የፆም ቂቤ አነጣጠር ከኦሊቭ ኦይል/ቁጥር2/ Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 69

  • @zedkitchen
    @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣችው ወደዚ ቻናል!! ለመጀመራ ጊዜ የመጣችው ስብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ በተስብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው!! 😍🙏🙏🙏🙏

    • @zerfieyalew9638
      @zerfieyalew9638 3 ปีที่แล้ว

      የፈለግነውን Olive oil መጠቀም እንችላለን???

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      @@zerfieyalew9638 በሚገባ 👍👌

    • @millygualu9725
      @millygualu9725 3 ปีที่แล้ว

      ነጭ ቅመም ነጭ አዝሙድ ነው?

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ የፆም ዘይት አነጣጠር ነው እጆችሽ ይባረኩ ዘቢብዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ወይንዬ እጅግ በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ❤😍😘

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow 🤩 በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያነጠርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      Thanks my dear 😘 ❤ 💕

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +2

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ❤👍🙏👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Amen betam amesegenalew 🙏🙏❤

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል በርች

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +2

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ አነጣጠር ነው ያሳየሽን እውነት ጥሩ ነው እንደዚህ ብንጠቀም አሁላይ እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤❤❤

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ ልክ ነው❤😍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 👍❤️

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ዜድየ ወድእኔም ጎራ በይ🥰🙏

  • @maremaru
    @maremaru 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ ዜድዬ ፅድት ያለ ስራ 👌👍😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም በጣም አመስግናለው😘❤😍

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ።ላይከ ሼር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ቡዜዬ በጣም በጣም ነው የማመስግነው የኔ ቆንጆ❤😘

  • @ላምሮትነኝ
    @ላምሮትነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሙያ ነው 🌺💖

  • @eyerusalembriuk1275
    @eyerusalembriuk1275 ปีที่แล้ว

    Thank you so much this what I was looking for!

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 ปีที่แล้ว

    ዘብብዬ እናመሠግናለን ሰለአካፈልሸን እጂሽ ይባረክ ሼር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመስግናለው🙏❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ ቆንጆ አነጣጠር ነው እጅሽ ይባረክ👍🏽👍🏽😍😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏 🙏 thank you so much 💓

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ልዩ አሰራር ነው 👌🏽👍thank you for sharing yena konjo.

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      My pleasure 😊 ☺ 💕

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያነጠርሽው ዜድዬ እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን የኔ ቆንጆ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ ነው 👌👌👍❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว

    ዘቢብዬ ቆንጆ የፆም ቅቤ አነጣጠር ።እጆችሽ ይባረኩ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏❤❤😍

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሞያ ነሽ እህቴ ሁሌ አዲስ ነገር እማራለሁ በርቺልን 💕👍👍👍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      እሺ በጣም ነው የማመስግነው❤😍

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ እጆሰ ይባረክ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመስግናለው🙏😘❤

  • @hlinatube5665
    @hlinatube5665 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      My pleasure 😊 ☺

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Watching!

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    Watching 👀

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Emokerewalehu! I love it. Thank you for sharing!

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching 👀 🙏 ❤

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว

    Watching 😍

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว

    Betam leu yehone aserar new yasayeshen ejesh yebarek zedy 😍😍🙏🙏

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ❤❤

  • @janetdaniel1821
    @janetdaniel1821 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing🙏🏾 where can I get all the spices you used?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      You can find any Ethiopian stories 🤩

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ የኔ ባለሞያ እርገጠኛ ነኝ ከቅቤ እንደሚበልጥ በርቺ 🥰🥰

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ❤❤❤🙏🙏

  • @zahirshah8061
    @zahirshah8061 3 ปีที่แล้ว

    Gerat 🤝🤝🤝🤝🤝💋

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ጨርሼ ካየሁት በሃላ በጥያቄ መጣሁ በዚህ ክትፎ መስራት ይቻላላል ማለት ነው እህቴተባረኪ💕💕👍👍👍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      በሚገባ የፍለግሽውን አይነት ነገር ስርተሽ መመገብ ትችያለሽ በጣም ልዬ የሆነ ጣህም ነው ያለው❤🙏

    • @wadancraft2015
      @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zedkitchen እሺ ዜድ አመሰግናለሁ በጣም ሰወደድኩት ነው እሞክረዋለሁ 👍👍👍👍👍

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    👀🥰

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    👏❤👍👌

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    👁👁🥰

  • @tigselam
    @tigselam 2 ปีที่แล้ว

    Hi sis
    በጣም እወደዋለሁ ስራዎችሽን ግን
    እባካቹህ እህቶች ዘይት እንደዚህ አድርጋቹህ አትጥበሱ ወይም አታሙቁት ይሄንን አሁን ተመልሰን ወጥ ሌላም ነገር ለመስራት እደገና እሳት ይነካዋል እና የትኛውም ዘይት እሳት ሲበዛበት ወደሌላ ነው ሚቀየረው ሰው በበሽታ የሚያልቀው በዚህ ምክንያት ነው። ዘይት ብዙ እሳት ባትጠብሱ መልካም ነው
    እንደኔ ቅመሞቹን ጨምሮ ለተወሰነ ቀናት ማስቀመጥ እና ማጥለል የተሻለ ነው ።
    የእህትነት አስተያየት ነው

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว

    👁👁😍

  • @tsehayretta6449
    @tsehayretta6449 3 ปีที่แล้ว

    1 teyake alegn olive oil esat yeminekaw ena yemaynekaw ale lemisale migeb linabesilbet yeminchi ena esat yemaynekawm ale silesu yemitawkiew neger kale bitnegerin, amesegnalehu

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለው ቪዲሆ ላይ አይተሽ እንደሆን ሁለት አይነት ኦሊቪ ኦይል ነው ያቀርብኩት የቆርቆሮው ምግብ ማብስል መጥበስ እንችላለን የጠርሙሱ ግን ኤክስትራ ቨርጅን ኦሊቫ ኦይል የሚለው ለማብስል አይሆን እሱ ለስላጣ ወይም ማንኛውም አይነት ምብግ ላይ ከላይ በማፍሰስ የምንጠቀመው ነው ልዩነቱ ግልፆ የሆነልሽ ይመስለኛል 😍😘👍

  • @tenayimer5596
    @tenayimer5596 3 ปีที่แล้ว

    ሀሳብ ከተቀበልሽ ? በናትሽ ስራሽ ጥሩ ነበር ግን " ማለት ነው" ስለምታበዥ በጣም ትደብሪያለሽና ብዙዎቻችን ቻናልሽን እንድንቀይር ተገደናልና ( ማለት ነውን አቁሚ !!!) Sorry It's So irritating !!!

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      I do apologise for that 😕 thank you for your advise 🙏 😊

    • @ላምሮትነኝ
      @ላምሮትነኝ 3 ปีที่แล้ว

      አንቺ ደሞ ኮመንትሽ በጣም ነው ሚደብረው እንዳልሽው አብዝታ ከሆነ ማለት ነው አበዛሽ ቀንሺ በቂ ነው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      😍❤

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    Watching