ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ሰላም መጣክ ወንድሜ ለምሰራቸው እና ለምታቀርባቸው ቪዲኦዎች እጅግ በጣም እናመሰግናለን አተን መከታተል ከጀመርኩ አረብኛ መናገርንም መስመትንም በጣም ለውጥ አምጥቻለው አረቦቹ እስኪ ገረሙብኝ ድረስ ለዚህም ላመሰግንህ እወዳለሁ ወንድሜ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል መብርታት ያስፈልጋል ሁሉም በእሱ ሀይል ነው
እናመሰግናለን ❤❤❤❤ በአማርኛ ብትፅፍልን ጥሩ ነው
@@HaregAbboy ከፁህፍ ጋ ነውኮኒው ውድ የሚቀርብልን
ቅናት ምድነው ባረበኛ??????
غيرء@@gtrgtt4097
እውነት አተ መልካም ሰው ነህ አደበትህ ይባረክ
የኢትዮጵያ ምርጥ ሰዉ ነህ🎉
እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር አውቂያለሁ ቋንቋ በጣም አስፈላጊ ነዉ ለሚኖሩበት ሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Shukran
እላህ እውቀቱን ይጨምርልህ ወንድም የምፈልገውን ነገር እንደት እንደምታውቀው ይገርመኛል ግን ግርም የሚለኝ ነገር የኔፅ ትምህርት እንደት ላይክ እንደለለው በለው ቅደደው ፍለጠው ብሎቢሆን የጋጋት ጉድ ነበር
አህለን ነቢል እንደት ነህ በእውነት እኔ ብዙ ለውጥ አጊንቻለሁ ባንተ ትምህርት በርታልን 👍👍
ደስ ይላል በርታ/ ቺ
ማሻአላህ 👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክልብ እናመሰግናለን. ግን እደዉ ባብልኬሽን. ብታዘጋጀዉ
ወንድም جزاك الله خيرا አሏህ ይጠብቅህ
ምርጡ የኢትዮጲያ ልጅ ጀግና በእቀውትህ ሰርተህበታል
You are so clever teacher God bless you
ለ12 አመት ዱባይ እየኖርኩ ነዉ ሽወያ ሽወያ ከማለት ዉጪ ምንም አላቅም ነበር ከቅርብ ግዜ ጀምሮ ቀሎኝ እየተማርኩ ነዉ እንደህፃን ተማሪ በቀላሉ ነዉ የምረዳህ አመሰግናለሁ ጎበዝ መምህር ነህ 10Q
ሽወያ ማለት ግን ምንድነው ውደ
@@SufiaKsa-ds5nv ክክክክ ትንሺ ትንሺ ማለቷ ነዉ
ኪኪኪኪ ዱባይ ና ሳኡዲ ይለያያል ማለት ነው ትንሽ ትንሽ ለማለት ሾዪ ሾዪ ነውኮ የምንለው
@@SufiaKsa-ds5nv ያዉ የአማረኛ አፃፃፏ እንጅ አንድ ነዉ
😂😂😂😂😂
Thank you!!!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ይጨምርልህ ወንድም እናመሰግናለን አልሀምድልህሊላ አንድ አመት ሆነኝ ሳኡድ ከመጣሁ ግን አልሀምዱሊላህ ተቸግሬ አላቅም አረብኛ ቋንቋ ከበፊትም በጣም ማወቅና መልመድ የምፈልገው ቋንቋ ቢኖር አረብኛ
ነዉ
ከልብ እናመሰግናለን ወንደማችን ነገረ ግን የአረበኛን ፁሁፍም ብታስተምርን ጥሩነበር
እናመሠግናለን ወንድማችን
ሹኳረኑ
ማሻ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረበኛ መፃፍ አስተምረን የኛ ጀግና አኮራሀን ፈጣሪ እርዝቅህን ያስፉው
እፉ ደስ እሚል ትምህርት
እኔሥ ገና ወደዩቲዩብ ሥትመጣ ነዉ አቀባበል ያደረኩልህ😂😂😂😂😂አረበኛን መጻፍ አስተምረን
እኔም
በጣም ምርጥ ሠዉ ወላሂ ማሻዓላህ በደንብ የተከታተለ ሠዉ መማር ይችላል
neba melkam sew thanks❤
መሸለ❤❤❤🎉
ወዲሜየ ቀጢለበት
ወላሂ ጥርት ያለ አረ በኛ እናመሰግናለንን❤❤❤
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
እናመሠግናለን
ምርጥ
ምርጥ አስተማሪ በደብ መከታተል የቻለ ሰው አረበኛ እሚያቸግረው አይኖርም
❤
Thank you ❤
You're welcome 😊
شكرن
አላህ፡ይጨምርልህ፡ውድም፡
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ አንተን ልጠይቅህ ተሽፋፍኖ ቢተኙ ገልጦ የሚያይ አም ላክ አለ ለማለት በአረብኞ አስረዳኝ
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
Thank you
😢😢😢😢😢😢👍👍👍
we thank you very much
You're welcome
እንኳን ደህና መጣህ
ማሻአላህ
Wademe Amesgenalho ❤❤❤👍👍👍👍👏👏
ሽኩራን
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል❤
ماشالله🇪🇹🇪🇹🇸🇦🌹❤
አናመሠግናለን
Antema lane nw yimatahawu tabarak
Mashealha
Welcome🎉🎉
Enamsegnaleni
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጻፍም አሥተምረን
ሹክረን
አረበኛ እደት እደምንፅፍ አስተምረን ወድማችን
ዉድ ወድሜ እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ እናመስግናለን
በጣም እናመሰገናለን ጥሩ ትምርት ነዉ
ሽኩራን🎉🎉🎉🎉🎉
💐💐💐💐💐
ኢትዮ ግን በክላሥ ማለት በትምህርት ቤት ትሠጣለህ ታሥተምራለህ እንደ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሠግናለን ካልደረሡብኝ አልደርሥም ማለት ፈልጌ ነበር
@@SamiraSamira-ow8jp እኔም ይችን ነገር ለስት አመት ፈልጌታ አቅታኝ አለች ግን
👍👍👍👍🌻🥰🌺
እንወዳሀለን ነቢልየ❤❤❤
ዐ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባካችሁ 10 አስር ጊዜ ሰብስ ካራይብ ሳታረጉ እዳታልፉ
👏👏🙏🙏🇪🇹💙💙
🎉🎉🎉🎉
ሸኳረነ ሓብብ❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከተቀላቀልን ቆየን 🙏
ነቢሉ እስኪ አንዲ ቀን ስለላይሰስ ስራልን ስለመጃ ፍቃዲ ሀቢቢ
ድድምድነው ባረበኛ ንገሩኝ በአላህ በደን አሞኝ ለሴትዮዬ ምንብዬ ላስረዳት
አነ ወዪድ መሪድ
@@asds1023 ሽኩረንንን🌹🌹✅✅
እኔ ሁሌ እከተተለለዉ ግን አይገባኝም ምን ለደርግ እስክ መለዉን ንገሩኝ
ነባ ሽኩረን
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍
አህለን ወሳህለን ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን ነቢሎ ሁ ሰደም ሚን እሊሳር ሁም ፊ ሀለት ሰድማኒን መልስ እነዚህ ትክክል ወይስ
Sadamtuuni biligultunii
tabaraki
ሁዋ መስዱም ኢሊፊሳር
Algebagn ale bemn menged latnaw
Ene gen betam new yemazenew yezeh chanal alemadgu koy min hunenal legna bezu eyedkmelen subscribe benadrgaw min chgre alew ehetocha betley legna teru memeherachn new sewun kesew yebabalu chaynaloch beftenat new yemadgut melkam sira yemeseran maberetatat alargeg yehonben lemidenew enamesegnalen lemtadrglen asetswato ❤❤❤🎉
✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋👏👏💪💪👏💪💪💪💪💪👟👟የኔ ሰጧታ ዩደርሰ
❤❤❤ጠፍብኝ እሳ ከኔ ነው ወይስ ❤❤
ወይ አዞሮ ሊደፋኝነው አርበኛ 7ውር ሆንኛል ግን እሰማለሆ ማውራት አልችልም
እሽ ወንድሜ
እሱ በሆነው ነገር ደንግጧል ለሚለው(ሁወ መስዱም ሚን እሊሳር )በተናገራችሁትነገር አስደነገጣችሁኛል ለማለት(: ሰደምቱኒ ብሊቅልቱም) እነሱ በድንጋጤውስጥ ናቸው ለሚለው(ሁም ፊሀለት ሰድማ )
Abarerugn malet mni ybalali ba arebgna
ሁውም ፊ። ሓለት ሰድመ
ተልባ በአረብኛ ንገረን
ሁወ መሥዱማ ምንል የሳር
هو مصدم من الي صار
صدام توني بالقلتة
ان هم في حال كم صدمة الحين
Eni 7 wera new new gn mnim alichilim
ሰላም ነወዉ
እኑ ሞኒ አቀለወ ልነ ነወ የምተዉረወ
እንኳን ሰላም መጣክ ወንድሜ ለምሰራቸው እና ለምታቀርባቸው ቪዲኦዎች እጅግ በጣም እናመሰግናለን አተን መከታተል ከጀመርኩ አረብኛ መናገርንም መስመትንም በጣም ለውጥ አምጥቻለው አረቦቹ እስኪ ገረሙብኝ ድረስ ለዚህም ላመሰግንህ እወዳለሁ ወንድሜ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል መብርታት ያስፈልጋል ሁሉም በእሱ ሀይል ነው
እናመሰግናለን ❤❤❤❤ በአማርኛ ብትፅፍልን ጥሩ ነው
@@HaregAbboy ከፁህፍ ጋ ነውኮኒው ውድ የሚቀርብልን
ቅናት ምድነው ባረበኛ??????
غيرء@@gtrgtt4097
እውነት አተ መልካም ሰው ነህ አደበትህ ይባረክ
የኢትዮጵያ ምርጥ ሰዉ ነህ🎉
እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር አውቂያለሁ ቋንቋ በጣም አስፈላጊ ነዉ ለሚኖሩበት ሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Shukran
እላህ እውቀቱን ይጨምርልህ ወንድም የምፈልገውን ነገር እንደት እንደምታውቀው ይገርመኛል ግን ግርም የሚለኝ ነገር የኔፅ ትምህርት እንደት ላይክ እንደለለው በለው ቅደደው ፍለጠው ብሎቢሆን የጋጋት ጉድ ነበር
አህለን ነቢል እንደት ነህ በእውነት እኔ ብዙ ለውጥ አጊንቻለሁ ባንተ ትምህርት በርታልን 👍👍
ደስ ይላል በርታ/ ቺ
ማሻአላህ 👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክልብ እናመሰግናለን. ግን እደዉ ባብልኬሽን. ብታዘጋጀዉ
ወንድም جزاك الله خيرا አሏህ ይጠብቅህ
ምርጡ የኢትዮጲያ ልጅ ጀግና በእቀውትህ ሰርተህበታል
You are so clever teacher God bless you
ለ12 አመት ዱባይ እየኖርኩ ነዉ ሽወያ ሽወያ ከማለት ዉጪ ምንም አላቅም ነበር ከቅርብ ግዜ ጀምሮ ቀሎኝ እየተማርኩ ነዉ እንደህፃን ተማሪ በቀላሉ ነዉ የምረዳህ አመሰግናለሁ ጎበዝ መምህር ነህ 10Q
ሽወያ ማለት ግን ምንድነው ውደ
@@SufiaKsa-ds5nv ክክክክ ትንሺ ትንሺ ማለቷ ነዉ
ኪኪኪኪ ዱባይ ና ሳኡዲ ይለያያል ማለት ነው ትንሽ ትንሽ ለማለት ሾዪ ሾዪ ነውኮ የምንለው
@@SufiaKsa-ds5nv ያዉ የአማረኛ አፃፃፏ እንጅ አንድ ነዉ
😂😂😂😂😂
Thank you!!!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ይጨምርልህ ወንድም እናመሰግናለን አልሀምድልህሊላ አንድ አመት ሆነኝ ሳኡድ ከመጣሁ ግን አልሀምዱሊላህ ተቸግሬ አላቅም አረብኛ ቋንቋ ከበፊትም በጣም ማወቅና መልመድ የምፈልገው ቋንቋ ቢኖር አረብኛ
ነዉ
ከልብ እናመሰግናለን ወንደማችን ነገረ ግን የአረበኛን ፁሁፍም ብታስተምርን ጥሩነበር
እናመሠግናለን ወንድማችን
ሹኳረኑ
ማሻ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረበኛ መፃፍ አስተምረን የኛ ጀግና አኮራሀን ፈጣሪ እርዝቅህን ያስፉው
እፉ ደስ እሚል ትምህርት
እኔሥ ገና ወደዩቲዩብ ሥትመጣ ነዉ አቀባበል ያደረኩልህ😂😂😂😂😂አረበኛን መጻፍ አስተምረን
እኔም
በጣም ምርጥ ሠዉ ወላሂ ማሻዓላህ በደንብ የተከታተለ ሠዉ መማር ይችላል
neba melkam sew thanks❤
መሸለ❤❤❤🎉
ወዲሜየ ቀጢለበት
ወላሂ ጥርት ያለ አረ በኛ እናመሰግናለንን❤❤❤
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
እናመሠግናለን
ምርጥ
ምርጥ አስተማሪ በደብ መከታተል የቻለ ሰው አረበኛ እሚያቸግረው አይኖርም
❤
Thank you ❤
You're welcome 😊
شكرن
አላህ፡ይጨምርልህ፡ውድም፡
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ
አንተን ልጠይቅህ ተሽፋፍኖ ቢተኙ ገልጦ የሚያይ አም ላክ አለ ለማለት በአረብኞ አስረዳኝ
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
Thank you
😢😢😢😢😢😢👍👍👍
we thank you very much
You're welcome
እንኳን ደህና መጣህ
ማሻአላህ
Wademe Amesgenalho ❤❤❤👍👍👍👍👏👏
ሽኩራን
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል❤
ماشالله🇪🇹🇪🇹🇸🇦🌹❤
አናመሠግናለን
Antema lane nw yimatahawu tabarak
Mashealha
Welcome🎉🎉
Enamsegnaleni
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጻፍም አሥተምረን
ሹክረን
አረበኛ እደት እደምንፅፍ አስተምረን ወድማችን
ዉድ ወድሜ እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ እናመስግናለን
በጣም እናመሰገናለን ጥሩ ትምርት ነዉ
ሽኩራን🎉🎉🎉🎉🎉
💐💐💐💐💐
ኢትዮ ግን በክላሥ ማለት በትምህርት ቤት ትሠጣለህ ታሥተምራለህ እንደ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሠግናለን ካልደረሡብኝ አልደርሥም ማለት ፈልጌ ነበር
@@SamiraSamira-ow8jp እኔም ይችን ነገር ለስት አመት ፈልጌታ አቅታኝ አለች ግን
👍👍👍👍🌻🥰🌺
እንወዳሀለን ነቢልየ❤❤❤
ዐ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባካችሁ 10 አስር ጊዜ ሰብስ ካራይብ ሳታረጉ እዳታልፉ
👏👏🙏🙏🇪🇹💙💙
🎉🎉🎉🎉
ሸኳረነ ሓብብ❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከተቀላቀልን ቆየን 🙏
ነቢሉ እስኪ አንዲ ቀን ስለላይሰስ ስራልን ስለመጃ ፍቃዲ ሀቢቢ
ድድምድነው ባረበኛ ንገሩኝ በአላህ በደን አሞኝ ለሴትዮዬ ምንብዬ ላስረዳት
አነ ወዪድ መሪድ
@@asds1023 ሽኩረንንን🌹🌹✅✅
እኔ ሁሌ እከተተለለዉ ግን አይገባኝም ምን ለደርግ እስክ መለዉን ንገሩኝ
ነባ ሽኩረን
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍
አህለን ወሳህለን ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን ነቢሎ ሁ ሰደም ሚን እሊሳር ሁም ፊ ሀለት ሰድማኒን መልስ እነዚህ ትክክል ወይስ
Sadamtuuni biligultunii
tabaraki
ሁዋ መስዱም ኢሊፊሳር
Algebagn ale bemn menged latnaw
Ene gen betam new yemazenew yezeh chanal alemadgu koy min hunenal legna bezu eyedkmelen subscribe benadrgaw min chgre alew ehetocha betley legna teru memeherachn new sewun kesew yebabalu chaynaloch beftenat new yemadgut melkam sira yemeseran maberetatat alargeg yehonben lemidenew enamesegnalen lemtadrglen asetswato ❤❤❤🎉
✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋👏👏💪💪👏💪💪💪💪💪👟👟የኔ ሰጧታ ዩደርሰ
❤❤❤ጠፍብኝ እሳ ከኔ ነው ወይስ ❤❤
ወይ አዞሮ ሊደፋኝነው አርበኛ 7ውር ሆንኛል ግን እሰማለሆ ማውራት አልችልም
እሽ ወንድሜ
እሱ በሆነው ነገር ደንግጧል ለሚለው(ሁወ መስዱም ሚን እሊሳር )
በተናገራችሁትነገር አስደነገጣችሁኛል ለማለት(: ሰደምቱኒ ብሊቅልቱም)
እነሱ በድንጋጤውስጥ ናቸው ለሚለው(ሁም ፊሀለት ሰድማ )
Abarerugn malet mni ybalali ba arebgna
ሁውም ፊ። ሓለት ሰድመ
ተልባ በአረብኛ ንገረን
ሁወ መሥዱማ ምንል የሳር
هو مصدم من الي صار
صدام توني بالقلتة
ان هم في حال كم صدمة الحين
Eni 7 wera new new gn mnim alichilim
ሰላም ነወዉ
እኑ ሞኒ አቀለወ ልነ ነወ የምተዉረወ