Looking to me, I’m Canadian. I’m Canadian. I’m 24 Izard but my mind is so bomb locate my mind. I love you. I love you Ethiopian. I love Ethiopian Ethiopian.
as far respect you, you good guy, but you have new generation you have daughter you have new generation in a while. You have Salney know good good.🇪🇹😍❤️🙏
ምናለ ሁሉም ወንዶች የዮኒ አይነት
ልብ ቢኖራቸው 😊
በጣም 😢😢
ጠያቂውም መሸአላ መረጠ ሱፍ ነው የለበሰው
መልካም ልብ ያላቸው ወንዶች እንዲበዙ ፡ ሴቶች በተለይ እናቶችም ኃላፊነታችሁን ተወጡ። 🤔
አስፋው ማለት በቅፅበት ቀልድ መፍጠር የሚችል ; ብዙ ማሰብ ሳይጠይቀው ; የሰውን ሞራል ጠብቆ ; በስሱ ጣል እያደረገ ጥርስ የማያስከድን ;ያልተጨበጨበለት በተፈጥሮው አራዳ ኮሜድያን ነው
ቀልድ አታቅም አባቴ
ሚገርም አገላለጽ ይመችህ
መቅዲዬ ሁሉም ነገር ያምርብሻል። አንቺ ያለሽበት ነገር ሁሉ ያምራል።
እንደ መቅዲ ግን የሚመቼኝ የለም ትችላለች ❤❤
enese bitye sewedati❤ 😘😍👸
@@rozazouba7538
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ነው ያላችሁ የእሁድም የቅዳሜም አይለያያችሁ አስፋው ረጅም እድሜ ከጤናጋ ሁላቸሁንም❤❤❤❤ ሙሉ EBS❤❤❤
ebs ሰራተኞች በጣም ነው የምወዳችሁ እደሌላው ጋዜጠኛ አይመላቀጡም ካለባበሳቸው ራሱ አደኛ ናቸው❤❤❤❤❤
"አይመላቀጡም" የረሳሁት ቃል
ምንድን ነው መመለቃቃጥ
አንድሰሞን መቅድ ምላሷን እያወጣች ትንሺ ተበላቅጣነበር እንጅ ሌሎቹእንኳ ዋዉ ናቸዉ
uy
6
u
ወይኔ አዘጋጁ ፈታ ያለ ነው
እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ይግጠምህ ፈገግ አደረከኝ❤❤❤❤❤
መቅዲዬ ዮኒዬ በጣም ደስ ብሎኛል እናንተ ስላሽነፋችሁ ማርያም❤❤❤!
ebstv 1 አንደኛ ናቸው ebstvኛዎች ናቸው እነሱ አንደኛ ሁላቸውንም እወዳችኋለሁ አስፋው ስለሌለፋው ልጅ ስላለ ቲቪ ዋና🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏
አስፊቲን ግን እኔ ብቻ ነኝ የምወደው❤😂
መቅዲ ነፍሰጡር ነች ምትሉ አሳዩኝ
😂😂😂 ከሌላ ፕሮግራም ላይ በደንብ ስላየኋት ነው የሳቄ ምንጭ ነች ስወዳት
ፊቷም ወፍሯል😂
አይ ኮሜቶች ማጋባት ማፋታት😂አረገዘች ማለት የተለመደ ሆነ🤔😂😂
@@susutube8643
ጋብቻና ልጆች ፡ የጥሩ ማህበረሰብ መሠረት ናቸው። 🤔
ስወዳቸው ebs ወች እንደ የዮኒ አይነት ወንድ ወንድ ሁኑ ወንዶች መቅድ የእኔ ቅመም ሁሉ ነገር ያምርብሻል በቃ ሁላችሁንም ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤
መቅድዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ የሳቅ ምንጭ ❤👑😘
ዮኒዬ እውይ አለ ስታሳዝን እኮ የኔ ምርጦች ሁላችሁንም እወዳችዋለው
የአስፍሽ መታመም እዚክ ላይ ያስታውቅ ነበር እራሱ የምር በጣም 😭😭 አይ የሰው ልጂ በቃ እንደዚክ ነን 😥😥
የምወዳቸው የማከብራቸው እደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አላየሁም ሽ አመት ኑሩልን እንወዳቹሆለን ❤❤❤❤❤ 😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንደ ✅
እደ ❌
ለዚህ ጭዋታ ትክክለኛው ሰው አብሌክስ ብቻ ነው
😅😅😅
በትክክል
እውይ 😂😂😂ቢሲንካ❤ ታምራላቹ ፈታ አደረጋችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
እንወዳችኋለን ቅዳሜ እና እሁዶች❤❤❤❤
አስፋዉ እና ናፍቆት መቅድ ፈታያረጉነበር በጣም ነዉ የሚግባቡት አሁደሞ አስፋዉ ና መቅዴ ፈታያረጉኛል 😂😂😂
መቅዲ እስቲ አሰንተዋወቃለን ወይ ላይ ትቅረብ
ከማን ጋ
@@milli12354 ከባሏ ጋር😂😂😂ከጓደኛም ጋር ይቻል ከአስፊቲጋር😂😂
@@rabiarabu3985 😂😂😂
መቅዲዬ ግን ድምቀት ነሺ ስወድሺ🌹🌹🌹
ብትናገር ብትለብስ ብትጫወት የሚያምርባት መቅዲ 1ኛ
ዋውውውው በጣም ታምራላች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
የእኔ የሁልጌ ምርጫዬ መቅዲ ስወድሽ
I really like the host. He is so entertaining
wow mekedi true entertainer and host abelx you make your show super .keep pushing and god bless you all
ዮኒ ተወዳጅ እግዚአብሔር ይባርክህ
አብሌክስ አሳመርከው እኮ ፕሮግራሙን ይመቺህ❤❤❤❤❤
በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂 አይ መቅዲ😂
አይ መቅዲ የሳቄ ምንጭ ድማቃ ነሽ😊😊❤ ይመቻችሁ
miss you asphalt it’s OK. You have new generation as well. Beautiful generation you have done that bomb. He’s working.🇪🇹🛼🙏
ሀላል የሚሉት ምን ለማለት ፈልገው ነው ሀላል ማለት የተፈቀደ ማለት ነው
ebs ጋዜጠኞች ሁላችሁም እወዳችኋለሁ ቢሲካ
ፀጊዬ ስወድሽ የምር❤ ሁላችሁንም ውድድድድ🥰
ለዚህ ጨዋታ ድምቀት እና ውበትን ደስ ብሎን ሙሉን ፕሮግራም ጨርሰን እንድናየው የሚያደርገን ፕሮግራሙን ፏ ብልጭ የሚያደርገው ትክክለኛው ሰው አብሌክስ ብቻ!❣️🩸🖤
ebs 😍 አንደኛ ❤️❤️
እኔ በጣም የሚወዳቸው መቅድየ አስፍየ ዮኒየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም የሚወዳቸው❤
ስራችሁን በጣም ደስ ይላል እወዳችኋለሁ በየትም ላገኛችሁ አልቻልኩም ግን ከአሜሪካ ኢንባሲ በላይ ጎዳና ላይ ሸራ ወጥራ ሁለት ልጅ ይዛ የምትሰቃይ አለች እና በናታችሁ አግዟት
እስቲ ኢ ቢኤ ሶችን የሚወድ ላይክ ያድርግ
ኮተቤ ልጅ ወንድራድ ትምርትቤት❤❤❤❤❤❤
Taweqote newa 😭😭😭😭😭😭😭 mariyama edeadise
Aefesh yalebeti video 👁️👁️😭😭😭😭
አብሌክስ ይልኻል #1👊👌😎
ስወዳትኮ ሉላየን❤❤
Ere Lula ezi yelechm bro😂
ውይ መቅዴ መቅዴ ድምቀት እኮ ነሽ
ቆንጆ ፕሮግራም ነው።
Woooooowwwww.ቅዳሜ &እሁድ ሰወደቹሁ❤❤❤❤❤❤አይይይ፣መቅዲ፣ሁሉ፣በሁሉ ነሺ እኮ❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ablex you made us watch this show.
መቅዲየ የኔ ዉብ
አብሌክስ የጫወታዉ ድምቀት
ደግመህ አጫውታቸው
Looking to me, I’m Canadian. I’m Canadian. I’m 24 Izard but my mind is so bomb locate my mind. I love you. I love you Ethiopian. I love Ethiopian Ethiopian.
ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ግን መቅዲ የቢኤስ ድምቀት ናት ተከባከቧት የቢኤስ ድርጅት ባለቤቶች
አስፊቲ ለኔ የሬሳ ሳጥል አደለም አደራ 😢😢😢
እደት ደስእደምትሉ ቅዳሜናእሁድ ይመቻቹህአቦ ዘናአረጋቹህን አቅራቢዉም ተጫዋቺነህይመቺህ
እንዴት ደስ እንደምትሉ … ✅
Asefti 😂❤ we love you forever ❤
አዘጋጁ ግን ምንጃርኛ ነው የጀፈረው ፈታ ያለ ነው
የጨፈረው ✅ የጀፈረው ❌
Asfiti yene abat ufff endet yamal yehene kenenete ena chewata matate egzabeher amelak bekfu yeregeh 💔💔💔
ሥወዳችሁ ወላሂ ከልቤ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
as far respect you, you good guy, but you have new generation you have daughter you have new generation in a while. You have Salney know good good.🇪🇹😍❤️🙏
Edet edemwedachu❤🤗🤗
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
ቅዳሜ በመሽሻ ሞት አስፋቲዬ
እሁድ ቢሲንካ ዮኒዬ
እናተ ለፕሮግራሙ ድምቀት ናቹሁ እንወዳችዋለን!!!!!
ዋዉ የዛሬዉ ፕሮግራም ይለያል ተመችቶኛል
ትለያላችሁ❤❤❤❤❤
Never knew Mekdi is so sweet
የሰሞኑ ቪዲዋቸው ቦዝ ያለብኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን🤔✋🙄
አይ ሞት አስፊቲ እውነት አይመስለኝም
ምናለ ትውልድ እንዲማርበት የጠቅላላ እውቀት ጥያቄ ብትጠያየቁ። "የሚያዘጋጁትን ኘሮግራም መጠየቅ ብቃት አያሳይም" አትፍሩ ችሎታችው ይታይ። ከናንተ አዲስ ነገር እንማር። ከቢስንካ ምን ይማሩ ልጆች።
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም
ደስ የሚል ቲም "እመይ"😍
አስፍው ድስ የሚለኝ ስው ሁላቹም ነሩሉን❤❤❤❤
Betam new madekachew yoniye betam mirt sew❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
ሁላቹሁም፡ደስ፡ትላላቹ❤❤❤❤
❤❤❤ያበደ ነበር ebs #1 ምርጫ
Mekdiye sewudesh yoni asfawu tsegi❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
አስፍየ😢 ተመልሸ እያየሁ ነው ሳጥን ስትል መቅዲ ሌኔ እዳይሆን የሬሳ ሳጥን ሲል እዴት እዳሳዘነኝ😢
አብሌክስ አንተ በዛው ቤትቀጥል ደስ ዪለኝ ነበር እነ ዮኒም ትመቹኛላቹ😢😮😅🎉
አዝናናችሁን😂 ደስ ስትሉ❤
ዬንዬ ቢሲንካደረቅ ዳቦ እና በርገር😂😂😂😂
አልክስ❤❤❤❤
ዮኒዬ ምርጥ
Betam des yemil show! Thanks!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
ጠረቤጴዛው የምን አላማ ነው
ወይ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
መቅዲ 😂😂😂❤
ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤❤
ምርጦች
እኔም ኢቢየሶችን ሳላደንቅ አላልፍም አብሌክሶ መተህ አጫውት😢😮😅😊
አትሰለቹም ❤❤❤❤ebs my favorite
አረ 😂በሳቅቅቅቅ😅
ሥታምሩ❤❤❤
ሁላችሁምሰላማችሁይብዛ፣እምየሀገሬሠላምሽይመለሥ
ማን እንደ መቅዲ
yonime ❤asfaweme❤ cdme😊 merxe nati mqidi gin lyu
ፀግዬ,ሐላል,ማለትበሐቅ_,ማለተይ,ነው,ሥታምሩ,ይመቻቹ
ውይ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️
የሬሳ ሳጥን ብሎ ነበር እኮ አስፋው😂
Mekdye🎉🎉🎉🎉🎉
ፓፓፓፓ ያበደ ቆይታነው😂😂❤❤❤❤
ደስ ስትሉ❤
ወላሂ አስፋዉ ጋር ሁሌ ብኖር ካድቤት አላረጅም ፈታ እያልኩ በዚህ ኑሮዉድነት ከሚተክዝ ህዝቤ ፈታ ይበሉ ባስፋዉ😂😂😂😂
በአንድ ቤት ✅
ካድቤት ❌
ማሻአላህ፣ስታምሩ🎉
Wowo ebs nurulini❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉