ልደት ካለን ከማካፈል ይጀምራል | በምንም የማይገኝ ልዩ ደስታ| ሁላችሁም ልትጐበኞቸው ይገባል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ค. 2023

ความคิดเห็น • 82

  • @user-xt8xf6hv1h
    @user-xt8xf6hv1h ปีที่แล้ว +8

    ዋው በፍጽም 60 አመት አትመስልም! እግዛብሔር አምላክ ጤና እድሜ ፍቅር ሞገስን ይጨምርልሽ እንዲሁም ቅድም አያት ቅም ቅም አያት ለመሆን ያብቃሽ❤🎉🎉 🎂

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f ปีที่แล้ว +1

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ለዚች ቀን ላበቃን አሁንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁሉም እናቶች ለነዚሰዎች ላረጋቹት ድጋፍ ፈጣሪ ያስባቹ መልካም ልደት!

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ላደለው ነው ይህንንም ዕድሜ ማየት እሚችለው ቀሪው ዘመንሽም የተባረከ ይሁን ። እርጎ ነሽ❤❤❤

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 ปีที่แล้ว

    እጂጌ ጌታ እንኳን አደረሰሽ 60 ዓመት የሞላሽ አትመስይም ይህ ሁሉ ከእግዚአብሔር የተነሳ ነው አመስግኑ።

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ተወለድሽ መልካም እናት በጭራሽ ስልሳ አመት የሞላሽ አትመስይም ኑሪልን

  • @tsedaleayele4208
    @tsedaleayele4208 ปีที่แล้ว +2

    ጤና ይስጥልኝ እጅጌ እና መላው ቤተሰብ እንኳን ለልደትሽ በሰላም በጤና አደረሰሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ የጤና ፣ የፍቅር እንዲሆን መልካም ምኞቴ ነው የጥሩ ተምሳሌት ነሽ ባይጋነን የናርዶስ ሽቶ ብዬሻለሁ። በመቀጠል ይህንን አድራሻ ከነስልካቸው ብታስቀምጭልን ምርዬ ከይቅርታ ጋር እኔንም ይመለከተኛል አመሰግናለሁ 🎉

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 8 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉በጣም ገናነች እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይሰጥሻ ጠንካራ እናት ነሻ ❤❤❤

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 ปีที่แล้ว +1

    ምርዬ ተባረኪ እናትሽን እንዳስደስትሽ ያንቺን የልጅልጆች ለማሳደግ እድሜ ይስጣቸው

  • @zemenawit
    @zemenawit ปีที่แล้ว +4

    እኔም ቃል እገባለሁ ❤❤❤

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 ปีที่แล้ว

      የተባረካቹ ቤተሰቦች ❤❤

    • @usr66696
      @usr66696 ปีที่แล้ว

      እውነት ለተቸገረ መርዳት የሚፈልጉት ካወቅሽ መስጠት
      ቅንነት ነው እውነት አድርጊው በጌታ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 ปีที่แล้ว

    ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ምርዬ ሊጎበኝ የሚገባ ቦታ ነው እኔም እንዳንቺ በዚህ አመት ሁለቴ መጥቼ አይቻቸዋለሁ በጣም ያሳዝናሉ ተባረኪ

  • @kalabebe4402
    @kalabebe4402 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለዱ እድለኛ እናት ኖት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት ከነልጆቾ

  • @hawaali-lx9hg
    @hawaali-lx9hg ปีที่แล้ว +1

    46 አመትነዉ የምትመስይዉ ማር እድሜናጤና ይስጥሺ እህቴ

  • @selamawitderibe1244
    @selamawitderibe1244 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እንኳን አደረሰሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ መልካም ተግባር

  • @tsigewegi6023
    @tsigewegi6023 ปีที่แล้ว +1

    እጅጋየሁ የስፈሪ ልጅ እንኳን 60 ዓመት አደሪስሽ

  • @woubayehuseifu7158
    @woubayehuseifu7158 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰሽ ባለሙያ እናት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ለዚች ቀን አደረሥዎት እናታችንእንካንም ተወለድል እግዚአብሔር ጭማሪ ቀን ሥለሠጠዎት ክብር ምሥጋና ይድረሠው

  • @nigisttube114
    @nigisttube114 ปีที่แล้ว +1

    My first comment on TH-cam…. Happy birthday erjim edim ke Tena gar yehulesh betam nw beka emwedate getan ❤

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 11 หลายเดือนก่อน

    አሚን የኔ እናት መልካም ልደት ማሚ

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 ปีที่แล้ว +1

    my god betam naw dasi yemitilut mire arif sira naw yesarashu tabaraki

  • @selam7643
    @selam7643 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት እማዬ 🎉🎉🎉🎉የአባቴ እኩያ ለወላጆችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ❤❤

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል የንስሐ እድሜ ያስጦት እናታችን❤❤❤

  • @tsionabraham7580
    @tsionabraham7580 ปีที่แล้ว +1

    Happy Birthday again! I love you and your work❤ what a beautiful way celebrating a Birthday!🎉

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተወለድሽ ወይዘሮ እጅጌ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ እድሜ ለንሰሀ ይስጠሽ

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071 ปีที่แล้ว

    Thank you ❤❤

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ

  • @msrak4498
    @msrak4498 ปีที่แล้ว +1

    ማሚ የኔናት እርጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን ምሩ የኔውድ ተባረኪ የእውነት ምሩ አክባሪሽነኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atm5614
    @atm5614 ปีที่แล้ว +1

    የተባረካችሁ ቤተሰቦች ዘራችሁ ይባረክ❤ እንኳን ተወለድሽ ማሚዬ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት እምዬ🎉

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 ปีที่แล้ว +1

    እጅግዬ መልካም ልደት

  • @abinetbiru2646
    @abinetbiru2646 ปีที่แล้ว

    እድሜ ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 ปีที่แล้ว +1

    Wow ejege melkam ldet enwedshalen erejeeeeeem edme emegnlshalehu ❤❤❤

  • @zenashmekonn4102
    @zenashmekonn4102 ปีที่แล้ว

    ቅን እናትና ልጅ እድሜ ጤና ይስጥሽ እጅግ❤❤❤❤❤

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ ከከጤና ይስጥልን መመልካም ተግባር ነው በርቱልን

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yemil akebaber new teru bota new yasalefachehut degemo tenawen Abzeto yestesh ❤

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት እንኳን ተወለዱልን ማዘር ቀሪው ዘመኖት የተባረከ ይሁንሎት

  • @titiiii898
    @titiiii898 ปีที่แล้ว

    God bless you ❤❤❤

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 ปีที่แล้ว

    Happy Birthday beautiful 🎉🎉🎉❤❤

  • @tayechgmeskel9087
    @tayechgmeskel9087 ปีที่แล้ว

    ምሪዬ ብድሩ ይግባሸ የኔ እህት እድሜ ይስጥሸ ተባረኪ።

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 ปีที่แล้ว

    Happy birthday !!!!

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 ปีที่แล้ว

    መልካም. ልደት. እድሜ. ከጤና. ይስጥልን. ልጆችሽም. ይባረኩ

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት ብለናል እናትችን

  • @tigistworku2107
    @tigistworku2107 ปีที่แล้ว

    Happy🎉birthday 🎉You are precious

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 ปีที่แล้ว

    Happy birthday to you 🎂 🎉May God gives long life and health 🙏 ❤

  • @tsigedesta1081
    @tsigedesta1081 ปีที่แล้ว

    Happy birthday 🎂 long life ❤❤❤❤❤

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 ปีที่แล้ว

    Betame Amesegnalehu yehennen bota silasayachehun.

  • @ejesera
    @ejesera ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት ለእጅግዬ

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 ปีที่แล้ว

    Egzabher yemasgan enkon adersheshe ema erjam edman ka tana ga yestshe 🎂🎂

  • @seblet148
    @seblet148 ปีที่แล้ว +1

    Eqwan teweledu ye Melu enat🎉🎂🎈♥️

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    Happy birthday🎂🎉🎊🎁❤❤🌹🌹

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 ปีที่แล้ว

    ማሚዬእረዝም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥሽ

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472 ปีที่แล้ว

    ,እጅግ መልካም ልደት ።ላደረጋችሁት ሁሉ እግዚያብሔር ይመስገን ።ተባረኩ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว

    Bon anniversaire 🎂 ❤😊

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሥወዳችዉ እግዛብሄር ይመሥገን

  • @msrak4498
    @msrak4498 ปีที่แล้ว +3

    አድራሻ ምሩ ማለት ሥልካቸው

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 ปีที่แล้ว

    ውይ እረጅም እድሜ ይስጠወት በፍፁም አይመስሉም❤

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሶት እናቴ🎉🎉🎉

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠዋት

  • @tigisthabtewold1943
    @tigisthabtewold1943 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት 🎊🎉🎁🎉

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 ปีที่แล้ว

    በፍፁም ኣትመስይም ማዘር እረጅም እድድሜ ይስጥሽ መልካም ልደት

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 ปีที่แล้ว

    Happy birthday to you mom🎉❤

  • @alfianassr9975
    @alfianassr9975 ปีที่แล้ว +1

    Yemr Ene 60 thonotal bye alasebkum 45-50 balew nebere gmte gn yenat edme be million bikoter aybekam Allah yetebareke edme yadrglsh enatachen

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 ปีที่แล้ว +1

    እንዲፈነው ደግነት ከተቻለ አግኝቶ ያጡትን በጎደለ ይሙላልሽ

  • @user-ov6xv4kf9n
    @user-ov6xv4kf9n ปีที่แล้ว

    Hap burz day

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @shegak5217
    @shegak5217 ปีที่แล้ว

    ለመቶ አመት ያድርሰዎት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kelemuabelachew7187
    @kelemuabelachew7187 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት ማሚ በባለፈዉ ፕሮግራማቸሁ ላይ ensure ወተት ለስኳር ህመምተኛ የሚሆን አንቺ ጋ እንደሚገኝ ተናግረሽ ነበር እናቴ ታማሚ ሰለሆች ፈልጌ አጥቼ ነው እባክሽ የማገኝበትን ሁኔታ ካለ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k ปีที่แล้ว

    ሁለት አመት እበልጥዎተለሁ መልካም ልደት❤❤❤❤

  • @berhanemersha8655
    @berhanemersha8655 ปีที่แล้ว

    Happy birthday 😅
    You r my childhood friend
    Do you remember me elementary school

  • @ayelechadere3597
    @ayelechadere3597 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤ hbd

  • @hiwotassefa89
    @hiwotassefa89 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለው ግን የመኪናው ነገርስ?ምርዬ

  • @betiadnew5660
    @betiadnew5660 ปีที่แล้ว

    Wawwwww❤❤❤❤

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 ปีที่แล้ว

    ❤🎉❤❤

  • @yegnagilm2421
    @yegnagilm2421 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ለምን ጠፋች❤ ተናፍቃለች

  • @telayemamo691
    @telayemamo691 ปีที่แล้ว +1

    ቆጅዬዋአትመሥዪምእረጅምእድሜይስጥሽ

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 ปีที่แล้ว

    No you don’t look 60 at all you look 50 beautiful ❤

  • @yifdthbuife8io853
    @yifdthbuife8io853 ปีที่แล้ว +1

    Malkam ledat

  • @user-sk4hs3vc3c
    @user-sk4hs3vc3c ปีที่แล้ว

    ተባረኩ