ጸጥታ ያሸልማል ! Fasika Special Only on EBS - Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 513

  • @tirsitkebede5844
    @tirsitkebede5844 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wodochun bayenbet enezih sichrmaleku eney? Dislike likun anesahut....endeza besak endalfereskugn....chirash sibetatesu say zegahut....ohh mekatel edewum unsubscribe adergewalehu

  • @anwarmohamed9274
    @anwarmohamed9274 2 ปีที่แล้ว +6

    ድሥ የሚል አዝናኝ ነው አንድ እባባል አለኝ ይህም የራሴ ነው እሱም " አለም ፅጥ ብትል ኖሮ ጦርነት አይከሰትም ነበር "

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 3 ปีที่แล้ว +1

    ምድረ ጋለሞታ የሴትነት ወግ የሊላችው ምድረ አርቲፌሻል

  • @ቤቴልእናኒ
    @ቤቴልእናኒ 7 ปีที่แล้ว +23

    ኧረ እኔ የምለው
    በበት ብርጭቆ ስሪ የተባለው
    በሰው ሰገራ ስሪ አልተባለ
    መቼም እበት የከብት
    ነው
    እደዚህ አፍጫ ይዞ የሚያስቀይም አመለካከት
    ከቦታ የሚያስነሳ እናተ ማን ናችሁ
    እበት ሲሳይ ነው ይላሉ የሚያቁ
    እሄኔ ትወና ላይ ቢሆን መዛቅ ካለበት ቋሚ እጀራሽ ነውና ትሰሪያት ነበር
    ይሄ የጫወታ ስለሆነ ነው እጂ

  • @mesimesi6397
    @mesimesi6397 8 ปีที่แล้ว +31

    አሪፍ ነው ግን እበት ሽተተን ብላችው አካበዳችው ማንነታችንን እንዳንረሳ

    • @TadeleAsitatikie
      @TadeleAsitatikie 8 ปีที่แล้ว

      +መሲ የማርያም ልጅ ebet yemannetachin akal new endie? ebet eko ye erasish kebtoch kalhone beqer betam new yemiyastelawu shitaw :)

    • @memoaboody5474
      @memoaboody5474 8 ปีที่แล้ว

      +Tadele Asitatikie
      abzagnawen ye getru hebretseb ke kebt gar abrew new yeminorut siketl degmo kubet adrekew hula yeshetalu le ebetu seta kebtu yemibelaw feg yewsnal menalbatm yezih program ebet ehl yemibela kebt yehonal bihonm akabedut 😕😕

    • @TadeleAsitatikie
      @TadeleAsitatikie 8 ปีที่แล้ว

      +Memo Aboody lik nesh. bihonm ebet sishetachew mesheshachewu ena afinchachewun meyazachew agbab new biye aminalehu. :(

    • @mesimesi6397
      @mesimesi6397 8 ปีที่แล้ว

      +Tadele Asitatikie. ይህን ያክል ማካበድኑ እየደገፍክ ነውነው?

    • @selisolloeaster2616
      @selisolloeaster2616 8 ปีที่แล้ว

      +Tadele Asitatikie ere ebet degmo yeras kebt hone yekela sew kebt hone hulum yawnew. yesew ar meselachu. agul siltane kalehone besteker. yih gin siltane sayhon meseyten yimeslegnal. balachinn anrsa. ledekika ye ebet shita bishetachew yihen yakl makebed tiru aymeselegnm. beteley beza ena hanan

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston5149 3 ปีที่แล้ว +1

    Uzi 45/9 45/9 PPK Wind Cam Header seriös Girl tu want that

  • @medinaesmia7041
    @medinaesmia7041 6 ปีที่แล้ว +2

    የሀናን ቅብጠት ግን አደለም እኛን እርግጠኛ ነኝ ጓደኞቿንም አናዷቸዋል

  • @agaritoa5789
    @agaritoa5789 6 ปีที่แล้ว +7

    የወዶቹ ምርጥ እዉነትም ኮመዲያን በጣም ያዝናናሉ ይመቻችሁ

  • @እሌኒጋሻውበዛ
    @እሌኒጋሻውበዛ 8 ปีที่แล้ว +31

    ሲጀመር ርዕሱ ፀጽታ ይጠይቃል እናንተ ግን ጠላ ቤት አረጋችሁት እኮ
    ደሞ እበት ሸተተን ብላችሁ ምንድነው የምታካብዱት ዱቄት ሁላ

  • @አመለጌትነት
    @አመለጌትነት 8 ปีที่แล้ว +40

    አሁን እበት አፍንጫ ያሳፍናል አይይይይ ለፊልም ቢሆን ኑሮ በጠፈጠፍሽው በነበር

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston5149 3 ปีที่แล้ว +1

    Tu see my Bun Gun I drew to Germany seriös Girl

  • @tglove7660
    @tglove7660 6 ปีที่แล้ว +43

    ምንለበት ብሩ ለድሃ ብትሰጡት

  • @Hirutegegu
    @Hirutegegu 8 ปีที่แล้ว +1

    ሀና አናደሽኛል አፍንጫ መያዝ አልነበረብሽም የድመት አይደል እኛ በሥደት የአገራችን ባህል የኩበቱ ሽታ ናፍቆንናል እራሣችሁን ሤቶች ቆለላቹ

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 7 ปีที่แล้ว +24

    ሴቶች ስንባል ምን አይነቶቹ ቅንዝንዝ ነን ዋውውው ወንዶቹ በስረአት ተጫውተውታል ደስ የሚለውም የወንዶቹ ነው።

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston5149 3 ปีที่แล้ว +1

    Guns and missile: Bun Guns 8s

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 8 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይ አንዳንድ ያገራችን አርቲስቶች በተለይ ሴቶቹ ከአለባበሳቸው ቅጥ ማጣት ጀምሮ እስከ ከድርጊቶቻቸው እንኳን ለዚህ ትውልድ አርአያ ሊሆኑ ጭራሽ ስርአትና ግብረገብነት የጎደላቸው ለሚኖሩበት ማህበተሰብ አክብሮት የሌላቸው ማፈሪያዎች መሆናቸው ያሳዝንል

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 9 หลายเดือนก่อน

    እረ እንደው የዘንድሮ ተጫዋች የተበደሉ ነው እነዚ የገለፈጡ ይሸለማሉ 😂😂😂

  • @edumal2292
    @edumal2292 8 ปีที่แล้ว +10

    ሀናን የሚሉሽ ልጅ እንዴት እንዴት ነው የሚያደግርሽ ግን በጣም ደባሪ ነሽ አንችን ነበር እበቱን ማስጠፍጠፍ

  • @haytmoon5931
    @haytmoon5931 8 ปีที่แล้ว +29

    የሴቶች ፀጥታ የለም

  • @yonatanbekele5323
    @yonatanbekele5323 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ጥርስ ብሩሽ

  • @bhuraimokhara7159
    @bhuraimokhara7159 5 ปีที่แล้ว +1

    መልስ

  • @baatiriishifara6152
    @baatiriishifara6152 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ በምብረሃን ሰውየው ስያስፈራ 🙆🙆🙆

  • @tibasaeedsaeed6507
    @tibasaeedsaeed6507 8 ปีที่แล้ว +47

    አረ ሀናን በጣም ትመፃደቂያለሽ ምንድን ነው ይሄን ያክል ማካበድ ቤትሽን በአዛባ ስትለቀልቂ አድገሽ ይሆናል? እና አዛባ ምንም ማለት አይደለም ሰው ቤቱን የሚለቀልቅበት የሚያሳምርበት ነው። ምን አፍንጫሽን የምትይዥው አዲስ ነገር አይደለም ያደግንበት ነው የከብት አዛባ አይቶ አንደማያውቅ ትሆኛለሽ

  • @hayteshwemolo9899
    @hayteshwemolo9899 8 ปีที่แล้ว +12

    የተፈጠራቹት በጭቃ ስትሞቱ ምትቀበሩት በጭቃ ደና አፍንጫ እንዳለው ሰው አፍነጫቹን ቲዛላቹ kkkkkkkkkkkkkj

  • @welcomawqrdd4r2r91
    @welcomawqrdd4r2r91 4 ปีที่แล้ว

    የከሜረ ብር የሌለው ሁል የከታማ ልጅ ሰለልሆንኩ የኮረኘል ዱቄታም ሁሏ በቃ የከታማ ኑሮ እንደዚ ነው አደል✖✖✖✖✖✖✴🚯🚱🚳😛😝😱😌😪😘

  • @YordanosYebegaeshet
    @YordanosYebegaeshet 5 หลายเดือนก่อน

    Arife wededer nw betam nw yazenanachugh hulem azegagu beteley yewendochu betam yasekal😂

  • @አመለነገርሁሉለጎነው
    @አመለነገርሁሉለጎነው 3 ปีที่แล้ว

    ብር መጫወቻ ምናለ ሰው ብትረድበት መጣያ አጣቹ መሰለኝ ሰው ሚበላው አታ ያለቅሳል እናተ በብር ትጫወታላቹ

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 9 หลายเดือนก่อน

    ግንኮ ዋጫት ብላለች ሀናን የመጀመሪያውላይ ድምፅ አውጥታለች

  • @norbor5834
    @norbor5834 6 ปีที่แล้ว +2

    ብሩ ምን ላርገው ብላቹሀል መሰለኝ ለምን ሌላሰው አታወዳድሩም ስቱ አለ ንሮ የመረረው

    • @መድናለገሠ
      @መድናለገሠ 3 ปีที่แล้ว

      ትክክክክል

    • @መድናለገሠ
      @መድናለገሠ 3 ปีที่แล้ว

      የሠዉ ልጂኮ ድሀን አይወድም።ለዛነዉ በሜሌየን የምቆጠር ብር ያላቸዉን ነዉ የምወዶት

  • @asdfqwert745
    @asdfqwert745 8 ปีที่แล้ว +1

    አንች አመዳም በጉበት ጭስ አድገሽ ዛሬ አፍንጫሽን ትይዣለሽ አፈቅርሽ ነበር አሁን ግን ልክ እደበቱ ገማሽኝ የሆንሽ (ኩሳም!!!!!!! )

  • @ያአላህባሪያየልቤንሰዉጠብ
    @ያአላህባሪያየልቤንሰዉጠብ 6 ปีที่แล้ว +3

    ዳኛዉ ትንሽ መጀመሪያላይ ፍገግ አለ
    ግን በጣም ያስፈራል

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 9 หลายเดือนก่อน

    የወንዶቹ ደናነው በተለይ ሊስትሮው የሴቶቹ እያወሩነበር

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 6 ปีที่แล้ว +5

    የወንዳቹ ያስቃል

  • @tigisttelahon6039
    @tigisttelahon6039 8 ปีที่แล้ว +2

    ምን ይመስላሉ መልክ ብቻ ቁም ለቁም። ኤጭ ስራተቢስ እንዴት ሚበላ ምግብ ይሽተታል

  • @ምርጥምክር
    @ምርጥምክር 6 ปีที่แล้ว +2

    ካንቺ ይህ አይጠበቅም ሀና በጣም አሳፍሪነሽ ማብላትነበር አችን

  • @ማሚእወድሻለሁማሚእወድሻለ
    @ማሚእወድሻለሁማሚእወድሻለ 6 ปีที่แล้ว +4

    እግሩ። የተጠረገው በሳቅ ገሎኛል

  • @ethiopiaethiopia3205
    @ethiopiaethiopia3205 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይ ሀና ስውድሽ የነበር ጠላሁሽ እኔ አካባጂ ስው ደስ አይለኝም

  • @ineedallahinmylife2415
    @ineedallahinmylife2415 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሄኖክ ድስስስ የሚል ፀባይ አለክ ጠያቂው ወንድ ልጂ ቆፍጠን ሲል ደስ ይላል

  • @AbrshGizaw
    @AbrshGizaw 21 วันที่ผ่านมา

    ምን ያሥገለፍጣቱሀል ብር አያሥፈልጋቹምፋራናቹ

  • @dhjfkbdyhfhf170
    @dhjfkbdyhfhf170 8 ปีที่แล้ว +9

    አይ ወንድ ማለትኮ አረጋ ያለ ሴት ፍየል ምላስ ምላሳቼው ሚጥሚጣ

  • @manikmseret1168
    @manikmseret1168 8 ปีที่แล้ว

    ሰውእራሱንበልብስካሳመረተግባሩንአያቅምሸቀጥነውሰውመሆናችሁንእርስትአይገርምምነገግንወገለወገንደራሽስትሉአታፋሩምብቻያሳዝናልየከብትእበትእረ?????????አዝናለውይችንሠአትመቻቻልነበረባችሁአፈርመሆናችሁንአስቡትውልኴዱንጥሩአስተምሩበዊግፀጉርእየተላላጣችሁእበትንሳታቁቅቤእስቲምትገባላችሁ?????ኡኡቴድንቄምአርቲስትሸቀጥብቻ።

  • @zoomzoom332
    @zoomzoom332 8 ปีที่แล้ว +3

    ደሥ የሚል አዝኛን ነዉ ቀጥሉበት አታሣጥሩት

  • @MrBBird
    @MrBBird 8 ปีที่แล้ว +1

    It would have been nice if the idea originates from EBS, but now days, all i see is a copy of every western culture and TV Shows. "Silence Library" Originates from the Japanese show called "Downtown no Gaki no Tsukai ya Arahende!!". It's more elaborated, fun and funny to watch. This(Ebs) version, most of the punishment doesn't even make sense. I'm not trying to be negative but we have so many creative minds and why can't we use that instead of copying every show in every major! Disappointed!

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 ปีที่แล้ว

    ዳኛው ፊቱአይፈታም ጭጋግ

  • @lenakuwait5595
    @lenakuwait5595 5 ปีที่แล้ว +1

    የሴቶቹ፣አልወደድኩትም፣የወንዳቹ፣አንደኝ፣ነው፣የጨዋታውን፣ህግ፣ተከትላል

  • @kbkb8650
    @kbkb8650 5 ปีที่แล้ว +1

    ፊትህ ሲደብር። ብር እየሸለሙ ማስፈራራት። ምን የሚሉት ነው

  • @karamkaram-gs7kd
    @karamkaram-gs7kd 5 ปีที่แล้ว +1

    Atesemueme enda

  • @سعيدعلمدار-ح1ل
    @سعيدعلمدار-ح1ل 9 หลายเดือนก่อน

    ፀጥታ ያሸልማል ነዉ ወይስ መገልፈጥ ያሸልማህ ነዉ የተባለዉ 😅😅😅

  • @ቤዝነኝየእናትልጅ
    @ቤዝነኝየእናትልጅ 8 ปีที่แล้ว +1

    ውድድሩ ያምራል ሀናን ግን በጣም ተሞላቀቅሽ

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 ปีที่แล้ว

    ሃናን አመትባል ልጅ ውሻ ነሺ ደደብ 😉😉😉😉😉😉😎😎😎😎😎

  • @weynajesuse7172
    @weynajesuse7172 5 ปีที่แล้ว +2

    ታድላ ሀናን ስታምር ስወድሽ

  • @ቢትኢስላምቢትኢስላም
    @ቢትኢስላምቢትኢስላም 5 ปีที่แล้ว +1

    አፊጫ ለምን ቲዛላቹ ወደ አፈር ተመላሽ ናቹ አትርሱ

  • @emebetgedamu4671
    @emebetgedamu4671 ปีที่แล้ว

    የሻማዉን ግን እንዴት ቻለችዉ ሆ እኔ ብሆን አልጫወትም

  • @ageremegersa4739
    @ageremegersa4739 5 ปีที่แล้ว

    Ebite shititane belichuwnawe afenechi yiyazichuwte tisazenalichuw

  • @meseretmes5503
    @meseretmes5503 8 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሀና እየበላሽው አድገሽ እበት ዛሬ ሸተተሽ ድሮም አራዳ ሲበዛ ፍራ ይናፍቃል ይባላል

  • @tube-ml2ls
    @tube-ml2ls 8 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሆዴ ቆሶለ ግን የሴቶች ትንሽ ከባድ ያለ ይማስላኛል ግራዋ ጣጭ እበት ጣፍጥፊ ሆሆ

  • @aliymahammod
    @aliymahammod 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ እነሱጋር ዝምማለት እደልቤ እዴልሳቅ

  • @abenetbehabetu6979
    @abenetbehabetu6979 8 ปีที่แล้ว +2

    የወንዶቹ part2 በጣም ነው የሚያስቀው

  • @EtpyaEtpya
    @EtpyaEtpya 8 หลายเดือนก่อน

    ኮራጆች የምር ለናተ አላማርባችሁም😂😂😂

  • @dhainycell8263
    @dhainycell8263 4 ปีที่แล้ว

    Ihe..sawuyo..gin.ayunu..batam.now...miyasfarw🙄🙄🙄

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 8 ปีที่แล้ว +1

    እንብዬን ጨርስኩእኔም እንደተወዳዳሪዎች ስቄን አፍኘ ተቸገኩ

  • @kb281
    @kb281 8 ปีที่แล้ว +1

    kkkkk ሃናንየ ስወድሽ ብትንቀባርርም ቆንጃ ነሽ

  • @እዉነትህይወትመንገድእየሱ
    @እዉነትህይወትመንገድእየሱ 8 ปีที่แล้ว +10

    እናተ ያልገባችሁ እበቱ የት እደመጣ ነዉ ይሄ ብገባችሁ እዲህ ባላላችሁ ነበር እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ እና ሰለበት ሽታ በደብ አደርጌ አዉቃለሁ በደንብ እየጠፈጠፍሁም ነዉ ያደግሁት ሽታዉ እዲያዉም ያለማጋነን የሆን የማያሰጠላ አይነት ነዉ ምክንያቱም ንፁህ እሳር ሰለሚመገቡ ነዉ የአዲሳባ ግን እደዚህ አይደለም እንኳን በጅ ለመንካት ሽታዉ እራሱ በጣም ያሰጠላል ምክንያቱም የሚመገቡት ምግብ ይመስለኛል እና አትፍረዱባቸዉ ለማለት ነዉ

    • @zarrsar6372
      @zarrsar6372 8 ปีที่แล้ว +2

      +እዉነት ህይወት መንገድ እየሱስ ነዉ ፤ ትክክል ነሽ እመቤት። እንዴም እበት ለናቴ ስጠፈጥፍ ነበር ኣዲስባም ብኖር። ሽታው ኣይጣል ነው የምልሽ፥ በቁም ያሸናል።

    • @HayatMohammed-go3cn
      @HayatMohammed-go3cn 8 ปีที่แล้ว

      +zarr Sar ክክክክክክክክ

  • @ዉደብለክጥራኝ
    @ዉደብለክጥራኝ 8 ปีที่แล้ว +1

    ዳኛዉ ያሥፈራል ዉይ

  • @ድንግልእናቴእመቤቴ
    @ድንግልእናቴእመቤቴ 7 ปีที่แล้ว +4

    ወንዶቹ በጣም ደስስ ይላሉ

  • @ghaliaabdo5526
    @ghaliaabdo5526 8 ปีที่แล้ว +5

    ምድረ በልቃጣ

    • @ኑራነኝእናቴንመሣይ
      @ኑራነኝእናቴንመሣይ 5 ปีที่แล้ว

      አይ የአገራችን የሤት አርቲሥቶች ምን ይመሥላሉ ግልፍጦች ምግቡን በአፍጫሽ ታሼቻለሽ ይህን ምግብ ያላገኙት መንገድ ላይ ወርቀው የተራቡ አሉ

  • @nadhmmer3654
    @nadhmmer3654 6 ปีที่แล้ว +2

    ሀናን አንች አዛባ አጠገብሽ አስቀምጠሽ ብትበይ ምንም አይመስልሽም እቤትሽ። እዝህ ግን ተቁነጠነጽሽብን

    • @ikmaikma6969
      @ikmaikma6969 6 ปีที่แล้ว

      የት ታቂያትና ነው ቅናታም

    • @የመርሳልጅ
      @የመርሳልጅ 5 ปีที่แล้ว

      @@ikmaikma6969 በጣም ቅናት እኮ ነው እንድህ የሚያረጋቸው

  • @ኡማርዩቱብ
    @ኡማርዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ሴቶቹንና እዴት ደም ያፈላሊ ስያስጠሉ

  • @የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ
    @የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ 7 ปีที่แล้ว +5

    የጨዋታውን ትዕዛዛት የተከተሉት ወንዶቹ ናቸው። ወይ ሴት ! ሴት በዛ ጎመን ጠነዛ የሚባል ተረት ይነስብን

  • @Lola-sr5te
    @Lola-sr5te 8 ปีที่แล้ว +1

    አናን ታዝቤሽ አለሁ ሌሎች ደስትላላቹሁ

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 8 หลายเดือนก่อน

    ያዳላው ሙቅያኝካል እለች አያቴ??

  • @hanamekonnen7687
    @hanamekonnen7687 8 ปีที่แล้ว

    ሀናን ምን አይነት ነሽ ለበት ሽታ እደዚህ ኢትዮጵያውያን ሁነሽ አድት ነጪ አፍንጫዋን ብታፍን አይነደኝም አችን ብሎ አርቲስት ቁሊታም መሀረቤ ረቡኒ ሌሎችም እሚለውን ፊልም አላየሽም አርቲስት ማለት ምን መሆን እንደሆነ አላወቅሽም ማለት ነው እንደዚህ መሆን እበት ሸተተኝ ተብሎ ከሽንት ቤት ሽታ ሊበልጥ ነው እኛ ምነው የኩበቱ ሽታ ሸቶነ በሞትን እያልን ነው በጣም ቀብጠሻል ከሁሉም የተመቸችኝ ብሌን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @allahuakbarallahbkiyenew5744
    @allahuakbarallahbkiyenew5744 6 ปีที่แล้ว +1

    አይ እኛ ሴቶች ስንባል የማያስቀው ሁሉ ያስቀናል

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 4 ปีที่แล้ว +1

    ሃናን ደስ ትላለች

  • @fozya9578
    @fozya9578 6 ปีที่แล้ว +1

    ወዶቹ ደስ ይላሉ አንቺ ሀናን ግም አችነሽ እበት ሸተተኝ ብለሽ እዴት አረገሽ

  • @binireta939
    @binireta939 5 ปีที่แล้ว

    Stupid game sent yechegraw eyala

  • @eshetualemo9714
    @eshetualemo9714 6 ปีที่แล้ว

    እምስሽን ሽጠሽ ነው ከዚህ የደረሽው ግማታም ነሽ አይደለም አንች ተራሰው እኔም አልኮራ ማሀል ሸገር ላይ ተወልጄ ገባሽ ለምን እናቴ የገጠር ሰው ነች አንች ግን እበቱን ሳይሆን እናትሽን ነው የናቅሽው ወይም ማንነትሽን ደንቆሮ ነሽ እውነት

  • @dagemds8826
    @dagemds8826 7 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ከሁሉም. ሽታ እና የአፈር ሽታ እወዳለው

  • @hanaeshetu7268
    @hanaeshetu7268 5 ปีที่แล้ว +1

    Hhhhhhh wendochu yaskalu setochu degmo mdre shafada

  • @ameteallah2467
    @ameteallah2467 6 ปีที่แล้ว +1

    እርስ በርሳቸው መቀኞች እንደሆኑ ያስታውቀሉ የሚገርም ነው በጣም አስመሳዮች ናቸው

  • @zedgeremew9266
    @zedgeremew9266 8 ปีที่แล้ว +18

    ከሴቶቹ ሀናን እና ዳር ያለችው ጨበሬ አልተመቹኝም ምድረ.....አሁን እበት ሸቶሽ ነው ቦታ ቀይረሽ አፍንጫሽን የያሽው?አረረ...ሼም ነው የሆንሽ ነጭ አይጥ። ልታይ ልታይ ብለሻል ከአርቲስቶች የማናየውን ነገር ካንቺ እያየን ነው ክብርሽን ጠብቂ።ወንዶቹ ተመችተውኛል!♥

    • @tig4420
      @tig4420 7 ปีที่แล้ว

      Zed Geremew tuletula 👎👎👎👎👎👎

    • @HayatHayat-gc6xr
      @HayatHayat-gc6xr 6 ปีที่แล้ว +1

      Zed Geremew እውነት ብለሻል

  • @ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
    @ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 5 ปีที่แล้ว

    ይህውድድርለኔአይሆንምአቃለሁፀጥማለትይጨቀኛልሰውሲሞትብቻወይምእቅልፍሲይዘኝነው

  • @zarrsar6372
    @zarrsar6372 8 ปีที่แล้ว

    ኣማርኛ በቅጡ መናገር የማይችል ነው እንዴ ኣቅራቢው። ማሕሌት በቀለ፤ ተዋንያን። ሩታ ኣሸናፊ፤ ተዋንያን። እንዲህ እያለ ነው ነጠላ ሰዎችን የሚያስተዋውቀው? ተዋንያን የብዙ ኣጠራር ቃል ነው። ትክክለኛው ለእንስት ተዋናይት፥ ለተባዕት ተዋናይ ነው። በስማም እንዴት ያስጠላል ባካችሁ። ኮሜዲያን ከማለት ደሞ «ዋዘኛ» ማለት ይቻል ነበር። ጥፍት እንደ ዐይን? ይገርማል።

  • @eshetualemo9714
    @eshetualemo9714 6 ปีที่แล้ว

    ሰው ተሳድቤ አላውቅም ነበር እውነት ወገኖቸ በጣም ተናድጄ ነው ካንድ አርት ባለሟያ አይጠበቅም ነገሩ በውቀቷ ስላልሆነ ወደጥበብ የገባችሁ እምሷን ሽጣ ስለሆነ ከዚህ ደረጃ የደረሰቺው አርት አታውቅም የምታውቀው አር ነው የአራም ልጅ ነች

  • @milanbai2728
    @milanbai2728 8 ปีที่แล้ว

    አዘጋጅ እራሱ ሲቶችን እዲት ነው እማያቸው ምድር ጃርት ሲደብሩ እድሚ ለ solical ሚዲያ በ 1 ፊልም ና ባንድ ድራማ ላይ ያታያሉ የመጡበትን ሊረሱ ይፈልጋሉ እማይረብ ህዝብ እንደሆነ ጥሩ ነገር ሲያ ይወድሀል መጥፎ ነገር ሳይ አውርዶ ይጥላችሁል ምድረ ኮተት

  • @tirsitkebede5844
    @tirsitkebede5844 8 หลายเดือนก่อน

    Siastelu .....off yewodochu new yemiamrew

  • @tgistjesus9028
    @tgistjesus9028 6 ปีที่แล้ว

    mdnew akaretashhut edi yelem des yemil neber

  • @salehkhabti1348
    @salehkhabti1348 8 ปีที่แล้ว +3

    እናንተን ብሎ ኢትዮጵያዊ አሁን እበት አታውቁም ለማለት ነው ይቺ ሀናን ተብየዋማ ዘለለች እኮ ወደዛ ንፍጥ

  • @eshetualemo9714
    @eshetualemo9714 6 ปีที่แล้ว

    እህት ወንድሞቸ ማንነታችን መርሳት የለብንም ምክኒያቱም ማንነቱን የሚረሳ ሰው አምላኩን የረሳ ሰው ስለሆነ ይች አለም ኩትራት ነች ሁላችንም ወደምጠላት ምድር እገባለን ማለትም ሁሉም አላፊ ነው እውነት ለመነገር ማስተዋሉን ይስጠን አሁን አዲስ አበባ ብሆን ኑሮ እውነት እምሷን ሽጣ ባገኘችው መኪና ውስጥ ነበር አሲድ እምደፋባት ደግሞ አይቀቅም እውነት ይቺ ትላም ሃናን ታሪክ አሳይሻለሁ በቅርቡ

  • @semirajemal3595
    @semirajemal3595 8 ปีที่แล้ว

    80% Ye Ethiopia hizb gebre behonbet hager ye"Ebet"shita Shetetegn bilo afncha meyaz yehe ke and ye ethiopia zega aytebkm yehi malt mulu ye ethiopian hizb tigemale endemalt new ena yemastelalfew melkte melaw ye ethiopia hizb" hanan tark"yemtserabtn film balmayet kutachnen englese

  • @እናቴህይወቴ-የ2ሰ
    @እናቴህይወቴ-የ2ሰ 4 ปีที่แล้ว

    ያማቸዋል ግራዋኮ ይገላል ቱ

  • @hayatalmabadi7404
    @hayatalmabadi7404 5 ปีที่แล้ว

    የወንዶቹ አስቆኛል የሴቶቹ ደግሞ አናዶኛል ተምበጫረቃችሁ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ለእበት እጅ ጉአንት መልበስ አረ ሸም ነው

  • @እኔነኝስዎችእሩሀማ
    @እኔነኝስዎችእሩሀማ 8 ปีที่แล้ว

    ምንም ደስ ሚል ነገር የለውም.....ምን ብሩ ከተረፋቹ ስንት ምስኪን በየጎዳናው አለ አይደል እንዴ.......ከቻላቹ ትምህርት ስጪ ነገር ፍልጎ።

  • @MhfgMbg
    @MhfgMbg 9 หลายเดือนก่อน

    አይሤት ምላሣሞች😂😂😂😂😂

  • @seniwondemu3039
    @seniwondemu3039 9 หลายเดือนก่อน

    በምንም መልኩ ጸጥ አላሉም::

  • @fereprinces3187
    @fereprinces3187 8 หลายเดือนก่อน

    አረ ዬ ዎዶች ያምራል 🥰🥰🥰

  • @فايزةادم-ش1ت
    @فايزةادم-ش1ت 6 ปีที่แล้ว +9

    ኮመንቶች አታስጠሉኝ አሁን ሀናን ምን አደረገቻችሁ ወይ ሸተታት ምን ይጠበስ ደግሞ ሳቂታነቷን ስወድላት የኔ ቅመም

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 ปีที่แล้ว

    ብር ሰጠኝ ሴትች አክብዶ

  • @hawamuhammed3601
    @hawamuhammed3601 8 ปีที่แล้ว

    እረ የሴቶችንስ ተውት የወንዶች መቼም በሳቅ ልፈነዳ ስል አለቀ እህህህ እንዴት እንደሳኩ እናመሰግናለን ግን ስለምታዝናኑን

  • @marieabejemola5360
    @marieabejemola5360 4 ปีที่แล้ว

    እረ ዳኛው ግን ሲሬስ ነው