ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይተው ስራዬከወደዱት በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ለጊዜዎ ምስጋናዬ ከልብ ነው🙏❤️💕🌼🌻🌼🌻🌼🌻❤️💕❤️
እውነትም ቅቤ ለምኔ ሞክሬው ነበር ጣዕሙ ከቅቤ ምንም ልዩነት የለውም የወይራ ዘይቱም ለጤናችንም በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን እማ ላንቺ የጠቀመሽን ለኛም ስላጋራሽን
በጣም ጥሩ ነገር አሳየሽን! እናመሠግናለን !!!
ውዴ ሰላምሸ ይብዛ ቆንጆ ነው በርችልኝ ጥሩ ነው
ይህ ለጤና ጥሩ ነው፡ ቅቤን ደህና ሰንብት፡ ገላገልሽን፡ በጣም እናመሰግናለን
ዋው አሪፍ ነው
በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ተባረኪ
Betam balemuya nesh ejochsh yibareku
ምሳየ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እኛ ቤትም ብዙ የቅቤ ተጠቃሚ አይደለንምና ቅቤ ለምኔ ን ወድጀዋለሁ በተረፈ በርቺ በጣምነው የማደንቅሺ ጥሩ ጅምር ነው ።
አመሰግናለሁ አልሚዬየኔ ውድ❤️
እጅሽ ይባረክ
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ባለሙያ👍👏👏👏
Wow interesting. I will try this. Thank you!!!
wow very nice sister Thanks
Betam konjo new eht. Videyon lay le seteshign mkir ejig betam amesegnalew tru sew nesh. Berchi ehtee
Betseb aderegeshalewu betam arfi new berchi anchim beki beyi 👍
የኔ እናት እጅሽ ይባረክ 🙏
አመሰግናለሁ የኔ እህት
በጣም እናመሰግናለ: እውነትም ቅቤ ለምኔ
በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
እናመሰግናለን የኔ እህት
ጎበዝ በርቺ ❤️
መልካም ሰው ነሽ እናመሰግናለን
እኔም በጣም አመሰግናለሁ አፀድዬ🙏❤️
ዋውውው
በርች ምሳዬ ቆንጆ ነው።
እሽ መዓዝዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ❤️
Ehetay Betam Gobez Neshe, Egziabehare Amelak Zemeneshen Yebarekew Amen 🌺🌹❤🌺🍀🌼🌹❤🌺🍀🌼🌹❤🌼🍀🌺🌼🌹❤🌼🍀🌺❤🌹🌼🍀🌼🌹🌺🍀🌼🌹🌺🌼May God Bless you and your family 🙏
አመሰግናለሁ ቆንጆ ❤️😍😍😍
ምሳዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ የአዋዜ አሰራር ከበርበሬ ቅንጠሳ የሰራሽው ቪዲዬ ነበረ ግን ጠፋብኝ ከቻልሽ ግብአቶችን ፃፊሊኝ
በርችልኝ የኔ ማር እህት እናመሰግናለን ቀጥይበት ነይ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
በጣም እናመሰግናለሁ እህቴ ጎራ በይ👍😘
Thanks 🙏 misaye ejish yibarek 👍👍
በጣም አመሰግናለሁ ቲጅዬ🙏❤️
Wech New yemkemtew weys frege west . E/r ystesh Betam gobez nesh ❤️😍
ውጭ ነው እሚቀመጠው አሜን የኔ እህት
balemuya metchalhu
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👌👌👌👌❤❤
yanch temret letube harf new brechlg mamay demreg
Selam wedjewalehuMnalbat absh bichemerbets
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እሽ ለወደፊቱ እጨምራለሁ🙏❤️
ሰላም በጣም አሪፍ ነው። ቤተሰብ ሆኛለሁ ኑኑኑ እናንተም ጎራ በሉ። በቅንነት
የኔ ቆንጆ ያምራል የዘይቱን ስም ንገሪን ወይንም አሳይን የእኔ እናት ቸባረኪልን
እህታችን በጣም አናመሰግናለን :: ለአጥሚት መጠቀም እንችላለን?
የሰፍ ዘይት ይሆናል ?
Wide hulumi amliche damrkushi anichimi damirgni ba kininati betemi gora bayi
Ara wide anichimi damirgni ba kininati betemi gora bayi
Hulunem amuwaleche beteseb hugnalew wed enem beke beye aberen enedg
እናመሰግናለን በርቺ ወደ እኔም ጎራ በይ በተመሳሳይ
በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው ሁሉም አሟልቼ ቤተሰብ ሁኛለው ሌሎችም ኑ መልሴ ፈጣን ነው' (ቅንነት ለራስ ነው!)
ሰላም ለዚህ ቤት ይሄው በቅንነት ቤተሰብ ሆኛለሁ መልስ እፈልጋለሁ መልካምነት ለራስ ነዉ ኮሜንቶችም ኑ በቅንነት እንዛመድ
የት ነው እሚቀመጠው ? ፍሮዝን ውስጥ ይቀመጣል ?
Looks good. Thank you. ጥያቄ አለኝ- 1. ምን ያክል ቅመም ለራስሽ የሰራሽው ላይ ተጠቀምሽ? እሱ በጣም አስፈላጊ information ነው2. የተነጠረው ዘይት ውጪ ወይንስ ፍሪጅ ውስጥ ነው የሚቀመጠው?
ያው በቅንነት ቤተሰብ ሆኛለው ካንቺም መልስ እጠብቃለው
ደምሪኝ
.
በጣም ቆንጆ ነገር አሳይተሽናልአመሰግናለሁ የኔ ጎበዝ እህት!!!
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ጥሩነሽ
አይተው ስራዬከወደዱት በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ለጊዜዎ ምስጋናዬ ከልብ ነው🙏❤️💕🌼🌻🌼🌻🌼🌻❤️💕❤️
እውነትም ቅቤ ለምኔ ሞክሬው ነበር ጣዕሙ ከቅቤ ምንም ልዩነት የለውም የወይራ ዘይቱም ለጤናችንም በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን እማ ላንቺ የጠቀመሽን ለኛም ስላጋራሽን
በጣም ጥሩ ነገር አሳየሽን! እናመሠግናለን !!!
ውዴ ሰላምሸ ይብዛ ቆንጆ ነው በርችልኝ ጥሩ ነው
ይህ ለጤና ጥሩ ነው፡ ቅቤን ደህና ሰንብት፡ ገላገልሽን፡ በጣም እናመሰግናለን
ዋው አሪፍ ነው
በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ተባረኪ
Betam balemuya nesh ejochsh yibareku
ምሳየ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እኛ ቤትም ብዙ የቅቤ ተጠቃሚ አይደለንምና ቅቤ ለምኔ ን ወድጀዋለሁ
በተረፈ በርቺ በጣምነው የማደንቅሺ ጥሩ ጅምር ነው ።
አመሰግናለሁ አልሚዬየኔ ውድ❤️
እጅሽ ይባረክ
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ባለሙያ👍👏👏👏
Wow interesting. I will try this. Thank you!!!
wow very nice sister
Thanks
Betam konjo new eht. Videyon lay le seteshign mkir ejig betam amesegnalew tru sew nesh. Berchi ehtee
Betseb aderegeshalewu betam arfi new berchi anchim beki beyi 👍
የኔ እናት እጅሽ ይባረክ 🙏
አመሰግናለሁ የኔ እህት
በጣም እናመሰግናለ: እውነትም ቅቤ ለምኔ
በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
እናመሰግናለን የኔ እህት
ጎበዝ በርቺ ❤️
መልካም ሰው ነሽ እናመሰግናለን
እኔም በጣም አመሰግናለሁ አፀድዬ🙏❤️
ዋውውው
በርች ምሳዬ ቆንጆ ነው።
እሽ መዓዝዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ❤️
Ehetay Betam Gobez Neshe, Egziabehare Amelak Zemeneshen Yebarekew Amen 🌺🌹❤🌺🍀🌼🌹❤🌺🍀🌼🌹❤🌼🍀🌺🌼🌹❤🌼🍀🌺❤🌹🌼🍀🌼🌹🌺🍀🌼🌹🌺🌼
May God Bless you and your family 🙏
አመሰግናለሁ ቆንጆ ❤️😍😍😍
ምሳዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ የአዋዜ አሰራር ከበርበሬ ቅንጠሳ የሰራሽው ቪዲዬ ነበረ ግን ጠፋብኝ ከቻልሽ ግብአቶችን ፃፊሊኝ
በርችልኝ የኔ ማር እህት እናመሰግናለን ቀጥይበት ነይ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
በጣም እናመሰግናለሁ እህቴ ጎራ በይ👍😘
Thanks 🙏 misaye ejish yibarek 👍👍
በጣም አመሰግናለሁ ቲጅዬ🙏❤️
Wech New yemkemtew weys frege west . E/r ystesh Betam gobez nesh ❤️😍
ውጭ ነው እሚቀመጠው አሜን የኔ እህት
balemuya metchalhu
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👌👌👌👌❤❤
yanch temret letube harf new brechlg mamay demreg
Selam wedjewalehu
Mnalbat absh bichemerbets
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እሽ ለወደፊቱ እጨምራለሁ🙏❤️
ሰላም በጣም አሪፍ ነው። ቤተሰብ ሆኛለሁ ኑኑኑ እናንተም ጎራ በሉ። በቅንነት
የኔ ቆንጆ ያምራል የዘይቱን ስም ንገሪን ወይንም አሳይን የእኔ እናት ቸባረኪልን
እህታችን በጣም አናመሰግናለን :: ለአጥሚት መጠቀም እንችላለን?
የሰፍ ዘይት ይሆናል ?
Wide hulumi amliche damrkushi anichimi damirgni ba kininati betemi gora bayi
Ara wide anichimi damirgni ba kininati betemi gora bayi
Hulunem amuwaleche beteseb hugnalew wed enem beke beye aberen enedg
እናመሰግናለን በርቺ ወደ እኔም ጎራ በይ በተመሳሳይ
በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው ሁሉም አሟልቼ ቤተሰብ ሁኛለው ሌሎችም ኑ መልሴ ፈጣን ነው' (ቅንነት ለራስ ነው!)
ሰላም ለዚህ ቤት ይሄው በቅንነት ቤተሰብ ሆኛለሁ መልስ እፈልጋለሁ መልካምነት ለራስ ነዉ ኮሜንቶችም ኑ በቅንነት እንዛመድ
የት ነው እሚቀመጠው ? ፍሮዝን ውስጥ ይቀመጣል ?
Looks good. Thank you. ጥያቄ አለኝ-
1. ምን ያክል ቅመም ለራስሽ የሰራሽው ላይ ተጠቀምሽ? እሱ በጣም አስፈላጊ information ነው
2. የተነጠረው ዘይት ውጪ ወይንስ ፍሪጅ ውስጥ ነው የሚቀመጠው?
ያው በቅንነት ቤተሰብ ሆኛለው ካንቺም መልስ እጠብቃለው
ደምሪኝ
.
በጣም ቆንጆ ነገር አሳይተሽናል
አመሰግናለሁ የኔ ጎበዝ እህት!!!
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ጥሩነሽ