በሞባይል የሚሰሩ ስራዎች | 6 Online Businesses on Mobile | etubers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • Exness link - one.exnesstrac...
    etubers.org
    በሞባይል የሚሰሩ ስራዎች | 6 Online Businesses on Mobile | etubers

ความคิดเห็น • 602

  • @GeberslassieKebede
    @GeberslassieKebede 9 วันที่ผ่านมา +48

    ከልቤ ነው የምልህ አንተ ትለያለህ
    ዕውቀትህ እርጋታህ አገላለፅህ ፖዘቲቭ ነትህ ለትውልድ አሳቢነትህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abelgetahun8755
    @abelgetahun8755 10 วันที่ผ่านมา +102

    ተመስገን , አሁን ገና እኛን አሰባችሁን።
    ይልመድባቹ etubers😊🙏

    • @Footballworld4518-b9o
      @Footballworld4518-b9o 9 วันที่ผ่านมา +3

      Endi kemetel betabertata na betamesegn ayshalem.......

  • @GeberslassieKebede
    @GeberslassieKebede 9 วันที่ผ่านมา +16

    በዲጂታል ሥራ መንገድ ላይ ያገኘሁህ ልዮ ሠው ነህ ፀጋውን ጥበቡን ይጨምርልህ ያንተን ፈለግ ተከትዬ ስኬት ማማ ላይ መውጣቴ ከይቀርም።

  • @Beluna798
    @Beluna798 10 วันที่ผ่านมา +51

    በጣም የገረመኝ ያንተ ቅንነት ነው፡፡ እናመሰግናለን ማይኮ፡፡

  • @Eman_2727
    @Eman_2727 9 วันที่ผ่านมา +19

    Udemy አዲስ ነገር ነገር ግን ጠቃሚዐ መሳይ ቪዲዮ ስራበት በተለይ ስለ አሰራሩ

  • @GechoGoldenEagels
    @GechoGoldenEagels 9 วันที่ผ่านมา +14

    ሚኪ ብቻህን ግዙፍ የአምሮ መፅሐፍ ነህ ! ሁል ጊዜ የሚገርም ሀሣብ ትሰጠናለህ! የገባዉ ካንተ ትልቅ ነገር ይማራል! እናመሰግናለን!!!

  • @Siidona
    @Siidona 10 วันที่ผ่านมา +85

    በአንድ ቀን ብቻ ሶስት ሰው ደውሎልኝ 900ብር ሰራሁ😂 ለ2 ጓደኞች ነ ሎጎ ሰረውላቸው፧ ለሶስተኛው ደግሞ የቪዲዮ script ጻፍኩለትና አነበብኩት 🎉

    • @P4-20
      @P4-20 10 วันที่ผ่านมา

      😂​@@MikeAsmare3308

    • @wendimak-g7j
      @wendimak-g7j 9 วันที่ผ่านมา +1

      😂

    • @TsiNat-f2s
      @TsiNat-f2s 9 วันที่ผ่านมา +1

      Abrene Ensera logo mesrat eclalewe

    • @zekiman-sj2bc
      @zekiman-sj2bc 9 วันที่ผ่านมา

      Awo abren ensra

    • @kesirMedia
      @kesirMedia 8 วันที่ผ่านมา +1

      Eski lenem siralign

  • @KIDUSSOLOMON-d5o
    @KIDUSSOLOMON-d5o 8 วันที่ผ่านมา +7

    ስለ ቪዲዮ በታም እናመሰናለን udemy full video ብትሰራልን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ

  • @The10-e6h
    @The10-e6h 9 วันที่ผ่านมา +14

    ሚኪ Ud ሙሉን ኮርስ ሰርተ ብትለቅልን ጥሩ ነው የምትለቃቸው ትምርቶች ገራሚ አስተማሪ ማራኪ ነው አመሰግናለሁ❤

  • @temu2119
    @temu2119 10 วันที่ผ่านมา +29

    በ አዲስ አመት አዲስ ተስፋ አዲስ ማንነት ተነሱ እንችላለን እንለወጣለን tnx Miko………Sele Udemy Sefa Yale Video Yeseralen Mikiyo❤❤

    • @MamiKe-e4d
      @MamiKe-e4d 2 วันที่ผ่านมา

      Awo yeseralen esun ñegr semchew alakem bedenb mawek alben family

  • @Oliyad_lyrics
    @Oliyad_lyrics 8 วันที่ผ่านมา +4

    8:08 best online business thanks etubers

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 8 วันที่ผ่านมา +3

    አንተ ትለያለህ 👍 እንዲ እውቀቱን እና ኢነርጂውን ሼር የሚያደርግ ታላቅ ሰው ሶሻል ሚዲያን እንዲ ትውልድን የሚቀይር ሀገርን የሚጠቅም ስራ ከሚሰሩ ጥቂት ሰዎች ዋናው እና አንደኛው አንተህ ነህ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ

  • @debre-sina-5567
    @debre-sina-5567 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀና ነህ ፥ ፈጣሪ አብዝቶ እዉቀት ይጨምርልህ

  • @Aynalem-y2t
    @Aynalem-y2t 10 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ጥበቡ አሁንም ያብዛል አንተ የምትለቃቸው ሁሉ ተስፋ እና ኃይል ይሰጡኛል

  • @Haiez19_tube
    @Haiez19_tube 10 วันที่ผ่านมา +11

    እድሜ ይስጥህ ኑርልን

  • @nasirsaid1077
    @nasirsaid1077 10 วันที่ผ่านมา +6

    እስካሁን አልጀመርኩም ግን እሞክራለሁ ባይሣካልኝ እንኳን ያንተ እኛን ለማሠራት የምትለፋው ለኔ ከገንዘብም በላይ ነው እጀምራለሁ እሞክራለሁ አላቋርጠውም ኢንተርኔት እስካልጠፋ ድረስ 10Qq bro 10q

  • @amanuelwotera6321
    @amanuelwotera6321 7 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you Mike!! your preparation, content, editing quality & way of communication is so genuine! Keep shining bro!

  • @behayila
    @behayila 10 วันที่ผ่านมา +11

    I am always active to watch you videos

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawo 9 วันที่ผ่านมา +1

    የምታደርገው በጎ ነገር አንድ ይከፍልካል >

    • @AbdiiDabaluu
      @AbdiiDabaluu 9 วันที่ผ่านมา

      Bro forex jemiri.

  • @SAN-DAN
    @SAN-DAN 7 วันที่ผ่านมา

    you are by far the most influential and down to earth person i have ever seen brother. you are a blessing to the young generation please keep it up and be blessed

  • @MinichilSewalem
    @MinichilSewalem 8 วันที่ผ่านมา +2

    በዚህ አመት ነው ትምህርቴን የጨረሰኩ ስራ እየፈለኩ አ.አ ዘመድ ላይ ነው ያለሁት እስኪ ስራ ፈልጉልኝ እባካችሁ

  • @TechTalkTubee
    @TechTalkTubee 9 วันที่ผ่านมา +2

    1000+ አመት ኑርልን!!🙏🙏🙏
    ሰው ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ይች አገር የት በደረሰች....

  • @Neju-t7v
    @Neju-t7v 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም መልካም ሰው ነህ ከልብ ነው ማመሰግነው❤🎉

  • @mosisamesfin4690
    @mosisamesfin4690 9 วันที่ผ่านมา +1

    This video is truly outstanding. Your kindness, business acumen, and ambition are inspiring. Thank you on behalf of the many Ethiopians who have been motivated by your example to make positive changes in their lives.

  • @Gashaw2023
    @Gashaw2023 10 วันที่ผ่านมา +10

    Great 👍 leader

  • @enyewhustle
    @enyewhustle 2 วันที่ผ่านมา +2

    Hi Mike
    Intro ላይ ያወራሄው አሁን እኔ የምኖረውን ነው Internet የምጠቀመው የታናሽ ወንድሜ ጓደኛ ቤት ሄጄ በልጁ PC ነው ምን ልበልህ ማይክ በቃ..... Life ያስጠላሃል Family ደግሞ....

  • @netseretadese9532
    @netseretadese9532 5 วันที่ผ่านมา

    አስግናለሁ። ስድስቱም አስደስተውኝል። Reseling Item እና Online tutorial and Coaching መስጦኝል።
    መልካም አዲስ አመት።

  • @MeleseMarkos-l4h
    @MeleseMarkos-l4h 9 วันที่ผ่านมา +2

    Udmy video seralen
    thanks more!!
    God bless more

  • @sunmoonadam140
    @sunmoonadam140 8 วันที่ผ่านมา

    Always i appreciate ur art of teaching!!! realy everyone should follow ,his generosity, honesty and integrity. Almight God bless u more

  • @YabetsTamirat
    @YabetsTamirat 3 วันที่ผ่านมา

    Honestly! it's the most inspiring video for the people like me to do there best. I just taken some assignment from this video. I will answer it as soon. THANKS TEACHER!

  • @MyFuad-d3s
    @MyFuad-d3s 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት ኑርልን🎉🎉🎉 እናመሰግናለን

  • @Fety-y5e
    @Fety-y5e 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም አመሰግናለሁ አንድ እርምጃ አሻግረኸኛል ለዘላለም ኑርልኝ ነገር ግን የመጨረሻው ቪድዮ ብትሰራበት

  • @HopeForever-mk5cv
    @HopeForever-mk5cv 3 วันที่ผ่านมา

    መከታተል ከጀመርኩ አንድ አመት ሊሆነኝ ነው ጥሩ እየሰራህ ነው አመሰግናለሁ ግን ስልክ ብቻ ነው ያለኝ የዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና በonline ላይ ገንዘብ ሰርቼ አላውቅም ግን ትልቁ ምኞቴ ነው

  • @Bisre_po
    @Bisre_po 10 วันที่ผ่านมา +6

    You are the best

  • @BekeleMulualem
    @BekeleMulualem 3 วันที่ผ่านมา

    በቅድሚያ እንኳን ደረሰህ እንዴት መሰለህ ኑሮ ምናንምን ብዬ አላወራህም ያለንበትን ሁኔታ ለሶሻል ሚድያ ሰው ሁሉ በደጁ ነው መረጃ እና ወደ ዋናው ነጥቤ ስመለስ እባክህ በትክክል በኦንላይን መስራት የምንችላቸውን ነገሮች አድረሰን በተዳጋጋሚ ከዛ እኛም እየከተልን የኑሮ ጫናን እንቀንስ ወንድሜ …

  • @tarekegntefera4521
    @tarekegntefera4521 9 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የገረመኝ ያንተ ቅንነት ነው ❤❤❤

  • @gezahegnwog283
    @gezahegnwog283 วันที่ผ่านมา

    በርታ ።ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ትለቃለክ ።እኔም ስራ አቁመነበረ

  • @Bravo2024-h8r
    @Bravo2024-h8r 9 วันที่ผ่านมา

    Mike you are really open minded person God bless U.❤

  • @sg..394
    @sg..394 9 วันที่ผ่านมา

    Mike እኔ ቃላት የለኝም... ብቻ God bless you🙏🙌

  • @HizikealGelaye
    @HizikealGelaye 10 วันที่ผ่านมา +12

    ህልም ትልቅ ብሆንም ከትንሹ መነሳት፤ ከታች ማንሳት፤ ከዉጥኑ መስራትና መገንባት ይኖረብናል

  • @bbrightness
    @bbrightness 9 วันที่ผ่านมา

    Tnxs very much....that is a good for Ethiopian students even for all Ethiopian people.... But wanna get full course about UDEMY❤

  • @admikewtafes6808
    @admikewtafes6808 9 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ማይክ ስለ ዪ ዴሚ ስራልን ቀጣይ

  • @abduselam1861
    @abduselam1861 10 วันที่ผ่านมา +1

    men you are so nice to share this type of information I like it and thanks very much

  • @tika543
    @tika543 8 วันที่ผ่านมา

    መለካም ነው ውንድሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ የሚገርመው በዙ የተለያየ ሀገር ቋንቋዎች እችላለሁ እና ምን አይነት መሰራት እንዳለብኝ ትንሽ ነገር ነገረኝ ውንድሜ 🙏🙏🙏❤️👍

  • @miliondemesse1
    @miliondemesse1 5 วันที่ผ่านมา +2

    Udemy full course ለጀማሪዎች Please mike ስራልን

    • @SeidaAbdulkadir
      @SeidaAbdulkadir 4 วันที่ผ่านมา

      Awo mike seralen this one seems interesting

  • @StDavid-r5q
    @StDavid-r5q 7 วันที่ผ่านมา

    በቀላሉ ነው ያስረዳሃን በጣም አመሰግናለሁ ከ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @santok.garcia
    @santok.garcia 8 วันที่ผ่านมา

    Thank you for this amazing video brother. Specially the last part was really an eye opener

  • @ይህንያውቃሉ
    @ይህንያውቃሉ 10 วันที่ผ่านมา +2

    Miko የonline ስራዎችን መስራት ገንዘብ እንደሚያስገኙ ታምናለህ እና ገንዘብ ስለሌለኝ I Am A Student እባክህ አስተምረኝ እና ሰርቼ ልክፈል please

  • @SankofaAcademy-c4w
    @SankofaAcademy-c4w 10 วันที่ผ่านมา

    First comment mike much respect and love

  • @yonasgermachew3788
    @yonasgermachew3788 10 วันที่ผ่านมา +1

    Kudos big up big up biyalew bro tichilaleh keep it coming. Ena demo lik endante Udemy lay yalew gud germognal. Ya as you already said it we can shake the net just like Indians. Be blessed.

  • @Animalsvoice-k8o
    @Animalsvoice-k8o 10 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ የሚገርመኝ ደግነትህ ነው። በተጨማሪ udemy ላይ የሚሰራው ነገር ይገርማል ከቻልክ video ስራልን
    እስከአሁን በvideo editing ገንዘብ make ማረግ አልቻልኩም ግን skillu አለኝ ምን ትመክረኛለህ ሁሉንም የሰራሃቸውን video አይቻለው ስለvideo editing እና ስልክ ብቻ ስላለኝ ነው እስካሁን ያቃተኝ ብዬ ነበር የማስበው ግን አሁን በደንብ እንዳስብ ረድተኸኛል በዚህ video አመሠግናለው።

  • @Eman_2727
    @Eman_2727 9 วันที่ผ่านมา +7

    ይገርመኛል የማይክ ቪዲዮ ቢረዝም እንኳ ሳልጨርስ አልወጣም ቁም ነገሮች ይቀጥላሉና ተራ ወሬ ብታወራ እንኳን ማሳመን ትችላለሁ።
    እኔ መምህር ሲያስተምረኝ እውቀቱን የምለካው በአንድ አርዕስት ቆፍሮ ምክንያታዊና ተጨባጭ እውነታዎችን ማንሳት ሲጀምርና ክፍለጌዜው ከመቼው እንዳለቀ ሳይ ነው። በርታ
    በወሬ ሳይሆን በተግባር ስለሆነ ✅✅✅✅✅🙏🙏🙏

  • @Abuki2well
    @Abuki2well 10 วันที่ผ่านมา +1

    your knowledge is full enough bro keep it up

  • @abenezerdanielofficial7
    @abenezerdanielofficial7 9 วันที่ผ่านมา

    Bro God bless you udemi በጣም ነው የገረመኝ ከሁሉ ይልቅ 🙏👍

  • @user-db4ti1pq8w
    @user-db4ti1pq8w 8 วันที่ผ่านมา

    This guy is legend ,,,❤
    U help alot bro

  • @Omran_nas
    @Omran_nas 10 วันที่ผ่านมา +3

    Ere yechamesh bro it's so 🔥 👌 💯

  • @DejuHailu
    @DejuHailu 8 วันที่ผ่านมา

    Woooooow.
    Miki You Are on Amazing Performans Continue.
    Am Sure in this sector you Are Coming To Extraordinary.

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 9 วันที่ผ่านมา

    thank you for every thing brother I am passionated for Video editing and graphics design but I dont have PC even good phone but I'm sure i will solve these obstacles and I become good professional.

  • @Esyenh444
    @Esyenh444 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው እማመሰግነው ማይክ🙏🙏

  • @solomonteshome212
    @solomonteshome212 10 วันที่ผ่านมา +9

    አንተ ልጅ ግን እወድህ ነበር አሁን አሁን ግን ምትላቸው ነገሮች ይጣረሱ ጀምረዋል እና ምትዋሽ ይመስላል

    • @user-dv1pt5em9g
      @user-dv1pt5em9g 10 วันที่ผ่านมา

      Sol mn yemitares neger sera.. indewem endesu wet yehone neger aynagerm

    • @AhmedSiham-jd4jh
      @AhmedSiham-jd4jh 10 วันที่ผ่านมา +2

      Mn new yetetaresew

    • @አዲማር
      @አዲማር 9 วันที่ผ่านมา +4

      እሰኪ የተጣረሰውን ሀሳብ ንገረን እ አይሻልም?

    • @EyoabWende-zl3fs
      @EyoabWende-zl3fs 2 วันที่ผ่านมา

      KOshash

    • @rediatalemu4107
      @rediatalemu4107 วันที่ผ่านมา

      Mayhon negative kemawurat mitekimihn wused andand sew.....😮

  • @Creativity123-Ah
    @Creativity123-Ah 4 วันที่ผ่านมา

    Bro you are the leader of young generation 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enyewhustle
    @enyewhustle 2 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ውስጥ Quality content ከሚሰሩ ሰዎች አንዱ ነህ

  • @compasstee-twwm562
    @compasstee-twwm562 2 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ነህ ቀጥልበት።

  • @Dawittube566
    @Dawittube566 7 วันที่ผ่านมา

    Betam Ameseginalo betam tekmegn, yeante video very important video nw, thank you Mike

  • @ንስሐቲዩብrepenttube
    @ንስሐቲዩብrepenttube 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ማይክ አሁን ደግሞ ስለ udemy ስራልን

  • @user-mq7xe8om8u
    @user-mq7xe8om8u 3 วันที่ผ่านมา

    i appreciate your positiveness

  • @Ethio_____communication
    @Ethio_____communication 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም mike ምትለው ሁሉ ወርቅ ነው.servaibal mode ላይ ነኝ. አሁን ግን ያንተን ቪዲዮ editing full course እየወሰድኩ ነው እስክ ጥር እጨርሳለሁ . ከዚያ ታሰራኛለህ ወንድሜ በጣም ነው ምወድህ.

  • @HabtamneshTsegaye
    @HabtamneshTsegaye 2 วันที่ผ่านมา

    Betam betam new ymiketatelih betam new hulum timihirith des ymilegn gin lemewosen techegeriku mesirat efeligalehu ebakih eridagn behusab kechalik dewulilign ena ....gira gebitognal

  • @JabrBaba
    @JabrBaba ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Arif new.tgray brunch aleh .memar efelgalew❤❤❤

  • @Bekeymitku
    @Bekeymitku 9 วันที่ผ่านมา +2

    Unomi full corce

  • @finotadmassu6569
    @finotadmassu6569 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you it is very interesting. Online tutorial bedenb sraln brother

  • @lemext1
    @lemext1 6 วันที่ผ่านมา

    what a person you are bro amazing vedio ...hiwoten keyiribetalew

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ዋው አተኮ ትችላለህ በርታልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mathewodmulatu5215
    @mathewodmulatu5215 4 วันที่ผ่านมา

    Thank you verymuch! Please rease short vedio about UDM on line marketing

  • @TeweldeYouel
    @TeweldeYouel 9 วันที่ผ่านมา

    You are the best bro 😎 proud of you 👏🏾

  • @DerashmekoninTeklu
    @DerashmekoninTeklu 6 วันที่ผ่านมา

    Mike ❤❤ u are so legend getan teleyalek ebakh sele Udemy bedenb seralen

  • @eyobxyimam1606
    @eyobxyimam1606 9 วันที่ผ่านมา

    የምረ አንተ በጣም ነው motivate ምታረገኝ🙏

  • @hayluyesu
    @hayluyesu 4 วันที่ผ่านมา

    betam yegermegni yalminm dikamna meslichet yasredahibet menged germognal betam new yemadenkih addis ababa kalehibet siltena yemiset kehone siltena wosje 1 business lay sira bijemr des yilegnal wondme thank you.

  • @digitalgna.
    @digitalgna. 9 วันที่ผ่านมา +1

    700 reserch በ 2 አመት ማለት በየቀኑ ቢያንስ 1 ይሰራል አንደማለት ነው። research ደግሞ ጥናት ነው። አንድን ነገር ማጥናትና ችግሩን ለይቶ መፍትሄ መፈለግ። አሳይመንት ቀናት በሚወስድበት የትምህርት ስርአት እንዴት ተችሎ ይሆን አላውቅም። ግን ቢሆንም ይመችህ በርታ።

    • @etubers
      @etubers  9 วันที่ผ่านมา +2

      It was not just academic research.. Its just plug and play templates.. No need for deep study ✌️😎 and and ken eske 7 sera neber

  • @user-fx6cw9ow6g
    @user-fx6cw9ow6g 7 วันที่ผ่านมา

    mike the smart man in the world leka dilivery lay erasu endezi mesrat ychalal🥰😍

  • @henokkebede5442
    @henokkebede5442 9 วันที่ผ่านมา

    Hulachinem endante qena binhon beye temegnew.......respect Mike

  • @AmanCitizens
    @AmanCitizens 10 วันที่ผ่านมา

    God bless you bro. Mekeroche & kenentehe betam dese yelale keep it up!

  • @RahelGetachew-qm8kz
    @RahelGetachew-qm8kz 7 วันที่ผ่านมา

    Udemy course ስራልን የምትሉ like

  • @አዲማር
    @አዲማር 9 วันที่ผ่านมา

    My mentor myko inspire by you every time

  • @finiinaa_media
    @finiinaa_media 9 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks

  • @RAVERAYT
    @RAVERAYT 9 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks man for everything
    You've done for us ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እንዴት ነው ይህን ሁሉ ቢዝነስ በአንዴ ማኔጅ ምታረገው
    እባክህ ቶሎ መልስልኝ ማይክ 🙏

  • @endriaswondafrash9921
    @endriaswondafrash9921 7 วันที่ผ่านมา

    WOW, Mike, I appreciate your kindness and knowledge in providing such VIP sessions, which is important, but still I am struggling to get achieve my first online benefits?

  • @melkealex4036
    @melkealex4036 9 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ stay blessed bro

  • @abelgetachew5686
    @abelgetachew5686 7 วันที่ผ่านมา

    የገረመኝ 35 ሚሊዬን እይታ ለመኖሩ የሚደንቀው እስከ አሁን 35k ሰው ነው ያየው። እንዲህ ነን እኛ ሁሌም ረብ ለሌለው የምንውል

  • @henokdasalegn1283
    @henokdasalegn1283 9 วันที่ผ่านมา

    በውነት አነቃቂ ከሚሉት እራሳቸ ያልነቁ
    አንተ ከነሱ በላይ ወጣቱን በምታመለክተው የተለያዩ ገንዘብ ማግኛ መንገድ ታነቃለህ በርታ ።

  • @BullooKoo
    @BullooKoo 9 วันที่ผ่านมา

    Yes we need real local business you worked....

  • @danielmengistu1196
    @danielmengistu1196 10 วันที่ผ่านมา

    Look Bro you are such wonderful person. Well done 👍

  • @Asmeret-ho1tv
    @Asmeret-ho1tv 10 วันที่ผ่านมา +4

    How to upload in udemy ? mike thank you

  • @YayoEntertainment
    @YayoEntertainment 5 วันที่ผ่านมา

    Thanks 🙏🙏

  • @bellabella-b1d
    @bellabella-b1d 7 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @Iwywy
    @Iwywy 10 วันที่ผ่านมา +4

    Yenin bahre new ahun yalikew🙏🙏🙏

  • @eyakidane2933
    @eyakidane2933 4 วันที่ผ่านมา

    sile melkaminet betam enameseginalin

  • @FasikaMegib
    @FasikaMegib 9 วันที่ผ่านมา

    thank you for everything!!!

  • @dagmawityazachew6238
    @dagmawityazachew6238 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ስለ undemy video ስራልን