Yeafta Chewata SE 2 Ep 15: Asgegnew Vs Gebeyanesh

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 192

  • @zadlove9362
    @zadlove9362 8 ปีที่แล้ว +4

    ራህመት )ምን ልበላቸው ብለሽ ነው የአፍታ ጨዋታን ባየሁ ቁጥር የሚሉት ሄኖክ ነው ሴትነት እረከሰ አችው ያገባችሁ የባሎቻችሁን ሀቅ ጠብቁ ያላገባችሁ አላህ ደህና ባልይስጣችሁ አርቲስት ያፈቀራችሁ አላህ ያስረሳችሁ ሌላ ምን ይባላል ከቶ

  • @habi2065
    @habi2065 8 ปีที่แล้ว +12

    ወይ ውዴ አንበብር ስወድስ ለምን ቆመ ደምብ 5 ድራማ

  • @tanaalemu7217
    @tanaalemu7217 8 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲየ በጣም ነው ምትመቸኝ ስወድህ ደግሞ
    እኔ ሚገርመኝ ፕሮግራሙ ጨዋታ ነው ግን አንዳንዶች ሴቶች ልክ ለሞዴል የመጡ ነው ሚመስሉ መኮሣተር ሲያስጠሉ
    ፕሮግራሙን አንተ ብቻ ነህ እያሣመርከው ያለህ

  • @samiraahmad9060
    @samiraahmad9060 8 ปีที่แล้ว +8

    ቴድሻ እርግጠኛ ሆኜ የምለው 100%የጨዋታው ውበት ድምቀት አንተ ነህ።

    • @samiraahmad9060
      @samiraahmad9060 8 ปีที่แล้ว +1

      በርታ በተለይ እእእእእ ስትል ደስ ሲል

    • @tanaalemu7217
      @tanaalemu7217 8 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ቴዲ ነው እያሣመረው ያለ እንጅ
      ሌላውን ተውት ኮተት

  • @alfiaamasalallhyabrklkkama3123
    @alfiaamasalallhyabrklkkama3123 8 ปีที่แล้ว +6

    አረ ሴቶች አስተውሉ
    ምንድነው ረስቹ እንደዝ ምተረክሱት
    ሴትነት እኮ ትልቅነት ነው
    ምንድነው ሁለችንም እኮ ትልቅ ሰዎች ነን በየ ሚድየው አፍቀርኩት አፍቀርኩት እስክ ትንሽ .....?

  • @alemeyamareyamlj1615
    @alemeyamareyamlj1615 6 ปีที่แล้ว +1

    አስጌ ጎበዝ በርታ
    ከሠዉቤት ከብቶች እጠብቅ ነበር ስትል እደት እዳሳዘከኝ እና አክብሮቴን እደጨመርከዉ አጠይቀኝ
    ደስይላል መነሻዉን ያረሳ መድረሻዉን ያቃል እና ጅማሬህ ጥሩነዉ ፍፃሜህን ፈጣሬ ያሳምርልህ

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 8 ปีที่แล้ว +2

    ጉድ ጨዋታውን አናይ ብላችሁ ተንጫጩ እስኪ ቀስስስስስ ብላችሁ ኮሜንቱን ጨረሳችሁት

  • @bettymulugeta9372
    @bettymulugeta9372 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ ጋዳላችሁት።ክክክ ጫዎታ በጣም ደስ ያምል ነው ቀጥልብኝ።

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 8 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክ ዋው ዛሬ ተመቻችውኝ በተለይ አስጌ ተመቸኝ ፈታ ያለ ልጅ ነው ይመች አቦ ።

  • @ነኘየሙረጋትልጅ
    @ነኘየሙረጋትልጅ 8 ปีที่แล้ว +13

    ግረም የምትሉኘ ኘሮግረሙ ሣይሆን ኘሮግራም ሠሪው ነው ምታዮት 😜😜😝😝😜😜

    • @najutubeendamar2602
      @najutubeendamar2602 8 ปีที่แล้ว

      kkkk

    • @bana470
      @bana470 8 ปีที่แล้ว

      etu love tadya programu yemyamrew beprogram seriw ema aydel endiye????

    • @smeeramollo1090
      @smeeramollo1090 8 ปีที่แล้ว

      etu love

    • @najutubeendamar2602
      @najutubeendamar2602 8 ปีที่แล้ว

      bihonim ahun min ywataletal
      er atakabdu
      inzinanabet.....

    • @najutubeendamar2602
      @najutubeendamar2602 8 ปีที่แล้ว +2

      damo irgitagna nagn anta(anchi kasu atbalchim/m

  • @ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ
    @ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ 8 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ልጅ ሰወደው

  • @djfjdgjd6623
    @djfjdgjd6623 8 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መጣሽደ ጥርጣሬው እኳ አይቀርም ድራመችሁ እደት እደሚያዝናናኝ ስትመቹኝ

  • @zadlove9362
    @zadlove9362 8 ปีที่แล้ว +14

    እኔ እምትገርሙኝ ሄሎክ እምትሉ ልጆች ካፈቀራችሁት የሰይፉን ቁጥር ልስጣችሁ ሆሆ የዘመኑ አርቲስቶች እንደሆኑ መርዝም እየጠጡላቸው ድግጥ አይሉም እናቴ

    • @Mery-um9cq
      @Mery-um9cq 8 ปีที่แล้ว

      Zad Love ላኪልኝ፡የሰይፉንስልክ፡እኔያፈቀርኩት፡ይሄኛውንነው

    • @seidarega81
      @seidarega81 8 ปีที่แล้ว

      Zad Love

    • @zebubuta2566
      @zebubuta2566 8 ปีที่แล้ว

      Mery 12 hakimenesh medanit 😂😃😂😃😃😃

    • @takbaarefenawbaretw5085
      @takbaarefenawbaretw5085 8 ปีที่แล้ว +1

      Seid Arega

    • @konjo5013
      @konjo5013 8 ปีที่แล้ว

      Zad Love kikikiልክበለሻል መርዙ ሰለማይገድል ኣዉቀውነው

  • @vzvz7927
    @vzvz7927 4 ปีที่แล้ว

    ዳኛ ተብየ ማንኪያው የመጀመሪያወቹም አነካክተዋል እኮ

  • @habibamuhamad4474
    @habibamuhamad4474 8 ปีที่แล้ว

    coment sechiwoch gin min nekachu sedib minamin ere serat gizu programu betaaam aref now yaznanal qatilubet

  • @firokebede6239
    @firokebede6239 4 ปีที่แล้ว +1

    Asge denidasho swedih des tilale ♥️

  • @rozaalemu5103
    @rozaalemu5103 8 ปีที่แล้ว

    fahitima getere malet min malet new jeziba ayichi atir sil yeteweledishi yeketema durye neshi

  • @senaitsenait6689
    @senaitsenait6689 8 ปีที่แล้ว +2

    አስጊ ተመቸኝ ፈታ አደረገኝ ይመችሽ አስጊ

  • @milanbai2728
    @milanbai2728 8 ปีที่แล้ว

    እኒ ደሞ ስናደድበት የሆነ ከውካዋ ነው ቢረጋጋ እዲት አሪፍ ልጅ ነበር በነበር ቀረ እንጂcommment እምትሰጡ ሰዋች ግርም ትሉኛላችሁ እሱን ወደድኩ አደለም አስብክት እምትለው የለችም ምድረ ጉረኛ ሁሉ በዚህ በዚያም ብላችሁ እምትኮምቱት አያምር

  • @bm4224
    @bm4224 8 ปีที่แล้ว +1

    ኢሄ ልጅ ፍቅርኛዬን ነው የሚመስለው በአየውት ቁጥር ውስጤ ይርበሽል ውይ ሲገርም እስከ ስሙ

  • @እኔዬድንግልፍርነኝለነስሚ
    @እኔዬድንግልፍርነኝለነስሚ 8 ปีที่แล้ว

    woowwooowwooww
    ተድ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣክ እናመሰግናለን ቤርቱ አዲስ ኢንጠብቃልን

  • @ትኑርበፍቅር-ረ8ሰ
    @ትኑርበፍቅር-ረ8ሰ 8 ปีที่แล้ว +2

    ቴዶ አለባበድክን ስወድልክ እካ

  • @texasphlilaone7118
    @texasphlilaone7118 7 ปีที่แล้ว

    አውን ዲዲቦች ዝም ብላችሁ በጨዋታ ብር ከመከፋፈል ለ ኢተዮፒያ ልጆ ጎዳና ዳር ለሚያድሩ ቢሰጡት ጌታ ይውድ ነበር

  • @ዘሀራዜድነኝ
    @ዘሀራዜድነኝ 8 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው የዛሬው ግን በስት አመታችሁ መጣችሁ በየሳምንቱ ልቀቁልን : አስጊ ፍታ ያለ ልጅ ደስ ይላል : ውዲ አንበርብር ስወድሽ እዚህ የሚጠርጠር ነገር የለም ጭብጨባ ብቻ ነው ki ki ki ki ki

  • @keriaseid8754
    @keriaseid8754 8 ปีที่แล้ว

    tedi beer gosaw edaysemah kkkkkk wda qtatu alteqemeshm ahunm eyeteretersh mawratun ateym ene mnagebagn qtatu tmoshal maletn brogramu betam new des yemilew ene gn 13 14. alayewtm

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልH
    @አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልH 8 ปีที่แล้ว

    እግዲያየነዉዴቡድንማንኪያአነካክተዉየልለምንለምንእፍርትማዳላትነውእዴወይጉድ

  • @dasash-942
    @dasash-942 8 ปีที่แล้ว

    ቴድሻ እንኳን ደህና መጣህ አዉ አምሮ ብሀል ዉድየ እንዴት እንደም ወድሽ አጠይቂኝ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @bm4224
    @bm4224 8 ปีที่แล้ว

    ኢሄ ልጅ ፍቅርኛዬን ነው የሚመስለው በአየውት ቁጥር ውስጤ ይርበሽል ውይ ሲገርም እስከ ስሙ

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 8 ปีที่แล้ว +2

    ውዴ ስወድሽ

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 8 ปีที่แล้ว

    የት ገብተህ ነው የጠፍከው እንኳዋን ደህና መጣችው ለማንኛውም ።

  • @የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
    @የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 8 ปีที่แล้ว

    ውዴ እረ ጥርጣሬሽ ናፍቆኛል ቴዲ አሪፍ ነው ግን በጣም ጠፍክ

  • @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
    @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 5 ปีที่แล้ว

    አስጌ በጣም ነው ያደነኩህ እረኛ ነኝ ስትል የመጡበትን ማስታወስ ውድነት ነው

  • @kd-co7vk
    @kd-co7vk 8 ปีที่แล้ว +1

    arefi nawe

  • @ሄናክአያሌው
    @ሄናክአያሌው 8 ปีที่แล้ว

    ahaha ዋው በጣም ደስ ይላል ኣስጌ ዘና ያልክ ምርጥ ልጅ ደንዳ ሾ ኢሮሮሮር..
    ዉጤት. . ኣይ ብዙ ኣትድከም ኣያስፈልግም ኣለ nic

    • @love-ll4ox
      @love-ll4ox 8 ปีที่แล้ว

      Emuye Mesfin

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 8 ปีที่แล้ว

    አስጌ
    አድናቂህ ነኝ
    ዋው የዛሬው ደግሞ በጣም ያዝናናል

  • @ሶሊፋቅር
    @ሶሊፋቅር 7 ปีที่แล้ว

    አስጌ በጣም ወደድኩ አከበርኩ የበፊት ማንነትክን መናገርክ

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 3 ปีที่แล้ว

    Lottery enqua mastezazegna alewu

  • @betiyedniglmariyamlij8346
    @betiyedniglmariyamlij8346 8 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ምርት ሰው አስጊ ተመቸኸኝ ሁላችሁም ውድድ

  • @oliversulio5704
    @oliversulio5704 7 ปีที่แล้ว +1

    6 ሽይ ብርም ሳይስጥ

  • @zenabkokash3765
    @zenabkokash3765 8 ปีที่แล้ว

    አፍቃሪዎችደወልደወልአድርዳትቁረጡግሩምኤርሚያሥአድድናቂውንነውያገባውተሥፍመቁረጥየለም

    • @sanyete9720
      @sanyete9720 8 ปีที่แล้ว

      Zenab Kokash 👍👍👍👍👍

  • @ajajauka9580
    @ajajauka9580 8 ปีที่แล้ว +1

    yetabak tefite new yemtkew😞😝😝

  • @zemedaze7466
    @zemedaze7466 8 ปีที่แล้ว

    the introduction took 10 minutes. unprofessional approach

  • @love-ns1bl
    @love-ns1bl 8 ปีที่แล้ว

    ፌደራል ፖሊሥን ስጠሩት አስጠላችሁኚ ዘረኞች

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 5 ปีที่แล้ว

    አስጌን የምወድህ በማንነትህ የማታፍር በመሆንህ

  • @እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
    @እናቴህይወቴልመጣልሽነውA 8 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ውድድር ነበር አስኔ የጋሞ ልጅ ይመችህ

  • @hamesjamel6363
    @hamesjamel6363 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል አስጌ የነበሩበትን አለመርሳት

  • @ምአዛY
    @ምአዛY 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉዶች ስወዳችሁ

  • @ekrammohammud1196
    @ekrammohammud1196 8 ปีที่แล้ว

    asga kkkkikiiik kemr frfr bye saku debrogi neber ereferefkashew yimeshik broo

  • @mekiyaabeshawit9378
    @mekiyaabeshawit9378 8 ปีที่แล้ว

    wegegna yet kerimeh new 😃😃😃😉😉😉😉

  • @yakikeligesalemyemane9196
    @yakikeligesalemyemane9196 8 ปีที่แล้ว

    enkane dan matake tafetachwe nabere yameraile kateilobate

  • @fatumamuhamede1788
    @fatumamuhamede1788 8 ปีที่แล้ว +1

    ዘና ያደርጋል

  • @melatmelat6303
    @melatmelat6303 7 ปีที่แล้ว +1

    betam des yilal demo amirobikal tedi

  • @foozihabeshawet7974
    @foozihabeshawet7974 7 ปีที่แล้ว

    እስኪ ስትገባ የምትላትን ቃል ቀይር እጭ

  • @hayfayewellolij3694
    @hayfayewellolij3694 7 ปีที่แล้ว

    አርቲሥቶች አርቲፊሻል አትቀጥሉ ራሣችሁን ሁኑ

  • @የዲንግልልጂወለተህዋንስአ
    @የዲንግልልጂወለተህዋንስአ 6 ปีที่แล้ว

    ዘና.ፈታ.ያልክ.ልጂ.ናህቴዲአቦይመችህ

  • @helentasew9372
    @helentasew9372 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkk the best game thank you so much guys

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 8 ปีที่แล้ว

    arif neber enameseginalen tedi

  • @zabebadaraja7413
    @zabebadaraja7413 8 ปีที่แล้ว

    በጠም የምየዝናና ነው በከችሁ አትንጨጩ ኮሜንት ሰጭዎች

  • @SamsungJ-mg8gs
    @SamsungJ-mg8gs 7 ปีที่แล้ว

    azege y nureln abo yemihk
    dic yelal bitam

  • @emanyimerjdjs3375
    @emanyimerjdjs3375 8 ปีที่แล้ว +1

    bado

  • @sewedikm7004
    @sewedikm7004 8 ปีที่แล้ว

    hahaha dendadho feta new yadergegn betam new yetemechgn yemechachu abo

  • @djfjdgjd6623
    @djfjdgjd6623 8 ปีที่แล้ว

    አይ ውደ አሳቅሽኝ በደቡ መሰረት ቅጭው

  • @fizahossin7061
    @fizahossin7061 8 ปีที่แล้ว

    wow btame aref nbr tadeya enamgenaln

  • @sofiyahmed9393
    @sofiyahmed9393 6 ปีที่แล้ว

    አኡዙቢላሂ ምን አይነት ምላሥ ነዉ

  • @abetmesiwolloyewa12
    @abetmesiwolloyewa12 8 ปีที่แล้ว

    woww betam yamrel konjoooooooooooooo

  • @anupermyloveparthanupre9912
    @anupermyloveparthanupre9912 8 ปีที่แล้ว

    ያምራል ቴዲ ቆንጆ

  • @yemariyamlijmmm3625
    @yemariyamlijmmm3625 8 ปีที่แล้ว

    wedeye tretareshe nafekege yet tefachu

  • @yegetanegn2293
    @yegetanegn2293 8 ปีที่แล้ว

    please Ye Yeskel seki send argulegn

  • @anshamahammed2050
    @anshamahammed2050 8 ปีที่แล้ว

    እውነት አሳቃችሁኝ በርቱ

  • @እምዬእናቴምንልታዘዝሽ
    @እምዬእናቴምንልታዘዝሽ 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አስጊ ዝና ማይቀይረው ሰው ደስ ይለኛል እና የጅራፍዋን ነገር ወድጄዋለው ማያልፍ የለም ዋናው የነበርንበትን አለመርሳት ነው

  • @ጦይባየወሎልጅማር
    @ጦይባየወሎልጅማር 8 ปีที่แล้ว

    ወደ ጠርጥሬነው

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 ปีที่แล้ว

    ውዲየ

  • @love-pq6sy
    @love-pq6sy 8 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @hgvvvghhgjj8560
    @hgvvvghhgjj8560 8 ปีที่แล้ว

    deb. 5. betam. naw. yemewedesh

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 6 ปีที่แล้ว

    አፈሰዉ በዚህ ዱሽ እጁ

  • @zenabkokash3765
    @zenabkokash3765 8 ปีที่แล้ว

    አረቴድሻኢሥማኢልአሠንን

  • @hqygthayaysiedsipd5522
    @hqygthayaysiedsipd5522 6 ปีที่แล้ว

    ቀላልነው ጨዋታው

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅ
    @ቤዛዊትየማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ውዴ ውድድድድድድ

  • @kidistrorisa3029
    @kidistrorisa3029 8 ปีที่แล้ว

    የት ጠፍታቹ ነው

  • @alhamdulilahialekulihal8
    @alhamdulilahialekulihal8 8 ปีที่แล้ว

    ውውውድድዬ ስወድሽ

  • @Saleh-lu5ps
    @Saleh-lu5ps 6 ปีที่แล้ว

    ውዲየ

  • @ምርጥነኛS
    @ምርጥነኛS 8 ปีที่แล้ว

  • @adisteferi276
    @adisteferi276 6 ปีที่แล้ว

    አስጌ የኔ ሳቂታ

  • @yegetanegn2293
    @yegetanegn2293 8 ปีที่แล้ว

    ande belugn ke akerabew foka telefgn

  • @ሀናየሚካኤልልጅዋውውውአሪ
    @ሀናየሚካኤልልጅዋውውውአሪ 8 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @hanamareyam9553
    @hanamareyam9553 8 ปีที่แล้ว

    teddy betam tefetahe nabar eneqan dahena matahe

  • @muzithabesha6417
    @muzithabesha6417 8 ปีที่แล้ว

    koy gin yih program mindinew wey beteketatay likekuln wey tewt sitastelu

  • @Amina-ff1ng
    @Amina-ff1ng 7 ปีที่แล้ว

    Abo teddy westa naw yemche

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 7 ปีที่แล้ว

    የልጁ ሳቅ ያስቃል

  • @AliAli-mu6sc
    @AliAli-mu6sc 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ያዚናናል

  • @zed19hasan51
    @zed19hasan51 8 ปีที่แล้ว

    comenterochu wuste nachew

  • @سعادةداؤود
    @سعادةداؤود 7 ปีที่แล้ว

    ወይቴድየሥወድህ

  • @esuyaqaleesuyaqale8652
    @esuyaqaleesuyaqale8652 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @serawitwoabera9632
    @serawitwoabera9632 7 ปีที่แล้ว

    ምንጭ ይድረቅ

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 8 ปีที่แล้ว

    wow betam dese yelale

  • @mklmkl2125
    @mklmkl2125 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @boussicell9086
    @boussicell9086 8 ปีที่แล้ว

    wow good 😙😅😅😅

  • @almazberhe7178
    @almazberhe7178 8 ปีที่แล้ว

    yemwdew program new

  • @sabfisabakoo5812
    @sabfisabakoo5812 7 ปีที่แล้ว

    ወወወ

  • @mesereretbatiso8917
    @mesereretbatiso8917 5 ปีที่แล้ว

    Sitasazinw