Still very hard to believe I live in the US I’m so excited to see him one day but to late I love you I expecting them. You are wonderful person inside outside. Rest in peace Hanna Tesfaye from USA 🇺🇸 😂❤️🙏
Asfitee yen Hode basha uffffffff alqeshem aloxam alegne yen ena ede sew fiker bison asfaw baledeben neber gen hulu Kentucky hulem nager kantu malkam sew ayberketem Lela new😢😢😢😢😢
asfiti le hulu alkash azagne chewata awaki lebe teseberuala be ewenete.Nefesu be astsedegenet terefe.le Japi Le Enatu Lebetesebu Betekelala le Ethiopia hezb mestnanat yestelen.😢😢😢😢😢😢
አስፊቲ ምናለ አንዴ ቀና ብሎ የሰውን ፍቅር ቢያየው የህፃናቱን እንባ ደግነት ለራስ ነው
ነፍስ ይማር
አይ አይቶል እሱንለማዳን እየተረባረቡ አይቶል በርግጥ ይሂለሱ አይገባምነበር ግን ምን ይደረጋል
በጣም
እኔ እምለው ለሁሉም መልክት ይሄ አይገባም ነበር የምትሉት ግን እንደት ነው እ ሞትን የማያሞን አለደ ቀዷ ሢደርስ ማንም ይሞታል ከአላህ ውጭ ፍጡር ሁሉ ሟች ነው
ሰገጤወች ስለሆኑ ነዉ@@ٱمويسر
ስወች አስቲ እንደ አስፍው መሸሻ በስወች ዘንድ ተወደን ተፈቅረን ለማለፉ እንሞክር ከአዋቂ እስከ ህፃን አልቅሶለት ያልፈ ስው አይተንም አናውቅም ስለዚህ እርስ በእርስ ከመጠላላት ከመከፋፍት ወጥተን መልካም ስራወችንም እንስራ በእውነት ይቀናባችኃል እንጂ አይታፈርባችሁም! እግዚአብሔር የአስፋውን ነፉስ በአፀደ ገነት ከደጋጎች ጎን ያኑርልን ለቤተስቡም መፅናናትን ይስጥልን!አስፋው መሸሻን እንወደዋለን!❤️💐
ወረኞች ሰማን ሰማን ለመታወቅ ነዉ?
አስፉውን ኢትዮጲያ ለረፍት መተን የዛሬ 1 ዓመት ከስድስት ወር በፊት መንገድ ላይ ባጋጣሚ አግኝተነው በጣም ደስ በሚል ፈገግታ ሰላም ብሎን ልጆቸን " I can tell you are American boys" ብሎ አቀፉቸው ፀባዮ ሁሌ አንድ አይነት ነው:: የሚድን መስሎኝ ነበር! እግዚአብሄር ሁላችንንም ያፅናናን 🙏
ነበስ ይማር ለመላ ኤትዩጰያ ፀንቱን የስጥልን ንስሀ የገበ ስዉ አረፈ እንጂ መተ አይበልም ሁላችንም ንስሀ እንገባ❤❤❤
ንስሀ ገብቷል?
አስፊቲ የኔ አባት ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በስመአብ ለአስፋው ያላዘነ ሰው የለም በፈጣሪ ማቅ ነው የከተተን ድንገት ወቶ አቤት የኔ ጌታ ለዚችው እድሜ ሰላም የለን እናሳዝናለን ነፍሱ ትረፍልን
ፈጣሪ ነፍሱ በአፀደ ገነት ያኑረዉ ለቤተሰቡም መፅናናት ይ ስጣቸዉ ያስዝናል😢
የአስፍየ ሞት ሁሉም ቤት ነው ሀዘኑ የገባው ሁላችንም ልባችን ተሰብሯል😭😭😭😭😭😭
ስብአዊነት ይሄ ነው ባህላችን ይሄ ነው የስውን ሀዘን እንደራስ መቁጠር ማፅናናት አይዞችሁማለት ተባረኩ የአስፊቲን ነፍስ ይማር
አስፊቲ ገራገሩ እግዚአብሄር ነፍስህን በአፀደገነት ከደጋጎቹ ጓን ያኑርልን። ለእናትህ፣ለአንድያ ልጅህ ጃፒ፣ እንዲሁም ለወዳጆችህ፣ ለስራ ባልደረቦችህ፣ ዘመዶችህና ለሁላችንም ለአፍቃሪዎችህ ጌታ መጽናናትን ይስጥልን🙏🙏
አንረሳህም እንወድሀለን🙏❤❤
ፈጣሪ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦቹም መጽናናትን ይስጣቸው
እኛ ሚዲያ ላይ አውቀነው እዲ የተሰፈሰፍን ለናቱ ለልጁ ለስራ ባልደረቦቹ ለቅርቦቹ በሙሉ እዴት ይከብድ በስመአብ በጣም ነው ያዘንኩት ድኖ ይመለሳል እጂ ሞቱን አልጠበኩም ብቻ ነፍሱን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን መልካም ሰው ነበር እና ከጋደኛዬ ጋ ዛሬ የት ይሆን ቤቱ እያልን ነበር ፍርዬ በጣም እናመሰግናለን ቤቱን ስለጠቆምሽን ዞን 5 አካባቢ የሚባል ነገር ሰምቼ ነበር ቤቱን ፈልገን እንደርሳለን ተባረኪ ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመድ እናመላ የኢትዮጵያን ህዝብ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠን😭😭😭😭😭😭
አስፍዬ! ልበቀናው ወንድሜ!! ነብስህን ከደጋጎቹ ከእነ አብርሃም ፣ ይስሀቅና ያዕቆብ ጎን በክብር ያኑርልን።
ጆርጅ ታውን ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ከቤታችን 7 ደቂቃ ነው እርቀቱ ማታ ቅዳሜ መሞቱን ስሰማ ሄጄ ልጁን ጃፒን አግንቼው ነበር በጣም ያሳዝናል ሁኔታው አፅናንቼው ወደ ቤቴ ተመለስኩኝ ፅናቱን እንዲሰጠው ለልጁ እመኛለው😢😢😢😢
😢
ተባረኪ ኤግዚያብሔር ይባርክሽ ሄደሽ ልጁን ስላፅናናሽ :: ልጁን ሳስብ የበለጠ ያሥዝነኛል :💔
አስፊቲ የኔ እሩሩህ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው 😭😭
አስፊቲ ዋርካችን ነብሰይማር ለመላዉ ወዳጆቹ ለእናቱ ልጁ ለሁሉም አላህ ሰብሩን ይሰጠን በእዉነት አዝኛለሁ
ፍርዬ አደራ ከለቅሶ በኋላ የአስፊቲ እናት ጋ እድትሄጂና እድታገኛቸው እድትጠይቄአቸው በማርያም 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢አስፍቲ የኛደግ እሩህሩህ አዛኝ ቅን ነፍስህን ይማረው ሞት ክፉ ጨክኖ ወሰደህ ለልጅህ ለመላ ቤተሰብህ ለወዳጅ ጓደኞችህ መፅናናትን ያድልልን😢
አስፍዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን የኔ ሩህሩህ በጣም ልባችን ተሰብሯል።
Feriye, I think his Mom is 82 years old. Her message to Asfiti was broadcasted on EBS last year on Mother’s Day.
ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደገነት ትረፍ. ልጁን በጣም ያሳዝናል ቀድሞ. እኔ ካላባቴ ኑሬ. አላቅም. እንደት እሆናለሁ. ያለዉ. ምንም እረፍት. ነሳኛ.
ፍርዬ ዛሬ ከመድኃኒዓለም መጋፋት መደራደር ብችል እሱን አስመልሼ ስንት የማንረባ ሰውነት የራቀን በግፍ የተጨማለቅነውን ወስደህ አስፍዬን መልስልን እለው ነበር ግን የአምላክ ውሳኔው አይቀለበስምና የአስፍዬን ነፍሱን በአብርሐም እቅፍ አኑርልኝ ብዬ እለምናለሁ አየሽ ፍሬ ሰው የወደደው አምላክ የወደደው ነው ስለዚህ ሁሌም በልባችን ይኖራል 😢😢😢😢😢ማን ያውቃል ዘመኑ እየከፋ ሃጢያት እየበዛ ስለመጣ ይሆናል የድንግል ማርያም ልጅ አስፍዬን እንዳይጠፋበት ከመልካምነቱ ከነቅንነቱ ከነእሩሩህነቱ የወሰደው አምላክ አይከሰስ አይወቀስ ነው እና እሱ ያለው ይሁን ብለን ዝም አልን
አስፋቲ የኔ አባት ነፍስ ይማር 😢😢😢😢 ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን በጣም ከባድ ነው ልባችን ደማ
አስፊቲ ሁሌም እንወድሀለን ነፍስህን ባፀደገነት ያኑርልን😢😢😢😢
Ahun yenante youtube mesrat mun yibalal? Andebetachihu ketezega demo betam azinenal bilachihu lemin atakomum? This is not a money making incident
በጣም መልካም ሰው ነበር ወላሂ በጣም ነዉ አንጀቴን ዬበላኚ😢😢😢😢 የወለጋ ልጂ ነኚ በዙ ሀዘን መከራ አይቻለው ግን አስፊቲም በጣም ከሚባለው በላይ ሆዴን በለኚ ኢእፍፍፍ😢😢😢😢😢😢ከባዲ ነዉ እሱን ማጣት ኢትዮጵያ 1መልካም ልጆን አጣቺ😢😢😢
ሞት በይኖር እልና ደሞ ታሞ ከመሠቃየት የማይቀር ስለሆነ እረፍት የስፈልጋል ስንቱ አለቀ በኮረናው በጦርነቱ ስንቱ ታሞ ታክሞ በክብር መቀበር ብርቅ የሆነበት ጊዜ ነው
እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጐቹ ጐን ያሳርፍል የቤቱ ሐዘን ነው የእሱ ማረፍ የእውነት ሰው ሆኖ ለእውነት ያለፈ ልጁን ቤተሰቦቹ ለሕዝብ መፅናት ያድል የቤሰቡን አኩርቶ ያለፈ ሥራው ሁሌ ከምድር በላይ ይኖራል
Ena lehiwet defination Atawelet:what is life?nething alehu malet kentu Asfitya ewedehalu tenafekeghaleh::
እናተስ ሄዳቹ ወጣላቹ😢😢😢😢እኔ ሰው ሀገር😢😢😢😢😢😢😢አበድኩ ሰው ቤት ልቤ ቆሰለ😢😢
አባቴን ያጣውት ያክል ነው የተሰማኝ እ/ር ከጉኑ ያድርግክ የወደደውን ወሰደ ሁሌም በልቤ ትኖራለክ 😢😢😢😢😢
Still very hard to believe I live in the US I’m so excited to see him one day but to late I love you I expecting them. You are wonderful person inside outside. Rest in peace Hanna Tesfaye from USA 🇺🇸 😂❤️🙏
ፍሬ እግዚያብሄር ይባርክሽ ሀዘንሽን ስለገለፅሽ
ያስፈቲ
ሞት
ሁሉምሰውነው
ያዘነው
መልካምሰው
ይቺምድር
አታኖርም
መሚስኪን
የዋህለሁሉም
አዛኝሰውነበር
ነፍሱን
ይማረው
ሰለ አሰፋዉ መሽሻ ሳስብ ሞቱን ማሰብ በጣም ይከብዳኛል ግን የእግዜብሔር ዉሳኔ ነዉበጣም ያሳዝነኛል እግዜብሔር ነፍሱን በአፀጀ ገነት ያኑረዉ ደግ አዛኝ እሩህሩህ ነዉ እንግዲህ በክብር በሚወደዉ ህዝብ በአገሩ የመጨረሻ እረፍቱ ይመርለት አንረሳህም ምንጌዜም 😭😭😭😭😭
Asfiti mirit yHarar Lidj.btegbar HARARe mehonun yaregaget.RIP Asfitiye.
እህቶቼ እጅግ ያሳዝናል የእስፊቲ ነገር ኢትዮጵያን እንደሱ አይነት ስዎችን ማጣት ከባድ ነው ክፎዎች ወረዋት እንደሱ አይነትን ግን የሃገር ዋልታ አጣን 😭😭😭
ያሳዝናል ሰው ከንቱ አስፊቲ ቅን አባት መፅናናቱን ይስጣችሁ ለመላዉ ኢትዩጰያዊ ልጅ አዋቂ
አች አለም መልካም ሰዎች አይኖሩብሽም አስፊቲ የኛ የዋህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢
እኔ ፍሬ እከአሁድረስ ስራ መስራት አቃተኝ አሰሬዬ ዬምትለኝ ተቼ ዬምሰራዉ ብቻ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ😭😭😭😭😭😭ሞት ጨካኝ
እናትየዎን አፅናኗቼዉ ልጁንም ከጎኑ ሁኑ አሥፊቲ የዎህ ሞት ነጠቀክ አፉፉፉ
ይቅርታ ደርሰን መጣን ነው እዛ ሆናችሁ መስሎኝ ነው ብዙ ይቲበሮችን ኮሜንት አድርጌ አለሁ እንደዚ ያደረጉ ነውር ነው ለቅሶ ተሄዶ ይታዘናል እንጂ ቢዝነስ አይሰራም ብዬ ነው በድጋሚ ይቅርታ
አንድ የቤተክርሲቲያን አገልጋይ ሲታረድ እርጎዝ ልጇን አውጥተው ሲበሉ አንድ ጥቁር አለበሳቺሁም ለሞተው ልጁ ለእናቱ ያጸናቸው እናተ ግን ለሞተው አዝናለሁ አዴለም
አባታችን ነብስህ በገነት ትረፍ
Ye Asfaw mot betam yemiyasazen nw . Egziabher Amlak ke degagochu gar yanurew. Le beteseb, wedajochu, Le melaw Ethiopian yabertan.
ጌታ ፅናቱን ይስጣችሁ😢😢😢
አስፍዬ ነብስክን ከደጓጐቹ ጎን ያኑርልን ውዱ አባታችን አስፍዬ አንተን አልቅሶ መግለፆ ይከብዳል እኔ ቃል አጣሁ ምን እንደምል😢😢😢😢😢😢😢😢 መሞትክን ማመን ከበደኝ ኦስፍዬ የእውነት ነው ዬሚወዱክን ልጆች ያንተን መሞት ማስረዳት በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
ነብስ ይማር
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው በጣም ያማል እንኳን በአካል አውቃችሁት በቲቪ ያየነው አዝነናል ልባችን ተሰብሯል😭😭😭😭
ነፍስ ይማር አይዞቸሁ መፀናናቱን ይስጣቸሁ😢😢😢😢😢
ለናትየው እሬሳው ሊመጣ አንድ ቀን እስቂቀረው መንገር አልነበረባቸውም አስፍዬ የኔ ለበ ቀና ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያኑርልን
በቲቪ እየተላለፍ ነዉ እኮ የኔ ዉድ😢😢😢😢
@@yashidata7934 አዎ እሱማ ግን ትልቅ ሰው ስለሆኑ እንደምንም ቢደብቁዋቸው ጥሩ ነበር ብዬ ነው
የኔ ልጅ ለሊቱም ሙሉ ሲጠራኝ ሲጨነቅ አድሮ ጠዋት ስጠይቀዉ የአስፋቲ መሞት ነዉ አለኝ ይህን ያህል ፋቅር አለዉ
ቲጂ ጠንካራ ነሽ እና በርቺ የአስፊቲን ነብስ ይማር
Nefs yimar be asede gent yasarflen Egziabher le hulum mésentente yistelen asfiti betam newu yazenkut alem kentu nat 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍርየ አንችንና ቲችን ሳያችሁ ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም በዚህ ምድር ላይ ጥሩ ሰው አይኖርም ያሳዝናል አስፊሽ በጣም ያሳዝናል እግዚሀቢሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን ዘመድ ጉደኘቹም መፁናናትን ይስጣችሁ
Nefsun yemarwe betam yasazenale
ምት ያለ መሆኑን እያወቅን የአሰፊቲ አሟሟት ግን መቼም ከልብ የሚወጣ አይደለም ምን አለ ለደቂቃ መነሳት ቢቻልና ተነሰቱ እነዛ ከአይናቸው መንታ መንታ እንባ የሚፈሰ ብላቴናዎችን ባየ ከአዋቂዎቹ በላይ ህፃናቱ ያሳዘናሉ አሰፊቲ ነፍሰክ ከደጋጎች ጎን ትረፍ
😢😢😢😢የኔ አባት አስፍዬ ምልካሙ ሰው የኔ ሳቂታ አስፍሽ አጣንህ እደዋዛ😢😢😢😢😢😢
ያገሬልጆች መጽናናት ይሁንላቹ
እግዚአብሔር አይሳሰትም ትክልነው አስፍሽ መልካም ሰውነው ነብስ ይማራ😢😢😢ለቤተሰቦችሁ መፅናናት ያዴልን😢😢😢😢
እኔ በጣም ነው ይዛኩት አስፍዬ የኔ ጌታ ነፍስን ይማርው
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ
አለው ማለት ከንቱ በህይወቴ እኔ እንደ አስፊቲ ሞት ልቤን የሰበረው ነገር የለም እስከአሁን አምኜ መቀበል ከብዶኛል እግዚአብሄር የወደደውን አደረገ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን💔💔💔😭😭😭😭😭😭
እግዛብሄርን መታደል እኮ ነው የሰዉ ልጅ አንዴ አልቅሶ ይወጣለታል እኔ ከሰማሁ ጀምሮ ባየሁት ቁጥር አለቅሳለሁ
እውነት ጥሩ መሁን ይሂነውዉጠቱ የኔ ጌታ የደሀ አባት😭😭😭😭
ፍሬ በአስፊቲ ሞት በጣም አዝኛለሁ ግን ከቲጂ ጋር ሆነሺ ሳቅሺ አይመጣም?
Egziabher nbsun yemr
ke ehud tewat jemero yaw lbe sbr blowal ewnet ene betesbe sw yataw yahl nw yetesemagn besmam
Ye Asfti memot betam leb ysebral yasaznal ene Sewden ager new yminorew asfiti ende betseb new ymnwedew betam aznenal
ርእሱ አስፊቲ እናት ቤት ቪድዮ የተሰራው እናንተ ቤት
ጥሩ ሠው አይበረክትባታል ይችአለም😢
አባቴ አባቴ አስፊቲ ወይኔ ቀብርህ ላይ ተገኛቼ ባለቅስ ይተወኛ ይሆን እንዲው ይከፋኛል ከሰማሁ በኋላ
Yat new batavhew yaenatu medrse felganew
Asfite Nefis ymar alamenkum abata gegina yedha abat 😭😭😭😭 5:57
እመቤቴን በአስፋው ሞት ልቤ አዝኖዋል የስጋ ዘመዴ ያክል ነው የተሰማኝ ግን ቲጂ ሳቄን እያመጣችው ነው ይቅር ይበለኝ አገልግሌ እያለችኮ አሰብኳት😢😢😢
Asfitee yen Hode basha uffffffff alqeshem aloxam alegne yen ena ede sew fiker bison asfaw baledeben neber gen hulu Kentucky hulem nager kantu malkam sew ayberketem Lela new😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ነብስክንይማረው😢😢😢😢
ነብስ ይማር
አስፊት የሁሉም ነበር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
Abate new Asfaw Ethipiance jape Adaraa
Yaa asefateyan nabes yemar tigenya asefate anchii gaa mato tenash erafet saretoo nabar😢😢😢😢😢😢😢
አስፊቲ የኔ አባት ነፍስህን ይማረዉ ከቀኙ ያኑርህ
ያኔ አባት በጣም ያሳዝናል እፍፍፍፍፍፍፍ ነፍስ ይማር ምን እንድርግህ እፍፍፍፍፍፍፍ
አስፍዬ የኔ አባት ወላሂ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው
እኛ ቆመን ስንሄድ ጤነኛ ንመስላአለን
እኔ አስፈሽ ድኖ ሚመለስ መስሎኝ ነበረ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አስፍቲ:ነፍስህን:ይማረው:እንዴንተ:ተወዳጅ:የለም:
በጣም:ልቤ:ተስብሮል:
አስፍቲ የስው መጀመሪያ የስው መጨረሻ የህፃናት ሀባት❤❤❤
ውይ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😭😢😭😢
ይችምድረ ለጥሩ ስው አትሁንም እኝም ከሱ መማረ አለብን
አስፊቲ እንዲህ በቶሎ ወደዘላለማዊ ላትመለስ ትሄዳለህ ብሎ ማን አስቦ ebs በጉጉት እየጠብቅን አይይይ ቅጥል አልን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ወሰደህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢
አስፍዬ እግዚያብሄር ነፍስህን በገነት ያኑርልን ።
እውነት ነው አስፊቲ በጣም ልብ ይሰብራል ሲስቅ ስስቅ ሲያለቅስ ሳለቅስ ነበር ሁሌ ።እኔ አባቴን በምወድበት እና የአባቴ ሞት በጎዳኝ ልክ አስፊቲ ስለ አባቱ የነበረው ፍቅር እና ሃዘን ልክ እሱ ውንድሜ ነበር የሚመስለኝ ግን አንዴ ቀና ብሎ ይሄ ሁሉ ህዝብ እንዴት እንዳዘነ ቢያይ ፍቅሩን በቁሙ በጡረታ ፕሮግራም ላይ ቢየው እንዴት ጥሩ ነበር ።ብቻ ነፍሱን በገነት ያኑርልን አሜን።❤❤❤❤
አስፊቲ ምናለ አንዴ ቀና ብሎ የሰውን ፍቅር ቢያየው ለቤተሰቡም መፅናናት ይ ስጣቸዉ ያስዝናል😢
😢😢😢😢😢😢አሰፍዬ ነብሰህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭💔💔💔
ነፍሰ ይማር አሰፊዬ አላመንኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሰፍቲ የኛ የዋህ ነፍሰህን በፀድገነተ ያኑርለን በጣም ነው ያዝነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
asfiti le hulu alkash azagne chewata awaki lebe teseberuala be ewenete.Nefesu be astsedegenet terefe.le Japi Le Enatu Lebetesebu Betekelala le Ethiopia hezb mestnanat yestelen.😢😢😢😢😢😢
Batam yasazenal 😢😢😢nafisu basalm teraf 😢😢😢😢😢😢
አሜንብሌን ታቅብሌናል ሌለምን ይበል ናብስ ይማር💔😭😭
ayat menu gare new
አታምሩ በቃ ይብቃ ነብስ ይማር
Asefetya 😢😢😢😢😢nbsh beslam terfe😢😢😢😢😢