የገበር ምጣድ እና የኩበት ድፎ ዳቦ አደፍፍ 🍮🍮🍞

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 181

  • @usamintube
    @usamintube 3 ปีที่แล้ว

    Hello my friend I came from @MacAngel69 wow amazing video😍 am sending you my full support always💝

  • @emukal
    @emukal 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው እንዴት አባቱ ደስስስ ይላል የአገሬ ትውስታ የኔ ቅን እውነት ባህላችን ባህል መጥፋት የለበትም

  • @marakitube_6404
    @marakitube_6404 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም አድየ አይይይይይ ትዝታየ ቀሰቀሽብኝ የኔ ባለሙያ አገራችንን ስላስታወሽኝ ከልብ እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹

  • @ጥራኝአቀማጥለህ
    @ጥራኝአቀማጥለህ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ዋዉ በጣም ደስይላልጎበዝ🌺🌺👌

  • @boleworda3081
    @boleworda3081 3 ปีที่แล้ว +1

    wawwww ው ቆንጆ ሙያ ነው ድፎ ዳቦ ደስ ይላል henok tube+

  • @7sew287
    @7sew287 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ቆንጆ ሙያ ነው ድፎ ዳቦ ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @mastiTube8080
    @mastiTube8080 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ትዝታ።ትዝታ በጣም ደስ ይላል አቦ ይመችሽ ባለሙያ ነሽ ፍልቅልቅ ❤❤❤😘😘😘🌹👌👌🌹🌹🌹

  • @abebatube7421
    @abebatube7421 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የሚግርም ነው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ባህላቹንን ስላሳየሽን🙏🙏🙏

  • @zdtube8150
    @zdtube8150 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ዋው የገበርዳቦ በጣም ያምራል

  • @አታሩጪኝማዳም
    @አታሩጪኝማዳም 3 ปีที่แล้ว

    አበሰሰአ አሪፍ ዳቦወ ነው በርቺይ ውድ ሰላም ላገራቺን

  • @amentube3690
    @amentube3690 3 ปีที่แล้ว

    Wiyyyyyy yana wud yanafakagnin sira asitawoshign yamiralllllllll ❤️

  • @saradawit
    @saradawit 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ቆንጆ ዋው ደስ ይላል ዳቦ በኩበት በሳት እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ነይ ቡና ጠጭ

  • @seniy4518
    @seniy4518 3 ปีที่แล้ว

    የሀገራችን ድፎ ዳቦ ዎዉ ማሻአላህ

  • @mretdgf9588
    @mretdgf9588 3 ปีที่แล้ว

    የኔ በለሙያነሽ እጅሽ ይበረክ የኔዉድ ልጅ 💖💖💚💚💚💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🍀🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ቃልነኝለሚወድኝልኑር
    @ቃልነኝለሚወድኝልኑር 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ዳቦ በጣም ያምራል እምወድሽሽሽሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @ሀያትያላህባሪያ-ኸ3በ
    @ሀያትያላህባሪያ-ኸ3በ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላ ደስ ሢል ኢትዮ ነሽ ማም ደሥ ሲል ☕️🥀🥀🌺🥀🥀🥀🥀☕️☕️☕️

  • @እሙአነዋር4
    @እሙአነዋር4 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው በላይክ ባለፈውም አይቸልሺ ነበር ግን ኮሜት አልፃፈልኝም ነበር👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @youtubeiman4749
    @youtubeiman4749 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውዴ ጎበዝ ምርጥ ድፎ ደስ ሲል

  • @injibaratube3529
    @injibaratube3529 3 ปีที่แล้ว

    ዳቦ ሲያምር

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዉድ እደት ነሽ እግዚአብሔር ይመሥገን ደና ነኝ ዋዉዉዉዉ ጣም ያምራል የኔ ባለሙያ በርች ብዙ እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሠቦቻችንን ይጠብቅልን አብረን እንደግ ላይክ ሰብ ሸር አትጥፊ 😍😍😍

  • @tewahedohaymanote2819
    @tewahedohaymanote2819 3 ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህታችን አቤት እንደት ደስ ይላል ባህላችን 😍😍😍ሞያ👌👌👌

  • @mammamimikitchen
    @mammamimikitchen 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ትዝታ በትዝታ እደረግሽኝ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 ปีที่แล้ว

    አድዬ ዉዴ የኔ ባለሙያ ናፍቆኝ ነበረ ዉዴ 😍 ከልብ እናመሰግናለን

  • @melkamethiopiatube6655
    @melkamethiopiatube6655 3 ปีที่แล้ว

    ዋው አድዬ እፍ መች ነው እንደዚህ ጋግሬ ሞያዬ የምለካልኝ

  • @tube-pz7zw
    @tube-pz7zw 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት
    ዋው ሙያ ብሎ ዝም ነው

  • @ሣራዮቶብ
    @ሣራዮቶብ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዳቦን አሪፍነወ

  • @hiwitube_2023
    @hiwitube_2023 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው ሀገሬ ናፈቀኝ እኮ።አይ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን ያምጣልን በርች የመተሀራዋ

  • @najat4665
    @najat4665 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለ ሞያ

  • @አልሀምዱሊላህ-ወ7ኀ
    @አልሀምዱሊላህ-ወ7ኀ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዳቦ እየደፋሺ ነው

  • @ሠአድይቱብ-ፐ9ጨ
    @ሠአድይቱብ-ፐ9ጨ 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍ማሻአላህ

  • @ሰሱስደተኛዋ
    @ሰሱስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ትዝታ

  • @mesichannel5041
    @mesichannel5041 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ አደይ በጣም እናመሰግናለን ልክነሽ መቀረትየለበትም እኔ አመት በአል ሲሆን እደዚህ ካልሆነ ደስአይለኝም የኩበቱ ሽታ

  • @abrhi98
    @abrhi98 หลายเดือนก่อน

    Arif nw gobez bahlu metfat yelebtm.

  • @wegditube2704
    @wegditube2704 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሙጌራ ዳቦ

  • @letariktube960
    @letariktube960 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው የኔ ባለሙያ ትዝታየን አመጣሽው እንደት እኮ እንሚጥም ባህላችን ማራኪ ነው

  • @sifangirmaa2052
    @sifangirmaa2052 3 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም ውዴ በርችልኝ ጎበዝ

  • @anshatube
    @anshatube 3 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም ወዋ ያምራል ባለሙያ በርቻይ አሟላቻይ መጣቻለሁ ብቅንነት አንቺም ብቅብይ

  • @susutube8219
    @susutube8219 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት አባቱ ያምራል

  • @peace3726
    @peace3726 3 ปีที่แล้ว

    ዳቦሽ አሪፍ በስሏል በተለይ በኩበት የበሰለ

  • @injibaratube3529
    @injibaratube3529 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @life-tu4vd
    @life-tu4vd 3 ปีที่แล้ว

    143 likes thank you for sharing this vedio keep safe. Always

  • @ሀግእዝHaGeez
    @ሀግእዝHaGeez 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው አዱዬ ምርጥ ነው እውነት ነው ባህላቸን ማጥፋት የለብነም የኔ ባለሙያ

  • @sifangirmaa2052
    @sifangirmaa2052 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ያምራል

  • @ሠውለሠው-ገ8ኰ
    @ሠውለሠው-ገ8ኰ 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ ዋውውውው ትስታ ቀስቃሽ ነው ያሁኑን አያድርገውና እናቶቻችን ሙያ ተማሩ ሲሉን አንወድም ነበር አሁን ሳንወድ በግድ ሀማም እናጥባለን😍😍

  • @እሙቃል-ፈ8ወ
    @እሙቃል-ፈ8ወ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅመም ውይይይ የአገሬ ድፎ ዳቦ ውይ በጣም ናፍቆኝ ነበር እንኳን አሳየሽኝ ክክክክ

  • @UKAYVLOG24
    @UKAYVLOG24 3 ปีที่แล้ว

    Ano niluto m host sending pull support done my honey lu

  • @ሜሮንወልዴዩቱብ
    @ሜሮንወልዴዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉነዉ

  • @ማሜነኝየሀሊታናሽ
    @ማሜነኝየሀሊታናሽ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ጠክሪ እህት ጥሩ ስራን የምሰሪበት ያድርግልሽ ሀገር ቤትን አስታወሽኝ አይይ ያቀን ቢመለስ

  • @tube-yh5kc
    @tube-yh5kc 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል የኔ ባል ሙያ

  • @ሀገሬ-ገ7ነ
    @ሀገሬ-ገ7ነ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋወ ዋወ እንዴት እንዴ ሚያምር እጃቹ ይባረክ የተባረከ ይሁን ብያለሁ አዲስዬ

  • @jemila-lakew
    @jemila-lakew 3 ปีที่แล้ว

    ወዉ፡ማሻአላህ፡አሪፊ፡ነዉ፡እድሜ፡ለናት፡ወዉ

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው እጅሽ ይባረክ ውዴ አማረኝ ሳየው

  • @toyibayasintube294
    @toyibayasintube294 3 ปีที่แล้ว

    ስለም ሰላምነው ዋው

  • @Lulu-oh9mu
    @Lulu-oh9mu 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች

  • @jamberlyfamilyvlog7509
    @jamberlyfamilyvlog7509 3 ปีที่แล้ว

    Watching done sending full support here fr MacAngel69

  • @ሪሀና-ጀ9ፐ
    @ሪሀና-ጀ9ፐ 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ትዝታ የገጠር ልጅ ነኝ ያምራል

  • @achutube1688
    @achutube1688 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ናቹ ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ያምራልን

  • @missellaine1615
    @missellaine1615 3 ปีที่แล้ว

    Watching from kuwait I am new friend

  • @zdyimer7503
    @zdyimer7503 3 ปีที่แล้ว

    በርች ደስ ይላል

  • @ቀኑብሽ-ሐ3ኰ
    @ቀኑብሽ-ሐ3ኰ 3 ปีที่แล้ว

    yena konjo betam des yalalal wowu

  • @ዜድቱይብ
    @ዜድቱይብ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የናፈቀኝ ዳቦ

  • @pogivlog3572
    @pogivlog3572 3 ปีที่แล้ว

    thanks for sharing your doing here

  • @ሚኪ-ኘ6ከ
    @ሚኪ-ኘ6ከ 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት አድ ዋዉዉዉዉ አንደኛ

  • @joreynschannel8675
    @joreynschannel8675 3 ปีที่แล้ว

    Wooow..woow..very nice...

  • @myradiasantavlog2302
    @myradiasantavlog2302 3 ปีที่แล้ว

    Tamsak done

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 3 ปีที่แล้ว

    ትውስታየ ቀሰቀሽው ዋው እናመሠግናለን

  • @ሶፊወሎየዋ.youtube
    @ሶፊወሎየዋ.youtube 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ ነዉ

  • @kusinanijosie8748
    @kusinanijosie8748 3 ปีที่แล้ว

    Watching here sis. Enjoy cooking. Brinirose

  • @ኡምኡመርቻናል
    @ኡምኡመርቻናል 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ወዴ ሀገሪ ቤት ትዝ አስባልሽ በአል አናቅ እንደዉ እኛ ደስ ሰል በሪች

  • @mahifkrtube9102
    @mahifkrtube9102 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬን ሀገሬን ያዴኩበትን
    ባህሌን ባህሌን ያዴኩበትን እኔ ወድዋለሁ ኩራቴ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ እኔኳ ጋግሬ አላቅም በዚህ በትልቅየ እሣት ይበላሻል ነው የምባል ሥዴት መጣሁ በርችልኝ ሀገርን ማሥተዋወቅ የሚዴነቅ ነው

  • @yeshizetewahido3586
    @yeshizetewahido3586 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውውውውው ደስስስ ይላል

  • @bettyktube9586
    @bettyktube9586 3 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም ባለሙያ👏👏👏👏ጎበዝ ቤተሰብ ሆኛለሁ ኣአንቺም ነይ እህቴ💕

  • @alpoytvvlogs
    @alpoytvvlogs 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing idol

  • @fatuma.butajratube6351
    @fatuma.butajratube6351 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላቺ ይሁን ሰላም ሀገራችን ከጨለማ በዋላ በር አን አለ

  • @ፈኖቱሀገሬ
    @ፈኖቱሀገሬ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰብ አድርጌሻለሁ ውዴደስይላል

  • @tube-rh8rq
    @tube-rh8rq 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እህት
    ድጋሜ ስትሰሪ ሰአት ያዥና ስት ሰአት እንደሚወስድ ንገሪን

  • @TUbe-gg3dd
    @TUbe-gg3dd 3 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ የኔ ውድ

  • @በአላህተመካ-ጸ9ሰ
    @በአላህተመካ-ጸ9ሰ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምመሸአላህ የአገራችን ደቀ አረስሽም በረች

  • @haeyet2074
    @haeyet2074 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበርቺ የኔባለሙያ

  • @almabaclea-an8772
    @almabaclea-an8772 3 ปีที่แล้ว

    New friend here watching your vedeo. Enjoy cooking fr my honey lu

  • @dontsnove
    @dontsnove 3 ปีที่แล้ว

    Stay safe idol fulsupport

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እዴት ነሽ አቤት እቤት እቤት ጥሩ እባት

  • @ኬነኝሥደተኛዋ
    @ኬነኝሥደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    መሺአላህ

  • @Abeross4574
    @Abeross4574 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምዉዴ የኔጎበዝ የኔባለሞያ

  • @Rozatub
    @Rozatub 3 ปีที่แล้ว

    Mashalhaa

  • @tueb4792
    @tueb4792 3 ปีที่แล้ว

    ዎውውውው ሣምርፈወይኔ መቸነውአገሬ እምገባው😍😍🌹🌹🌸😘

  • @martatube8194
    @martatube8194 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም።ውድ እህቴ ዋውውውውውውውው አቦ ይመችሽ

  • @sifanulfata9906
    @sifanulfata9906 5 หลายเดือนก่อน

    Wow betam arif new Technology binorem eko yebeal ken mebrat yetefal baytefam power aynorem selezi serashen kemiyanguatet ged yasfelegenal demo bahlachenem ayeresam

  • @brianmarc6626
    @brianmarc6626 3 ปีที่แล้ว

    Looks yummy sis

  • @Nነኘተናፋቂዋ
    @Nነኘተናፋቂዋ 3 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ ጎበዝዝዝዝዝዝ በርቺ መጥፋትማ የለሞ በጭራሽ

  • @Warlatubu
    @Warlatubu 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ. የኔ ባለሞያ

  • @aumhayattube2130
    @aumhayattube2130 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ባለሞያ ደስ ይላል አይ ትዝታ ኡሙ ሀያት ነኝ በቅንነት መልሽልኝ ማማየ

  • @nuriyajemaltubeh9196
    @nuriyajemaltubeh9196 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ ዋውው

  • @እሙአነዋር6
    @እሙአነዋር6 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ

  • @ኡሙከድርእሙከድር
    @ኡሙከድርእሙከድር 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህትባርካላህ።አግሪንአስታውሽኝይኔባለሙያአላህያቁይሽይኔውድውውውውውድድድድድ

  • @የኛቲዩብዚያዳሰአዳ
    @የኛቲዩብዚያዳሰአዳ 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ❤❤😍😍

  • @mammamimikitchen
    @mammamimikitchen 3 ปีที่แล้ว

    ትዝ አለኝ ትዝአለኝ የሚያስብል ነው እርጥ ነው የድሮ ሞይ ባይጠፍ ጥሩ ነው

  • @azeb6136
    @azeb6136 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ

  • @ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i
    @ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ወላሂ አድነቂሽነኝ ጎበዝ ወዮ የናቴ ሙጌራ ናፈቀኝ አስታወሽኝ ወላሂ