ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሜሉ እኔ ቅንጬ ሰርቼ ጣፍጦልኝ አያቅም ይህን ግን ሞክሬዉ እኔ መስራቴን እስጠራጠር ድረስ ነው የሚጣፍጠዉ ኑሪልን እግዚአብሄር ይባርክሽ❤
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ እዉነት ዩቱብ ከማቸዉ የምግብ ባለሙያዎች እኔ ያችን ሙያ የሚጥመኝ የምወደዉ ይመቸኛል በርቺ ቀጥይበት
እሺ ፋጥዬ አመሰግናለሁ
Meluye ejochesh yebareku yasayeshenen serchr qemeskut betam yemitaft megeb nw ene diabetics negn yembelachew negeroch betam gera yagabugn neber ahun amarach selagegnew des belognal amesegenalew❤❤❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ እኔም እንዲህ በካሮት ስሰራው ደስ ይለኛል ።ያንች አሰራር ደግሞ ልክ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏
አሁን እእሰራዋለሁ ምንልስራ እያልኩ ነበር እናመሰግናለን ኑሪልን የኔ ባለሙያ 🙏🌹💕
አሜን ሮዝዬ
Egziabher yibrkish Melu ❤
It looks beautiful and health thank you melly😊
Wow this is one of my favorite food in my house I make most of the time
በጣም ነው የሚያምረው እንደሚጥም አልጠራጠርም እናመሰግናለን
❤❤❤
❤❤❤❤
ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤
አሜን የኔ ውድ
ጤናማና ልዩ ነው ሜሉየ❤❤❤🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Berchi betam Tru tmhrt new
ejishe yebarke
ሄይ በጣም አሪፍ ይመስላል ሁሌ የቅንጬ አሰራር ይሰለቸኘ ነበር አመሰግናለሁ እባክሽ የጾም ስጎ አየጥመኝም አሳይኝ
እሺ ውዴ
Betam amesegnshalehu wede
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ስራ ቦታ በፆም ግዜ ምን ይዤ ልሄድ ብዬ ተቸግሬ ነበርእግዝአብኤር ይባርክሽ 🙏
ሜሊዬ በጣም አሪፍ አያልቅብሽ ም መቼም ሁሌ አዲስ ተባረኪልኝ❤❤❤
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
አሜን ውዴ
Thank you for sharing
Thanks for watching!
ምርጥ
ክበሪልኝ ቲጂዬ
ምነው የአንቺ እናት በወለዱኝ ነበር በሞያሽ በጣም ነው የምደነቀው ብረድስትሽን የት ነው የምትገዚው ንፅህናሽን በጣም አደንቅሻለሁ በርቺልን እህታችን
ሚልየ ምርጥ ባለ ሞያ ❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ነሽ አመሰግናለው🙏🙏🥰
ተባረኪልኝ የኔ ውድ
ሜልዬ ልዩ ነው ያምራል ይሞከራል
ሞክሬው በጣም ይጣፍጣል ተባረኪ
በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ ሰርተሽው ምስክርነትሽን ስለሰጠሽ
❤❤
Very nice
ሰላም ዉዴ እህቴች
እስኪ የፒዛ ኣሰራር ኣሳይኘ የኔ ውድ
❤
በርቺ ሲመቸኝ አየዋለሁ
ታዲያ ቀምሰሽ አስተያየትሽን እንጠብቃለን የኔ ውድ
የሴት ባለሙያ ባልትና አዋቂ ብዬሻለሁ፡፡
Thank you 🍫
Thank you
You're welcome
ለቁርስ ይሆናል
አዎ ይሆናል
@@Mellyspicetv አመሰግናለሁ
1 cup kenche 3 cup water is better(mine) when i cook
ጎመኑ ውሃ አይተፋም ማለት ነው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለልጆች ቆጆ ነው ለለበሻ ወንድ ግን ቆፍጠን ያለ ምግብ ነው መሆን ያለበት😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ይሄን ሠርቸ ባቀርብለት ትቶኝ ውጭ ሄደ ከልጆቸ ጋር በላሁት😅😅😅😅 መሄዱ ብቻ አደለም ጩኸቱ እራሡ መከራ ነው እነሡ ያደጉት በበርበሬ አሁን ይሄ ልብ ያቀዘቅዛል ነው ያለኝ😅😅😅😅😅😅
አንቺ ባለሙያ ሆነሽ አልበላም ሲል ሌላ እንደምሰሪለት (እንደምትጨኪኝበት)ስለሚያቅ ይሆናል
@@Mellyspicetv በርበሬ ከሌለው ቃሪያው ማቃጠል አለበት ነው የሚለው ግራ የተጋባው ነው😂😂😂 ዝበይው ከልጆቸ ጋር እመገባታለሁ እኔ በርበሬና እጀራ አልበላም ጨጓራየ ሥበበኛ ነው አመሠግናለሁ ለምታሣይን አዳደዜ ይሠለቹኝ ነበር የምሠራቸው ለራሤ
@@Lesewe-hm2fe1sv9A ክበሪልኝ እህቴ
Tenawn ketela this
😂😂😂😂😂
Sewèdche
ክበሪልኝ የኔ ውድ
le 2 amet leje yehonale ehta
አዎ በደንብ
@@Mellyspicetv eshi amsgnalew
ጤናማ አሠራር ነው እኛ ቅንጬን ያለ ቅቤ መች እናውቀዋለን
Ebaksh ye gebs kncha
እጅሽ ይባረክ
ሜሊዬ ቆንጆ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘
ሊልዬ ውዴ ሰላም ነው
ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ እጀሽ ጡንቻ እያወጣሽ ነው
ስፓርት ቤት ሄጄ ብረት የምገፋው ለትንሽ አይደል እንዴ?
ይህ ግን የስንዴ ቅንጨ ወይስ የአጃ
የአጃ ነው
ሜሊ ለስድስት ወር ልጅ የሚሆን ምግብም አሳይኖ
አትክልት ቀቅለሽ ሲበስል በራሱ ውሀ ላላ አርገሽ ፈጭተሽ ትንሽ ዘይት እና ሎሚ ጠብ አርገሽ መስጠት ከዛ ቀስ ቀስ እያልሽ ስጋ ዶሮ ጨምሪበት በነገራችን ላይ ሁሌ አትክልቶቹ ሲቀቀሉ ድንች ይኑረው ለካርቦሀይድሬት እሱን በደንብ ሲለምድ ዘእሩዝ በመኮረኒ ትቀይሪለታለሽ
አጃ ማለት ግን በአንግልዝግኛው ኦትስ ማለት ነው
አዎ
ፍርፍር የአለ አይመስልም ሲያዩት
ፋጤ ግሪክ ከሆነ የምትኖሪው ልጋብዝሽ እና እይው
እረ ተይ ሜላት እረተይ.... everything taste delicious is not good for you 😊What kind of life is that? ባለሞያ ነሽ እናም አንድ አንዴ ለኛም አስቢልን የአትክልት allergic ለሆን ስዎች...Lol
ሜሉ እኔ ቅንጬ ሰርቼ ጣፍጦልኝ አያቅም ይህን ግን ሞክሬዉ እኔ መስራቴን እስጠራጠር ድረስ ነው የሚጣፍጠዉ ኑሪልን እግዚአብሄር ይባርክሽ❤
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ እዉነት ዩቱብ ከማቸዉ የምግብ ባለሙያዎች እኔ ያችን ሙያ የሚጥመኝ የምወደዉ ይመቸኛል በርቺ ቀጥይበት
እሺ ፋጥዬ አመሰግናለሁ
Meluye ejochesh yebareku yasayeshenen serchr qemeskut betam yemitaft megeb nw ene diabetics negn yembelachew negeroch betam gera yagabugn neber ahun amarach selagegnew des belognal amesegenalew❤❤❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ እኔም እንዲህ በካሮት ስሰራው ደስ ይለኛል ።ያንች አሰራር ደግሞ ልክ ነው
አመሰግናለሁ👏👏👏
አሁን እእሰራዋለሁ ምንልስራ እያልኩ ነበር እናመሰግናለን ኑሪልን የኔ ባለሙያ 🙏🌹💕
አሜን ሮዝዬ
Egziabher yibrkish Melu ❤
It looks beautiful and health thank you melly😊
Wow this is one of my favorite food in my house I make most of the time
በጣም ነው የሚያምረው እንደሚጥም አልጠራጠርም እናመሰግናለን
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤
አሜን የኔ ውድ
ጤናማና ልዩ ነው ሜሉየ❤❤❤🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Berchi betam Tru tmhrt new
ejishe yebarke
ሄይ በጣም አሪፍ ይመስላል ሁሌ የቅንጬ አሰራር ይሰለቸኘ ነበር አመሰግናለሁ እባክሽ የጾም ስጎ አየጥመኝም አሳይኝ
እሺ ውዴ
Betam amesegnshalehu wede
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ስራ ቦታ በፆም ግዜ ምን ይዤ ልሄድ ብዬ ተቸግሬ ነበር
እግዝአብኤር ይባርክሽ 🙏