🔴ልቤ ቀጥ አለ!|ሰራችልኝ አልቻልኳትም አስደንጋጭ ፕራንክ Prank!|MikoMikee

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  3 ปีที่แล้ว +314

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች::!🇪🇹

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 3 ปีที่แล้ว +419

    አረ የሰው ያለህ ሰራችልህ ዛሬ ለሄለን ብዙ ላይክ ይገባታል👍👍😂😂😂😂

  • @emuzeethiopia1555
    @emuzeethiopia1555 3 ปีที่แล้ว +98

    ውይ ስታምሩ እኔ ወንድሜ ናፍቆኛል መቸ ነው እንዲዚህ ከወንድሜ ጋር እምጫወተው 😭😭

  • @ferafera850
    @ferafera850 3 ปีที่แล้ว +41

    እረ የሌለ ሱስስስስስስ ነው የሆናችውብኝ እግዚአብሔርን ስወዳችው💞💞💞😍😍😍😍ፕራንክ በፕራክ ይልካል እንደዚህ ነው ሄሉ ሰራሽለት ደስ ስትሉ😍😍😍😍

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ 3 ปีที่แล้ว +143

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ😍

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጊቶብኝ ነው😭

    • @ገኒኢትዬጲያዊ
      @ገኒኢትዬጲያዊ 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 ነይ እንደመርር

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      @@ገኒኢትዬጲያዊ ንይ በኩሚት እመልሳለሁ የኔቅን

    • @ገኒኢትዬጲያዊ
      @ገኒኢትዬጲያዊ 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 እሺ

    • @mimimimi1112
      @mimimimi1112 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 ❤️❤️♥️💕♥️♥️♥️♥️💪💪💪

  • @seyfe.tesfaye7189
    @seyfe.tesfaye7189 3 ปีที่แล้ว +23

    የምር ደስ ትላላቹ እናንተን ሳይ ወንድሞቼ ይናፍቁኛል

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 3 ปีที่แล้ว +100

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል በውነት አይለያችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላች ❤❤❤❤

    • @ሀያትየዉርጌሳዋቲዮፕ
      @ሀያትየዉርጌሳዋቲዮፕ 3 ปีที่แล้ว

      እምወዳችሁ ፡ዮቲይብ ክፈትላት በናትህ ሱስ ሆናችሁን፡ወላሂ

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 3 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 3 ปีที่แล้ว

      🤩🤩🤩❤❤❤❤🙏👍

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 3 ปีที่แล้ว +79

    በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ የሚገርመው በፕራክ ቦታ የውሻ መደንገጥ ይገርማል ሰላማችሁ የይብዛ ውዶች 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

    • @jrfhhrg6438
      @jrfhhrg6438 2 ปีที่แล้ว

      በኢየስስ ስም ፔንጤ ናቹ እንዴ

  • @አንሻየረሱልወዳጅ
    @አንሻየረሱልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +55

    እረ ሰራችለት ግን እውነት መስሎኝ ማልቀስ ጀምሬ ነበር ወላሂ ገነገጥኩ 😀😀😀😀😀💔😭👍👍👍👍👍👍💕

    • @yaracell8931
      @yaracell8931 3 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
      ክክክክክክክክክክ እዩዪ ዛሬ ሰርተሽለታል በሳቅ ሞትኩኝ

    • @mmmmmbjjjd7250
      @mmmmmbjjjd7250 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክ

    • @kadotube9947
      @kadotube9947 2 ปีที่แล้ว

      ሰረችለት የምር

  • @hayuyoutube2108
    @hayuyoutube2108 3 ปีที่แล้ว +18

    የኔ ማልቀስ ነዉ የሚገርመኝ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @salameethiopiaabate3464
    @salameethiopiaabate3464 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ 😂😂😂👌👌ምርጥ ፕራንክ ነው ፍቅራችሁ የጨመረ ይሁን ደስ ሰትሉ ወንድም እና እህት😍😍

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 3 ปีที่แล้ว +19

    ዋው ሰራችልህ አይገልጰውም ስታምሩ በጣም ታምራላቹሁ 😃😃😃

  • @maranat7829
    @maranat7829 3 ปีที่แล้ว +26

    ናህዬ & ሄሉዬ አልተቻላችሁም 😍😍❤ የሆንሽ ቅመምየሆንሽ ሊጅ 😅😅😘በርቱ

  • @masimtube671
    @masimtube671 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ቀናሁበችሁ ፈቅርቹን የበዘለቹ ምርጥ ቤተስብ

  • @teje7615
    @teje7615 3 ปีที่แล้ว +10

    አዝኜ ነበር ግን በጣም ጀግና ነች በህዎቴ እደ ዛሬ ስቄ አላቅም😍😂😂😂😂😂😂

  • @ረቢአረቢአ-ፐ8ኰ
    @ረቢአረቢአ-ፐ8ኰ 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ ግን ፕራንክ እሚባል ነገር ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ሞት ሁሉ ያመጣል ይቅርታናና ዉዶች

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ
    @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ 3 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ እህትና ወድም አይለያቹ😍💋💕💕💕💕

  • @landarayatube6043
    @landarayatube6043 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ይሄልጅ ሳለቃቅስ በጣም እወድለታለው ደሞም ያሳዝነኛል የኔሩህሩህ የኔማር እድሜን ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏💕💞💞💞💞🥰🥰🥰

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂 እውነት መጀመርያ የእውነት ፊንት የሠራች መሥሎኝ ነበር ሠራችልሕ ሄሉ አንደኛነች ደስ የምትሉ እሕትና ወንድም ናቸው❤️❤️❤️❤️

  • @samritube5151
    @samritube5151 3 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ውሻው ካውን ካውን አፍን ሳመው እያልኩ ነበር በተረፈ ዋው ነው በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @suraman6512
      @suraman6512 3 ปีที่แล้ว

      😂😳😂

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 3 ปีที่แล้ว

      አሁን፡ጋን፡ጡሩሣረጃማርክ፡ካለማላማ፡እረሢለዪ፡ማዋራዲክ፡ጡሩናዉ፡ከረስህእህትገ፡ኢዲሢጨዋት፡ያማርብሀል፡ትቼናባሪ።መያቱን❤️❤️😂😂😂😂🤣

  • @medlnabelete2471
    @medlnabelete2471 3 ปีที่แล้ว +7

    ሠርተሻል ዛሬ የኔማርሄሉ የሰዉያለህአላለም😄

  • @መቅደሰ.ጌትነትyouTube
    @መቅደሰ.ጌትነትyouTube 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት.በጣምደሰ.ትላላችሁ. ሁሌም.በፍቅር.ያኑራችሁ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 3 ปีที่แล้ว +34

    ሀገራችን ከዚህ ጭንቀት ወጥታ ባንድራዋ ከፍ ብሎ የምናይበት ግዜ ቅርብ ነው ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ውዶችዬ 😍🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇷💪💪💪😍❤🙏

    • @mackyasiri989
      @mackyasiri989 3 ปีที่แล้ว +2

      የምር ፍቅር ናችሁ

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mackyasiri989 ❤❤❤

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 3 ปีที่แล้ว +11

    እዉነት መጀመርያ ደግጨነበረ 😁😁😁😁😁😁እና አይዞቹህ በርቱ❤❤❤

  • @martatube5156
    @martatube5156 3 ปีที่แล้ว +34

    የኔ ውዶዎች አልተቻላቹም ወንድሜ ናሂሻ& እህቴ ይመቻቹ ፈታ ዘና በነፃ እናመሰግናለን በርቱ በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቻ ከፍ ብላ ትኑር❤🇪🇹

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 3 ปีที่แล้ว +14

    ኧረ ትገርማላችሁ ታድላችሁ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ 💚💛❤️
    🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ
    @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ 3 ปีที่แล้ว +47

    ለካ በየቤቱ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች አሉ 😘😘😘😘

    • @abdu3752
      @abdu3752 2 ปีที่แล้ว

      😘😘😘

  • @demibelcitytube1
    @demibelcitytube1 3 ปีที่แล้ว +8

    የምር ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራቺሁን እጥፍ ድርብ ያርግላቺሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @lehulumgezealewu7786
    @lehulumgezealewu7786 3 ปีที่แล้ว +6

    ከዚህፕራንክ ትምህርት ውስዱ ፕራንክ የሰውንህይወት እደሚያጠፋያስተምራል።

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 3 ปีที่แล้ว +17

    ከከከከ እረ ወየዉ በሳቅ ዛሬ ሰራችለት 🤣🤣🤣

  • @hayat3928
    @hayat3928 3 ปีที่แล้ว +5

    እሰይ ሰራችልህ ወላሂ በጣም ነው የሳኩት ወይ ናሆም ኧረ የሰው ያለህ አስባለችህ አይደል

  • @AzebTadele
    @AzebTadele ปีที่แล้ว +3

    ይህ ድራማ ከዛሬ ሶስት ቀን አሁት የዉሻዉ አጃቢነት😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 3 ปีที่แล้ว +7

    ስትገርሙ ኤጭ ምን አይነት ናችሁ ምን እጨናነቀኝ እኔ እላያችሁም ከእንግዲህ የኔም ልብ ቀጥ ይብል እንዴ ልጄን ላሳድግበት

  • @sameerayoutube7340
    @sameerayoutube7340 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚስክን ጡሩ ዎደም አሌሺ አይለያቹ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @gapshap9758
    @gapshap9758 3 ปีที่แล้ว +4

    I love you so much ❤️ 💗 💓 💛 ♥ bro & sis ❤ ♥ 💙 💕 💖 💓 ❤

  • @getudubale8164
    @getudubale8164 2 ปีที่แล้ว

    የአንተ ቁጣ ሁለም ደስ ይለኛል ጎበዝ ነህ ሁለም አድቀሀለሁ

  • @መቅዴጎጃሜዋነኝ
    @መቅዴጎጃሜዋነኝ 3 ปีที่แล้ว +113

    ውሻይቱንም እኮ ፕራን አደረጋቸዋት ሚስኪን 😥😁😁

    • @tytr234
      @tytr234 3 ปีที่แล้ว +15

      ክክክእኔ እሱ ገርሞኝ ከልጂ ጋር አብራ ትሯሯጣለች ውሻዋ እህህ😂😂

    • @mmmmmbjjjd7250
      @mmmmmbjjjd7250 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @ነኝየህቶቸወዳጂ
      @ነኝየህቶቸወዳጂ 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @almaz1560
      @almaz1560 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk 🤣🤣🤣🤣🤣👈🙄👈

    • @medinaadane7974
      @medinaadane7974 3 ปีที่แล้ว +5

      አሽቃበጠች ውሻዋ

  • @jaym5175
    @jaym5175 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማልቀስ ነዉየሚገርመኝ አይለያችዉ ታላቅወድም በኖረኝ ብየ ተመኝሁ ስታምሩ

  • @zinataaa7047
    @zinataaa7047 3 ปีที่แล้ว +6

    የእኔ ውዶች ፍቅራችሁንይጨምርላችሁ የእውነት እህታናወንድምነትእንድህነው

  • @የብርሀኑእናት
    @የብርሀኑእናት 2 ปีที่แล้ว

    ሥልኩን ይዘህ ድንጋጤ አለደ ጥለህ ቢሆን ግን በጣም ያምር ነበር

  • @emuzeethiopia1555
    @emuzeethiopia1555 3 ปีที่แล้ว +27

    አይ ፕራንክ 😂😂😂
    ሰራውላት ብለህ ሰራችልህ 😂😂

  • @sofity3120
    @sofity3120 3 ปีที่แล้ว +10

    አቦ ነፍ አመት ኑሩልኝ ምርጥ ልጆች 🥰❤️🙌

  • @hayutitube2175
    @hayutitube2175 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ የኔ ማር ሰራሽለት ጎበዝ
    በሳቅ ሞትኩኝ

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂edezare seke alawekm yen konjo betam gobze lej nesh

  • @bezatube438
    @bezatube438 3 ปีที่แล้ว +9

    ጎበዝ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘሺኝ ይሄ ነው ትክክለኛው ፕራክ አተ ደሞ ጉልበተኛ አትሁን

    • @meer6395
      @meer6395 3 ปีที่แล้ว

      kkkkkk like neshii marrr

  • @eskdarworku2479
    @eskdarworku2479 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ወድም 🙏እዲህ አይነት ወድም መታደል ነው

  • @yeberuknafaki1222
    @yeberuknafaki1222 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስስ ትላላቹ ፍቅራቹን የበለጠ ያብዛው ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜንን

  • @حواءادم-ظ5و
    @حواءادم-ظ5و 3 ปีที่แล้ว

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ስቀናባችሁ መሻአላ ብያለሁ

  • @sisayizenbe3669
    @sisayizenbe3669 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውፍቅርቹ ደስ ስል ሰላምማቹ ይብዛ ♥♥♥♥💋💋

  • @raheltsigu1371
    @raheltsigu1371 3 ปีที่แล้ว

    Selam fekirachihun fetari yabzachihu Ethiopia lezelalem tinur🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 3 ปีที่แล้ว +4

    ከሴት ጋ ውድድር መጨረሻው እሄ ነው ሴት ታላቅ ናት ስንል በምክኒያት ነው

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይንየ ፈጣርየሆይ ስታስዝኑ ሁለቹ ማርያምን
    እንየም እስከ ምጨራሻዉ ጨንቀጭ ነበር ማርያምን እዉነት መስለች

  • @መይረምነኝከባቦ
    @መይረምነኝከባቦ 3 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ሞትኩኝ በሳቅ ወይኔ ጉዴ በሳቅ ጭርሥ አደረግሽኝ የውሥጥ ሣሌን ቀሰቀሳችሁብኝ ውይይ ይመችሽ ውዷ

  • @ሀዩት
    @ሀዩት 3 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም ሰላም ወለሂ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት
    ፍቅሪ ቹኑኑ አላህ የቢዛላቹህ😘💚❤👍👍

    • @elmiyubi3789
      @elmiyubi3789 3 ปีที่แล้ว

      ሂዳ ይስጥሽ

    • @ሀዩት
      @ሀዩት 3 ปีที่แล้ว

      @@elmiyubi3789 ❤💞😘

  • @ሰአዱከላላዋ
    @ሰአዱከላላዋ 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔእሳንሳይታሳዝነኛለይ።በተረፈበርቱ
    ደስትላላቹሁ

  • @meroleta7430
    @meroleta7430 3 ปีที่แล้ว +4

    የምወዳቹ ኑሩልኝ እግዛብኤሪ አምላክ ይጠብቃቹ

  • @አስቴር-ቸ7በ
    @አስቴር-ቸ7በ 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር የሆናችሁ ደስ ስትሉ በሳቅ 😅ገደለች አቦ ይመችሽ

  • @ሂበቱሏህሂበቱሏህ
    @ሂበቱሏህሂበቱሏህ 3 ปีที่แล้ว

    የእዉነት በጣምነዉ ደሰ እምትሉት አላህ ይጠብቃችሁ በራሳችሁ አይደያ የምትሰ ሩት ሰራ በጣም ደሰይላል ቀጥሉበት

  • @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
    @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ 3 ปีที่แล้ว +43

    ትልቅ ወንድም ስለሌለኝ ቀናሁ 😥😥😥😥🥰

  • @herangualagame7447
    @herangualagame7447 3 ปีที่แล้ว +9

    ማርያምን አለቀስኩ ብታምኑም ባትምኑም በጣም ነው ያሳዘነኝ 💔🥺

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰራችልት ማርያምን ጓበዚህ ነሸ💏👍 ናህዬ አይዞ እኔም ደንግጨ ነበረ😥🤣🤣🤣

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 3 ปีที่แล้ว +10

    ናሆም ፍቅራቹ ደስ ሲል አይለየመቹ ጎበዝ በርቹ👍🙏❤🇪🇹ሀገራችን ሰላም ያርግልን ኢትዮ ትቅደም🙏🇪🇹❤

  • @masimasi6069
    @masimasi6069 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔቆንጆ።።💪💪👈🇧🇴🇧🇴👍❤❤የእህት

  • @KadijjaaHayiluu
    @KadijjaaHayiluu 3 ปีที่แล้ว

    Aleqeskugn 😭😭😭 wondem silelelegn fiqrachu das yilal 😭😭😭😍😍😍😍

  • @najbaethopia8568
    @najbaethopia8568 3 ปีที่แล้ว +18

    ኧረ በሳቅ እየገደላቹኝ ነው ደሙ እዚም እዛም ሲራራጥ ሳቅሽ አይመጣም አቦ ተመቻቹኝ

    • @asteraster4608
      @asteraster4608 3 ปีที่แล้ว

      Salami💕💕💕💕💕🤲🤲🙏❤❤💚💚💚💛💛💛💛

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 3 ปีที่แล้ว +10

    ስታምሩ በቅርቡ ቤቱን ተቀላቀልኩ ግን ቅናታም ሆንኩኝ እዚህ ቤት ከመጣሁ አይለያችሁ ታምራላችሁ😍😍

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው ደስ የምትሉት 👍

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ እየ ልጅ ግን በጅባጃ ነዉ የዋህ ነህ 🥰🥰🥰

  • @الحمدللهالكلحل-ف8ل
    @الحمدللهالكلحل-ف8ل 3 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ትላላችሁ በርቱ ወላሒ ከቤተሰቦቸጋር የምንገናኝበት ቀን ናፍቆኛል

  • @ሳምሪ-ጨ2ኘ
    @ሳምሪ-ጨ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ረ በሳቅ ገደላችሁኚ ሄሉ በጣም ጎበዝነሺ የኔ ቆንጆ

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
    @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ 3 ปีที่แล้ว +4

    ይቅርታና ከፕራክ ውጡ ሌላ ስራ ሞልቷል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 ปีที่แล้ว

    የቸጉደኛ የወነች ልጅ ወላሂ ብቃትሽ።።👍👍👍👍👍💔💔

  • @samritube645
    @samritube645 3 ปีที่แล้ว +6

    ናሂ እና ሄሉ በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የዛሬው ፕራክ ደግም እኔንም አስደነገጠኝ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔስታምሩ ጉብዝናት ተበላህ አልሆንልህም ሄሉ ስራሺለት በርቱ

  • @Maebell16
    @Maebell16 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው ጎበዝ ሄሉ እንደዚህ ነው ፕራክ አደርጋለሁ ብሎ መደርግም አለ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @mywollraya
    @mywollraya 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እንደት እንዳሳዘንኸኝ ናሆም ሄሉ ተመቸሺኝ😂😂😂😂 አቦ ምችት ይበላችሁ❤❤❤😘

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰራችለት የፈጣሪ ያለህ ሂሉ እረ ተነሽ ሰው የለምደ 😂😂😂😂😂የሰው ያለህ 😂😂😂

  • @ፍቅርተስላሴ-የ5ዀ
    @ፍቅርተስላሴ-የ5ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የኔ አባት ልዩ ነክ ሁለታቹሁም ልዋጣችው

  • @ekru7385
    @ekru7385 3 ปีที่แล้ว +3

    አረ መጨረሻው በሳቅ🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ ደስ ስትሉ

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂እረ ናሆ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅አሯሯጡጡጡጡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅እንባዬዬ ጨረሳችሁት😂😂ሳላዬው ያለፈኝኝ ነኘር😂😂😂😂

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 ปีที่แล้ว +14

    ናሂየ ሄሉየ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ድል
    ለሀገራችን
    ድል ለአብይ

    • @susuhabeshawittube1510
      @susuhabeshawittube1510 3 ปีที่แล้ว +2

      በቅንነት እንዛመድ

    • @ethopiantube7996
      @ethopiantube7996 3 ปีที่แล้ว

      @@susuhabeshawittube1510 ሱሱየ ኸረ ሰብ ካረኩሺ ቆይቻለሁ ማሬ አንቺ ቤተሰብ ካልሆሺ ነይ

  • @tube-ml7rl
    @tube-ml7rl ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂ወድ ነሽ ሄሉ በጣም ተመችቶኛል 😂😂😂😂🥰🥰ሄሉዬ ይመችሽ 🥰

  • @lina3748
    @lina3748 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድምዬው ፕራንክ አደርጋለሁ ብለህ ፕራንክ ምትደረገው ነገርስ🙆😂😂
    #ቅመም የሆነች ልጅ😍😍

    • @fhfghh9639
      @fhfghh9639 ปีที่แล้ว

      በሳቅደሥሥትሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selaamlemmaa5133
    @selaamlemmaa5133 3 ปีที่แล้ว +1

    Branku inenm aslekisognal bageta sim fkrachun yabzalachuuuu

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ሄሉዬ ናሆም ሰወዳቹ የኔ ማሮች በሳቅ ብቻ አለቀሰኩ😢😂😂😂አይለያቹ ሰታምርኩ ፍቅር የሆናቹ ነገር በሳቅ ብቻ ጭቅላቴ ፍርሰ😢😂😂😂😂

  • @himeyemamelige8677
    @himeyemamelige8677 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነው ሄሉ ክክክክክክክክክ ሰራሽለት እና የውሻው መደንገጥ በጣም አሳዘነኝ ሄሉ ቀጮ ጎበዝ

  • @mastwalmastwal2739
    @mastwalmastwal2739 3 ปีที่แล้ว +4

    Serachilek 🙏🙏❤😭

  • @mesitube7397
    @mesitube7397 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ግን እኔን አስደግጠሽኛል አወዳደቅሽ ያስደነግጣል እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +40

    ዛሬ በሳቅ ሞትኩ የውሻይቱ ነገር ዛሬ ውሻይቱ ናት ፕራክ የሆነችው ክክክ

    • @elehemahmed2617
      @elehemahmed2617 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ እሩጫዋ ያስቃል ውሻይቱ

    • @fshjgg7128
      @fshjgg7128 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 3 ปีที่แล้ว

    የእዉነት መስሎኝ ደነገጥኩ ክክክክክ እሷ አንተን ብቻ ሳይወን እኛንም አደረገችን

  • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
    @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +8

    ደግ አረገችህ ከሳሽ የተከሳሽን መልስ ቢያቅ ኑሮ አይከስም ነበር ነዉ

    • @hayatfiker4391
      @hayatfiker4391 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @tseganeshlire1825
    @tseganeshlire1825 ปีที่แล้ว

    ምረጥ ስራ ሰራቸ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች ❤❤❤❤

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምታስቁት የኔጀግናዎቼ😅😅😅😅🥰🥰🥰ውሸ ሳደገው አይክድም 🌹🌹🥰🥰

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 2 ปีที่แล้ว

    Heleuye demo betam tameriyalesh angageresh melkesh konjey nesh 😍🥰

  • @hana10837
    @hana10837 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ እናተ ልጆች ፍቅር አስያዛችሁኝ ለመጀመርያ ጊዜ ነው የኮሜትሁት ግን አያችኋለሁ ላይክ አደርጋለሁ ስታስቀኑ እህትና ወንድም ስዋደድ በጣም ነው ደስ የምቱሉት እግዚአብሔር አምላኽ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ናሆምዬ እና ሄሉዬ ወድችኋለሁ❤❤ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላሞን ይመልስልን እግዚአብሔር አምላኽ አሜን 🇪🇹💚💛❤☝ ☺😍

  • @rakzeyada7905
    @rakzeyada7905 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ብዙ አሉኝ ግን እንደዚህ ፍቅር ሰጥቶወኝ አየውቅሙ

  • @yeshitube4294
    @yeshitube4294 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 3 ปีที่แล้ว

    ይች ውሻ የኛን ውሻ አስታወሰኝ አይይይይ የኛ ውሻ ከኛ ቤተሰብ የውጭ አይስደበልቅ እንስሳት ሀታ አያስደበልቅ ሰው ሊመታን ካለ ይባላል

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ዉይ ስታስቀኑ የመጀመሪያ ጌዜ ሳያችሁ👍

  • @shaulamalamu3273
    @shaulamalamu3273 3 ปีที่แล้ว

    እህትህ ደስምትል ናት አብራችህ ሁናቹ ስሩ ስው አገር አትምጣ በእውነት ከስሩ አገርም ስራ ነው እደዚ እይ ስራቹው ሱቅ ነገር ክፍትላት በተርፍ ትመችኛላቹ ውድድድድድድ