አይኔ እንዲበራ አልፈልግም....አዲሱ ስራዬ …. ከህይወት ታሪኬ ጋር የሚገናኝ ነገር አለው ድምፃዊ ቤኪ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 2 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ተወዳጅ ሙዚቃወችህ ሁሉ ስወድልህ በርታ ትችላለህ በኪ ፈጣሪ ደግሞ አይንክን ይመልስልህ🙏

    • @AmadoSomeno
      @AmadoSomeno หลายเดือนก่อน

      ሀይ

  • @BirihanuGeta
    @BirihanuGeta ปีที่แล้ว +1

    ቤኪየ በሙዚቃህ አልቅሻለሁ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ የአይንህን ብራሃን ያብራልህ የኔ ጀግና

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 2 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ ድምፅ ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መዘምር አለብህ !

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ደሞ ተሽኮርማሚ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @marifakebede5581
    @marifakebede5581 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤኪዬ ስወድክ ሙዚቃዎችክን ሁሉ ስወድልክ በርታ

  • @naomi.1872
    @naomi.1872 2 ปีที่แล้ว +1

    የማያቁት አገር አይናፍቅም ይባለል የለ
    እዉነት እኮ ነዉ አያጓጓኝም 💯👏🏼
    አለ 🙏🏽. ባለን በተሰጠን ማንነት ማመስገን ነዉ ጉበዝ
    👏🏼. ሁላችንም ከዚ መማር አለብን ይህን ብሆን ይሄ ቢኖረኝ እያልን ፈጣሪያችንን ስናስጨንቅ የምንዉለዉ

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት እንደምንወድህ ግሩም ስራ ነው በርታልን አሪፍ ድምፅ አለህ አልበምህን እንጠብቃለን በርታልን

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 2 ปีที่แล้ว +10

    በርታ ወንድም ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ😘😘😘

  • @hayathayat9049
    @hayathayat9049 2 ปีที่แล้ว +8

    እረ አግኝው የሱ ፀሀይ

  • @zgentertainment_
    @zgentertainment_ 2 ปีที่แล้ว +9

    ቤኪ በርታ : አሪፍ ድምፅ አለህ : ቀጣይ አልበም እንጠብቃለን🔥

  • @bettydemesa7633
    @bettydemesa7633 2 ปีที่แล้ว +18

    መዝሙር ብትዘምር ደስ ይለኝ ነበር

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 2 ปีที่แล้ว +7

    በርታ ወንድሜ ጎበዝ ንግግርክ ደስ ይላል

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ደስ ሲል ፈገግታዉ ቅኝት ባንዶች 👍👍

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +9

    ቤኪ የባለፈውም የአሑኑም ምርጥ ስራ ስወድልሕ ድምፅሕን

  • @BujuStar
    @BujuStar 2 ปีที่แล้ว +3

    amazing message for everyone Big rispect bro 🙏🙏🙏👏

  • @Forkids1503
    @Forkids1503 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታልን ቤኪ አይንህን ያብራልህ ፈጣሪ ለሱ ምን ይሳነዋል

  • @hdbdhhndjdjsh2265
    @hdbdhhndjdjsh2265 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ምን ልበል

  • @Yorgan_ethiop
    @Yorgan_ethiop 2 ปีที่แล้ว +1

    there is a light in his mind......listen to his...5:11...!!! Amazing!

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 2 ปีที่แล้ว +5

    ጥሎበኝ ሰወድህ የኔ ልበ ብረሀን 😍😍😍😍 በረታ በጣም ትችላለህ

  • @TSTube2716
    @TSTube2716 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow.... 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 yabed sera nw

  • @NnnoorraaAldossar-ul2oj
    @NnnoorraaAldossar-ul2oj 3 หลายเดือนก่อน

    የኔወድም በርታአይዞህ

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፋዬ እድሜ ይስጥህ ውድድድድ❤❤🙏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +9

    ከሆላ stage ላይ ሆናችሁ ድምፃዊያኖቹን
    በተለያየ music መሳሪያ የምታጂቡት በጣም ጎቦዞች ልዩ chemistry ያለው ጆሮ የሚከፍት ጡሩ ቅላፄ ያለው sound ነው የምታቀነባብሩት !🙏🏾👍🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว

    ስወድህ የኔዉድ አብሽር በርታ

  • @hawatilovemohmed6481
    @hawatilovemohmed6481 2 ปีที่แล้ว

    የኔአባት አላህአፊያህንይመልስልህ ለዛ ነው ቅልብስብስያልከው

  • @Sara-jd4hy
    @Sara-jd4hy 2 ปีที่แล้ว +1

    Bekiyee♥️

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወዲሜ ፈጣሪ ካተጋርይሁን👍👍🙏

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድም ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ 🙏

  • @benekabe2114
    @benekabe2114 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam tiru berta

  • @hayathussein430
    @hayathussein430 2 ปีที่แล้ว

    So good

  • @Sadah26-nc9gt
    @Sadah26-nc9gt 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉ቸ❤❤

  • @hayathussein430
    @hayathussein430 2 ปีที่แล้ว

    Sayefuwe alihe yteabkhe ynia wademye

  • @tarikuyamikelijetarikuyami5347
    @tarikuyamikelijetarikuyami5347 2 ปีที่แล้ว

    Baki I am respect you brother

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 2 ปีที่แล้ว +1

    This’s legend yo

  • @rinahassen6744
    @rinahassen6744 2 ปีที่แล้ว +1

    Bekii😘😘😘

  • @Sara-jd4hy
    @Sara-jd4hy 2 ปีที่แล้ว

    Tew gen engaba♥️

  • @hayatsaja6388
    @hayatsaja6388 2 ปีที่แล้ว

    Sefu pls አደይኒ አቂርብልን

  • @segidyesuf1717
    @segidyesuf1717 2 ปีที่แล้ว

    wedaje bemereja yemtamn kehone kejmru “እየሱስ
    ክርስቶስ ፍጡር እንጂ ፈጣሪ ኣይደለም” ለዚህም መፅሃፍ ቅዱሳዊ (የወንጌል)
    ማስረጃ እናቅርብልዎ፣ 1• ” የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና
    ይባረክ” ( 2ኛ ኣባትቆሮንጦስ 1:3) “የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና
    ኣባት ይባረክ” (ኤፌሶን 1:3) “የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት
    ይባረክ” (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ
    ክርስቶስ ኣምላክ?
    2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ?
    2•“እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆህ አንተ ላክከውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ
    ይህች የዘላለም ሂወት ናት” ( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: እየሱስ
    ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 3•” ሁሉ ከተገዛለት
    በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን
    ላስገዛለት ይገዛል” (1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ
    ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው
    ወይስ ተገዢ? ይሆንለማን ነው የሚገዛው? 4•“ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ
    ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ
    ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው
    ኣላት” ( የዮሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ
    ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 2• እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ
    ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 5•” በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ, ኢሎሄ
    ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ
    ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው” ( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ:
    እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
    6•” እየሱስም መልሶ እንዲህ ኣለው, ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ, እስራኤል ሆይ!
    ስማ ጌታ ኣምላካችን 1 ጌታ ነው” ( ማርቆስ 12:29) እዚህ ላይ እየሱስ ጌታ
    ኣምላካችሁ ሳይሆን ጌታ ኣምላካችን ነው ያለው። የኛ ጥያቄ: እየሱስ ኣምላክ
    ከሆነ ” እኔ ነኝ ኣምላካችሁ” ለምን ኣላለም? 7•“ኢየሱስም ስለምን ቸር
    ትለኛለህ? ከኣንዱ ከእግዚኣብሄር በቀር ቸር ማንም የለም” ( ማርቆስ 10:17)
    የኛ ጥያቄ:
    እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ቸር መምህር ሆይ ተብሎ ሲጠራ ለምን ተቃወመ?
    “እየሱስ የተከበረ የፈጣሪ መልእክተኛ” 1•“የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የኣብ
    ነው እንጂ የኔ ኣይደለም”( የዬሐንስ ወንጌል 14:24) የማን ነው ኣለ?•••••
    የላከኝ ኣብ√ በዚህ ጥቅስ መሰረት ወልድ ( እየሱስ) የኣብ መልእክተኛ ነው
    አለቀ። 2•“እኔ ከራሴ ኣንዳች ላደርግ ኣይቻለኝም እንደሰማሁ እፈርዳለው
    ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን ኣልሻምና”( የዬሐንስ ወንጌል
    5:30) የማን ፈቃድ ኣለ?••••• የላከኝን√ ማነው የላከው? እየሱስ ኣምላክ ከሆነ,
    ኣምላክን የሚልክ ደግሞ ማነው? ኣምላክ ይልካል ወይስ ይላካል? መልሱን
    ለህሊናዎ 3•“ቃሌን የሚሰማ የላከኝም የሚያምን የዘላለም ሂወት
    ኣለው” ( የዬሐንስ ወንጌል 5:24) ማንን የሚያምን ኣለ?••••••• የላከኝን√
    ማነው የላከው? 4•“ኢየሱስም ጮኸ እንዲህም ኣለ በኔ የሚያምን በላከኝ
    ማመኑ ነው እንጂ በኔ ኣይደለም” ( የዬሐንስ ወንጌል 12:44) በኢየሱስ ማመን
    በማን ማመን ነው? •••••• በላከው√ ማነው የላከው? 5•“እኔ ከራሴ
    ኣልተናገርሁምና ነገር ግን የላከኝ ኣብ እርሱ የምለውን የምናገረውንም ትእዛዝ
    ሰጠኝ” ( የዬሐንስ ወንጌል 12:49) እዚህ ላይ ደግሞ ” የላከኝ ኣብ” በማለት
    የኣብ መልእክተኛ መሆኑን በግልፅ ተናግርዋል።

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 ปีที่แล้ว

    😕የሚያይመስሎኝነበር

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ ሰፉ ሀሀ

  • @ayaanmungani3739
    @ayaanmungani3739 2 ปีที่แล้ว

    Keyboards endet endemiyayew🥺🥺🥺

  • @waserecords8521
    @waserecords8521 2 ปีที่แล้ว +4

    ያነበዋል ???

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 ปีที่แล้ว

    💕🙏🥰🥰

  • @mekibibsolomon653
    @mekibibsolomon653 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉ ብሄርህ ጉራጌ ነው ?

  • @ISLAMICCHANNEL.594
    @ISLAMICCHANNEL.594 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰብስክራይብ እንደራረግ

    • @mikimiki3082
      @mikimiki3082 2 ปีที่แล้ว

      እሺ አርግቻለው