እንዳይደረግ የምትፈልጉት ነገር ከአለ እነዚህን 40 ተጠቀሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 156

  • @መቅደስ-የ5ጀ
    @መቅደስ-የ5ጀ 23 วันที่ผ่านมา +5

    ነብይ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩ ታዋችቶኛል በጣም ❤❤

  • @Azeb987
    @Azeb987 22 วันที่ผ่านมา +22

    ላመማር ግዜ ባይኖራኝም ግን like እያረኩ እዎጣለሁ እንደአንተ አይናቱን support ማረግ አለብን

    • @redwan905
      @redwan905 16 วันที่ผ่านมา

      እኔም😢

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 22 วันที่ผ่านมา +8

    ማሻአሏህ ቀጥልበት ወንድማችን ቀጣዉን በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤

  • @rahel7771
    @rahel7771 11 วันที่ผ่านมา

    شكر لك الدرس كان حلو ነቢል የኛ አስተማሪ
    አረብኛ መጻፍ አልችልም ሙኮራ ነው ከተሳሳትኩ አርሙኝ
    በአረብ የጻፍኩት ትክክል ከሆነ ግና ነቢል የቻልኩት ባንተ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ በርታልን

  • @AdiyaA-f5w
    @AdiyaA-f5w 23 วันที่ผ่านมา +6

    ሹኩረን በርታ ማሻአላህ እኔአልገባኝብሏል ማውራትአልችልም አመትሆነኝ

    • @MekdesAshagrie-dm8lj
      @MekdesAshagrie-dm8lj 22 วันที่ผ่านมา

      እኔንም ደምሪኝ እንቢ አለኝ

    • @زيناتمحمد
      @زيناتمحمد 21 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ይርዳሽ ሳያቁ መቀመጥ ይከብዳል

    • @hayatwoloyewa7275
      @hayatwoloyewa7275 20 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ​@@زيناتمحمد

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 23 วันที่ผ่านมา +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን 💞💞💞💞

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs 23 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ምችት ያለ ትምህርት ነቢሎ ቀጥልበት ❤❤

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደሳለኝ አረብኛ ቋንቋን ለመማር የተለያዩ መሰልሰልሎችን አያለሁ በአጋጣሚ ም ያንተን አገኘሁት መከታተልም ጀመሩኝ subscribe አድሪርጌልሁ
    You are the best teacher ever thank you 🙏🏾 so very much

  • @EyrusalemEyrusa
    @EyrusalemEyrusa 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ነው በጣም ተመችቶኛል

  • @BurTe-q4p
    @BurTe-q4p 3 วันที่ผ่านมา +1

    Baxaam dasbilonyal nurilin bizu ngr tamirenibatal das yilal innodahal shukran shukran ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 20 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-xp5ls1vz1w
    @user-xp5ls1vz1w 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሸኩራን በጣም ጥሩ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 17 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤናህን ያርዝምልን ብዙ ነገር ተምሬያለሁኝ ካንተ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaNurie-cn3ug
    @SeadaNurie-cn3ug 5 วันที่ผ่านมา +1

    Betam arife new wendem ketelbet

  • @BuzayhuAlemu
    @BuzayhuAlemu 8 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው የየሀገሩ ይለያያል በትለይልን

  • @AAs-x6m
    @AAs-x6m 22 วันที่ผ่านมา +2

    Enamsganalan wdamachan❤❤❤bazu,Nagar naw yiatamarakut bat tamarat faxari Edame,na Xena yisxak🙏🙏🙏🙏

  • @tube-jm7li
    @tube-jm7li 20 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው ከሥከዛሬው የበለጥ ለመሸምደድም አይከብድም እግሊዘኛም በዚህ አይነት አረዳድ ብታሥተምር አዳዴ አሪፍ ነው

  • @Sad-yw8oc
    @Sad-yw8oc 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ያለሀው

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 4 วันที่ผ่านมา +1

    ما شاء الله تمام الدرس الله يعطيك العافيه

  • @basteE-tx8ke
    @basteE-tx8ke 23 วันที่ผ่านมา +1

    Baxami dasi yilali bande lamayaz ima gugut ayixafam mikrihi tamachen❤❤❤❤

  • @user-kc8th4wu7o
    @user-kc8th4wu7o 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም አደንቅሀለሁ በርታልኝ

  • @FyeriFyeri-r3k
    @FyeriFyeri-r3k 7 วันที่ผ่านมา

    ኣረ ከቻልክ ዓረብ መፃፍ እንፈልጋለን እና እግዚኣብሄር ይባርክህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatoma-nj7nm
    @Fatoma-nj7nm 18 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻላ❤❤❤

  • @الناصرالناصر-ج7ط
    @الناصرالناصر-ج7ط 18 วันที่ผ่านมา

    እረ ለአዲሱች በጣምነው የጠቀመነ ውድሜ የምር በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AmharaWello
    @AmharaWello 22 วันที่ผ่านมา

    እና መሰግናለን ነቢሎ
    አደኛነህ መምህራችን

  • @QtŕDha-l2w
    @QtŕDha-l2w 21 วันที่ผ่านมา

    Enamesegnalen..edmena.tenaaaaaaa

  • @ZahraNuru-h6s
    @ZahraNuru-h6s 22 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @hayat2512
    @hayat2512 19 วันที่ผ่านมา

    በርታልን በጣም ጥሩ ነው

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 22 วันที่ผ่านมา

    በፈጠረህ,ብዙተጠቅሚለው,በአተ,በጣም,አዝኔብሻለው,ለማለት,ልልጌኘው,ንገረኘ

  • @NanoAbdulaziz
    @NanoAbdulaziz 17 วันที่ผ่านมา

    ውውው ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @muhamedyenus7669
    @muhamedyenus7669 11 วันที่ผ่านมา

    አእጀበኒ አሏህ ይጨምርልህ

  • @HawaMohamed-e6m
    @HawaMohamed-e6m 11 วันที่ผ่านมา +1

    የመኪና አሾፋፈር አስተምረን ፕሊስስስ

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 19 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SaraAhra
    @SaraAhra 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @ryhughuii9264
    @ryhughuii9264 22 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህቀጥልበትእደዚቃስእያልህ

  • @ZulaikahMohammed
    @ZulaikahMohammed 11 วันที่ผ่านมา

    ጃዛ ኩሙላህ ካይር

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 21 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤በርታ

  • @ademabadir3677
    @ademabadir3677 16 วันที่ผ่านมา

    Please keep it up I am very beginner for Arabic lasnguage

  • @Marfh-ly8en
    @Marfh-ly8en 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍነው ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @mekdeshabtamu6695
    @mekdeshabtamu6695 16 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን❤❤❤❤❤ግን🎉ለምሣሌ ማለት በአረበኛ ምንድነዉ እሚባል❤❤❤❤እሣካሁን ይችን ቃል አልሠማዋትም

  • @በለጠች
    @በለጠች 22 วันที่ผ่านมา +1

    ዎጅድ ጀምለ❤❤❤❤

  • @AkashKhan-d4s
    @AkashKhan-d4s 21 วันที่ผ่านมา +1

    የደመወዝ አስተማሪም እዳተ አይሆንም ሽኩረን

    • @ዮወርድየማርያምልጅ
      @ዮወርድየማርያምልጅ 18 วันที่ผ่านมา

      አስተምሯል ከዚቀደም ወደኃላ እይዉ

    • @AkashKhan-d4s
      @AkashKhan-d4s 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@ዮወርድየማርያምልጅ ደመወዝ የሚበላም እደሱ አያስተምር

    • @ዮወርድየማርያምልጅ
      @ዮወርድየማርያምልጅ 18 วันที่ผ่านมา

      @@AkashKhan-d4s ክክክክ እኔ ነኝ የተሳሳተ እህታለም ስለደመወዝ አስተምረው ያልሽ መስሎኝ ከዝበፊት አስተምሯል እይዉ ያልኩሽ እደ እዉነት ነዉ ደሞ ትምርቱም ይገባል

    • @AkashKhan-d4s
      @AkashKhan-d4s 18 วันที่ผ่านมา

      @@ዮወርድየማርያምልጅ አች እደት ነሽ ሰላም ነዉ

  • @InalamInalam
    @InalamInalam 13 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yibarikih

  • @genergetye2945
    @genergetye2945 19 วันที่ผ่านมา

    ማሽአላል ሊወም ደርስ ኸሎ አጀብኔ ሊወም

  • @nigestharagawen6929
    @nigestharagawen6929 20 วันที่ผ่านมา

    እኔምልህ ወንደሜ ትምርቶችህ በጣም አሪፍ ናችው ቁዋንኩዋ ለማይችሉ ሰዎች የኔ ጥያቄ የኩዋታር አርቢኛ ከ ዱባይና ከ ቤሩት የልያል ዎይ የሚለይ ከሆን ሼር በታደርግኝ ደስ የልኛል አንድ ከሆንም ጥሩ ነው

  • @AishaMoh-yl4tu
    @AishaMoh-yl4tu 20 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከሏህ ያአኺ

  • @IrdalailaLaila
    @IrdalailaLaila 20 วันที่ผ่านมา

    ማሻላህ ❤❤

  • @Ethiomedia-4
    @Ethiomedia-4 20 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በርታ እግሊዘኛም ብትጨምረበት ለጀማሪውች በጣምሀሪፍነው ሁለቱንም ባንድ

  • @kerttaw
    @kerttaw 14 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጨምርልህ

  • @user-rd3rv9qx7k
    @user-rd3rv9qx7k 21 วันที่ผ่านมา

    ሹክረን በርታ

  • @Obse-vj2oq
    @Obse-vj2oq 21 วันที่ผ่านมา

    Fexari ye hiyot zemenikin yibarklih wandime lante qalat yelenyim fexari yi barkih❤❤❤

  • @lion_1648
    @lion_1648 21 วันที่ผ่านมา

    وشكرأ جزيلا ي أستاذ نبيل على توضيح اللغة الامهرية ❤️

  • @SaraTesfay-s8n
    @SaraTesfay-s8n 20 วันที่ผ่านมา

    Mashallah your assets very good

  • @BndnxhDhdhvsbd
    @BndnxhDhdhvsbd 23 วันที่ผ่านมา

    ነቢልየ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sad-yw8oc
    @Sad-yw8oc 18 วันที่ผ่านมา

    ቀጥልበት ማሻ አላህ

  • @ConfusedFlyingSaucer-uf8io
    @ConfusedFlyingSaucer-uf8io 22 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤በቸር ቆይልን

  • @DigafeGoshu
    @DigafeGoshu 16 วันที่ผ่านมา

    Wow betam thank you mirt zade nw

  • @munayelegesse5018
    @munayelegesse5018 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚሐብሄር ይባርክህ ወንድሜ አመሰግናለው

  • @hussenmohammed8504
    @hussenmohammed8504 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል ግን ደግሞ ለወንዶች ስራ ቦታ ላይ የምንጠቀማቸውን ብሰራልን። ማለቴ ውሰደው አምጣው በተለይ የህንፃ መሳሪያ ፍን ኤሲ ቀለም ሲቀባ ቻክ አድርግ ከመኪናው ላይ ስቀል አውርደው ለምን አልሰራህም አትክልቱን አላጠጣህም ቪላውን ይከራያል ወይ ስልክህን ሰጥቻቸው ነበር አልደወሉልህም ልጆች ያስቸግራሉ ወዘተ ብትሰራልን ጥሩ ነው።

  • @Addisaddis-cc9lh
    @Addisaddis-cc9lh 19 วันที่ผ่านมา

    Thank you ❤❤❤❤

  • @martemarte1407
    @martemarte1407 7 วันที่ผ่านมา

    Mashalhe mare ajabine❤❤❤

  • @hayatAbdela-y6u
    @hayatAbdela-y6u 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ 8አመቴ ግን ብዙ የማላቃቸዉ አሉ

  • @TecnoPop7-wy9cq
    @TecnoPop7-wy9cq 23 วันที่ผ่านมา

    ተመችቶይኛል ውንድማችን ተባርክ እናመስግናለን❤❤❤❤

  • @Alhamdu_lillahii
    @Alhamdu_lillahii 11 วันที่ผ่านมา

    Jezakelah

  • @RahimeYesuf-lb8wj
    @RahimeYesuf-lb8wj 23 วันที่ผ่านมา

    enamesegnalen 🙏🙏 arif newu chinqlo yelem engi

  • @narty46
    @narty46 22 วันที่ผ่านมา

    ነቢሉ በጣም ትምህርትህ ይገባኛል❤❤❤እናመሠግናለን በርታልን 🥰🥰🥰🥰

  • @ZuzuH-bi3pw
    @ZuzuH-bi3pw 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ

    • @taibayousef4585
      @taibayousef4585 19 วันที่ผ่านมา

      መሽአላህ

    • @taibayousef4585
      @taibayousef4585 19 วันที่ผ่านมา

      የወሩስምማንይባላል

    • @taibayousef4585
      @taibayousef4585 19 วันที่ผ่านมา

      መሰለምሰኔሀምሌእስንአላቅምእታሁንአስርዳኚወድም

  • @user-fe9ky3cy8w
    @user-fe9ky3cy8w 22 วันที่ผ่านมา

    اشكرك اخي نبيل على مجهودك
    انا اتعلم منك اللغه الاثيوبيه

  • @rahmathrahmathtk5680
    @rahmathrahmathtk5680 19 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን

  • @MeseM-w3j
    @MeseM-w3j 16 วันที่ผ่านมา

    Enameseganalen

  • @Yimam-dt1lu
    @Yimam-dt1lu 12 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ አቦ❤

  • @HappyDriftwood-kv3bz
    @HappyDriftwood-kv3bz 23 วันที่ผ่านมา

    ماشاء الله تبارك الرحمان اخ جزاك الله خيرا ولله انا استفدت كثيرا منالدرسك ❤❤❤❤❤❤

  • @ekoidev2856
    @ekoidev2856 16 วันที่ผ่านมา

    እባክኽ፡ወድም፡ነብል፡ፈጣር፡የማርሽ፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው፡በሐረበኛ

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx 20 วันที่ผ่านมา

    ወላ ጀሜል ተማምኩሉ ደራስክ

  • @tgayenashifakadu5992
    @tgayenashifakadu5992 22 วันที่ผ่านมา

    ኦክ ቃንና ዎር አማት አስታምራን

  • @TibilteAmaro
    @TibilteAmaro 22 วันที่ผ่านมา

    Ene bizu tamirebatalwe zamanhi yibaraki

  • @حليمه1
    @حليمه1 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @DestaAtomsa
    @DestaAtomsa 22 วันที่ผ่านมา

    Woooow 👌

  • @kadrakwt7613
    @kadrakwt7613 21 วันที่ผ่านมา

    ሽኩረን በጣም ጥሩነው

  • @እኔማነኝ-ቸ2ኰ
    @እኔማነኝ-ቸ2ኰ 22 วันที่ผ่านมา +1

    ከፉ ምን ማለት ነው

  • @dinkebeyene-jl4jm
    @dinkebeyene-jl4jm 18 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @AqbllhAbraham-sl4lj
    @AqbllhAbraham-sl4lj 21 วันที่ผ่านมา

    ወዲሜየ ጡሩነዉ

  • @Kalkidan-ci8oc
    @Kalkidan-ci8oc 22 วันที่ผ่านมา

    Mashikur nabiy❤

  • @ZamZam-yu2yn
    @ZamZam-yu2yn 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YusufHaaen
    @YusufHaaen 7 วันที่ผ่านมา

    درس رايع ❤😂

  • @RahimaSeid-v8f
    @RahimaSeid-v8f 16 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamiraSamira-ow8jp
    @SamiraSamira-ow8jp 5 วันที่ผ่านมา +1

    እተው በናትህ ሥትግዜ ጠዬኩኽ ከልደረሡብን አልደርሥም ማለት ፈልጌ ነበር ?

  • @ممف-ر5ق
    @ممف-ر5ق 23 วันที่ผ่านมา

    ممتاز إستمر الله يوفقك

  • @HymanotMisa
    @HymanotMisa 21 วันที่ผ่านมา

    ሴትዮየ ልትወል ነው እንኳን ደስ ያለሽ ለማለትፈጣሪ በሰላም ገላገለሽ ለማለት ፈልጌ ምን ልበል በጣም ይገባኛል ስታስተምር ጎበዝ

  • @راماراما-ث5ز
    @راماراما-ث5ز 15 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ተሚራለሁ ከተ አረብኛ

  • @dasashbeyene-ez9lv
    @dasashbeyene-ez9lv 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bk8mv9gq2i
    @user-bk8mv9gq2i 22 วันที่ผ่านมา

    شكرا استاذ نبيل رائعه جدا جدا انت استمر واحنا في جنبك يا ممتاز مدرس

  • @MakkiiMakkii-k5g
    @MakkiiMakkii-k5g 16 วันที่ผ่านมา

    Wowww 🥰🥰🥰🥰

  • @TarikuSheleme-w5t
    @TarikuSheleme-w5t 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AminaAmina-mp2ny
    @AminaAmina-mp2ny 23 วันที่ผ่านมา

    ማሸአላህ ሃሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @AqbllhAbraham-sl4lj
    @AqbllhAbraham-sl4lj 14 วันที่ผ่านมา

    ቀጥልበት

  • @MohammadSaleh-d3q
    @MohammadSaleh-d3q 12 วันที่ผ่านมา

    Wwwwwwwww bemaa yifeleku agenyewo ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j 29 นาทีที่ผ่านมา

  • @Hayaat-qu1jy
    @Hayaat-qu1jy 6 วันที่ผ่านมา

    شكرن علي الدرس يا اخي❤❤❤❤

  • @SintsyehuDejen
    @SintsyehuDejen 23 วันที่ผ่านมา

    Enamesgnalen Berta betam tiru eyastemarken new