EBS Special Gena Show: የዉሀ ስጦታ/ Water For Life - Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @kia5469
    @kia5469 7 ปีที่แล้ว +60

    የሁለት አለም ሰወች ነው ምንመስለው ስብሀን አላህ እኛም እናማራለን እኩ ጉታዬ ሆይ የሚገባህን አልተገዛንህም እና ይቅር በለን አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር

    • @mariammar3711
      @mariammar3711 7 ปีที่แล้ว

      መኪያ ቢንት አብዱረዛቅ kia
      ትክክል እህት ሁሉም የሚችለውን ቢያደርግ የት በደረስን ነበር ታዳ ምን ዋጋ አለው ሁሉም ለራሴ እጅ ለወገኔ የሚል ጠፍ ለሁሉም አልሀምዱሊላህ

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 5 ปีที่แล้ว +86

    በናታቹህ #ሀኒየ&ቴድየ የምትሉ ላይክ ግጩኝ ♥♥ስወዳቸው

    • @ezedinmohemmes930
      @ezedinmohemmes930 ปีที่แล้ว

      ??ዘ፣፣፣፣፣፣ፈፈ፣፣ዘ፣፣ፈ፣ቨዘ፣ቨዘፈ፣፣ፈ፣ፈ፣ቨ፣፣ዘፈዠ፣ዘፈ፣ዘዘ፣ፈቨዘፈፈ፣ዘ፣ዘ፣ዘቨፈ፣ፈቨቨዘፈፈቨቨዘቨፈፈፈፈቨፈፈቨዘቨዘፈፈዘቨፈፈፈ

  • @ማርታጌታቸው
    @ማርታጌታቸው 7 ปีที่แล้ว +292

    እናተ ለ1 ቀን ውሎ እምታወጡት ወጪ የነሱ የአመት ነው እኛ የህዝብ ልጅ ነን ካላቹ ዛሬ ጀምራቹ መቅበጥ አቁሙና ህዝብን እርዱ።
    ልብ ያለው ልብ ይበል !

    • @SaraSara-rk4ly
      @SaraSara-rk4ly 7 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @ruthhaile7030
      @ruthhaile7030 7 ปีที่แล้ว

      tekekel nesh, mar

    • @ኢትዮጵያሙዚቃ
      @ኢትዮጵያሙዚቃ 7 ปีที่แล้ว +1

      ማርታ ጌታቸው ariff comment

    • @nohshawley1024
      @nohshawley1024 6 ปีที่แล้ว

      ማርታ ጌታቸው

    • @haymigonderewa5078
      @haymigonderewa5078 6 ปีที่แล้ว

      ማርታ ጌታቸው ማርቲ የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጅ የዲቲ ቆንጆ የት ነው ያለሽው

  • @ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ
    @ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ 7 ปีที่แล้ว

    ማየታችሁ እራሱ በጣም ደስ ይላል እስኪ የገጠርን ስቃይ እውልን ሲቀጥል ምንም ይሆን ምን የገጠርን ወይም ድሀን ሰው የምናግዘው እኛ እርስ በርሳችን ነው ስለዚህ እንረዳዳ መንግስታችን የወደቀን የተቸገረን የገጠርን ስቃይ መርዳትን ወይም ማሰብን አያደረገውም የማይታሰብ ነው ከዚኸውም ኑሮ ሞትና ስቃይ ነው የተረፋቸው ኧረ ሀይለ ማራም ተው አለላህን ወይም የምታመልከውን ፈጣሪህን ፋራ ውይ አቃጠልከኝ

  • @ጓልትግራይኩሁሎማማዬ
    @ጓልትግራይኩሁሎማማዬ 7 ปีที่แล้ว +28

    ሀኒዬ /ቴዲ ደሥ ሥትሉ
    ለሠው ክብር አላቹ 😘😍

  • @ሠላምጥላሁንቸኮለ
    @ሠላምጥላሁንቸኮለ 7 ปีที่แล้ว

    ውይ ውይ የኔ ምርጦቺ ተዲ ና ሀኒ በጣም ደስ ደስ ትላላቺሁ እጂግም ጥሩ ነገር ነው የሰራቺሁት ብዙ ስው ይመለካተዋል ይማርበታል ብየ አስባለሁ ለስው ልጂ ሰው መሆን እራሱ በቂ ነው ይሄን ያየ ባለሀብት ብቻ ዝም አይልም ባይ ነኝ ለሰው ልጂ ወሳኙ ፍቅር ነውና ልውል እግዚአብሔር ለሁላቺንም ፍቅር ይስጠን እናት አገራቺን የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @addisnone163
    @addisnone163 7 ปีที่แล้ว +42

    እውነት ነው ሀንቾ የእናትና የውሀ ክፉ የለውም

  • @meseretmare9547
    @meseretmare9547 6 ปีที่แล้ว

    ይገርማል አባይና ጣና ባሉበት ሀገር እንደዚ የውሃ ችግር ነጮች ለማየት ይፀተፉት ነበር እንኳን ለመጠጣት አምላክበቸርነቱ አስቦን እኛም ጠጥተነዋል ውሃ ሳይሆን እኛ ነገትነው የሚገለን

  • @hanafentaw182
    @hanafentaw182 7 ปีที่แล้ว +84

    እንደዛሬ ፍርፍር ብየ ስቄ አላቅም ቴድየ እና ሀኒየ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 7 ปีที่แล้ว +1

      Sarah Cutie ቀላል ፍርፍርርር እፎይ ሆዴን አመመኝ የከተሜ ልጆች ወደ ገጠር ቢገቡ አልኩኝ kkkkkkkkk

    • @MMMM-zz2ju
      @MMMM-zz2ju 7 ปีที่แล้ว

      Sarah Cutie እኔም የኔማር እያዘኩ እያለቀስኩ ደሞ እስቃለሁ ጥርስ ባዳአደለ

    • @tigsttesfa5494
      @tigsttesfa5494 7 ปีที่แล้ว

      ውይይይ ማሬ እኔም ተጄምሮ እስቀሚጨረስ እያዘንኩ ግን በጣምምምም ነው በሳቅ የሞትኩት ክክክክክክክ

    • @moleamolea9508
      @moleamolea9508 7 ปีที่แล้ว

      ውይ.ማሮችየ.አይዞችሁ.ደምም.በጣምነው.ዛሬየሳቁየ.ክክክክክክ

    • @emanrnour6845
      @emanrnour6845 7 ปีที่แล้ว

      Tadya Konjo fiker naki eshi

  • @ነኝያአላህባሪያ
    @ነኝያአላህባሪያ 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ማድረግ ለራስ ነዉ !! እንድህ ነዉ ያደግንዉ የገጠር ልጆች

  • @እታይነኝየማርያምልጅ
    @እታይነኝየማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +10

    ቴዲ ቆጆ ስወድህ እኮ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልህ መልካም መሆን ለራስ ነው

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 4 ปีที่แล้ว +9

    የገጠር ስው ውስጡ ምንም ነገር አያስብም የዋሃ ነው እግዚአብሔር አምነው ነው ሚጠጡት ያመኖት እግዚአብሔርም ይጠብቃቸዋል

    • @Maram.t1
      @Maram.t1 4 ปีที่แล้ว

      Leyifi ss

  • @mululema4919
    @mululema4919 7 ปีที่แล้ว +66

    ለዝችው አዳሬ ይቆጣኛል ባሌ አለ ዛሬ በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንዲሀለ ሀገር እየተኖረ መንግስታችን ሀገራችን አደገች ይለናል አይይይይይ

    • @emanseid591
      @emanseid591 7 ปีที่แล้ว

      Mulu Lema eko

    • @mahmoudarab1237
      @mahmoudarab1237 5 ปีที่แล้ว

      Enhana temchtwegnle tomase gne balga neke ensu mytetutn setatlala

    • @ikram6803
      @ikram6803 4 ปีที่แล้ว

      ቆቆዉ

  • @sameraahmed3751
    @sameraahmed3751 7 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ወላሂ በጣም ከባድ ነው
    ግን ሁላችሁም ታምራላችሁ በርቱ
    አላህ በሰጠን ፀጋ እናመስግን አልሀምድሊላ የባሰም አለ ለካ

  • @Mohamed_Hassan_Daaha
    @Mohamed_Hassan_Daaha 7 ปีที่แล้ว +6

    I am from Mogdisho i love Ethiopia real live god bless ethiopia

  • @እማቀሪሃብቴ
    @እማቀሪሃብቴ 6 ปีที่แล้ว

    ውይይይ..እነሃኒ ደስ ስትሉ...እነዛን እንዳው ዝም ይሻላል ሞልቃቃዎች....የእናትና የውሃ ጅል የለውም ጠጭልኝ እማ...እህህህህህህ.

  • @metadel2167
    @metadel2167 7 ปีที่แล้ว +96

    ውሀው ግን ትንሽ ግነት የበዛበት ይመስለኛል የገጠር ሰው የወንዝ ውሀ ይጠጣ እንጂ እንደዚህ ጭቃ የሆነ ውሀ እንካን ለሰው ለእንስሳቸውም አይሰጡአቸው!!!! ውሀ ስለገባላቸው ግን ደስ ይላል

    • @tesfaneshmilashu4450
      @tesfaneshmilashu4450 7 ปีที่แล้ว +7

      እረ በጣም ተጋነነ እኔ በተለያየ የገጠር ክልል ነው ያደኩት ግን የምንጭ ወይም የወንዝ ውሃ ብንጠቀምም እንደዚህ ጭቃ ግን አይደለም አካበዱት

    • @Tube-jx6ox
      @Tube-jx6ox 7 ปีที่แล้ว +2

      ሴት ቻሌ አልተጋነነም በኛ ሀገር እድዚህ ነው ምንጠቀመው

    • @samisami8490
      @samisami8490 7 ปีที่แล้ว +1

      ሴት ቻሌ
      No ene Somale akebabe neberkugn gen wuhawu endaze new leyunatu egna afeletan weym medhanet cemeran new mentetew
      Eza yelu newarewoch enkuraret menamen eyeyu new metatut enem endanesu metatet jemerkut

    • @ፍቅርፍቅርያሸንፋል-ዘ2ጐ
      @ፍቅርፍቅርያሸንፋል-ዘ2ጐ 7 ปีที่แล้ว

      ሴት ቻሌ ትክክል

    • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
      @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 7 ปีที่แล้ว +5

      የአባይ ውሀ ለግብጽ ትርፏል ወገናችን እዚህ ይሄን አተላ የመሰለ ዉሀ ይጠጣሉ

  • @ገኒቆንጆየሀረሯ
    @ገኒቆንጆየሀረሯ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያሳዘኑኝ ነዋሪዎቹ ከምር እና እንኳንም አያችውት እናንተ ትጠየፋላችው እነሱ ግን እድሜ ልካቸውን ሲጠጡ ኖሮዋል

  • @emabetassefa7836
    @emabetassefa7836 7 ปีที่แล้ว +39

    እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እንዲህ አይነት ውሀ አይቸ አላቅም. እንኳን ለሰው. ለንስሳወች. ይከብዳል.

    • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
      @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ 6 ปีที่แล้ว

      እኮ የት ነው

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 5 ปีที่แล้ว +1

      ኧረበትክክል፣እግዚአቤርይመስገን፣ወሎየመሆነ፣ደስተኛነኝ

    • @adf8774
      @adf8774 4 ปีที่แล้ว

      የውሀእጥርትያለበትሀገርሊኖርይችላልኮወገኖቸ

  • @gebruabera9599
    @gebruabera9599 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ!!!!! እጅግ በጣም የሚያሳዝን የምስኪን ኢትዮጵያዊያን ኑሮ። እጅግ በጣም ጥሩ የወገኖቻችን ችግር እንዲህ ለሚዲያ ማቅረብ። በቅርብ ቀን መፍትሄ ይዛችሁ እንደምትመጡ አልጠራጠርም

  • @foziyahamza2218
    @foziyahamza2218 7 ปีที่แล้ว +13

    ውይ አላህ ያስባችሁ እናተ አርቲስቶች ደግሞ ሀይላድ ይዛችሁ አትሄዱም ቴዲየ ግን ምንም ሳይፀየፍ ታጠበበት

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ ያሳዝነል ያስቃሉም ስራችሁ ሀኒቾ

  • @lulusedie7101
    @lulusedie7101 7 ปีที่แล้ว +4

    እውነት አገራችን ምንግስት የላትም በጣም ያሳዝነል ምንግስት ቤስ እኮን በውሀ የሚቸገሮ አገሮችን ዞሮ የሚያይ ምንግስት ነው

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብን ይነካል ያሳዝናሉ እዛ የሚኖሩት ሰዎች ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ከሁሉ በሽታና ችሎትን ሰጣቸው እሱ ከለላ ሁነላቸው ስሙ ይክበር ።

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 4 ปีที่แล้ว +13

    እኛ ቧንቧ እቤታችን ሀይላንድ ለሞሙላት ወላሂ እንፊካከራለን 😭 አላህ ይርዳቸው

  • @mama-ig1cb
    @mama-ig1cb 7 ปีที่แล้ว

    ሀንየ የኔ ቆንጆ ወይኔ ያረቢ እንደዚህ ያለ የውሃ ችግር ያለበት ሃገር አለ ያአላህ አንተ እዘንላቸው ኡፍ እንኳን ሊጠጣ እኔ እጃ ለመታጠብም ይዘገንናል

  • @sumikonjo9839
    @sumikonjo9839 7 ปีที่แล้ว +4

    የ አያቴ ሀገር ናፈቀኝ አይይይ ገጠር እኮ ደስ ይላል መቆሸሽ አይታይህ ብቻ ሰላም ያለዉ ሂወት ነዉ

  • @haymiyemariyamlji1109
    @haymiyemariyamlji1109 4 ปีที่แล้ว

    ወይ እያለቀስኩም እየሳኩም አየሁት ያለቀስኩበት ንጽህና ውሀ ባለመኖሩ እኔ ግድ እያፍሰስኩ በሆነው ባልሆነው ከደጀ ይሄም አለ ለካ በስመአብ የሳኩት ሀኒ እና እግዳሰው በእውነት ምንም ሳይንስ ሲታጠብ ምግቡንም ሁሉ ሳይጸየፍ ደስስስ አላችሁኝ ሁለታቸው ግን አይይ እኔ ማነኝ በሉ

  • @kubrahassen3696
    @kubrahassen3696 7 ปีที่แล้ว +8

    አልሀምድሊላህ እይው እንዴዚህም።እሚኖር አለ አልሀምድሊላህ እረብል አለሚን

  • @camelagetacho9116
    @camelagetacho9116 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ያዝናሎ ሀኒ ቆጀት ገበዝ ሰይደክማት መጣች

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ያማል በማርያም💔😥😥😭😭😭

    • @nabyatmaher559
      @nabyatmaher559 4 ปีที่แล้ว

      እነን ልፊስፊሶች ግን አድነቅያቹ ነኝ የዉለቹ አንዲም አለ ሰዉ ኖሮበታል ለአንድ ቀን አልቸላቹም

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ
    @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በሳቅ ከተመኞች ለካ እዴህ ናችሁ ለያውም አደቃችኃለሁ ጎበዝ ናችሁ አዳዶች እኮ እግርና እጃቸውን የዘው መሄድ ያቅታቸዋል።ክክክክክክ

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 7 ปีที่แล้ว +8

    ከከከከከረ ጠቴዲ አህያቱ እጡጥብላ እኮን ደምሥርህን አላለችህ 😊

  • @sisayetadde2407
    @sisayetadde2407 4 ปีที่แล้ว

    ሳማይና ምድር አይጋናኝም እኮ ክክክክክክክ እድሜ ለእኛ ለገጣር ሰው 👏👏👏👏👏👏👏

  • @kal8342
    @kal8342 7 ปีที่แล้ว +230

    እኔ በጣም እያዘንኩ ነዉ ያየዉት በጣም በጠማ ያሳዝናል ኢትዬጲያ መንግስ አደሌላት የገባኝ ዛሬ ነዉ!

    • @saraabraham504
      @saraabraham504 7 ปีที่แล้ว +1

      ቃል የአፄወቹ ልጅ @ drom yelatm ahunm yelatm

    • @tdftdf2097
      @tdftdf2097 7 ปีที่แล้ว +1

      ቃል የአፄወቹ ልጅ mndnew yet hidew new?

    • @ድንግልንበማመኔሰመረዘመኔ
      @ድንግልንበማመኔሰመረዘመኔ 7 ปีที่แล้ว +2

      እኮ በጣም ነው ሚያሳዝኑት

    • @ቤቲ-ሸ8ጐ
      @ቤቲ-ሸ8ጐ 7 ปีที่แล้ว +1

      ቃል የአፄወቹ ልጅ ከዚም የባሠ ሥት አለ

    • @aweertechumq2936
      @aweertechumq2936 7 ปีที่แล้ว +2

      ቃል የአፄወቹ ልጅ ባጣም ነው

  • @DF-xd2vx
    @DF-xd2vx 7 ปีที่แล้ว

    እናተ አርቲስቶች ሳላማችሁ ይብዛ አሏህ ይጨምርላችሁ በጣም ጡሩስራነው በርቱልኝ ግን በጣም ነው ያዘኩት

  • @fatuma3732
    @fatuma3732 4 ปีที่แล้ว +16

    ዉይ ለዚች እንስራ መዝረጥረጥ ክክክ ድሮ 25 ሊትር ጀሪካ ተሸክምን ምንም አይመስለንም ነበር አሁን ግን ወገቤ አይችልም

  • @አብይውስጤነክእማእወድሻለ
    @አብይውስጤነክእማእወድሻለ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲየ ስወዲክ እኮ ምንም የማታካብዲ ንፁሀህ ሀበሻ

  • @haderajamala72
    @haderajamala72 7 ปีที่แล้ว +10

    እኝን አረብ ሀገር የምንደፍፍው ውሃ ግፍምንያረገን ይሆን ኢሄበታየበት አጂብ አልህምድሪላ አለኩልሀል

  • @asmyramzi2896
    @asmyramzi2896 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ምያሳዝን ዶክመተሪ ታሪክ ነው የሰቹቸት ምናለ ሁሉም እዲ የተቸገሩትን ሁሉ የችግራቸው ተካፋይ ቢሆኑ ከልብ ተባረኩ ቴዲና ሀኒ ስወዳቹ

  • @meazihebeshawit7537
    @meazihebeshawit7537 7 ปีที่แล้ว +25

    እድልና ቶሚ አካበዳችሁ ህብረ ተሰቡ እየጠጣ ያለውን እንዴት አልታጠብም ስቲሉ ትንሽ ሸም የለም ጉድ ወገኔ
    ቴዲና ሀኒ የኔ ምርጦች ስራችሁም መልካም ንግግራችሁም አሪፍ ነው

    • @elfeneshabayneh169
      @elfeneshabayneh169 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ይከብዳል::ሰው እየተጰዳዳ መጠጣት መብላት አይደለም መታጠብም ይቀፋል::

    • @hanilove3706
      @hanilove3706 4 ปีที่แล้ว

      እና እዛው እየተፀዳዱ ይዘጋላ

  • @gemilasaron2084
    @gemilasaron2084 7 ปีที่แล้ว

    ሁላችንም እስኪ አሁን በያለንበት ፈጣሪን እናመስግን ፕሮግራሙ በጣም የሚያዝናና፣የሚያስተምር ነው።የባሰም አለ ለካ!ሴትዮዋ ወጥ ውስጥ የጨመሩት ውሀ ግን 100%ንጹህ ነው።

  • @ሩቂነኚወሎየዋሩቂነኚወሎየ
    @ሩቂነኚወሎየዋሩቂነኚወሎየ 4 ปีที่แล้ว +5

    ወሎ ዪንቨርስቲዉን አለፍ ብላችሁ እስኪ ሂድ ጌታን የወሀ እጥረት ከግዜግዜ እየጨመረነዉ😭😭እናተ ተሰሚነት አላችሁ ውዶቸ በርቱልኚ እደምቴድ ተስፍ አላኚ ቀጣይ ዙር🌹🌹

  • @ውብዬታልሞስየኢየሱስነኝ
    @ውብዬታልሞስየኢየሱስነኝ 7 ปีที่แล้ว

    Era be geta yet Hager gexer nw yihe fetari yirdachu ewunet 😭😭😭😭😭😭😭yasazingal min ayinet gudi new gin ye getr lij bemehone ekoralewu ewunet mekerawun chigrun sikayun chilo new yemiyadiguw❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈

  • @rahelalemu351
    @rahelalemu351 7 ปีที่แล้ว +18

    ሀኒቾ ና ቴዲ💖 like

    • @atyeshaaar5020
      @atyeshaaar5020 7 ปีที่แล้ว

      እግዚኦ ፈጣሪ አተአስባቸዉ

  • @seyazein882
    @seyazein882 7 ปีที่แล้ว +2

    ያሳዝናል በጣም አዘንኩ የገጠርልጅ ብሆንም እግዚያብሔር ይመስገን አይቸውም ሰምቸውም አጋጥሞኝም ዐላቅም ተመስገን ይህን ሳይ አምላኬን አመሰገንኩ ት ለነበርኩበት

  • @ዝምታመልስነው
    @ዝምታመልስነው 7 ปีที่แล้ว +15

    እውነት እናንተ ለሄዳችሁት እኔ ደከመኝ
    በጣም በጣም ጀግና ናችሁ
    ሀኒቾ ይህን ጅስም ይዘሽ ጀግና

    • @israelgudeta6693
      @israelgudeta6693 5 ปีที่แล้ว

      በእውነት በጣም የምያሳዝን ነገረ ነዉ ህብራታሰቡ ከዝህ የባላጤ ችግሪ ዉስጥ ይኖረል አረትቶቻችን በረቱ

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ
    @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ 7 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስስስስ ትላላችሁ የገጠር ኑሮ ይሄ ነው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እዴህ ሆኘ ነው ያደኩት ግን ውሀው ይምጭ የጅረት ውሀ ነው እዴሀለውሀ አልጠጣሁም።

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ጘ4ነ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ጘ4ነ 7 ปีที่แล้ว +6

    ቴድሻ ምርጥ ሰው በጭቃው ታጠብክ
    እናዛማ ዱቄት እራሱ ሳይታጠብ ክክክ

  • @ziyadamukerem1503
    @ziyadamukerem1503 5 ปีที่แล้ว

    ይሄ ለማመን በጣም ይከብዳል

  • @የማርያምልጅማሂየማርያምል
    @የማርያምልጅማሂየማርያምል 4 ปีที่แล้ว +10

    ቶሚ እሚባል ጀል ነገር ነው 💪🤔😉🤑🤑🤑

  • @alemetoabebe9708
    @alemetoabebe9708 7 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም እባየ እስኪ መጣ ነው።የሳኩት ምክንያቱም እሶን ድልድይ መሻገር አቅቶት ጫመውን አንገቱ ላይ ሳይ በጣም አሳቀኝ አየ ባርችየ የእኔ እናት እና አባት ምን አለፈኝ ሁሉም የሰፈር ሰው ገበያ ቅዳሚ ቀን እምንሄድበትን ብታዮ እውነት ይህስ ስሙን ድልድይ አለው እኛ ግን ድጋይ ማህል ላይ እየዘለልን ነው እምንሻገርው በጣም ከዝያ ቦታ ከወጠው14 አመት ሁኖኛል ግን የዛሬ አመትም ስሄድ ያው ነው እና እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ለገጠር ሰው ይሰጣቸዋል እግዚአብሔርም እውነት ማንም እደለላቸው ያውቃል እሱ ይደግፉቸኃል እና ባርችየ በጣም ተሟላቀቅህ 3 ግን አንበሳ ናችሁ ሀንየ ግን የውእነት ውህችን ስለጠጣሽልኝ ከልብ አመስግን አለው ምርጥ ሰው እህቶቸ እኔ የእውነት እምነግራችሁ አዲት ልጂ ነበርች ከዝያ ከገጠር ወደ አርብ ሀገር ቆይታ ወደ ገጠር ስትመለስ ቤቱ በእበት ተለቅልቆ እርጥብ ነው እር የት ልቀመጥ ይሽታል ብቃ ምን ልበላችሁ ቅባጠርች እናቷ የእንጀራ እናት ናት ምንም አላለችም አባቷ እዲው ልጂን አስቀየምሻት ለምን ለቀለቅሽ ብሎ በጣም ሰደባት የጀራ እናቷን እና እያማርው እማይለብሰውን ጋቤ አውጥቶ ለልጁ አንጥፎ አስቀመጣት የእውነት ነው እምላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እባካችሁ የተነሳንበትን አንርሳ እላለው እወዳችሁ አለው

  • @imoushmola8289
    @imoushmola8289 7 ปีที่แล้ว +9

    የእናትና የዋሃ መጥፎ የለውም ይላሉ

    • @teddytechilo
      @teddytechilo 6 ปีที่แล้ว

      Lemene bematawekew negere endeza teyaleshe? Enae sele methethaw woha ena selenae enate mene tawokyalesh.

  • @fhhf1410
    @fhhf1410 7 ปีที่แล้ว

    ቴዶየልጅ አንበሣ ነህ ዉነት በጣም ደሥትላለህ ላይክ ላይክ ብያለሁ ይሄን ጥቁር ጉረኛ ደሞ ደግማቹሁ አትዉሠዱት

  • @nice7303
    @nice7303 7 ปีที่แล้ว +3

    አይ ያገሬ ኑሮ እንዴት ይከብዳል
    አዲ ቴዲ ለካ እንዲህ ጠካራ ናችሁ

  • @አዩቲነኝየድንተማሪትዝታነ
    @አዩቲነኝየድንተማሪትዝታነ 7 ปีที่แล้ว

    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን የምንቀዳበት ዉሃ በጣም እሩቅ ነዉ ከዚህ አያንስም እርቀቱ በዛላይ በጣም ድንጋይ እና ቁልቁለት ነዉ ቢሆንም በጣም ጥርት ያለ ዉሃ ነዉ የምንቀዳዉ ይሄን እንኳን ሰዉ እና ከብትም አይጠጣም እኔ ከ1-10ተምሬአለሁ እንድህ ሁኘ በስተመጨረሻ ግን ስደት ተማረብኝም ተማርኩበትም አሁን የ1 አመት ድግሪየን ወሰድኩኝ የስዴቴን ድግሪ በ2010 አልሀምዱሊላህ

  • @ዱዲነኝ
    @ዱዲነኝ 7 ปีที่แล้ว +14

    በጣም አዝኜ እያየሁ እነ ሀኒቾ አህያ ሲያገኙ ምን ያርግህ አህያው ያለችው በጣም አስቆኛል ክክክ እኛ በወገባችን አመላልሰን ቀድተን ስንት ሰርግ ደግሰናል

  • @sarahseid356
    @sarahseid356 4 ปีที่แล้ว

    ሀኒች እና ቴዲ በጣም ሰዉ ታከብራላችሁ በጣም እወዳችሁ አለሁ ዉዶቸ ጓበዝ ሰዉ ታከብራላችሁ

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 4 ปีที่แล้ว +11

    እድል እና ቶሚ በጣም አካበዳቹ ጭራሽ ለመታተጠብ ዘገነናቹ ፈረንጅ እራሱ እንዲ አይሆንም እነ ቴዲ እና ሐኒ ግን ዋው

  • @ወለተማርያም-ዸ4ጨ
    @ወለተማርያም-ዸ4ጨ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ቴድየ በጣም ነው ያሳቀኝ አህያዋ ላይ ለመጫን ሲሞክር በጣም ያስቃል ሀኒየ ምርጥዋ ስትታመም አዘንኩ

  • @yamihabesha841
    @yamihabesha841 7 ปีที่แล้ว +21

    ምንም ገጠር ቢሆን እደዚ አይነት ውሀ የት ሀገር ነው ሚጠጠት ወይኔ አየ ሀገሬ ጥቁሩ ልጅ አሳቀኝ

  • @banichadissu7704
    @banichadissu7704 7 ปีที่แล้ว

    አረብ ሀገር ያለን ሤት እያንዳንዳችን ንቱህ ዉሀ እየጠጣን ንቱህ እየበላን ከጥሩ እየተኛን በየቀኑ ሻወር እየወሠድን ሥራ በዛብኝ እድሜየ አለቀ እያልን እናማራለን ከነዚህ የገጠር ሠወች ተማሩ እንዲህ እየኖሩ አምላካቸውን አያማሩም ተመሥገን ብለው ነዉ የሚድሩት ልብ ያለዉ ልብ ይበል

  • @maryhernandez7454
    @maryhernandez7454 7 ปีที่แล้ว +5

    በጣምጥሩ ነውየበታችን ማየት እኛ በእነሱ ላይ ነው ያለን ያለእነሱ ባዶነን ግን በጣም ጥሩ ድል አካበደች ዊ

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 7 ปีที่แล้ว

    ቴዲየና ሀኒየ የኔ ምርጦች ስውዳችኩ ክክክክክ...መጭርሻ ግን የቧንቧ ውሀ ተጠቃሚ ሁኑ ማህበርስቡ ደስ ያስኛል ♥♥

  • @alfiyya6818
    @alfiyya6818 7 ปีที่แล้ว +4

    እኳንደና መጣቹልኝ የምወዳቹ እርቲስቶች ቶማስ በጣም አዝናናከኝ

    • @sarahahmed5790
      @sarahahmed5790 7 ปีที่แล้ว

      rodi nass ደግ አያቺሁት እኛም እደዝህ አይነት ዉሀ ነበር እየጠጣን ያደግነዉ ብቻ እግዝአቢሔር ይመስገን

    • @atyeshaaar5020
      @atyeshaaar5020 7 ปีที่แล้ว

      ክክክክ በሣቅ የባሠም አለ

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስታሳዝኑ እንደ ትወናዉ መስሏችሁ ጉዳችሁ ፈላ የገበሬ ድካም ይገባችሗል ከዚህ በሁዋላ

  • @retareta8675
    @retareta8675 7 ปีที่แล้ว +4

    ሀንቾ እና ቴዲ ዋው

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
    @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 7 ปีที่แล้ว +1

    እኔም የገጠር ልጂ ነኝ ግን እንደዚህ ኣይነት የውሃ ችግር የለብንም እግዚአብሔር ይመስገን ቢሆንም ግን የገጠር ልጆች ጠንካራ ነን ። ሃሃሃሃሃሃሃሃ ኣርትስቶቻችን ተብረከረካቹህ እኮ ስታሳዝኑ ኣፈር መሰላቹህ ባንድቀን ። ቴዲ ተናዶ ጀሪካኑን ሲጥለው በሳቅ ሞትኩ

  • @fsy1999
    @fsy1999 7 ปีที่แล้ว +7

    ዊይ በጣም ከባድ ነዉ በእዉነት እኛ እራሱ የአዳድ ወር ደመወዛችንን ብናዋጣ አንድ የዉሀ ጉድጓድ ማስገንባት እችል ነበር

  • @Tወሎዬዋያብዲፍቅር
    @Tወሎዬዋያብዲፍቅር 6 ปีที่แล้ว

    ሃኒቾ ይመችሽ አቦ ምርጥ ሰው ሳህ ወላሂ የእናትና የውሃ ሞኝ የለውም

  • @SaraSara-rk4ly
    @SaraSara-rk4ly 7 ปีที่แล้ว +23

    ሰው ለሰው መዳኒት ነው እናም በተለይ አርትስቶች ለሰርግ ያን ያክል ብር ከምጣወጡ ምን አለበት እንደዚህ አይነት ነገር ብታረጉ አንዴ ለሚያልፍ ደስታ ይሂህ ግን ከትውልድ ትውልድ የሚደርስ ነው

  • @JuJu-cz1eu
    @JuJu-cz1eu 7 ปีที่แล้ว

    ዘረኝነት ምናምን የምትሉ አዳሜ ይህ ትምህርት ይሁናችሁ እንዲህ የሚሰቃዩ ውገኖች አሉ እውነት በጣም ነው ያዘነኩ 😢😢😢😢

  • @idriszemzem7805
    @idriszemzem7805 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔ የምለው ይህን አይታችሁ ምን አደረጋችሁ
    ህይ ነገር ለማስተካከል አስፀዋፆ ማድረግ አለባችሁ

  • @ahforomhaileahforomhaile
    @ahforomhaileahforomhaile 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ይሳዝናል የሕዝባችን ኑሮ"!!!

  • @hfjcfikir2673
    @hfjcfikir2673 5 ปีที่แล้ว +5

    hana" and" Taday " batam ewadchuhluig😘😘😘😘😘💋💋💋💋💞💞💞

  • @ጄሪየመቤትልጅነኝከልደታ
    @ጄሪየመቤትልጅነኝከልደታ 6 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪሆይ እነዚን ምስኪኖች አስባቸው ወይኔ ተመስገን

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 7 ปีที่แล้ว +66

    እስኪ እንድህ ሞክሩት የከተሚ ቀብራራዎች ይመቻችሁ ስለ አያችሁልን ገጠርን እናመሰግናለን አረ ሀኒዬ አይዞሽ 😃😃😃😃

    • @ለኔህይወትክርስቶስነውአቤ
      @ለኔህይወትክርስቶስነውአቤ 7 ปีที่แล้ว

      ተረክክል

    • @etineshEtiensh
      @etineshEtiensh 7 ปีที่แล้ว

      fkirta Mamo የገጠርም ከተማአለ ውነት ክፉን ካላዮ ደግ አይገኝም ይባላል የውሀ ጡር አለው ደፍቸ ቀዳ ነበር ከቅረበቱ ከጽዳቱ ምሥጋና ላለሙ ጌታ አሣዘኑኝ ነዋሪወቹ

    • @etineshEtiensh
      @etineshEtiensh 7 ปีที่แล้ว

      fkirta Mamo ዶሯም እዝኸ ነው ምተኛ

    • @zahrasharif4665
      @zahrasharif4665 6 ปีที่แล้ว

      ሰጰጰጷ

  • @mdinaseid4606
    @mdinaseid4606 7 ปีที่แล้ว +3

    ይኽን ሁሉ ቦታ አሥር ግዜ እቅዳበት ነበር ያርብ አገር እግሬን አሥሮት አሁን ከቤት መውጣት እንኳ አልችልም ሠነፍ ሆንኩ ወሀቸው ግን ከብት እንኳ አይጠጣውም እኛ ዘንድ አላህ ይድርሥላቸው

  • @yesufmohammed4231
    @yesufmohammed4231 7 ปีที่แล้ว +26

    ኢትዩጵያ መንገስት አለ ማለት ዘበት ነው ያሳዝናል ከእንሰሳ የተሻለ አስተሳሰብ የለላቸው መሪወች ያሉባት አገር የኢትዩጵያ ህዝብ ነው።

    • @batelihemabebe8777
      @batelihemabebe8777 7 ปีที่แล้ว

      yesuf Mohammed kebefitu new mn ydereg bleh new

    • @selaminahailu8560
      @selaminahailu8560 4 ปีที่แล้ว

      @@batelihemabebe8777 አረ አልጠጣም አይባልም ሰዎች እየጠጡ ስለሆኑ እንደዚ ስትናገሩ ጥሩ ስሚት አይሰማቹም

  • @sarasarasar5695
    @sarasarasar5695 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ሀንየ ስወድሽ እሄ ጥቁር ልጅ ግን እር ይውሰድህ ከንተው ብሶ ትጠብር አለህ ቴዲ እና ሁንየ ትመቻላችሁ

  • @tigisthayilu278
    @tigisthayilu278 7 ปีที่แล้ว +13

    ቶማስና ጥሩ ዕድል ግን በጣም ነው ምታስጠሉት ምንድነው እንደዝህ መቁላላት።እነሱ ለምግብነት ለመጠጥነት ምጠቀሙትን እናንተ በእጅ እንኳን ለመንካት መፀየፍ። ምንም ደስ ባይልም የእናንተ እንድህ መሆኑ እጅጉኑ ነው ያናደደኝ።😡

  • @hamdhamd2859
    @hamdhamd2859 7 ปีที่แล้ว

    Good job ebs thank you

  • @weynibh4713
    @weynibh4713 4 ปีที่แล้ว +5

    ሀንየ የኔ ማር ቴድየ ምርጦችየ ቶማስና እድል ግን አካበዳችሁ

  • @myloveumi8095
    @myloveumi8095 5 ปีที่แล้ว

    Tkkl haniye yewha Ena yenat Mecha yelewm haniye yena marrr tedii best

  • @aleamnaet4603
    @aleamnaet4603 7 ปีที่แล้ว +72

    እናተ፡ምን፡አይታችሁ፡ገፎወች፡እኛ፡በቀን፡ሶስቴ፡አራቴ፡በቁልቁለት፡በዳገት፡እንመላለስ፡ነበር፡ገጠር፡በመወለዴ፡ኮራሁ፡የውነት፡የከተማልጅ፡ከቤትኳን፡ጠልቆ፡አይሰጥም፡ሰነፎችናቸው፡የገጠርልጅ፡ይግደለኝ፡ቤርበው፡እኳን፡ወገቡን፡ያስራል፡ቆራጥ፡የገጠርልጅ፡ብቻ፡ነው፡፡

  • @cookiese6013
    @cookiese6013 4 ปีที่แล้ว

    GOD bless you More &your family!! TRUE I will do this trip with my husband☝🏾🙏🏾🤲🏾💚💛❤👊🏾💯‼🤗

  • @ለበጎነዉ
    @ለበጎነዉ 7 ปีที่แล้ว +3

    ሆዴ ቁስል ነዉ ያለዉ የኛ ኑሮ ነች ገጠር

  • @የአዳማዋፍቅር
    @የአዳማዋፍቅር 7 ปีที่แล้ว

    ሀንዬና ቴድዬ አለህ በረከ የርገቹ የኡነት ትልቅ ሰዎች ነቹ
    እና በርቾ ግን በጠም በልጣጣዎች ነቹ ለሰው ለሞረሉ ሲበል ዝም ይበለል እነሱ እኮ ወዳው አይደለም የሚጠቀሙበት

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 7 ปีที่แล้ว +27

    ያሳዝናል
    ግን የገጠር ልጅ በመሆኔ ኩራት ተሰማኝ

    • @eilham2682
      @eilham2682 7 ปีที่แล้ว +1

      መሳቅ ነው አመሌ ትክክል የኔህት

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 7 ปีที่แล้ว +1

      መሳቅ ነው አመሌ bemnu bekoshash wehaw Kk ahun eha yaslkesal engi ayakoram

    • @tetoteto1602
      @tetoteto1602 7 ปีที่แล้ว

      +allah yhunachew

    • @myfutureisbright3013
      @myfutureisbright3013 6 ปีที่แล้ว

      Me too

  • @አዚዛወሎየደሴገራዶ
    @አዚዛወሎየደሴገራዶ 7 ปีที่แล้ว

    ሀኒ እና ቴድ ሰላምችሁ ይብዛ ጉበዝ አቦ ይመቻችሁ

  • @አስችለኝያረብ
    @አስችለኝያረብ 6 ปีที่แล้ว +16

    አዳሜ ፊልም እደመስራቱ መስሎሻል።ገበሬ ማለት ብዙ መስዋት ከፍሎ አምርቶ ያቀርባል ከተሜ ግን የገጠር ሰው ውሀ ጠልቆ ለመስጠት ይፀየፋል ።

  • @Wubit234
    @Wubit234 7 ปีที่แล้ว

    የእናትና #የውሃ መጥፎ የለውም #ትክክል ሀኒ ማር #ስወድሽ !

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርአይንቀ
    @ሁሉምበእግዚአብሔርአይንቀ 6 ปีที่แล้ว +3

    እዩ የኢትዮጵያ ለማያዉቃት ህዝቡ መንግስት ላይ የሚጮኸዉ ወዶ አይደለም

  • @kedijangus3744
    @kedijangus3744 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የእናትና የውሀ መጥፎ የለውም እኛ ስደተኞች ጨካለይ ያለ ውሀ አውሬ ጋር ነው ተጋፍተን የጠጣ ነው

  • @laetitiamalkoun108
    @laetitiamalkoun108 7 ปีที่แล้ว +29

    ዉይ በእዉነት እሄ እያያቹ ለሃብታሞች በ1ንድ ሚሊየን ብር ሰርፕራይዝ ከማረግ ለነዚ ለሚጠጣዉሃ ኣንድ ቡንባ ቢወጣላቸዉ በእዉነት እ ግ ስለሁሉነገር ጨምሮ ይሰጣቹ ነበር ለማገዛቹ እ ግ ይባርካቹ

  • @ዜዲፍቅርያፍቃሪዋአፍቃሪ
    @ዜዲፍቅርያፍቃሪዋአፍቃሪ 7 ปีที่แล้ว

    ወይጉዲ እዲህምየለ አገር አለ ይገርማል የዉሀዉ ነገር በጣም ተጋናነ እዉነት እኔ የገጠር ልጂነኝ በጣም ገጠርሚባለዉ አካባቢ ማለትነዉግን ለመጠጥ እምንጠቀመዉ ዉሀ ጠዳየለየምንጭ ዉሀ ነዉ እምንጠቀመዉ ለልብስ ናለከብት ራሱ ጠደየለ ወራጂዉሀነዉ እና በጣም ያሳዝናል ዝም አትበሎቸዉ

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
    @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 7 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክ የዘንድሮ እንሥራም ተቀየረ እንዴ እኔ እማቀው 3 ጆሮ እንሥራ ነበር ወይ ጉድ ይገርማል ሁሉም ገጠር ግን አንድ አይደለም እኛ ጋ ይህን ለመታጠቢያም አንጠቀመውም ክክክ

  • @jmeiladem8354
    @jmeiladem8354 7 ปีที่แล้ว

    እውነት የገጥር ሰውቺ በርታቱን የሰጣቹሁ በጣም አሰቸጋሪ ነው እኔ እራሱ ቅምሼው አለሆ በውነት ፍታኝ ነው

  • @Han.2431
    @Han.2431 7 ปีที่แล้ว +14

    ቶሚና እድል አስቃችሁ ገደላችሁኝ... የቴዲ እንስራ በአህያ አጫጫን ኡፍ ሲያስቅ:: እውነት እንደዚህ አስቃችሁኝ አታቁም:: ሰዎቹብግን ያሳዝናሉ:: ቴዲና ሀኒቾ ግን ለሰው ክብር አላቸው ኑሮዋቸውን አላጥላሉባቸውም

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 7 ปีที่แล้ว

    እሰይ እስቲ እዩት የ ባለ ሀገሩን ኑሮ እናት እንዲህም ሆና ታሳድጋለች
    የ 20 ደቂቃ መንገድ ባለ 25ሊትር ጀሪካ በጀርባችን ተሸክመን 3 ጊዜ ተመላልሰን ቀድተን ነው የኖርነው
    I am proud too be የገጠር ልጅ
    ደስታችንም በዛው እጥፍ ነበር 😘