😭😭😭 ለአለማዊ ዘፈንም ጸጋ ይብዛላችሁ አይባልም፤ ጸጋ ከእግዚአብሄር ዘንድ ስለሀጥያታችን የተከፈለ የጸጋ ( የነጻ) የፍቅር ስጦታ እየሱስ ክስቶስ ነዉ! እባካችሁ በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን ጸሎት እና ምህላ እንጂ ዘፈን አደለም፤ i have seen the comments and i feel something sorrow about your comment ...please repent to your holy father. chaw
ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ንፁሀን ወገኖቻችን አለቁ ምንም እማያዉቁት
😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚያአብሔር ይፈርዳል ሰለንፁሀን ደም ቢዘገይም የሚቀድመው የለው ወደሱ መጮህ ነው ፈረድ የድንግል ማሪያም ልጅ
ማነው እንደኔ የወደዳቸው ተመስጬ ቀረሁ 🤙❤ውቦች ሲያምርባቹህ ሰርታቹታል😘🥰
th-cam.com/video/oYxWdFdY-1E/w-d-xo.html
Here me too
@@asenakubelete51 እሺ ውዴ
@@asenakubelete51 ውዴ ቤተሰብ እንሁን
ፍትህ ለወለጋ ወንድሞቻችን💔😥🇪🇹
th-cam.com/video/oYxWdFdY-1E/w-d-xo.html
ፍትህ ከፈጣሪ መንግስት የለም
@@asenakubelete51 .ok👍👈
aow😭😭😭💔👈
😄💖💖💖💖💝👋
የመዳም ቅመሞች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ኢቢኤሶች ደስ ይላል በርቱ
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ሰላምና ጤና ለመዳም ቅመሞች
የኛ ዘመን ትዝታ በጣም ተወዳጅ ሙዚቃ ነበር ልጆች ሆነን ጋደኛማቾች ተስብስበን እናዳምጥ ነበር
Yes
Zefenun mech new yewetaw takewaleh?
ebs ች በጣም አመሰግናለሁ የሚገርመው ሁለታቹም ሁለቱን ሞዴሎቹን ትበልጣላቹሁ .
. ለአበባ ደሳለኝ ብቻ ሳይሆን ለአድነቂዎቹም እናንተ ትልቅ ክብር እንዳላቹ አይችያለሁ ....አበባን እኔም በሚችለው ሁሉ እደግፋታለሁኝ
ፍትህ መታረድ ለያዘዉ ወገኔ ለአማራዉ ህዝብ😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😔
😭😭😭😭💔👈💚💛❤😭😭😭💔👈
Bewinet seritachutal
ናፍቂዬ ስወድሽ እኮ ትግስትን ቁርጥ ነው የመሰልሽው ምርጥ ዘፈን ነው የሰራቹት ወድጄዋለው እንደኔ ናፍቂን በየሳምንቱ ማየት ደስ የሚለው
ዋው ጎበዞች በደንብ ሰርታቹታል ትዝታን ወደ ኃላ
ስወድሽ ናፍቆትዬ እራሷን ትግስትን መሰልሽኝ ይመጣችሁ ፕሮግራሞቻችሁ ሁሉ ምርጥ ናቸዉ 😍👍👍
Enmmm meslaagg nbre
ፍትህ በወለጋ 😥😥😥ለሚገደሉ ንፁሀን ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ💔💔💔💔
@@asenakubelete51 እሸ
ኧረ ከሰውማ ፍትህ የለም
አምላክ ሆይ ፍርዱን ላንተ ተውን
ዋው መቅደዬ ና ናፍቂ ትችልላችሁ 👌👌👌👍👍👍💚💛❤👏
th-cam.com/video/oYxWdFdY-1E/w-d-xo.html
ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን
@@uaeuae1833 amen
አሜን
አሚንንንንንንን❤❤❤❤❤
አሚን
ወይኔ መቅዲ እና ናፍቂ እግዚአብሔርን ነው የምላችሁ አበባን እና ትግእስት መስላችሁኝ ነበር እናተማ የተደበቀ ድምጽማ አለች እናት ኢ ቤ ኤሶች እኮ አትታመኑም በድምጽ እንደ ይድነቃቸው ብርሃኑ ቀሰ እያላችሁ ነው የምትመጡት በጣም ቆንጆ
ኢቢኤሶች የምር ትለያላችሁ የምንግዜም ምርጥ ጣቢያ ነው 😍😍
የልጅነት ፍቅራችንን የተመለከትንበት ክሊፕ መቼም የማይረሳ ዋውው ደስ የሚል ስራ ነው ግን ኦርጅናሎቹን አጣምራቹ ብታሳዩን ደስ ይለን ነበር
ደጉ ዘመን የጎደኝነት ለዛ ሰንቶቻችን ነን ለጎደኞቻችን ዋጋ የከፈልን እኔ አላምንም 😍🙆♀️🏃♀️💃🕺🚶♀️ ልዩ ትዝታ አመሰግናለሁ ❤ ሰላም ለሀገራችን🙏
እኛ ፍትህነው የናፈቀን 😭😭😭 ሙዚቃ አዴለም ፍትህ ለወለጋ 😭😭
ፍትህ በየቦታው ለሚገደሉ ኢትዮጵያ መቸም ኢትዮጵያ መንግስት የለም 😭😭😭😭😭😭😭
ኮተት አርፈሽ ስራሽን አትስሪና ለፍልፊ ቀዳዳ መንግስት ምን ይድፉሽ
@@kidistashenafi9342 ጀዝባ ቆሻሻ ምናባሽ አገባሽ አሮጊት ገደል ግቢ
@@kidistashenafi9342 ዝም ማለት እየተቻለ መሣደብ ምን አመጣው ምን አጠፋች ፍትህ ነው የጠየቀችው
ፍትህ ከፈጣሪ መንግስት የለም
@@gfg4073 ትክክል 😭😭
ሁሉ በአገር ያምራል እባካችሁ በወለጋ ለሚታረደው ወገን ድምፅ እንሁን በቃ ማለትን እንለማመደው እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ደጉ ዘመን አሉ አባቶች ያ ዘመን የታለና የእናቱ ልጅ የሚገል ዘመን ደርሰን😭😭😭😭😭
በጣምምምም ነው የምታምሩት ሁለት ቆንጆዎች ያገሬ ልጆች
በጣም ውብ አድርጋችሁ ነው የስራችሁት
ዋውውው
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
ናፊ በተለይ ቲጂን ቁጭ የ90ዎቹ ልጅነታችን ትዝታችን ነው💝💝💝😍😍
በጣም የሚያምር ብሮግራም ታወቁበታላችሁ ebs በጣም የደሃ እቤት ነው በጣም ባለቤቶቹን አላህ እድሜ ጤና ይሰጣቸው ካላቸው ላይለሰንቱ የደሃ ጎሮሮ ቀና ያደረገ የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ወሰጥ እወቅናውን ከመጠን በላይ የተመልካች ያገኘ ebsሁሌም ጀግኖች ናችሁ ብሮግራማችሁ ታይቶ አይጠገብም በሙሉ ብሮግራም አቅራቢወች ሰራተኞች በሙሉ ሳላመሰግን አላልፍም በርቱ ሁሌም ከጎናችሁ ነ ን ሁላችሁም ሆደ ባሻ ናችሁ በተለይ በምህራፍ ዝግጅት የደሃ አባት ሁሌም ebs ነሩ በጣም መሸለም ያለበት አንድ ብቸኛ የቴሌብዥን ጣቢያ ከአሜሪካ አላህ ብሎ ሰመጣ የመጀመሪያ ሸልማቴን ወርቅ ባለብሳችሁ ደሰ ይለኝ ነበር አላህ ሰቶኝ ሰለ ebsቃል ያጥረኛል አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ በጣም በጣም እናመሰግናለን
ዋው ናፍቂና መቅዲ አልተቻላችሁም እውነት በጣም ምርጥ ስራ ትችላላችሁ በቃ አንደኛ
ፍትህ በወለጋ ለሚያልቁ ወገኖቻችን😭😭😭😭
ዋዉዉዉ በጥሩ ሰርታቹታል ናፍቂ ቁጭ ትግስት ፉታውን ይገርማል 😘😘😘
@@asenakubelete51 እሺ
ናፍቆቴ ውድድ ነው የማረግሽ❤❤❤የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ💋
ናፍቅየ የEBS ቅመሞች ታምራላቹ we love u guys ናፍቅየ more❤❤❤
በጣም በሚያምር ሁኔታ ሰርታችሁታል ይመቻችሁ
አለባበሳችሁ አንደኛ ነው በርቱ ebs አዘጋጆች
ደሰ ሲሉ ((ናፍቆት ቁርጥ ትግሰትን)❤❤❤
ዋው የልጅነት ሕይወት በትዝታ አስታወሳችሁኝ ከልብ እናመሰግናለን
እናንተ ልጆች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይስጣችሁ ይህን ዘፈን እደምወደው እናንተንም በጣም የምወዳችሁ
😂😂😂
😭😭😭 ለአለማዊ ዘፈንም ጸጋ ይብዛላችሁ አይባልም፤ ጸጋ ከእግዚአብሄር ዘንድ ስለሀጥያታችን የተከፈለ የጸጋ ( የነጻ) የፍቅር ስጦታ እየሱስ ክስቶስ ነዉ! እባካችሁ በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን ጸሎት እና ምህላ እንጂ ዘፈን አደለም፤ i have seen the comments and i feel something sorrow about your comment ...please repent to your holy father. chaw
እውነት Ebs ትለያላችሁ ዘመነችሁን ልዑሉ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ (አሰፍቴ ) ንሮ ባአሜሪካ
ናፍቂ ትግስትን በጣም መስለሻታል bravo❤❤
ፍትህ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ለንጹሐን ወገኖቻችን ለአማራው ህዝብ እባካችሁ ነጌ የሁሉንም ቤት ያንኳኳኳል ፍትህህህህህ
እጅግ በጣም ታምራላችሁይበል የሚያሰኝ ነው በርቱስወዳችሁ!!!!
th-cam.com/video/oYxWdFdY-1E/w-d-xo.html
ስታምሪ
በትዝታ ምስጥ ነው ያልኩት 😌 ሰርታችሁታል ጎበዞች ❤❤❤
ጥሩ አድርጋችሁ ሰርታችሁታል ጎበዞች በደንብ ነው ያስመሰላችሁት ወደዛ አሪፍ ዘመን መለሳችሁን
አሪፉን ዘመን ነው አባቶቻችን ሲርግሙ የምንሠማው አሁን ካዛ የበሳ አመጡብን
እናንተ የኢቢኤስ ቆንጆዎች ስታምሩ ወደ ድሮ ትዝታ ወሰዳችሁን።
የኔ ማሮቾች ስታምሩ ናፍቆት መቅዲ ሁላቹሁም ፈጣሪ አይለያቹ🌹🌹🌹
አለማድነቅ ንፉግነት ነው wow amazing absolutely beautiful , loved it
ስወዳችው የኢቢኤስ ድምቀቶች
ደምሪኝ ውዴ
በኡነት ድንቅ ስራ ነው።
ፍትህ ምንም በማያውቁት ነገር እያለቁ ላሉት ወገኖቻችን።
መቅዲዬ ሁሉም ያምርብሻል የወትሮ አድናቂሽ 👍👍❤❤
ዋው ሰርታቹታል ኢቢኤሶች በፍቅር ነው የምወዳችሁ ኑሩልን
ሁሉም ነገር የሚአምረዉ ሀገር ሰላም ሲሆን ነዉ ነግ በኔ ነዉ ወገኔ አለቀ ፍትህ በወለጋ ለሚሰቃዩ ንፁሀን ሰዉ ከሊለ ሀገር ባዶ መሬት ነዉ ሰዉ ነዉ ሀገር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ትችላላችሁ መቅዲና ናፍቆቴ
ደሞ ደስ የሚል ስራ ለዛ ያለው ዘመን።
ፍትህ መታረድ ለያዘዉ ለአማራዉ ህዝብ😭😭😭
በጣም ያምራል ችላችሆበታል. አስደምማችሁናል. ስትግዜ አይሁት የሚደነቅ ስራ ነው
ፍትህ ፍትህ ለወለጋ አማሮች ከአመት እስከ አመት አላልቅ ላለው ሞታቸው አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህን ተመልከተን የሰው ማዳን ከንቱ ነውና
ዋው ዋው ተመስጨ ቀረሁ እኮ ወሰዳችሁኝ ወደ ኃላ በትዝታ በጣም ደስ ይላል ስታምሩ ፍቅሮች 🥰🥰🥰🌹🌹🌹👏👏👏❤️❤️❤️
አንደኛ ወደዋላ መለሳቹን ebs❤❤❤ጀግናዎች ናቹ
ደምሪኝ ውዴ
ቃል የለኝም ሰርታቺሁታል በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉
ናፍቆት ራሷን ቁርጥ ትግስትን 👌😄😄
አይገርምም
Wow Wow Wow በትዝታ ወደኋላ ልጅነቴን አስታወሳቹኝ በዛን ሰዓት ለፍቅር ባልደርስም በጣም እወዳቸው ነው ቲጂ እና አበባ
you did amazing tinsu, kal, mekdi, nafkot
የምር ግን በጣም ጎበዞች ናችሁ ይህን ሳላደንቅ አላልፍም
ታምራላችሁ አንደኛ 🙏
ፍትህ ወለጋ ለሚሞቱ ህዝቦቻችን 😭😭😭😭😭
ናፍቆት ቂጭ ትግስትን ኪኪኪኪ ማርያም ትችላላችሁ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤👈🇪🇹
ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉ ንፁሃን 😭😭😭😭
በጣም አሪፍ ነበር መስላችሁ ነው የተጫወታችሁት ቆንጅ ትውስታ እናመሰግናለን
ህይወት እንደዚህ ናት እውነቱን ተቀበይ ሁልጊዜ ደስታ በምድር አይገኝ😢😢 ebs የሁል ጊዜ ምርጫዬ ቀጥሉበት አሪፍ ነው❤❤❤❤
እስከመቸ ነው እንደዚህ ፍጣሪ ይፍረድ!!!
እስከመቸ ነው እንደዚህ ፍጣሪ ይፍረድ!!!
የምር ትችላላችሁ እንዴት ደስ ይል ነበር ያን ጊዜ ደሞ መልካችሁ እነሱን ይመስላል
ፍትህ ለወለጋ ለንፁሃን ዜጎቻችን ሁላችንም ድምፅ እንሁን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
ጎበዞች ; የፍቅር ዘመን በስንት ጣዕሙ ይሻላል አራት አመት ሙሉ ወገን አለቀ በኦሮሚያ
ፍትህ በወለጋ በየቀኑ ለሚረግፈው ህይወት 😢
በጣም ነው የተመቻችሁኝ ከዋናው ጋር ልዩነቱ አይታየኝም . በተለይ ናፍቆት, ትንሱ ,መቅዲ,ቃል የሆነ ፊልም ክጠብቃለው
መቅዲ ውይ ጃኬትሽ ቁጭ ነው ያረግሻት ጥበበኛ ብያለሁ የሁልግዜ አክባሪሽ
ምርጥ ትውስታ ወደድኩት እናመሠግናለን በትዝታ ወደኋላ 😍😍😍😳
ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን
ስወዳችሁ አኮ ፈዝዜ ነበር ያየሁት መምሰል ሳይሆን ሆናችሁታል በርቱ ከዚህም በላይ ትችላላችሁ
እንዴት እንደምታምሩ አፌን ከፍቼ ቀረሁ የ
ebs ድምቀቶች
ዋውውውውውውውው የ90ዎቹ መቼም ማይደገም ዘመን 💔💔💔ልጅነቴ እፉፉፉፉ
ናፍቁት ትግስትን ኮፒ ❤❤ መቅድዬ❤
ሁሌም ሲሰማ የማይሰለች ምርጥ ስራ ነው እናንተም አሪፍ አርጋችሁ ሰርታችሁታል አቢቲና ቲጂ በቁጥር 3 እንጠቃችሃለን ፣🙏🙏🙏
እንደኔ የሚወዳቸው የለም በጣም ነው ደስ ያለኝ
ፍትህ በወለጋ ለሚኖሩት ኢትዮጵያውያን ወጉኖቻችን እግዚአብሔር ይድረስላቹ
Amen
በጣም ደስ አለኝ ያ የኛን ጊዜ አስታወሳቸው
ደስ ስትሎ ተሳክቶላችዋል
በአውነት በጣም ነው የምታምሩት ሰላማችሁ ይብዛ
እኛ ዘፈን አንፈልግም ፍትህ በወለጋ ለሚያልቁ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭
ሄደሽ ተዋጊ እኛ ምን እናርግሽ?
Ehi Menhi enrgshi wshitm 😏😏😁
@@asertkebde9020 ቻናሉን ሳዘጋው እውነቱ ይገባሀል ደቆሮ አውሬ
አገር ሰላም ሲሆን ዘፈን ያምረናል አሁን ግን እግዚኦ አምላኬ ምን ያህል ያልታደለ ትውልድ ዘመን ላይ ደረሰን እግዚኦ 😭😭😭
@@tesfaldeweldeyessus6886 unlucky generation
አሪፍነው ናፍቆት ትግስቱ በጣም ጎበዝ ታለንትድ ነች በጣም
እባካቹ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን በወለጋ ለሚጨፈጨፉት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
እባ
በጣም ነው እምወዳችሁ መቅዲ እና ናፍቆቴ
እውነት ትችላላችሁ ዋው ቀረፀው ሑሉ ነገር ልዩ ነው ደግሞ ይገርማል ትመሣሠላላችሑ 👌👌👌👌
ውዴ ደምሪኝ
መቅዲ እራሶን አበባን መስለሻል ጎበዝ ናፍቂ ደሞ እራሶን ትግስትን ቁርጥ ጎበዝ በደብሰርታቹታል በርቱ❤❤❤
ጥሩ ነበር ግን እስኪ ይህን ሙዚቃውን ትታችሁ 5 ደቂቃ የሚሆን ስለ ኛ ስለስደተኞች ድምጽ ብትሆኑን ምን አለበት ስለ በሲቃይ ላይ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን፫
ዋው በጣም ታምራላችሁ እዎዳችሆለሁ ናፍቆትዬ በጣም ነው የምዎድሽ አድናቂሽ ነኝ
በጣም ደስ ይላል አስታዎሳችሁን ልጅነትን/90ዎችን።
ፍትሕ ለአማራ ንፁሃን ዜጎቻችን አማራዬ እግዚአብሔር ብቃ ይብልክህ
ናፍቆትን ወድጃትመሞቴነው🥺🥺😍😍😍😍
Me too more ❤❤❤
ከምገልፀው በላይ በጣም ነወ የሚመሳሰለው ናፍቆቴ ቁጭ ቲጂን😘😘😘😘
ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን ወገኖቻችን
90's ሙዚቃ አበባ እና ቲጂ😍😘የኔ ውቦች
ፍትህ ወለጋ ላይ ለሚፈሰው ለንፁሀን ደም።
@@asenakubelete51 Eshi ema
ግሩም፡የሆነ፡አቀነባበር፡ነው። ጎበዞች፡ናችሁ።ተደስቻለሁ። እግዜር፡ይጣችሁ።
ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉ ንፁሃን ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዋዉ ደስ ስትሉ አራታቹም የebs ድምቀቶች ናቹ❤
ፍትህ ለወለጋ አማሮች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ደም