በ 5 ደቂቃ ብቻ የአረብኛ ፊደላት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @adeyiegetahun632
    @adeyiegetahun632 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ummmaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jennas14
    @jennas14 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ❤ አላህ ይጠብቅ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናማሰግናለን ወንድማችን🙏ማንበብና መፃፍም አስተምረን🙏

  • @Zebiba-j6n
    @Zebiba-j6n 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤🎉🎉❤❤❤

  • @maekel6789
    @maekel6789 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን መምህር

  • @Dilbedil-l7g
    @Dilbedil-l7g 8 หลายเดือนก่อน +2

    ነቢል ቃላት ለመመስረት እንዴት ነው ምንጠቀመው ለምሳሌ ስማችንን ለመፃፍ ገጣጥመን ነው ምንፅፈው?በተለይ ቃላቶችን ለመፃፍ

  • @selamemknne
    @selamemknne 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ 0:31

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا 8 หลายเดือนก่อน +2

    🇪🇹🇸🇦🇪🇹✍📚🎓🌙🌙🌙وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته اخمد يااخي 🎉ماشاءالله تبارك الله جز ك الله 🎉خير الجزاء 🎉📚🎓🌙أللهم بلغنا رمضان 🎉📚✍🎉أللهم تحب العفو فاعف عنا أللهم تحب العفو فاعف عنا أللهم تحب العفو فاعف عنا أللهم تحب العفو فاعف عنا أللهم تحب العفو فاعف عنا 🎉لا إله إلا أنت حلقتني وأنا ابدك وأنا على عهدك ووعدك استطعت اغون بك من شرما صنعت ابوء لك بنعمتك علي وابوء بزنبي فأغفر لي فءنه يغفر الز نوب إلا أنت 📚🌙🌙🌙🌙🎓لا إله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير 🎉سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم 🎉سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده 🎉📚استغفر الله العظيم استغفر الله العظيم استغفر الله العظيم استغفر الله العظيم واتوب إليه 🎉🎉🎉لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين 🎉🎓📚

  • @Genatwollo
    @Genatwollo 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነቢል አስመሳይ ና ማስመሰ ኒኰና መወደድ በሚሉት ስራልን ❤❤❤❤

  • @BilalHabeshi13
    @BilalHabeshi13 8 หลายเดือนก่อน

    ነቢል ምርጥሰው ❤
    አንድቀን በአረብኛ ያለደማ ያለከስራ...
    እንዴት እንሚፃፍ እና እንደሚንብ ብሰራ ጥሩ ነበር

  • @hawamustafa9310
    @hawamustafa9310 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ቲቸር
    እኔ ፊደላቶቹንም አረበኛ ማንበብም በተለይ የቁረኣኑን በደንብ ማንበብ እችላለሁ ግን አረበኛ ቋንቋ መናገር ኣልችልም የሚሉኝን ቲኒሽ እሰማለሁ ለምድነዉ ያልቻልኩት 😢

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 8 หลายเดือนก่อน

    ሠላም መምህራች በትምህርትህና በስብዕናህ በጣም ተመስጨ ነው እምከታተልህ ካአንተ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ፣ በቃ መምህር ነህ ብቃታለህ !እግዚአብሔር ይባርክህ ።
    ሌላው በዓረበኛ ከሃያ ስምንቱ ፊደል "ፐ" ፊደል የለም አረቦች አረብኛ ተናጋሪወች ፐ እሚለውን ፊደል ፕሮናውንስ ማድረግ ትንሽ ያደግታቸዋል በ "ፐ" ፋንታ "በ " ነው እሚሉት

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን ደህና መጣህ ከይቅርታጋር. አረበኛ ሀሁ ፊደላትን በአማረኛ እያደረግህ ሰርተህ አንድ ቪዲዮ ላክልን. በማርያም በጣምነውየተቸገርኩ ወይአላነብ ወይአልጽፍ ወይአልሰማ እፍፍፍፍ

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  8 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/gA9wZnNAM-U/w-d-xo.html

  • @madina3828
    @madina3828 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኽላሁም ኽይር ያአኺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dilbedil-l7g
    @Dilbedil-l7g 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @NiceNice-xq3bd
    @NiceNice-xq3bd 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቁርአን ለማበብ በጣም ይረዳል

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 8 หลายเดือนก่อน

    አህሌን እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @hannah2518
    @hannah2518 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 8 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሰላም መጣህ ❤❤❤❤

  • @sese5093
    @sese5093 8 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን የት ሂዶ ነው ብየ ተጨንቂ ነበር ጠፍትሃል ዌልካም💜🥰

  • @mesy6975
    @mesy6975 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏شكرا

  • @jmaryamqwe7202
    @jmaryamqwe7202 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ena mesaginalenm

  • @EyuelTemesgen-k8z
    @EyuelTemesgen-k8z 8 หลายเดือนก่อน

    Selam endet neh ante melkam sew

  • @MeeMee-g3v
    @MeeMee-g3v 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @AbebechKebedech-tc8wb
    @AbebechKebedech-tc8wb 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሣኡደቋንቋነው

  • @HikinaZeber
    @HikinaZeber 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መምህር ጠፋህ

  • @ABDULKERIMAbdulkerim-zb8nq
    @ABDULKERIMAbdulkerim-zb8nq 5 หลายเดือนก่อน

    Hi