ሃና ግርማ በጣም የተወደላትን ሙዚቃዋን ከDream Team | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 407

  • @smilemx6702
    @smilemx6702 ปีที่แล้ว +301

    ከጀርባዋ ያሉት የሙዚቃ ባለሙያዎች ዋውውው!! ከባድ ስብብስብ ናቸው። 👍👍👍🙏🙏🙏

    • @birukbiruk5076
      @birukbiruk5076 ปีที่แล้ว +3

      Btm

    • @lukej2891
      @lukej2891 ปีที่แล้ว +2

      One of the best band

    • @fetlealem3902
      @fetlealem3902 ปีที่แล้ว +3

      She is so lucky played and acompany with the band.They are the best and well knowen musicians.

    • @yoditgetachew5030
      @yoditgetachew5030 ปีที่แล้ว

      @@birukbiruk5076 j

  • @yaredabera2665
    @yaredabera2665 ปีที่แล้ว +30

    ድምጻዊ እና ሙዚቀኛ ሲገናኝ እንዲህ ነው!!!!!! This is undoubtedly one of the best performances I have seen in years. Keep up the good work, Hannah! The violinist is another heroine who deserves several rounds of applause!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +524

    ከሆላ ሆነው በሙዚቃ መሥሪያ 🎬🎼🎹🪗🎤🥁🪘🪕🎸🎺🎷instrumentals የሚጫወቱትን የሚያጂቡትን የምታደንቁ!!👍🏽👌🏽🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹👏🏽

    • @Nesru23
      @Nesru23 ปีที่แล้ว +5

      ከባድ ሚዛን 🎉🎉

    • @martahaitu5712
      @martahaitu5712 ปีที่แล้ว +1

      🎉🎉🎉❤❤ mertoch nachw

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      @@martahaitu5712
      👉🏾👉🏾👉🏾 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡

    • @martaregassa2781
      @martaregassa2781 ปีที่แล้ว +4

      የሚገርም ስብስብ!

    • @bekeledagne1275
      @bekeledagne1275 ปีที่แล้ว +2

      Amazing singer, band and extraordinary violinist. ❤️

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +78

    አበጋዝ ትልቅ ሰው እድለኛ ነሽ ሐኒ በሱ ታጅበሽ መሥራት አሪፍ ሙዚቃ ነው በርች በአልበም እንጠብቅሻለን

    • @BlenKebede-fu6rz
      @BlenKebede-fu6rz ปีที่แล้ว

      betam engi

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 ปีที่แล้ว +2

      በጣም እድለኛ ነች ከዚህ ምርጥ የምንወደው የምናከብረው ጋር መስራቷ ትልቅ እድል ነው ዋዉ ባጠቃላይ ሁሉም ደስ ነው የሚሉት ❤❤❤

    • @Beza-qi9wp
      @Beza-qi9wp ปีที่แล้ว +1

      Yemir germogn degagime ayew esu adelem biye

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      @@Beza-qi9wp
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      @@BlenKebede-fu6rz
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 ปีที่แล้ว +76

    ዘፈን ከተውኩ ብብዙ ጊዜ ሆነኝ የስይፉን ፕሮግራም ሳይ ቃለምልልስሽ በጣም ግልፀና ሥርዐት አይቼብስ ዘፈንሽንም አየሁት በርቺ ብትዘምሪብት የበለጠ ያምራል!!!

    • @dawitbekele6996
      @dawitbekele6996 ปีที่แล้ว +8

      የወጣትነት ዕድሜዋን ለጌታ ብትሰጥ!!!

    • @yeabseraalemayehu425
      @yeabseraalemayehu425 ปีที่แล้ว +1

      Edilegna nesh zefen lemakom mechalesh bzu gize mokrealehu gn akategn mn madreg endemchil alawkm

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +84

    ሃንዬ ከነባንዶቹ የጨሰ ነው በርቱ እነ አበጋዝን ይዘሽ ይሄ ድምፅ ባይቀወጥ ይገርመኝ ናበር አሪፍ ነው የኢ/ያ ዘፈኖች በአለም መድረክ ላይ እንድ ቀን ይቀርባሉ ዋዎ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว +3

      የኢትዮጵያ ✅
      የኢ/ያ ❌

  • @Frmojoadd
    @Frmojoadd ปีที่แล้ว +71

    The Band crew showed the Ethiopian music reaching the highest level. I'm really speechless the performance of the violinist, the whole members deserve appreciation as well.

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 ปีที่แล้ว +17

    ከጀርባ ያሉት የሙዚቃ ባለሙያዎች አለማድነቅ አይቻልም አንደኛኛኛኛኛ ናችዉ 🎧 ሀንዬ በርቺ 🎸🎸🎸🎸

  • @MusseiHadera
    @MusseiHadera ปีที่แล้ว +24

    መድረክ ላይ እንደዚህ አይነት ድምፅ ይገርማል
    በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏

  • @ethiolove7431
    @ethiolove7431 ปีที่แล้ว +6

    ልዩ ነው : ድሮም የሰከነ ነገር ውጤቱ ያምራል
    አዘፋፈንሽ stage presence ልዩ ነው
    በዛ ላይ ሙዚቀኞቹ
    A Team የሚያስገርም ስብስብ እግዚአብሔር ከዚህም ከፍታ ላይ ያስቀምጥሽ!

  • @mahimoon3850
    @mahimoon3850 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው እወድሻለው የሙዚቃ ባለሙያዎችም በጣም ነው ማደንቃችሁ ማከብራችው

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว +10

    አበጋዝን በፍቅር ምወደው
    ሚኪ ጃኖ
    ምርጥ ስብስብ ሚገርም ዘፈን ድርም ቲም❤❤❤❤❤

  • @ayuelmanut2550
    @ayuelmanut2550 ปีที่แล้ว +9

    I am from South Sudan, I don't understand the lyrics fully but the voice and the beauty drew my attention. Keep going Hanna!❤

    • @EmanMehammed
      @EmanMehammed ปีที่แล้ว

      احلنبيك😅

    • @ahmedrabih81988
      @ahmedrabih81988 9 หลายเดือนก่อน

      am from north same like u i like ethiopian music but i don't know the meaning

  • @habte9575
    @habte9575 ปีที่แล้ว +41

    what a galactico Band crew , hanicho what a voice, look how the beautiful violin lady took all the spot light with her stylish performance , thank you all for this masterpiece!!!

    • @ስራ
      @ስራ ปีที่แล้ว

      ሴታ ዳዊት ጽጌያችን

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 ปีที่แล้ว +8

    አበጋዝ❤ሚኪ ጃኖ🥰ታምሩ አማረ😘ሁላቹም💜🙏

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቆንጆ ሀንዬ። ያቺ ትንሽ ልጅ ፊታችን ላይ እንዲህ እድግ አልሽ። በእፕራ ሙዚቃ ተሞርዶ የተሳለው ድምጽ ምን ሊቀረው ይችላል። በጣም ደስ የሚል የተዋጣ ዘፈንና ቅንብር። Good for you!🌹❤️❤️

  • @semharyacob2764
    @semharyacob2764 ปีที่แล้ว +2

    አበጋዝ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝለታለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ በአበጋዝ ውስጥ ሁልጊዜ ኤልያስመልካን አየዋለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ ሃንዬ የኔ የልጅ አዋቂ ከዚህ የበለጠ ትሰሪያለሽ በርቺ

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc ปีที่แล้ว +48

    ለሴቷ መሳሪያ ተጫዋች እጅ እንነሳለን ❤❤❤

  • @dawitstar6325
    @dawitstar6325 ปีที่แล้ว +16

    The band is the collection of champions ,her sound is perfect 👍 also

  • @TheToddethio
    @TheToddethio ปีที่แล้ว +14

    Her performance with this incredible band is exceptional! an absolute masterpiece!

  • @topianaa
    @topianaa ปีที่แล้ว +10

    The Best Band ever with amazing vocals Hana well done 👍

  • @lifescience4365
    @lifescience4365 2 หลายเดือนก่อน +1

    amazing collaboration. her voice is real majic

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 ปีที่แล้ว +10

    እድለኛ ነሽ ከነዚ የመሰለ ባንዶች ጋር በመጫወትሽ እናመሰግናለን ሴፉ

  • @mohamedomer2518
    @mohamedomer2518 ปีที่แล้ว +10

    ooooh ,,,,,ooooh ,,, OMG,,,,, really this a perfect ,,,, what a voice Hanna ,,, what a band crew ,,, really really Ethiopian music reached above the top ,,,, me from Sudan ,,, loving you ETHIOPIAN great people,,, god bless you all

  • @hajiomusaytu
    @hajiomusaytu 11 หลายเดือนก่อน +1

    Hanicho ❤

  • @Seada521
    @Seada521 ปีที่แล้ว +13

    እየሰሙ ማዘን ብቻ ከልብ ገብቶ የሚተማመኑበት ወንድ ወፍ ሃኒ ድንቅ ሥራ ነው 🥰ባንዶቹም ትለያላችሁ 👍🏻

  • @girmagezahegn9715
    @girmagezahegn9715 ปีที่แล้ว +1

    ሳይሰለች የሚደመጥ አሳዛኝ ቆንጆ ዜማ ነው።በርቺ።

  • @abdiman7785
    @abdiman7785 ปีที่แล้ว +14

    ልነስ ለአንድ ፍቅርህ
    እንደ ሰው አልዘምን
    ለኔ ክብር የለም
    ላንተ እንደመታመን ❤❤❤❤

  • @martaregassa2781
    @martaregassa2781 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ስብስብ ነው። ስንት ጊዜ ደግሜ እንዳየሁት😍😍😍

  • @ሀያትሁሲን
    @ሀያትሁሲን ปีที่แล้ว +12

    ጥሩ ስራ ነው በርች ሰይፉሻ ግን አተን በምንነው የምናገኝህ አድራሻህን እደት እናግኝህ

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 ปีที่แล้ว +5

    የሙዚቃ ባለሙያዎቻችን ክብር ይገባችሗል ክበሩልን ሐንዬ ድንቅ ነሽ ሠይፍዬ እንወድሀለን በጣም ኑርልን ሠላም ለሐገራችን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +20

    ዋው በ መጀመሪያ.. በ ስተጀርባ ሁነው በሙዚቃ ኢንስትሩመንት.. ያጀቡዋትን ወንድም @ እህቴን አመስግንለሁ ሁሌም እምለው
    የዘፋኞች ኦክስጅኖች .. የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹ ናችው.. ድምፅ ደሞ መረዋ ነሽ ::🪘🥁🎹🎻🎤🪕👈. 👏👏👏❤️❤️❤️😍😍😍🙌🏻

  • @michaelmessele3269
    @michaelmessele3269 ปีที่แล้ว +2

    @hana girma
    U nailed it.
    No comment
    Respect

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ ปีที่แล้ว +1

    ሕፃን ሃና ግርማን ነበር የማቃት ወይኔ እንደዚህ አድግሽ አየሁሽ ምርጥ ዘፈን ነው በርቺ 👍❤️

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 ปีที่แล้ว +14

    ሀኒ በርቺ ለሁሉም ጊዜ አለው በርቺ አሁን ዘመኑ ጥሩ ነው እራስን በሶሻል ሚዲያ ማውጣት ይቻላል ሶስቱም ነጠላ ዜማሽ ምርጥ ስራ ነው በርቺ ጠንክረሽ ስሪ ገና ወጣት ነሽ ከበቃት ጎን ለጎን እርጋታሽ ጨዋነትሽ ኮልኮሌ ብርቅርቅ ነገር የማታበዥ በራስ መተማመን ያለቅ ቆንጆ ነሽ በዚሁ ቀጥይ ❤ መልካም የስኬት ጊዜ ይሁንልሽ

  • @wendimenehedea6171
    @wendimenehedea6171 ปีที่แล้ว +44

    I am from Japan,I love Ethiopiaan song.ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፈጣሪ።

    • @michaelalemayehu6086
      @michaelalemayehu6086 ปีที่แล้ว +2

      You say ???

    • @umuhumra4244
      @umuhumra4244 ปีที่แล้ว

      Can you take me Japan
      Man ende hagere kurate Ethiopiaye

    • @senafbiko2919
      @senafbiko2919 ปีที่แล้ว +3

      me too i love ethiopians music from germany. ከክፍላገር ነኝ ማኛዬ ጠላዬን እጠጣዉ

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 ปีที่แล้ว +3

      Wondiumenh bilo japan

    • @alexone532
      @alexone532 ปีที่แล้ว +3

      ጃፓን ኤንባሲ ነው ግልፍጥ

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy ปีที่แล้ว +7

    Wow, Hana this is a perfect match to your voice ... beqa tegetmolshal get your own dream team to your next album! Bravooooo - I am saying this having a long reservation for your voice fitting to the ordinary Ethiopian style audience

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +7

    ቆንጆ ስራ ነው ትንሿ ሀና የዛሬዋ ታላቅ የሙዚቃ ስው ❤

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 ปีที่แล้ว +9

    የሙዚቃ ባለሙያ እና ድምፃዊ ሲገናኝ ኦህ ውበት❤❤❤

  • @degifbarego3077
    @degifbarego3077 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ጊዜ ነበራችሁ🌻🌼🇪🇹

  • @wondimuabichu1489
    @wondimuabichu1489 ปีที่แล้ว +2

    Tabarku grupu hulu Nice hana thank you

  • @makili7845
    @makili7845 ปีที่แล้ว +5

    Loved this song! Good job Hannah!!!

  • @eskimam5049
    @eskimam5049 ปีที่แล้ว +1

    Wow what an original and beautiful sound Hanicho👏👏👏👏👏

  • @olivianoah1366
    @olivianoah1366 ปีที่แล้ว +6

    Hi Hanna, you're truly an exceptional singer for your age! Your collaboration with Abagaz is a perfect match. Keep shining, sweetheart - you're the best! 🎶👏❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ በርች ገና ብዙ ስራ እንጠብቃለን ባንዱም ምርጥ ስራ ነውው በርቱ❤❤❤

  • @FilimonAregay-k4r
    @FilimonAregay-k4r ปีที่แล้ว +5

    What amazing voice hanicho dink yehoni tefetro nw yalesh berchi ❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፡፡👈🏾👈🏾

  • @daT9876
    @daT9876 ปีที่แล้ว +10

    ሴቶች ከዚ የተሻለ ዘፈን አታገኙም ፍቅራቹን ለመግለፅ ሀብታም ደሀ ቆንጆ ሳትሉ በፍቅር ኑሩ

  • @አንድኢትዮጵያ
    @አንድኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +27

    ደስ የሚል ዜማ ተመስገን ወደ 90 ወቹ ተመለስን

  • @HenoXTechLab
    @HenoXTechLab ปีที่แล้ว +6

    nice band even if its pre recorded its nice to see these guys on one stage .... oh and nice live edit too🤌🤌🤌🤌

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ባተላይ ❤🎉🎉

  • @estifanostesfay7655
    @estifanostesfay7655 ปีที่แล้ว +6

    እጅግ አድርጌ የወደድኩላት ነገር ራስዋን መስላ መኖርዋን ነው በአሁን ግዜ ከሴት እህቶቻችን ያጣነው ነገር ቢኖር ከእውነተኛ ማንነትህን ተፋትቶ መኖር እና የባእድ ቅንጡ ማንነት መላመድ ሲደጋገም ደግሞ እውነትን ይሸረሽርና በገዛ ራስህ ላይ ሌላ ሰው ተሸክመህ እንደመሄድ ነው።

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 ปีที่แล้ว

      በወንድ እህቶቻችንም የጣነው ነው

  • @Eyecaretube
    @Eyecaretube ปีที่แล้ว +5

    Gr8 song...hats off hanicho

  • @soliyanachina4422
    @soliyanachina4422 ปีที่แล้ว +2

    Hanayeeeeeee ekune zefeneshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesbelay7020
    @yohannesbelay7020 ปีที่แล้ว +2

    ሃኒ በጣም የሚያምር ድምጽ አለሽ ያጀቡሽ ሚዚቀኞቹ አሉ ከሚባሊ ናቸው ክበሩልን

  • @israelkassa9908
    @israelkassa9908 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ድምፅ❤❤❤ ጎበዝ🙏🙏🙏

  • @AlazarAnbesaw
    @AlazarAnbesaw ปีที่แล้ว +2

    The Violin girl added a whole new flavor to the song and to the band that would normally be considered impossible!! 👏👏💪💪👍🏿👍🏿

  • @tatewgirma9365
    @tatewgirma9365 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful song, beautiful voice, beautiful music. Outstanding performance.

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 ปีที่แล้ว +2

    This is an amazing music. Wow Girma Hannah

  • @zelalemzeleke1277
    @zelalemzeleke1277 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሃኒ በርቺ እንወድሻለን።

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 ปีที่แล้ว +4

    ሃኒዬ እድለኛ ነሽ ከነ አበጋዝ ጋር በመስራትሽ❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    የሙዚቋ ባለሞያወች በጣም ደሥ ይላል👏👏👏👏

  • @MekedesDeksissa
    @MekedesDeksissa ปีที่แล้ว +6

    Wow Amazing job 🎉🎉❤❤

  • @lifeambaye4843
    @lifeambaye4843 ปีที่แล้ว +2

    She is very lucky talented woman❤❤❤❤

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 ปีที่แล้ว +1

    What a voice...i realy appreciate Hanna❤

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 ปีที่แล้ว

    Amizing and incredible band collaboration and Hanna Amizing voice and music wwwwwwwthe keep it up 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የማርያምመታሰብያ
    @የማርያምመታሰብያ ปีที่แล้ว +10

    ባንድ ጉበዞች ሀንዬ ምርጥ

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒቾ ትንሿ ምርጥ ስራ ነው የግጥሙ ሀሳብ የዜማው ፍሰት ቅንብሩ የተዋጣለት ነው ካንቺ ድምፅ ጋር ተደምሮ 💯
    ሙዚቃ ተስፋ ያስቆርጣል ተስፋ ቆርጠው ስንቶቹ ቀርተዋል ገፍተው መውጣት አቅቷቸው ትልቅ እድል ነው።
    ባንድ 👌 ሳምሪ ሳያት ብሌን መስላኝ ነበር 🙈🙈

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 ปีที่แล้ว +2

    ስርአትሽ ቃለምልልሱ ላይ በጣም ደስ ይላል ። ውብ ኢትዮጵያዊነትን ይታይብሻል

  • @ፅናት21
    @ፅናት21 ปีที่แล้ว

    በእውነት ስሰማት ምን እንደሚሰማኝ አላወኩም

  • @TechHub0000
    @TechHub0000 ปีที่แล้ว +2

    ere sifu miki janone interview argew please please please please !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @catking4639
    @catking4639 8 หลายเดือนก่อน +1

    She's cute!

  • @zemenutamir5857
    @zemenutamir5857 ปีที่แล้ว +3

    The Violin Lady wow!!

  • @dessiearega6004
    @dessiearega6004 ปีที่แล้ว +2

    Hanicho Wow, amazing performance

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 10 หลายเดือนก่อน +1

    የማልሰለቸዉ ዘፈን፡ ስብስብ
    ባይገርማችሁ በየቀኑ ቢያንስ አንዴ አየኋለዉ።
    በተለይ ይኼው የሰይፉ ላይ የቀረበዉ

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ያበደ የሙዚቃ ባንድ ስብስብ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @abulalame797
    @abulalame797 ปีที่แล้ว +2

    Awesome with the entire band ❤

  • @bruktaytdessalegn4242
    @bruktaytdessalegn4242 ปีที่แล้ว +6

    Andegna eko nesh...gunfan enkuan yzosh still u perform well❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፡፡👈🏾👈🏾👈🏾

  • @mohammedahmed-vk1lj
    @mohammedahmed-vk1lj ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ትላለች ቁጭ ዘፈኑን በቃ ምርጥ ናት

  • @salihaman8015
    @salihaman8015 ปีที่แล้ว +2

    Great keep it

  • @ethiomama4089
    @ethiomama4089 3 หลายเดือนก่อน

    I love your music ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @mahiderbelay1848
    @mahiderbelay1848 ปีที่แล้ว +1

    Bravo Hani❤️
    The Band 😲

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 ปีที่แล้ว +3

    ከባድ ሚዛኖች ምርጥ ስብስብ❤

  • @kalkidanmesfin9703
    @kalkidanmesfin9703 ปีที่แล้ว +1

    Wow am proud jegnochu techelalachu hanicho berchi my hero

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 ปีที่แล้ว +3

    ዋወ የባንዶቹ ሰብሰብ 90ዎቹን አስታወሰኝ😢 ትችላላችሁ ❤ሃኒዬ ለአንቺ ድምጽ ምንም ቃላት የለኝም👏👏👏

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 ปีที่แล้ว +2

    Proud of you Yesefere leje ye werwariwa Hanicho!!! Wish you all the best success in your future life. Rise and Shine!!

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፡፡

  • @seblemeshesh3870
    @seblemeshesh3870 ปีที่แล้ว +1

    Wow beautiful voice I like

  • @mustafemohammed2554
    @mustafemohammed2554 ปีที่แล้ว

    I'm from Somaliland 💚*❤ Hanna is the best Singer in Ethiopia

  • @bayabeh7224
    @bayabeh7224 ปีที่แล้ว +1

    ሀኑ በርቺ ምርጥ ሥራ ነው ❤❤❤

  • @demozeYimer
    @demozeYimer ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በዚሁ ቀጥይበት ጣፋጭ ድምፅ ነው ያለሽ የሚወደድ ነው የኔ ቆንጆ ትንሸ ሃና

  • @HarunhHabeshawi
    @HarunhHabeshawi ปีที่แล้ว +1

    I am from Eritrea 🇪🇷 👌👌👌👌

  • @melakumulugeta4061
    @melakumulugeta4061 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርመው ያው ልጅቷም ጎበዝ ነች ግን የባንዱ አድናቂዎች በዝተዋል እኔን ጨምሮ

  • @abaleadisu8735
    @abaleadisu8735 ปีที่แล้ว

    Thanks know very good wor!!👌👌👌😍

  • @ashenafibedilu5952
    @ashenafibedilu5952 ปีที่แล้ว

    ሰይፎ ምርጥ ስራና ምክር ስላቀረብክ አመሰግናለሁ መቼም ገብቶሀል

  • @FeyizaAbrahim
    @FeyizaAbrahim ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥሚል ዘፈን❤❤❤❤❤❤

  • @amadoamado3348
    @amadoamado3348 ปีที่แล้ว +1

    Awesome

  • @mickymac1207
    @mickymac1207 ปีที่แล้ว +2

    Hugely talented girl, love her!!

  • @JerryNhina-gu4bn
    @JerryNhina-gu4bn ปีที่แล้ว +1

    Wow,is perfect

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 ปีที่แล้ว +2

    Waw. Hanichoo. 😍❤❤❤

  • @letlivewithmercy3132
    @letlivewithmercy3132 ปีที่แล้ว

    you are amazing artist bless you

  • @Coffeeቡና
    @Coffeeቡና ปีที่แล้ว +1

    The violinist is one of my favourites.❤❤❤