EBS Special Gena Show: የዉሀ ስጦታ/ Water For Life - Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @አብድአላህአብድረህማን
    @አብድአላህአብድረህማን 7 ปีที่แล้ว +243

    ክብር ለገጠር ልጆች። የገጠር ልጅ የምትሳደቡ ተመልከቱ እነሱን እንዲ ጀግኖች ናቸው

  • @ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ
    @ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ 7 ปีที่แล้ว +158

    እውነት አሳዘኑኝ እንዲህም የውሀ እጥረት አለ የገጠር ሰዎችኮ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው እሚኖሩት ይህን ጠጥተው ጤነኛ ይሆናሉ የልባቸው ደግነት ነው

    • @ሀይሚየብዙየልጅ
      @ሀይሚየብዙየልጅ 7 ปีที่แล้ว

      ሪች ሀበሻዊት በጣም

    • @الحمداللهاللهاكبر-ن6غ
      @الحمداللهاللهاكبر-ن6غ 7 ปีที่แล้ว

      ሪች ሀበሻዊት
      በትክክል ሀያቲ

    • @etineshEtiensh
      @etineshEtiensh 7 ปีที่แล้ว

      ሪች ሀበሻዊት የየት ነዋሪ ናቸው ተመሥገን አምላኬ ወሀችን ቅርብ ነች ቆጆ ወሀ ቧቧ የጸዳ ውሀ የውነት የገጠር ልጂ ነኝ ወሀችን የጸዳ ነው ያለቧቧ ራሡ እምየ ለሚ ሀገሬ አምላክ የባረካት ነች አምላክ ይረዳቸው ወሀ የሚቸገር ያለ አይመሥለኝም ነበር ተመሥገን አምላኬ ለሥጦታኸ

    • @classiccell2464
      @classiccell2464 6 ปีที่แล้ว

      etinesh1221 Etiensh 4th to

    • @asinakechbade9351
      @asinakechbade9351 6 ปีที่แล้ว

      R7

  • @اااببب-ح4ي
    @اااببب-ح4ي 4 ปีที่แล้ว +11

    ያባይን ልጅ ውሀ ጠማት አለ ያገሬ ሰው ግብፅ በልጣጣዋ በኛው ውሀ በኛ ሀብት ትሞላቀቃለች

  • @ስላሜነሺድንግል
    @ስላሜነሺድንግል 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የውሀ ችግር አለ ግን ብዙ እሩቅ አይደለም ንፁህ ውሀም ነው የምንቀዳው ይሄ ቦታ ግን የቧንቧ ውሀ ይወጣል ቢቆፈር ክብር ለገጠር እናቶች በእውነት እዲህ እየለፉ ነው አሳድገው የሚያስተምሩን

  • @raheltsegaye4358
    @raheltsegaye4358 7 ปีที่แล้ว +21

    እነዚህን ሰዎች ሳይ የእግዚአብሔርን ቸርነት አየሁ.በእሱ ቸርነት እኮ ነው የሚኖሩት

  • @ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ
    @ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ 4 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ቸርነት ነው ይሔን ውሀ እዬጠጡ ጤነኛ መሆናቼው

  • @ኢማንአህመድ-ጀ5ፈ
    @ኢማንአህመድ-ጀ5ፈ 7 ปีที่แล้ว +22

    ግን ስንት ነገር አሳልፈናል አልሀምዱሊላ የማያልፍ የለም ትግስትና ኢማን ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 7 ปีที่แล้ว

    Humble, kind, good hearted artists! If all of us have such a humble heart, there won't be a single poor person in Ethiopia! Thank you for being a good role model for all of us! God bless you!

  • @agaritoa5789
    @agaritoa5789 7 ปีที่แล้ว +6

    የገጠር ልጅ ነኝ ዉሀችን እርጎ እርጎ የምትል እጓሮአኝን ነች ተመስጌን ፅድት ያለች የተፈጥሮ ዉሀ አለችን

  • @mediilove6618
    @mediilove6618 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ሀገራችን ከችግር ነፃ ያርግልን መልካም መልካም ሰዎች ያብዛልን በእውነት ብንተጋገስን የት በደረስን ።በእውነት በጣም ነው ውስጤ የተነካው በኔ ላይ ቢደርስ ነው የሚያስብለው ።

  • @wizlina9977
    @wizlina9977 7 ปีที่แล้ว +37

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት የገጠር ልጅ ነኝ ሁሉንም ቀምሼዋለው ውይ ስደት ከስንት ነገር ለያየን እንዴት እንደናፈቀኝ ብታዩ ወይ እንስራ ሃንዬ የኔ ጣፋጭ

  • @መኳንንትመንበር
    @መኳንንትመንበር 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሲያዛዝኑ የእውነት ይህን ያክል የውሀ እርቀት እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ውሀው በጣም ቅርብ ነው ምጣድ ጥጀ እስኪሰማ እመለሳለሁ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @أمومحمدمدينامحمد
    @أمومحمدمدينامحمد 7 ปีที่แล้ว +66

    የኞንም ባያችሁልን የዋሀኳ ችግር የለብንም ግን ሀገራችን ፍቅር የተሞላበት ነው በእውነት የገጠር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

    • @alshaahmde5733
      @alshaahmde5733 7 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 7 ปีที่แล้ว

      Ahun eha men yakoral ye kebt weha eytetachu ebd nesh enda

    • @asaaa812
      @asaaa812 7 ปีที่แล้ว

      betam

    • @mecelechmaze4407
      @mecelechmaze4407 7 ปีที่แล้ว

      أمو محمد مدينا محمد በጣም ያኮራል በውሃው እንደ ምያዩት ሳይሆን ወስጥ ያለውን የእግዚአብሔር በረከተረ የሞላ ነው ምንም እንካን በሽታ የለም እኔ ገጠር ለጅ መሆነ በጣም። ነው ኩራት የምሰማው በጣም

  • @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
    @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ ገጠር እኮ መወለድ መታደል ነዉ ቆንጆወች ናቸዉ ጠንካራወች ናቸዉ ወዘተ ገጠር ዉሥጤ ነዉ

  • @ሀሆዴንአባባሽኝሀ
    @ሀሆዴንአባባሽኝሀ 7 ปีที่แล้ว +101

    የገጠር ሰው እኮ የዋህ ደግ ፍቅር የሆነ ሰው ነው አቀባበላቸው ትህትናቸው እነሱ እማይተኙ በትን ለግዳ ያስተኙበታል ምግቡም እደዛው በቃ ባጠቃላይ ፍቅር ናቸው ኢትዮጵያ ማወቅ የፈለገ ገጠር ይሂድ

  • @እግዚአብሔርከእኛጋር-ኰ6ኘ
    @እግዚአብሔርከእኛጋር-ኰ6ኘ 4 ปีที่แล้ว

    እንደ ዛሬ ስቀው አላውቅም ህይወት እንደዚህም ናት ሁሉንም ማየት መልካም ነው እኛ አይተን ያደገነውም ላይፍ ይሄ ነው ደስ ይላል አይደል

  • @aliwawwwsiwrdachihulakmnin5733
    @aliwawwwsiwrdachihulakmnin5733 7 ปีที่แล้ว +38

    ሀኒ አንች ያለሽበት ነገር ሁሉም ያዝናናል ስወድሽ

  • @mebratkasaye2195
    @mebratkasaye2195 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት የሰው ችግር ማየት ትልቅ ነገር ነው አርቲስቶች በጣም ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር የልባችሁን ፍፃሜ ያሳምርላችሁ
    በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ያላችሁት በእውነት

  • @saramitku7773
    @saramitku7773 7 ปีที่แล้ว +214

    ተሰርቶላቸው መብላት የማይችሉ አረቦች ሰብስቦ ወስደው እሄን ማሰራት ነበር ቢቻል ኖሮ

  • @marimebrahim5346
    @marimebrahim5346 7 ปีที่แล้ว

    ቁቁ አቤቱ ጌታ ሆይ በቅርቡ ያርግላችሁ ዉይ እግዚአብሔር ልጆችህን ተመልከት መምህረትህ ለምን ግን በአህያ አይጭኑትም በጣም ሩቅ ነዉ

  • @mariamalmeqbali278
    @mariamalmeqbali278 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይድርስላችሁ ወገኖቼ በእውነት እንባዬ ነው የመጣው ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @thisfth5738
    @thisfth5738 7 ปีที่แล้ว +10

    እውነት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳቸው አርቲስቶች ጓበዝናቹህ ይሄን የሰውን ችግር ማሳየታቹህ ይደነቃል በርቱ እንረዳዳ እኛ ከተጋገዝን ፈጣሪም ይረዳናል

  • @hanahana2872
    @hanahana2872 7 ปีที่แล้ว +20

    ወይኔ አድጌበታለው ግን እንደዚህ የተበላሸ ውሀ አንቀዳም እርቀትም ቢኖረውም ንፁህ ውሀ ነው እምንቀደው
    ወይኔ አዘንኩኝ ለእማየ አሁንም ድረስ
    እንደዚህ እየተጓዘች ነው እምትቀደው
    😭😭 የገጠር እናቶች ላባቸውን ጠብ
    አድርገው ነው የሜያሳድጉን እ/ር እድሜ
    እና ጤና ይስጥልን አሜን

    • @faezafikrufaezaflkru3939
      @faezafikrufaezaflkru3939 7 ปีที่แล้ว

      Hana Hana ጽሁፍሸ ውሥጤን ነካው

    • @MMMM-zz2ju
      @MMMM-zz2ju 7 ปีที่แล้ว

      ወላሒ እባየ መቋቋምአቃተኝ ያአላህ ግን እሰወከመቸነዉ እደዚህ ሁነን ተመልከቱ አባት እናት እደዚህ ሆነዉ አሳድገዉን ሳዉድ መተን ገን ዘወር ብለን የማናይ ስቶቻችን ነን ያአላህ የቤተሰቦቸን ዉለታ መቸ ይሆን ከፊየ የምዘልቀዉእድሜና ጤና ለወላጆችአችን ያርብ

    • @silehulumnegeregizabiheryi881
      @silehulumnegeregizabiheryi881 7 ปีที่แล้ว

      amennnnnnn

    • @rawankhamis4296
      @rawankhamis4296 7 ปีที่แล้ว

      Hana Hana ሠላም

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 4 ปีที่แล้ว

      እንደ እንደት ኩላሊታቸው አይታመም

  • @mozamoza9196
    @mozamoza9196 7 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ደስስስስ ትላላችሁ በጣም።አስቃችሁኝ እናም።የሰራችሁት ስራ አላህ ጥሩ ነገር ይወፍቃችሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ 7 ปีที่แล้ว +86

    *ሁሉም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር ውይ ሚስኪኖች በጣም ደከማችሁ ደስ ይላል የሌሎችን ድካም መካፈል*

  • @mateokawkabani1798
    @mateokawkabani1798 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ያሳዝናል ነው ፈጣሪ ሆይ አገራችን ተመልከት🇪🇹💕💕💕😭😭😭😭

    • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
      @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ከባድ ነው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን እንድህ የሚርቅ አይቼ አላዉቅም የሆነ ግዜ ግማሽ ሰዓት ሂጀ አውቃለሁ ከዛ ዉጭ የለም ሱባሀንከ ያረብ የኛ ወንዝ እማ 5ደቂቃ ብቻ በዛለይ ሜዳ ብቻ ነው

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ 7 ปีที่แล้ว +12

    በእውነት ነው ከ16 አመት በፌት የነበርኩበትን ነው ያስታወሠኝ እኔም ሀገር የውሀ ችግር ነበር በጣም እናም ከታለቅ እህቴጋር ከለሊቱ 10 ሠአት ተነስተን እድንሄድ እስራችንን አዘጋጂተን ተኛን ወዳው እደተኛን ነጋብላ ቀስቅሣኝ ሔድን አር አልነጋም ስላት እቅልፍም ንቂ አለችኝ ለካ የሄድነው ከለሊቱ 6:00 ሠአት ነው እውሀውጋር ስደርስ ሢቀዳ አድሮ ውሀው አልተተራቀመም የምጪ ውሀ 2እስራ ቀርቶ ግማሺም አይሆን መሙላት አይቀርም ሞልተን ስንመለስ ከፌታችን ጂብ ከማዶም ጂብ ይጮሀል እታለም አልነጋም ስልሺ አስበላሺኝ ብየ እስደ አዝመራ ውስጥ የገባሁት መቸም አይርሣኝ ውሉም ነገር ማጣት ከባድ ቢሆንም ውሀ ግን አይጥፋ ውሀ ጂብ ሊያስበላኝ ነበር 😭 ዛሬ ግን በስደት 10 አመትን አስቆጠርኩ

    • @mesimesilovemami3686
      @mesimesilovemami3686 7 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉ በእርሱ ሆነ ayzosh hulum yalfal

    • @haam7111
      @haam7111 7 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉ በእርሱ ሆነ hahahahaha asaksgii yana mare enam endanch agatemogii yawkale

    • @sdt3004
      @sdt3004 7 ปีที่แล้ว +1

      እህት አለም አይዞን ሁሉም ያልፍል።

    • @ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ
      @ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ 7 ปีที่แล้ว

      Amesegunalehu ehitocha

    • @ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ
      @ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ 7 ปีที่แล้ว

      dngle amalga Ha/Am Are ayasikem ehite yan ken bitayewu yeGib erat hone neber

  • @tehg8016
    @tehg8016 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ያስዝናል እንደዚህ አይነት ወሀ መጠጣት ይከብዳል ግን እግዛቤሔርን አምነው ስለሆን የሚጠጡት ምንም አይሆኑ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 6 ปีที่แล้ว

      የዚያአካባቢሰዎች አሳዝኖኝ አርቴስቶች አሳቁኝ ሃኔ ማር ሴቶቹመቀነትታጥቃችሁ ቢሆነን ፍቅልድቅልእያለ አይጠመሳችሁምነበር እስራው በጣምነውየሳኩትkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkሴትወሃስትቀዳ መቀነትመታጠቅአለባት እናት በዝለልእዚህ የዛችሁት እስራ በአብይ ጊዜ ችግርኞችን መጎብኘት ጀመራችሁ ቀጥሉበት እኔ በቀን አመስትጊዜ እቀዳነበር ውሃወ በጣም የምያምር የሚጣፍጥ በአምስት ቧቧ ሊትቀን የሚፍስ ነው የውሃችግር በጣም በጣም ጎዳትነው ያለውሃ እደትይኖራል አላህ ይርዳቸው ያርብ

  • @mariamsalih8906
    @mariamsalih8906 7 ปีที่แล้ว +30

    መሻኣላህ ሊመሰገን ሚገባው ስራ ሰላማቹ ይብዛ እነ ሃንየ ሁላቹም ኣላህ ይርዳቹ በርቱ

  • @የቅዳስሚካኤልልጅነኝይረድ
    @የቅዳስሚካኤልልጅነኝይረድ 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣመ ነው ያሚያሳዝነው አርቲስቶች በጣመ ድስ ይላል ሰራችሁ ቃጥልብት እግዚአብሔር አምላክ ስላምችሁ ይብዝው

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 7 ปีที่แล้ว +101

    በጣም ያሳዝናል እንደም አይንት ህወት አለ የማናውቀው ወይ ኢትዮጵያ በጣም ብዙ ይቀረናል ለማደግ ገና ብዙ😒😒😒

    • @maretaeyob7326
      @maretaeyob7326 7 ปีที่แล้ว

      Helen sweet betam

    • @zahramohad3856
      @zahramohad3856 7 ปีที่แล้ว +2

      Helen sweet kkkkkkkkk ወያኔ አድገናል ይላል አቺ ገና ይቀረናል ትያለሽ ወያኔ ቢያገኝሽ ከርቸሌነዉ የሚያሥገባሽ

    • @messitekalign9285
      @messitekalign9285 7 ปีที่แล้ว +1

      Helen sweet Lezi mengeset Ethiopia malet adis abeba becha new be ewenet betam new yetesemagn Fetari yidereselachu

    • @ergoyimer9062
      @ergoyimer9062 7 ปีที่แล้ว

      Helen sweet

    • @ሀፊልዩ
      @ሀፊልዩ 7 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እድህ እያልኩ ነው ያደኩት

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 7 ปีที่แล้ว

    ሢያሣዝኑ በማርያም ኡፍ የዉሀ እጣት ይከብዳል በእዉነት እግዚአብሄር ይርዳችሁ

  • @ዝምታመልስነው
    @ዝምታመልስነው 7 ปีที่แล้ว +10

    የፈጣሪ ያለህ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እንዲህ አይነት ውሃና ሂይዎት አይቼ አላውቅም
    ሱብሃነከ ያረብ መህሉቅህ ብዛቱ
    እውነት እኔም ደከመኝ

  • @jemishow1259
    @jemishow1259 7 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ውሀ ላላሳጣኝ ጌታየ አሏህ ረቡል አለሚን

  • @alemayaliaw8919
    @alemayaliaw8919 7 ปีที่แล้ว +110

    አያችሁ እድህ ደክመው ባመርቱት እህል ነው የከተማሰው ሆዱን የሜሞላው ሜስኬን የገጠር ሰው መደነቅ ሴገባቸው ይሰደባሉ

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace 7 ปีที่แล้ว +1

      Alem Ayaliaw በጣም

    • @ተቃጠልያለውሰው-ቈ9ቨ
      @ተቃጠልያለውሰው-ቈ9ቨ 7 ปีที่แล้ว +2

      Yeketema sew odun bimolam begenzebu new lemesadeb kemerot lenezi mskinoche. Selot mareg fetari meretachewn indiyartblachew

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 7 ปีที่แล้ว

      Alem Ayaliaw እንዴ ከተማም ቢሆን እኮ በላቡ እንጂ በነጻ አይደለም ደሞ አይደለም ሆዱን ሊሞላ ላመሉ እንኳን ለመቅመስ ተራራ የሚሆንበት ስንት አለ

    • @sebrinaymammuhmed2865
      @sebrinaymammuhmed2865 7 ปีที่แล้ว +1

      Aiiiiiimegst mengst bilen zimmmmmmmmmm

    • @sebrinaymammuhmed2865
      @sebrinaymammuhmed2865 7 ปีที่แล้ว +1

      yesrahn tagegew aleh mengst wìiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

  • @mariammar3711
    @mariammar3711 7 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እደዚህ ግን አይጠናብንም።አልሀምዱሊላህ አለህ ለሁሉም ነገር ኸይር ይሻልን ያረብ

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 4 ปีที่แล้ว +4

    ህዝባችን እንዲህ እየኖረ። አክቲቪስቶች ዘር ዘር እያሉ ዳቧቸዉን ያበስሉበታል። 😭😭😭😭

  • @ወሎየዋየሱአፍቃሪ
    @ወሎየዋየሱአፍቃሪ 6 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያ ካለዉ የዉሀ እጥረት አንጻር በጣም ትንሹ ነዉ የኛ ከዚህ ይርቃ በጣም እዘኑልን ለኛ አነሱማ ተመለሱ አስቡት እነሱ ላንድ ቀን እንደዚህ የሆኑበትን እኔ አድጌበታለሁ ሀይላችን እግዚአብሔር ነዉ

  • @SaraSara-rk4ly
    @SaraSara-rk4ly 7 ปีที่แล้ว +6

    ይይይይይ በጣም ነው ያዘንኩት አይ ይች አለም ግማሹ ሲደለው ግማሹ እንደዚህ ይይይይይ

  • @ኑዘናእንበል-ቨ4ሐ
    @ኑዘናእንበል-ቨ4ሐ 7 ปีที่แล้ว +2

    የናትና የውዋ መጥፎ የለም 😍
    እነሥ አላህ ነው ሚጠብቃቸው

  • @Dani.boy.23
    @Dani.boy.23 4 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል ውሀ የለላት ሀገር ሳተላይት ማምጣቷ

  • @yohanesyeenatulej6538
    @yohanesyeenatulej6538 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናሉ በእውነት በስማም ምን እንደምል አላውቅም

  • @amenaamena5540
    @amenaamena5540 4 ปีที่แล้ว +5

    እስቲ ቅመሱት እዴዝህ ብለን ነው ያደግነው የገጠር ልጆች

  • @gv4969
    @gv4969 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ይህን ስቃይ ለህዝብ ማሳየቱ ብቻ ትልቅ ነገር ነው በዚህ ዘመን ውሀ ማጣት ያሳዝናል መግለፅ ይከብዳል

  • @ዱዲነኝ
    @ዱዲነኝ 7 ปีที่แล้ว +15

    የእድገታችን ውጤት ነው
    ነዋሪዎች አላህ ይገዛችሁ።

  • @rozizayed6202
    @rozizayed6202 7 ปีที่แล้ว

    ማውራት ቀላል ነው መተግበር መልካም ነው ድጋም እግልት ጥማቱን መቅመሳቸው በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ ከነሱ ይሁን

  • @blienshimelis1504
    @blienshimelis1504 7 ปีที่แล้ว +38

    ውይ ይህን ነው የሚጠጡት በእግዚአብሔር እናተ ድካሙን ትላላችሁ ወሃው እንኳን ሰው ከብት ይጠጣዋል አሁን ይህኸ ኑሮ ነው አይ ኢትዮጵያውያ መቸ ነው የሚነጋው 😭😭😭😭

    • @ሀይሚየብዙየልጅ
      @ሀይሚየብዙየልጅ 7 ปีที่แล้ว +1

      Selamawit Shimelis በጣም

    • @sadaal4177
      @sadaal4177 7 ปีที่แล้ว +1

      Selamawit Shimelis የኔ እህት የእናትናየውሀ ጅል የለውም ይላሉ አባቶች

    • @sadaal4177
      @sadaal4177 7 ปีที่แล้ว +1

      ግን እግዚአብሔር ጤናማ ያደርጋቸዋል

    • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
      @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 7 ปีที่แล้ว +2

      Selamawit Shimelis በጣም ነው ያዘንኩት የበላይ አካል ሊያየው ይገባል

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 7 ปีที่แล้ว

      Waw des yelal gin hulunm madares Atichilum bzu geter Akababi Ehen new yemitetut yeketemaw hizib gin lemetatebiyam Ayetekemibet

  • @seadaahmed2499
    @seadaahmed2499 7 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም አዘኩ ሱበሀን አላህ ይህም አለ የገጠር ልጅ ነኝ ግን እድህ አይነት ውሁ ጠጥቸ አላውቅም ብቻ አላህ ይርዳችሁ

  • @tigisttigist2677
    @tigisttigist2677 7 ปีที่แล้ว +99

    እንደዝህ ነው ያደግነው በሉ የገጠር ልጅ የምትሳደብ ሰከን በሉ

    • @zeusolmpia2215
      @zeusolmpia2215 7 ปีที่แล้ว +3

      Tigist Tigist የገጠር ልጅ የማይመቼው የአ/አ ልጅ ነው በተለይ አማርኛ ካልቻልሽ ውይ መከራ በጣም ተረባ ይበዛል ገጤር ልጅ ውስጤ ነው

    • @znebwolueaymoleymera4497
      @znebwolueaymoleymera4497 7 ปีที่แล้ว

      Tigist Tigist t kkel.ygterlegj.bmunaekerleu

    • @eilham2682
      @eilham2682 7 ปีที่แล้ว

      Tigist Tigist ትክክል የኔ ቆጆ

    • @aneeye6032
      @aneeye6032 7 ปีที่แล้ว

      Betam brtwoch nachu ye ketema lj engdi kuch blo yeteseraletn eyebela yetekerebeletn eye teta.....mekera simeta mekwakam aychlm. Egna enkwan sawa aleln

    • @zeritualkaabi2332
      @zeritualkaabi2332 7 ปีที่แล้ว

      ክብርለገጠርልጅች.ሁሉምየሚገኞውከገጠርነው.እኔበጣምነውየማከብራቸው.አገሪምገጠርነው.ግንወሀአይርቅምእንደዚህ.

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 4 ปีที่แล้ว

    Ewnet 😌😌😌 yegeter lijoch iko weye Egizyabhr yasbachew betam yasazinal

  • @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
    @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ አርጋችሁአል ቀጥሉበት የሌላውን ችህት እደራስ ማየት መልካም ነው

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
    @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የገጠር ልጅ ነኝ ግን ውሃ አማርጣለው ይሄን ህይወት አይቼዋለው አክስቴ የምትኖርበት ሀገር ሄጄ እቀዳም እጠጣም ነበር ግን ከባድ ነው ኑሮ ነው ካሉ መቃብር ይሞቃል አሉ

  • @حسينالعبار-ل6ض
    @حسينالعبار-ل6ض 7 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ እኔስ በጣም ያሳቀችኝ ሃኒ አንድ ጆሮ እንስራ አለ እንዴ ስትል ነው ውይይ የገጠር ሰው ምስኪን አላህ ይዘንላቹ ብቻ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪ ወይ ሀንቾ እስራሽን አደርጎ ቢፈጥረኝ ምናለ ከጀርባሽ ባውለኝ😂😂😂, ሀኒና እድለወርቅ በጣም የምወዳቹ አርቲስቶች እንዲሁም ወንዶች ሰላማቹ ብዝት ይበል እንደ ገጠሩንም ስትገበኙ ደስ ይላል

  • @ዜድነኝከስደተኞችሰፈር
    @ዜድነኝከስደተኞችሰፈር 4 ปีที่แล้ว +23

    አያችሁ መንግስት የሚያገለግለው ከተሞችን ብቻ ነው ለዚህም ነው ወጣቱ ብሶቱ ሲጠናበት የተሰደደው የኢትዮጲያ መንግስቶች ገጠሩን አላገለገሉም

    • @የሟቹእናትምህረትአብየናቱ
      @የሟቹእናትምህረትአብየናቱ 4 ปีที่แล้ว

      ክር_______ አልጨርሠዉም ሥለምወዳችሁ የገጠር ያርሦ አደር ልጅ ነኝ በደሥታ

    • @ሸጊቱ
      @ሸጊቱ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል መሬት እኮ የትም ቦታ ወደ ታች 40 ሜትር ከተቆፈረ ውሃ ይወጣል ግን ግንባታ ያስፈልገዋል ከተማዋን ብቻ ነው የሚያበጃጀው ፓርኪንግ ምንናም ከማለት መስኪኑንን ገበሬ አረደሶ የሚያበላወውን ውሃ ባጠጣ

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 4 ปีที่แล้ว

    ወይ እነረ ገጠርነዉ ያደግሁት ግን ይሄ ለየት ይላል 😭😭😭😭እፉፊፋፋ

  • @buzaylove4748
    @buzaylove4748 4 ปีที่แล้ว +3

    የገጠር ልጅ ነኝ ግን እንዲህ አይደለም ውሀችን

  • @ረቢዚድኒዒልማ
    @ረቢዚድኒዒልማ 7 ปีที่แล้ว

    እናንተ እየተዝናናችሁ ብዙ ነገር ግን እናቶችች ይህን ሁሉ ችለው በዛብላይ የቤትና የልጆች ሀላፊነት እናሱ ላይ ነው
    እማየ እማ እወድሻለሁ

  • @rams615
    @rams615 4 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ውሰጥ አሁን መንግሰታት ነበሩ😭😭😭

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ያስለቅሳል ይህ ለመጠጥ በስመአም እድለ ወርቅ~ ቴዲ~ ሀና~ በጣም ጎበዝ ናችሁ አስደናቂ ስራ ነው የስራችሁት

  • @ወሎየዋያውምአባሰል
    @ወሎየዋያውምአባሰል 7 ปีที่แล้ว +3

    ሀኒየ በም መልካም ሴት ነሸ ፈጣሪ ይጠብቅሸ

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ
    @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የገጠር ኑሮ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ወገኖቸ
    ግን ሂዳችሁ እንደዚህ አይነት ኑሮ ማየታችሁ ደስ ይላል

    • @hawatadesse3354
      @hawatadesse3354 5 ปีที่แล้ว

      ህህህህ በኔ ሀገርቤትሂድ
      ወሎ ሂዱ ክክክክክ ጨረቻ እግርሽን ፋረካክሱ ይሠድሻል ውዴ ግን ደሥስትሉ

  • @kal8342
    @kal8342 7 ปีที่แล้ว +85

    የፈጣሪ ያለሽ ርቀቱ እነሱ ለተጓዙ እኔ ድክም አለኝ አርቲስቶቹስ ተመልሳቹ ወደ ሸገር ትመጣላቹ እዛ ያሉ ነዋሪወች ሁሌም ይሄን ሁሉ መንገድ ተጉዘዉ ነዉ ዉሀ የሚቀዱት? ለዛዉም ጭቃ የሆነ ዉሀ የግር እጣቢ ምናምን ፈጣሪ ሆይ ድርስላቸዉ በስምአብ እኔ በጣም ነዉ ያዘኩኝ!

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 7 ปีที่แล้ว +1

      ቃል የአፄወቹ ልጅ በትክክል እህትየ በስመአብ

    • @kal8342
      @kal8342 7 ปีที่แล้ว

      Giveyanesh Nagussie እኮ♥

    • @meseret6582
      @meseret6582 7 ปีที่แล้ว +1

      ቃል የአፄወቹ ልጅ . አሁንማ እግዚአብሔር ይስጣቸው ወርልድ ቪዥን እና ebs ሠርተዉላቸዉ እኮ ነው በደስታ እነዚህ የጨፈሩት

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 ปีที่แล้ว

      እኔ ብሆን አስበሽዋል ሬሣዬ ነበር የሚጎተተው😔ወይኔ😢😢😢

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 7 ปีที่แล้ว

      ቃል የአፄወቹ ልጅ kkkkkkkkቀላል በሰውጂ ከበሮ ያምር አይደል የሚባለውkkkkk

  • @tadidagne1896
    @tadidagne1896 7 ปีที่แล้ว

    ልብ የሚነካ ነው መቸይሆን
    የውሃ ሆነ የማንኛውም ችግር ከኢትዮጵያ የሚነሳው እውነት እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የምህረት እጁን ይዘርጋላት ደግሞም ይሄንን የውሀ ችግርን በገዘባቸው ሆነ በውቀታቸው የሚረዱ ወገኖችን ያስነሳላት

  • @alemmy5053
    @alemmy5053 7 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ነገር ነው በርቱ

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ግን ያዝናናኝ ነገር ቴድየና ሃና ልጁ እግሩን ሲታጠብ ቴድየ ክክክክክክክ ከምነው የተናደደው የኔ ምርጦች ቴድ&ሀኒየ

  • @twakegelila8251
    @twakegelila8251 7 ปีที่แล้ว +16

    እህህህ እናቴን አስታወሳችሁኝ የኔ ድሀ

  • @tube-ml2ls
    @tube-ml2ls 7 ปีที่แล้ว

    እይይይይይይ ፈጣሪዬ ምን ጉድ ነዉ በጣም ነዉ የምይሰዝኑት ኦ አምላኬ

  • @melodytube4melody460
    @melodytube4melody460 7 ปีที่แล้ว +17

    ለነ ሰላም ተዋናይት ደሞ እንዲውዝምብሎ ትርኪምርኪ ፍልም ሰራች ተብሎ 1ሚልዮን ብር ተጣለላት ወይኔ ግዜ

    • @hanilove3706
      @hanilove3706 4 ปีที่แล้ว

      አትመቅኙ ስጡኝ አላለች ደሞ ለፊልም አይደለም ለማስታወቂያ ነው
      በሰው ስጦታ መቃጠል ኪኪኪ ምቀኛ

  • @egziabjerfekarnwatemsgen6742
    @egziabjerfekarnwatemsgen6742 7 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በግዛአብሄር በጣም ያሳዝናሉ ጌታ ይድርስላችሁ እፍፍፍ

  • @ibrahimmd661
    @ibrahimmd661 7 ปีที่แล้ว +21

    ማንም የለም ደስ ሲል ብቻዬን እያይውት ነው እባካችሁ እንዳትመጡብኝ ጨረሼ ሊየው ...lol

  • @እማላንቺለኑርእስካለችሂወ
    @እማላንቺለኑርእስካለችሂወ 7 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ እምላቹህ የኛ ሀገረ በጣም ገጠር ነዉ ግን ሸገርም አያህለዉም ከምሬ ነዉ ዉዉዉ እኒህ የሄዱበትን ብቻ እኔ 10 ጊዜ ቀዳበት ነበር ወየኔ ሁለተኛ ወሃ እቀዳለሁ አልልም ከጊቢ የማምጣት ያህል ነዉ የኛ

  • @laetitiamalkoun108
    @laetitiamalkoun108 7 ปีที่แล้ว +8

    ኑኑኑኑኑኑ ያገሬ ልጆች የበኣል ቡና ላጠጣቹ ማዳሜ ወጣብላለች ፕሮግራሙ ኣብረን እንያዋለን

  • @aliaaaa6589
    @aliaaaa6589 7 ปีที่แล้ว

    የእናት እና የውሃ መጥፎ የለውም፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አድገንበታል አታካብዱ ምን አልባት ርቀቱ ይከብድ ይሆናል ቢሆንም ግን ላያሥችል አይሠጥምና ተመስገን እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ ከምር😍

  • @tiomangetu2760
    @tiomangetu2760 7 ปีที่แล้ว +5

    Betam betam ysaznal bewnte temsegen new ymblew ega enmarerl ensu gni ysaznal

  • @sumeyahussen9841
    @sumeyahussen9841 4 ปีที่แล้ว

    የገጠርልጂዉስጤነዉ እኔምየገጠርልጂነኝ ግን በደዚህአይነትሂወትአላለፍኩም አያችሁ ስንትችግርአለ የገጠርልጂ ለቤተሠብለማሳለፍ ሲወጣ አቤት ዘለፋ አቤት ስድብ ክብርለገጠልልጂ ሁሉም እሚገኘዉ ከገጠርነዉ የገጠርልጂ እምትሳደቡና ሙድእምትይዙ እወቁ በራሳሳችሁላይ መሆኑን

  • @fsy1999
    @fsy1999 7 ปีที่แล้ว +5

    እረ እሔስ የባሰበት ሰፈር ነዉ😓 አሁን ኢ ት መንግስት አላት😥
    ግን በጣም ነዉ የሳኩት😂😂😂😂

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 7 ปีที่แล้ว

    የአላህ በጣም ይከብዳል በአሁኑ ሰአት እንደዚህ የውሀ እጦት በጣም ያሳዝናል ያረብ አንተው ብራህመትህ እዳቸው

  • @እናትእናት-ዸ6ቈ
    @እናትእናት-ዸ6ቈ 7 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት ሠፈር ነው በጣም ያሠዝናል😭😭

  • @abyottes6129
    @abyottes6129 7 ปีที่แล้ว

    እናንተ ታዋቂዎች ስላያችሁት ብዙሀኑ በገጠር ያለውን የከፋ ችግር በመጠኑም ቢሆን ያያል ።እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቦታውን ስለጎበኛችሁ እርግጠኛ ነኝ በቅርብ የሆነ ነገር ይቀረፋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። በገጠር የውሀ ችግር እጅግ አሳሳቢ ነው ጊዜና ጉልበትን አባክኖ እንደዚህ የቆሸሸ ውሀ መጠጣት ያማል ።

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 7 ปีที่แล้ว +5

    ውይ እኔ ልቤን ደከመኝ እነሱ ስለተጎዙ አረ አድስአበባ ምነው ሸዋ ስት መጣ ስትሄድ እሶ ትሻላለች ሰወ ቹ ያሳዝናሉ ይህን ሁሉ መንገድ ተጉዘው እንኳን ንፁህ ውሀ አያገኙም

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 7 ปีที่แล้ว

    very sad story thank u EBS

  • @mariamsalih8906
    @mariamsalih8906 7 ปีที่แล้ว +11

    እድገቴን ኣስታወሱኝ ኣሁን ግን እልሓምድልላህ ኣላህ ምን ይሳነዋል

  • @ganatme7381
    @ganatme7381 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ደስ ሥትሉ የስውን ችግር እንደራሳችሁ ማየታችሁ እ/ር ያክብራችሁ ውድድድ

  • @alemalem9265
    @alemalem9265 7 ปีที่แล้ว +15

    እእእእእረ ማቼ አየቹት ከዚህ የበሰ አለ መንግስት ፎቅ ብቻ መስረት። ስንቶቹ አሉ ሰይ በሉ ይምያድሩ

    • @MMMM-zz2ju
      @MMMM-zz2ju 7 ปีที่แล้ว

      ስሚዉአለ ቦርጨቅ ቦርጨቅ ያስቀላ ይሄልጅ እሽ ፀጉሩን ያሳደገዉ ልጅ

  • @tigisthayilu278
    @tigisthayilu278 7 ปีที่แล้ว

    መቼም እግዝአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ ያኖራል መቼም እንደው #EBS ስለ እግዝአብሔር ብላቹ ዝም አትበአቸው።!!

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 4 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል ግን መንግስት ባለ አብቶች ቢመለከታቸው መልካም ነው

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ አሳዛኝ ነገር የመግስት ያለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ጆንሐላል
    @ጆንሐላል 7 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ደስ ይላል እስከ ታች ወርዳቹ የህቡን ችግርና መከራው ማየታቹ ። ግን መፍትሄ ደሞ ማበጀት ኣለባቹ ኣይታቹ ዝም ኣትበሉ ።
    በጣም ያሳቀኝ ነገር ደሞ ክክክክክክክክክክክክክ ከናንተ በላይ ጀረካኑ ይጠነክራል ስንቴ ወድቆ ኣልተሰበረም እናንተ ግን በኣንድ ግዜ እንደዝይ እጃቹ ነው የሰጣቹት

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 7 ปีที่แล้ว

      ጆን ሐላል እኮ በትክክል እኔ የጎንደር ልጅ የማቀው 2 ነው ይህ 1 ነው

    • @ትግስትሞላ-ቨ1ወ
      @ትግስትሞላ-ቨ1ወ 7 ปีที่แล้ว

      እንደው በሳቅ ፍርፍር ያረጉኝው ሸክላውን የተሸከሙት ናቸው

    • @zebibaali6979
      @zebibaali6979 7 ปีที่แล้ว

      ትግስት ሞላ እኔም ውስጤ እያዘነ ግን ስራቸው በሳቅ ነው ፍርስ ያደረገኝ

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 4 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ ነገረ ስለምታሳዩ በጣም ጥሩነዉ

  • @ethiopia132
    @ethiopia132 7 ปีที่แล้ว +11

    እኔም የከብቶች ተራፊ ነው ጢቼ ያድኩት ግን ቲዚ ሢልን ይግርምን እግዜር በቸርነቱ
    እዚ አድርሡንል

  • @እማቀሪሃብቴ
    @እማቀሪሃብቴ 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ሃኒ ትሻላላች ይችስ ሞልቃቃ ነች በግድ እንደተባለች ፊቱዋን ትኮሰኩሳለች....ውይይይይ...የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ማለቴ በውሃው ሳይሆን በሸክሙ....የውሃው ነገር ግን በላይ ይፅዳዳሉ በታች ይቀዳሉ...ይከብዳል.

  • @raniyamohammed565
    @raniyamohammed565 7 ปีที่แล้ว +4

    Ds yelal endazi ayenat Sr meberetatat yegebachewal alu enji letawaji artist in yawem habetam mishalemu

  • @የእናቴልጅባርችነኝ
    @የእናቴልጅባርችነኝ 7 ปีที่แล้ว +1

    ኢ ቢ ኤ ስ ገና ሀገርን ይመራል ተባረኩ ለኔ መንግስት እናተ ናቹ ሰላማችሁ ይብዛ ተባረኩ 💝💝💝

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 7 ปีที่แล้ว +10

    አይ ኢትዮጵያ ችግርሽ ብዛቱ

  • @afnanhmh6644
    @afnanhmh6644 4 ปีที่แล้ว +1

    የእግር መንገድ አልወድም እህቴዋ ሁሉም ቸግሮት እንጅ የሚወድ የለም

  • @alfiyya6818
    @alfiyya6818 7 ปีที่แล้ว +12

    ተመቻቹኝ ብንተባበር የት በደረስን ነበር

  • @سعيدهمحمد-ف1ر
    @سعيدهمحمد-ف1ر 6 ปีที่แล้ว

    እዲህ ሁነን ነሁ ያደግነዉ የገጠረ ልጅ በሞሆኔ ኮራሁ እዲህ ሆነዉ ላሣደጉን ቤተሶቦቻችነ እረጀም እድሜና ጤና ይሥጣችው

  • @rabiabintmohammed5089
    @rabiabintmohammed5089 7 ปีที่แล้ว +6

    እር እሄ አገር የት ነው ወላሂ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን።ጸድት።ያለ ውሀ ነው የምንጠቀመው ሙገዱም 15 ደቂቃነው በጣም ነው የሚያሳዝነው

    • @renadigic1019
      @renadigic1019 7 ปีที่แล้ว

      rabia bint mohammed ربيعه የኔ ቆጀ ኦሮሚያ ክልልነው በአሠላ መሥመር

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 4 ปีที่แล้ว

      እኔም አድስ አየሁ ወይኔ ረቀቱ ዘረኛ ቅርብ ነው ደግም ቧንቧ ነው

  • @mobile3176
    @mobile3176 7 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እየጠበቃቸዉ ነዉ የሚኖሩት ኡፉ እባዬን አስጨረሳቹኝ አላህ እንደሰዉ አይደለም አሁንም እሱ ይጠብቃቹ ሀገር ቤት ያላቹ ወጎኖቼ