የዘንድሮ የእናቶች ቀን ይለያል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ค. 2023

ความคิดเห็น • 121

  • @ejesera
    @ejesera ปีที่แล้ว +11

    ልቤ በአፌ ልትወጣ ነው በድጋሜ እንኩዋን ለእናቶች ቀን አደረስሽ እጅግዬ የቅን ልጆች ምርጥ እናት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +2

      Betam amesegnalew

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ያክብራችሁ ,ድንቅ የሆነች እናታችሁን በማስደሰታችሁ ,መልካም የእናቶች ቀን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችን

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም እና በጤና አደረሰሽ የብሩክ ልጆች እናት ዘመንሽ ይለምልም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ!!

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሰዎት እናታችን ልጆችዎ የተባረኩ ድምጻቸው አንድ አይነት ቆንጆዎች ደሞ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว

    ለመላው እናቶች እንኳን አደረሰን እጅግዬ እንኳንም ደስ ብሎሽ አሳለፍሽ፣ ምርዬ ሻርፑ በጣም ያምራል አድራሻ ብትልኪልን አመሰግናለሁ ።

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ እጅግዬ ሊሊዬ 🎉🎉በእድሜ በጤና ተባረኩ ❤❤

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ የኔ እናት ለእናቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ያልወለደ ወልዶ እናትነትን አላህ ያሳያችሁ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว +1

    እጅግዬ እንኳን አደረሰሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላ ቤተሰብሽ ይስጥሽ የኔ ደርባባ

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እናት ነሽ እርጋታሽ አድሜሽን ሙሉ አብቢ መልካም የእናቶች ቀን

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 ปีที่แล้ว

    እትየ እጅጌ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ ይገባሻል ጎበዝ የምታኮሪ እናት ነሽ ባለፈው ከ USA የደወልኩልሽ ነኝ🥰

  • @seble5267
    @seble5267 ปีที่แล้ว +2

    መልካም የእናቶች ቀን
    Please ስከረቡ የት እንደ ሚገኝ

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደርሰዎት መልካሟ ደጓና ጓበዟ ወ/ሮ እጂጋዬሁ!!!❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v ปีที่แล้ว +2

    እናት ለሌለን ፅናቱን ይስጠን 😥መልካም የእናቶች ቀን

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለመናገር ቃላት ለሚያጥረኝ ለዕንቁ እናቶቻችን ዓመታዊ ቀን ከመላ ቤተሰብዎ ጋር አደረስዎ፡፡ አሁንም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ቸሩ አምላካችን የማያልቅበት መድኃኒዓለም ያድልዎ!!
    በቅርብ ርቀት ከሠፈርዎ፡፡

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 ปีที่แล้ว

    እንች ምርጥ እናት እንኳን አደረስሽ በጣም ነው የምወድሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 ปีที่แล้ว

    Happy mother's day 💓 💗 Awesome family ❤❤

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 ปีที่แล้ว

    የአንቺን ቤተሰብ ሳይ በልጆቼ ተስፋ እግዚአብሔር ይረዳኛል ከዚህ ይበልጥ ይባረኩልሽ

  • @nejusweet5760
    @nejusweet5760 ปีที่แล้ว +7

    ለናቶች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏🙏🙏🙏

    • @saramekonnen3238
      @saramekonnen3238 ปีที่แล้ว

      እጂግ እንካን ደስ አለሽ በልጆችሺ ደስይላል

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 ปีที่แล้ว

    መታደል ነዉ በልጆችሽ ተባርከሻል ቸባረኩ ልጆች!!!!

  • @shegak5217
    @shegak5217 ปีที่แล้ว

    ምርዬ ለእናትሽ የገዛሽው እስካርፍ በጣም ያምራል የት ነው የገዛሽው

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰሽ እማ❤❤❤❤❤

  • @meronfikir3385
    @meronfikir3385 ปีที่แล้ว

    ኤረ ሳብስክራብ የልርዉም ያንሳታል እንዴ ምርጥ እናት ናት

  • @lamerotali5903
    @lamerotali5903 ปีที่แล้ว

    መልካም የእናቶች ቀን

  • @sahulagebreselassie759
    @sahulagebreselassie759 ปีที่แล้ว

    Happy Mothers day I'm one of your followers betam adnakish negn des yemtyi derbaba enat nesh yemtseriachew srawoch balkemsachewm be mayet yasdestalu-yategbalu Ejish yibarek if I Come Ethiopia I'll Visit you Zemensh yetebareke yihunlsh

  • @yonatankliluofficial.
    @yonatankliluofficial. ปีที่แล้ว +2

    እኔ እናት የለኝም ግን እጅግዬ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Ayzosh fetari kanchi gar yehun

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 ปีที่แล้ว +6

    እባካቹ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ተጠንቀቁ ዝምብላቹ በሞቀበት አትሙቁ ለእናት ሁሌም ቀንዋ ነው

    • @hawiesmael2490
      @hawiesmael2490 ปีที่แล้ว

      Yes every day ,every year, every minute, every second are mothers day. Alhamdulilah

  • @tekuret
    @tekuret ปีที่แล้ว

    Ene beheyewete yememeghew lijoche adegew l qumneger deresew mayet Mami 2 lijoch alugh y 4 amet ena y 7 wer liqum neger yabeqalesh beyeghe anchi tebarekeshal 😊erejim edeme❤🎉

  • @hareggebre
    @hareggebre ปีที่แล้ว +3

    መልካም የናቶች ቀን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 🙏💯🎉🎉🎉🎉

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 ปีที่แล้ว

    Eweyee esey ejegyeee enkuwan aderesesh le enatoch kene.

  • @millionnagebremichael6467
    @millionnagebremichael6467 9 หลายเดือนก่อน

    ጂጂ ውድድድድ ድራሽሽ ይባረክ ሞገሳም ሴት❤❤❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 ปีที่แล้ว

    Good job, sister. God blessed all countries and Ethiopia
    Have a nice blessed everyone
    🙌 🎉.

  • @asterzeleke9459
    @asterzeleke9459 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ የሻርፑን አድራሻ

  • @enkuaberha9399
    @enkuaberha9399 ปีที่แล้ว

    ውይ በስመ አብ ወስጤ እንዴት ትርክክ እንዳል ተባረኩልኝ ስወዳችሁሁሁሁሁሁ

  • @Ethio-11
    @Ethio-11 ปีที่แล้ว

    🙌🙌🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️happy Mother’s Day my beautiful sister

  • @hirutmessele8855
    @hirutmessele8855 5 หลายเดือนก่อน

    Tebareku enatachihun yakeberachu ye scarfing address please askemitilun

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሰሽ የምርዬ እናት ስወዳችሁ❤❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️❤️

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም እናቶች ምርጥ ናቸው።ያንችን ለየት እሚያደርገው ልጆችሽ የተባረኩ መሆናቸው ነው ድስ ትላላችሁ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Betam amesegnalew kibru yesfa medhanialem

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለናቶች ቀን በሰላም አደረሰሽ

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ ማዙካ

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 ปีที่แล้ว

    wow beautiful Amen❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️

  • @user-vd7dl9ci3v
    @user-vd7dl9ci3v 2 หลายเดือนก่อน

    የሻርፑ አድራሻ ጻፊልን

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว

    ወይዘሮ እጅጌ እንኳን አደረሰሽ

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 ปีที่แล้ว

    Enkuwan lenatoch kin aderesesh betam metet enat nesh 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    Happy mother's Day ❤❤❤🌹🌷

  • @betelhemasfaw678
    @betelhemasfaw678 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ደስ የምትይ እናት ነሽ ! እናት የለኝም እስኪ እናት ሁኚኝ? ምን ኣለበት?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Ere ehoneshalew mn cheger alew

  • @wosenmekonnen6164
    @wosenmekonnen6164 ปีที่แล้ว

    I like the scarf where is the contact of seller?

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว

    Happy Mother day 💓 💛 ❤

  • @emmasethiopiankitchen
    @emmasethiopiankitchen ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @mesiberhanu3799
    @mesiberhanu3799 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @user-xz8qr4hm4h
    @user-xz8qr4hm4h 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @wehib__tttg4192
    @wehib__tttg4192 ปีที่แล้ว

    Where is the car ?

  • @fifiyeliana7564
    @fifiyeliana7564 ปีที่แล้ว +2

    Where can I get the scarf please 🙏happy mother's day beautiful family 😍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      t.me/kalondesign

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 16 วันที่ผ่านมา

    Enkwan adressh knnjywa yene melu enat!!!

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo ปีที่แล้ว

    Happy mother's day 💐

  • @elsabole6779
    @elsabole6779 ปีที่แล้ว

    Happy mothers day ❤❤❤

  • @samirakhider4444
    @samirakhider4444 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @MrsSomia-vt3kv
    @MrsSomia-vt3kv ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕💖💖💖💝💝💝

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 ปีที่แล้ว

    I thought this program have part 2 sko

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 ปีที่แล้ว

    Hulachuhunim sewedachu merye kalye melye mirt enat new yalachu esey tenurelachu. Enkuwan aderesesh ejigyeee

  • @sss2505
    @sss2505 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenalemayehu4276
    @temesgenalemayehu4276 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ

  • @muslihauaq1404
    @muslihauaq1404 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @Hiwothiyab
    @Hiwothiyab ปีที่แล้ว

    Enqan abro aderesen

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️

  • @rahelmulugeta5124
    @rahelmulugeta5124 ปีที่แล้ว

    እጅግ ይገባሻል

  • @hewanethopia174
    @hewanethopia174 ปีที่แล้ว

    Happy mother day

  • @dobochfatumafatuma2004
    @dobochfatumafatuma2004 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉ደስ ትላላችሁ አላህ አለያቹው

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 ปีที่แล้ว

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @user-wj2zm9py7i
    @user-wj2zm9py7i ปีที่แล้ว

    you diserve more than this
    enjoy ❤❤❤

  • @nigatnigat7809
    @nigatnigat7809 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔😰

  • @demisehana3437
    @demisehana3437 ปีที่แล้ว

    Happy mother day can you send the address for scarp please thank you

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      t.me/kalondesign

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 ปีที่แล้ว

    Egegeye bertu enat kenelejochesh Egzer regim yemibslewin edmena tena yestesh kalat yeteregal 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🤣🤣🤣🥳❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @peace3791
    @peace3791 ปีที่แล้ว

    መኪናው ስጦታ አይደለም ወይ?

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 ปีที่แล้ว

    የሀገር ባህል ሻርፑን አድራሻ ያሰቀምጡልን።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      t.me/kalondesign

    • @netsanetyaregal9335
      @netsanetyaregal9335 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይሰጥልኝ እጂግዬ!!

  • @demisehana3437
    @demisehana3437 ปีที่แล้ว

    Scarp please

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬ ዓመት ዘመናዊት ጋ ነበር መልካም የእናቶች ቀን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Awo ketay demo aykerem

  • @Hanna_W
    @Hanna_W ปีที่แล้ว

    I like the video but I couldn't tolerate Yonathan Aklilu's voice so I had to mute it.

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Mesaagun new yasbnew leza new sorry

    • @Hanna_W
      @Hanna_W ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya
      eshi yigebagnal dimtsu yemayhon simet silemiyameta new be Orthodox Church lay yetenagerebet dimts aydel endet lirsaw

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 ปีที่แล้ว

    🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hanaworku550
    @hanaworku550 ปีที่แล้ว

    Enkon adrsote motherya damo betame yamrale eskarbu adrshaweni negruge enyme legzalate lanatya??

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      t.me/kalondesign

  • @beamelakgetachew5487
    @beamelakgetachew5487 ปีที่แล้ว

    የት ነው ሚሸጠው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      t.me/kalondesign

  • @meronbuchu-ol1zs
    @meronbuchu-ol1zs ปีที่แล้ว +1

    አሚና አሜሪካ ነበር መልካም የናቶች ቀን

  • @meseretwoldeyes1696
    @meseretwoldeyes1696 ปีที่แล้ว

    የሻሹን አድራሻ pls

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      t.me/kalondesign

    • @tewabechbegashaw6380
      @tewabechbegashaw6380 ปีที่แล้ว

      ​@@ejigemoya ስልክ ካላቸው ብታጋሩን

  • @breychecol7180
    @breychecol7180 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን የናቶች ቀን አደረሰሽ እናታችን እናም እስካርቡ በጣም ወደድኩት please phone number

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      t.me/kalondesign

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @woinshetayele684
    @woinshetayele684 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @libamset
    @libamset ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️