ልዩ የፆም ዘይት አነጣጠር (የፆም ቅቤ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 186

  • @weynikitchen
    @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +7

    ስላም ለሁላችሁ ይሁን የምታበረታታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተስብ እንሁን ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን::

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስ ይላል በርቺ እህቴ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Sound5650
    @Sound5650 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በየቤቱ ስንት ባለሞያ አለ! እሰይ እንደዚህ ወጣ ወጣ በሉና ብዙ ሞያ ከናንተ እንማር
    እጅሽ ይባረክ እህቴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      Selam Tube አሜን የኔ ቆንጆ

  • @lemichannel8239
    @lemichannel8239 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ እናመሰግናለን ውድ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      lemi channel ከልብ አመስግናለሁ

  • @tubeyg2127
    @tubeyg2127 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አሪፍ ነው በርችልኝ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      የአርሴማልጅነኝ tube YG ከልብ አመስግናለሁ አርሴማዬ

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆጆ ዘዴ ነዉ እናመሠግናለን ❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Enat - Ethiopian food ከልብ አመስግናለሁ እህቴ

  • @AyniA1
    @AyniA1 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Ayni A ከልብ አመስግናለሁ አይንዬ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን thank you 👍👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Wow Ethio Food ከልብ አመስግናለሁ

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ እህቴ

  • @blenbalager
    @blenbalager 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በወቅቱ ነው ያሳየሽን ባለሙያ እጂሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      ብሌን ባላገሯ Blen balagerua ከልብ አመስግናለሁ ብሌንዬ

  • @makbelm5070
    @makbelm5070 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ አዲስ ስራ ነው ያሳዩሽን እናመሰግናለን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      Hana Tube አመስግናለሁ ሃንዬ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ቆንጆ ነው ያነጠርሽው ወይንዬ ወድጄዋለሁ ተባረኪ ሼር ሼር

  • @e-ftube8052
    @e-ftube8052 4 ปีที่แล้ว +1

    ባለሙያ ጥሩ ነው ቀጥይበት ውዴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      የሰፈር ልጅ Yesefer lij ከልብ አመስግናለሁ

  • @meskeremgebre1850
    @meskeremgebre1850 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባርክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመስግናለሁ እህቴ

  • @መፍትሔውየሌለውየኢትዮጵያ
    @መፍትሔውየሌለውየኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም እሰራር ነው !!!
    በርቺ ......

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      እኔው እራሴ የእድሌ ክፉ ተባባሪ ነኝ ከልብ አመድግናለሁ ወንድሜ

  • @TECHABU
    @TECHABU 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ስራ ነው በርቺ እህታችን

  • @selaminalifestyle4593
    @selaminalifestyle4593 4 ปีที่แล้ว +1

    Berich arif aserare nwe.

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ዋው::

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      AYU Tube ከልብ አመስግናለሁ አዩዬ

  • @azebjemmaneh9617
    @azebjemmaneh9617 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ የኔ ባለሞያ ሞያሽን ስላካፈልሽን አመሰግንሻለሁ በርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Azeb Jemmaneh ከልብ አመስግናለሁ

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጀ አረፍ ነው አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን ልዩ ነው ተባረኪ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      saba ethiopian food ከልብ አመስግናለሁ

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው በርችልኘ እህቴ👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      mesi maed ከልብ አመስግናለሁ እህቴ

  • @fafitube4259
    @fafitube4259 4 ปีที่แล้ว +1

    ያምጋርም ሙያነው በርች

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      ፈፊ ቲዩብ ከልብ አመስግናሁ

  • @meskermshewarega57
    @meskermshewarega57 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Meskerm Shewarega ከልብ አመስግናለሁ መስኪዬ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 ปีที่แล้ว +1

    ለፆም ቆንጆ አማራጭ ነው 👏🏼🙏

  • @eleniwoldemariam164
    @eleniwoldemariam164 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ የፆም ቂቤ በርቺ 👍🏼❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Eleni Woldemariam ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ

  • @መካዩቱብቻናል
    @መካዩቱብቻናል 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ በረችዉደ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      መካ ዩቱብ ቻናል Maka ከልብ አመስግናለሁ እህቴ

  • @selinatube1808
    @selinatube1808 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ሙያ ነው ማማዬ ደስ ሲል ደግሞ
    በርቺልኝ መልካም ስራ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Selina Tube ከልብ አመስግናልሁ

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጥሩ ሞያነው ሼር ያረግሽኝ አመሰግናለሁ ወይኖ!!!!!👌👌👌👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for sharing... I will try it

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Family Bannas Thank you so much my dear 🙏 🙏 🙏

  • @keitygarden
    @keitygarden 4 ปีที่แล้ว +2

    Amazing😍Thanks for sharing such a great recipe❤️👍

  • @Tubecawatatube
    @Tubecawatatube 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ባለሙያ እህቴ በርችልን ሚሴጅ አግኝቸ ነው የመጣሁት አመሰግናለሁ ሁሉንም አሟልቻለሁ በርች

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      ጨዋታ ቱዩብ chewata tube ከልብ አመስግናለሁ

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 4 ปีที่แล้ว +2

    This is super helpful my dear. I’m trying this. Thank you so much for sharing. I joined your family. Berchi ❤️

  • @ቴዶ77
    @ቴዶ77 4 ปีที่แล้ว +1

    መጥቻለሁ ወይኒ በርቺልን ከሁለት ደቂቃ በላይ በማየት ቆንጆ ስራ ነዉ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      teddy magna ከልብ አመስግናለሁ

  • @BrookeFasil
    @BrookeFasil 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif nre emokeralehu, ena beteseb hognalehu 👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Brooke Fasil አመስግናለሁ ብሩክዬ እኔም ሆኛለሁ

  • @1hiwot
    @1hiwot 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks i have to try it

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏r

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much how long you keep it on the stove ?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching my dear l have another new video You can see l keep the stove 10 minutes l left the links ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እዛኛው ቪዲዮ ላይ 3 ቀን አስቀምጬው 10 minutes 🙏🙏🙏💚💛❤️th-cam.com/video/uXL2JpWoGcw/w-d-xo.html

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo nw yeserashw👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      TAEM Kitchen ከልብ አመስግናለሁ

  • @Solzna
    @Solzna 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፊ ነዉ ላይክ አድርጌ ደምሬሻለሁ ❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      Mazi Kitchen መአዚ ኪችን አመስግናለሁ መአዝዬ

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 ปีที่แล้ว +2

    Gobez weyni.... Metechalew serash harif selehone sub aderkush thanks for sharing

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      MAHI Ethiopian thanks 🙏

  • @hare1637
    @hare1637 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Hare Gebresilssie thanks 🙏

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ቤትሽ ያምራል በርች ባለመሙያ መጥቼ ቤተሠብ አረኩሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      frehywot channel አመስግናለሁ ፍርዬ እኔም ቤተሰብሽ ሆኛለሁ

    • @frehiwotchannel4494
      @frehiwotchannel4494 4 ปีที่แล้ว

      @@weynikitchen እሺ አመሠግናለሁ

  • @sadaallitube966
    @sadaallitube966 4 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍👍👍👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Sada& Alli Tube thanks 🙏

  • @zionhabeshatube5732
    @zionhabeshatube5732 4 ปีที่แล้ว +1

    Arif new enamsegnalen wodena bek beye

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመስግናለሁ እኔ ቤተሰብህ ነኝ ደወሏንም አድርጌለሁ

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay 4 ปีที่แล้ว +1

    በርችልኝ እማየ በታማኝነት መጥቻለሁ 💖🙏👐👐

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      የማርያም ቲዩብ yemaryanme tube ከልብ አመስግናለሁ ጎበዝ በርቺ ቪዲዮሽ በጣም አጠረ 2 ደቂቃ ያነስ ነው ሌላ አዲስ 2 ደቂቃ በላይ ስሪ የኔ ቆንጆ ዩቱብ 2 ደቂቃ ያነስውን አይቆጥርልሽም

    • @user-bettybelay
      @user-bettybelay 4 ปีที่แล้ว +1

      እሽ እህቴ እለቃለሁ ረዘም አርጌ አመሠግናለሁ ክብር ይስጥልኝ👐

  • @desango4261
    @desango4261 4 ปีที่แล้ว +1

    How long do you cook it approximately?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      DESA NGO low heat 35 minutes to 45 minutes. Thanks 🙏

    • @desango4261
      @desango4261 4 ปีที่แล้ว +1

      Weyni Kitchen Thank you!

  • @SKYLTube1902
    @SKYLTube1902 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄው ከች ብያለሁኝ፤ቪድዮ አይቸ ተደምሬያለሁ። መልካም የነጠራ ስራ!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      SKY ቋንቋ Tube ከልብ አመስግናለሁ

  • @tubitubi8818
    @tubitubi8818 4 ปีที่แล้ว +1

    እሺ ማር ሁሉንም መስፈርት አሟልቼ ቤተሰው ሆኛለው በቅንነት አንቺም መልሺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      ሶፊ tubi ሶፊ tubi እንም ሶፊዬ ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ

  • @axatube3194
    @axatube3194 4 ปีที่แล้ว +1

    Weyniye Betam new yemameseginew kibe lemayiwed sew tiru amarach asayeshign 🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @meku90829
    @meku90829 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen ehte tiru timirt new

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Elsa Tube ከልብ አመስግናለሁ

  • @samira7639
    @samira7639 4 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ የኔ እህት የምወድሸ የማከብርሽ እጅሽ የባረክ የኔ አለም ኑሪልኝ ዘላለም💚💛❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ
      የኔ ቆንጆ እኔም ወድሻለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @learnamharicforfree4966
    @learnamharicforfree4966 4 ปีที่แล้ว +1

    enamesgenaln, fridge wust new yemikemetew weys wuchi ena mn yakil gizay saybelash yekoyal?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      Learn Amharic for free thanks 🙏

    • @learnamharicforfree4966
      @learnamharicforfree4966 4 ปีที่แล้ว

      @@weynikitchen tiyakeyn gn almeleshilegnm konjo

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Learn Amharic for free አመስግናለሁ እኔ የማስቀምጠው ፍሪጅ ነው ግን ውጭም ቢቀመጥ ዘይት ስለ ሆነ ምንም አይሆንም ግን የምናስቀምጥበት እቃ በደንብ መድረቅ አለበት ምንም ውሀ መንካት የለበትም እኔ ለብዙ ግዜ ነው የማቆየው ከ 7 ወር በላ ይ ሲያልቅ ነው የማነጥረው

  • @ethiopianmommahelet1094
    @ethiopianmommahelet1094 4 ปีที่แล้ว +5

    Wow I never knew I could do this , thank you for sharing beautiful ድመርኩሽ ብቅ በይ

  • @enawgatube
    @enawgatube 4 ปีที่แล้ว +1

    Wwe betam gubez temchtgnale berche

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ
      የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እህቴ ባለሙያ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ። እጅሽ ይባረክ። ይሄው ቤተሰብ ሆነናል♥️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Babi Asmare አሜን እህቴ አመስግናለሁ

  • @munatube2662
    @munatube2662 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam teru nwe berchi ehet beteseb hugnalwe

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Muna Tube ከልብ አመስግናለሁ

  • @sitinamohammed8032
    @sitinamohammed8032 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ በጣሥ አሪፍ ነው ይህው መጣሁኝ ቤተሰብ አስኩሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      sitina Mohammed ከልብ አመስግናለሁ

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር እጅሽን ይባርከው ጥያቄ አለኝ ኦሊቭ እሳት አይችልም ይባላል እና እንዴት አየሽው ጥቅሙን እሳቱ አይወስደውም ወይ? መልስሽን እጠብቃለሁ ተባረኪ::

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ እንዳየሽው light olive oil for cooking. የሚለውን ነው የምጠቀመው በጣም ብዙ አመት ነው ሆኖኛል እንደዚህ እያነጠርኩኝ ስጠቀም ቅቤ ቀንሻለሁ በተለይ ለጨጨብሳ ፍስክም ቢሆን በሱ ነው የምጠቀመው ምን አድርጊ መስለሽ ቅመሙንና ዘይቱን ለውስሽ አንድ ቀን ሞቅ አድርጊውና በሚቀጥለው ቀን አንጥሪው እሳት ሳታበዝ ሌላ ጥያቄ ካለ ፃፉልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @Sebleabesha
      @Sebleabesha 4 ปีที่แล้ว +1

      @@weynikitchen እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኪ እህቴ በርቺ ስራሽ ሁሉ ቆንጆ ነው ሌላ ጥያቄ ያለኝ የአልመንድ ዳቦ አስተጋገር ብታሳይኝ ደስ ይለኛል🙏🏽🙏🏽❤️😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      @@Sebleabesha th-cam.com/video/59pDaHWYk9Q/w-d-xo.html ባለፈው የጋገርኩት ዳቦ ነው እይውና ኮሜንትሽን እጠብቃለሁ

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad 4 ปีที่แล้ว +1

    በቅንነት ተከስተናል የኔ ባለሞያ በርችልን እህታችን፡መልካምነት ለራስ ነው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Haile besu fkad ከልብ አመስግናለሁ ወንድሜ እኔ ቤተሰብህ ሆኛለሁ

  • @ethiotube2267
    @ethiotube2267 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሰብ ሁኛለሁ ቪደዎ አይቸ ሰብናላይክ አድርጌለሁ

  • @freedomethio1
    @freedomethio1 4 ปีที่แล้ว +1

    Salam d.m barchi sistu

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      freedom ethio1 እኔም ቤተሰብ ሆኛሉሁ አመስግናለሁ

  • @Abi.D16
    @Abi.D16 4 ปีที่แล้ว +1

    Gobez betseb hugnlehu berchilegn

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      Abi Michi thanks 🙏 lets help each other thanks

  • @elizashow3014
    @elizashow3014 4 ปีที่แล้ว +1

    እሺ ማሬ እንዳልሽኝ ቤተሰብ ሆኛለው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Eliza Show አመስግናለሁ እኔም አድርጌሻለሁ

  • @mohamedkurd2537
    @mohamedkurd2537 4 ปีที่แล้ว +1

    Sorry gin waxi arifnw??

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመስግናለሁ አልገባኝም 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @fafitube4259
    @fafitube4259 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉንም አሟልቼ ደመርኩሽ ውዴ አንችም በታመኝነት ወደ እኔም ጓሯ በይ ውዴ በታረፈ በርች

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      እሺ እመስግናለሁ

  • @liyaabebe1470
    @liyaabebe1470 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ወይኒዬ ቤተሰብ ሆኛለሁ በደስታ! እስኪ ወደ እኔም ኑ እና ግጥሞቼን ቢያንስ 2 ደይቃ እዩልኝ ና አርሙኝ ጥሩ ከሆነ ደግሞ አበረታቱኝ.
    ወዳጅ ለሚሆነኝ ጉርብትናዬ የላቀ ነው!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Liya Abebe ጎበዝ ሊያዬ ሁሉንም አድምጬ ጨርሼላሁ በርቺ

  • @eskedareskedar2748
    @eskedareskedar2748 4 ปีที่แล้ว +1

    Selam lazeh bate endemamer bakenenate

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Eskedar Eskedar ከልብ አመስግናለሁ እኔም ቤተሰብሽ ሆኛለሁ እስከዳርዬ

  • @hare1637
    @hare1637 4 ปีที่แล้ว +1

    Gomez sis

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Hare Gebresilssie ከልብ አመስግናለሁ ሃሪዬ

  • @ehitegebre1955
    @ehitegebre1955 4 ปีที่แล้ว +1

    ኦሊቭ እሳት ሲነካው ጥሩ አይደልም ይባላል : እውነት ነው?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ Olive oil for cooking የሚለውን ነው የምጠቀው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @theholygang1
    @theholygang1 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለው በታማኝነት ከ 2 ደቂቃ በላይ ቪዲዮ በማየት እንዛመድ አመሰናለው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      ET Techs እሺ አመስግናለሁ

  • @masy4136
    @masy4136 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግኔለን በርች ማማየ ሰላም ሰላም በላይክ ሰብ አድርጌ ቤተሰብ ሁኛለሁ አችም ነይ እዳትቀሪ ላይክ አይርሱ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      gony tub እኔም ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አመስግናለሁ

  • @afrolink1
    @afrolink1 4 ปีที่แล้ว +1

    TRU ASERAR NEW BERCHILGN MELSHALEHU ANCHIM ESH

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      የሐበሻ ልጅ CHA ETHIO ከልብ አመስግናለሁ

  • @sofiabeautytube4129
    @sofiabeautytube4129 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene bale moya bxm yetmarkut be fexari eskezare yet neberku 1k subscribe mesxet bichal ene nberku ymsexish berchi mare

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      sofia beauty tube ከልብ አመስግናለሁ ሶፍዬ አንቺም በርቺልኝ

  • @mnalmidia
    @mnalmidia 4 ปีที่แล้ว +1

    #MekoyaShow ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ❗️
    እንኩዋን አደርሳቹህ።።።።.ፍልሰታ መጣች….
    ሕጻኑም ወጣቱም ወንዱም ሴቱም ዕድሜው የገፋውም ሁሉም በፍቅር የሚጾሟት፡፡ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ረድዔትና በረከት ያለ ልክ የሚታፈስባት፡፡ ፍቅረ እግዚአብሔር በሰው ልቡና የሚሰለጥንባት ፈሪሃ እግዚአብሔር የሚያይልባት፡፡ የንሰሐና የምህረት ጾም ጾመ ፍልሰታ መጣች፡፡ በዓለም ያሉ ወደ ቤተ ክርስቲያን በቤተ ክርስቲያን ያሉ ወደ ገዳማት የሚገሰግሱባት፡፡ ጾመ ፍልሰታ መጣች ……… እንኳን አደረሳችሁ
    መልካም ፆም ይሁንላችሁ🙏 ይሁንልን ፈጣሪ አገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን ሰይጣን ምቀኛን ያርቅልን🙏❤---አሜን አሜን ለሁላቹህ በያላችህበት ሰላም ፍቅር ያብዛላቹህ🙏 በርቱ እናመሰግናለን በቅንነት ወደ እኛም ጎራ ይበሉ ቤተሰብ የሆናቹህ ቪዲዮ በማየት አዲስ የሆናቹህ ሰብስክራይብ በማርግ የምንችለውን እንርዳዳ ቅንነት ለእራስ ነው😍thanks for sharing my dear👍❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Mekoya Show መቆያ ሾው ከልብ አመስግናለሁ

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo1608 4 ปีที่แล้ว +1

    Endanc yetmceg you tuber yelm atakabejm melkam sew

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ
      የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mulutube278
    @mulutube278 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠብ ላይክ ዉደ ደምሪኝ

  • @pate840
    @pate840 4 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ስህተት ዘይት አይሞቅም አይፈላም ሲዘጋጅ እንኳን እንዳይግል በጥንቃቄ ነው። ቅቤ ቅቤ እንዲል ሳይጥዱ ቅመሙን ቀላቅሎ ለተወሰነ ቀን ትቶ ማጥለል እንጂ በትንሹም ቢሆን አይነጥርም ።ወጥ ላይም ዘይት ቅቤ ከማፍላት ተቆጠቡ ዋናው ጤናናናና

    • @betelehembenti7937
      @betelehembenti7937 4 ปีที่แล้ว

      ታዲያ ሽንኩርት በምን እንጠብሳለን እህቴ

    • @pate840
      @pate840 4 ปีที่แล้ว

      @@betelehembenti7937 በራሱ ውሀ ዘይት በጋለ ቁጥር ትልቅ በሽታ ነው።ደግሞ እንድ ጊዜ ከጋለ ለሌላ ግዜና እንደገና ማብሰል ስህተት ነው።ከአገር ውጭ ከሆነ የምትኖሪው አንብቢው ጠሙሱ ላይ የተፃፈው በቀዝቃዛ የተዘጋጀ ይላል።እዛ ስለምሰራ ወጣችንን ሳየው ያስፈራል።ገብተሽ አንብቢ ጠአሙን በቀዝቃዛው ማምጣት ይችላል ግን ጊዜ ይፈልጋል።😘

    • @betelehembenti7937
      @betelehembenti7937 4 ปีที่แล้ว

      @@pate840 በጣም ነው የማመሰግነው እህቴ እሺ አነበዋለው

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 ปีที่แล้ว +2

    Endewum edemi Le Corona kibe alekobgn Gera tegabche neber gelagelshgn.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      MAHI Ethiopian thanks 🙏

  • @ghiontube1866
    @ghiontube1866 4 ปีที่แล้ว +1

    ቪዲዮውን አይቼ ሰብስክራይብ አድርጌ ደውሏን ተጭኜ ቤተሰብ ሆኛለሁ በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርገው ደውሏን ተጭነው ቤተሰብ አርጉኝ አብረን በፍቅር እጅ ለ እጅ ተያይዘን እንደግ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Ghion Tube አመስግናለሁ እኔም አድርጌለሁ

  • @Habeshainfohouse
    @Habeshainfohouse 4 ปีที่แล้ว +1

    በቅንነት 616ኛ በላይክ ቤተሰብ ሆኛለሁ የኔንም ሰብስክራይብ፣ ኮመንት እና ላይክ አድርጊ
    ማንም ወደ እኛ ቤት ቢመጣ ምላሻችን ፈጣን ነው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Kedir Mobile Repair ከድር ሞባይል ጥገና እሺ አመስግናለሁ

  • @ለይላወለዬዋ
    @ለይላወለዬዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንደማመር?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      ለይሊቾ Tube ከልብ አመስግናለሁ እኔም ቤተስብ ሆኛለሁ

  • @yewubenshYoutube
    @yewubenshYoutube 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሠብ እንሁን እዚቤት ፈጣን መልሥ ፈልጋለሁ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Yewbnesh you tube አመስግናለሁ እኔም ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @SKYLTube1902
    @SKYLTube1902 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወድ እህትና ወንድሞች ኑ እንዛመድ፤ ደምሩኝ፤ኮሜንት አስቀምጡልኝወዳው እመልሳለሁ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      SKY ቋንቋ Tube አመስግናለሁ እኔም ሁሉንም አሟልቼ ቤተስብ ሆኛለሁ

  • @TSEGAART
    @TSEGAART 4 ปีที่แล้ว +1

    627 negn
    Videown bemayet like subscribe adrge yedewel mlktuan techgne beteseb adrgeshalew gora bey

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      TSEGA ART እኔም ቤተስብ ሆኛለሁ አመስግናለሁ

  • @rutube4809
    @rutube4809 4 ปีที่แล้ว +1

    beteseb hunenel betamagninet subscribe laderegegn enem subscribe adergewalew

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      Ru Tube እሺ አመስግናለሁ

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay 4 ปีที่แล้ว +1

    በቅንነት ቤተሠብ አርጉኝ እኔም ቤተሠብ አረጋችሁ አለሁ 💖💖

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 4 ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/ZhM3Ukn990g/w-d-xo.html እኔም ጋር ጎራበይ አዲስራ ነው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 ปีที่แล้ว

      TGhana G ስላም ቲጂዬ እኔ ቤተስብሽ ነኝ አመድግናለሁ

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing