ድግሱ ደረሰ 👏✨️ እናቴ አስቸገረችኝ 🙄 / በጣም ያሳዝናል ስንት ያሳለፍኩበትን ቤት አፈረሱብኝ ❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 187

  • @zemenawit
    @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน +46

    የእናቴ ጨዋታ አይጠገብም ፣ እስቲ ምረጡላት♥️ ትንሳኤ ደረሰ ✨️ተመስገን 🙏♥️ እነዚህን ቆንጆ ቀሚሶች ለማዘዝ በቴሌግራም t.me/zemenawt ይዘዙ, ወይም +251911716935 ይደውሉ።

    • @tirhasabreha668
      @tirhasabreha668 5 หลายเดือนก่อน +1

      Kalye hulum betam yamiral. Le mami gin yemchershaw ❤netelaw endatireshiw😂❤

    • @elroiytegegn1505
      @elroiytegegn1505 5 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much I ordered the pink and the green one I love it bless you

    • @tigistmanebo9944
      @tigistmanebo9944 4 หลายเดือนก่อน

      Setamru kalya❤❤❤

  • @melat21
    @melat21 5 หลายเดือนก่อน +17

    እናት እና ልጅ ስወዳቹ ❤❤❤በጣም የሚያማምሩ ቀሚሶች ናቸው ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 5 หลายเดือนก่อน +7

    የመጨረሻውን 2ቱን ወደድኩት ግን በጣም የሚያምረው የመጨረሻው ነው❤ ለብአል ይደርሳል ,ሳይዙ ፍሪ ነው ቁመቱ መዝረፍረፍው ልክ እንደሱ አላት,?

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 5 หลายเดือนก่อน +4

    ላኪው አሪፍ ነው እኔም የሚያምር ነገር ሳይ ይሄ ለኢትዮጵያ እላለው ተባረኩ እናትና ልጅ❤❤

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 5 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ትላላችሁ እናትና ልጅ❤እጅግዬ በጣም አሳቅሽኝ ለማፍረሻ ክፈይ 😅 እርግጠኛ ነኝ ከአዳነች ተምረሽ ነው ለማንኛውም ዘመናይት ልብሱ አምሮብሻል በውሃ ይለቅ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      😘😘😘😘😘

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ከነ እናትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🏻🙏🏻ልብሶቹ ደሞ እንዴት እንደሚያምሩ ❤❤❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 5 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ነው የሚያማምሩት ቀሚሶቹ ቃልየ ለእናትሽም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ስጥቶ ያኑርልሽ ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🌸 ❣️

  • @letishabrah3288
    @letishabrah3288 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ የኔውድ በጣም ታምራለሸ ማር
    ሁሉም ያምራ መሰቀል ያለበትን ወድዳክት
    እንዴት ነው ለበአል ይደረሳል ቃሌዬ❤❤❤

  • @swiz_good
    @swiz_good 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ቆንጅ ሁሌም ነይ ሳይሽ ደስ ይለኛል ጭንቀታም ነኝ እንደነገረኩሽ ሳይሽ ግን ቅይር እላለው የኔ ቆንጅ ስወድሽ

    • @hawaali670
      @hawaali670 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 5 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ተናፋቂ ቃልዬ ስወድሽ 😅እጅግዬ የኔ እናት 😅

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 5 หลายเดือนก่อน +19

    ቃልዬ 3 ተኛ ላይ የለበሻት በጣም ታምራለች አማረኝ😅😅😅የሚያምረኝ ወቅት ላይ ነው ያለሁት😁😁💀

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน +1

      I love it too 😁😁😁🥰🥰🥰

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k 4 หลายเดือนก่อน

      አማረኝ?" በሰላም ይገላግልሽ

    • @tinyangelspreschoolswazila3960
      @tinyangelspreschoolswazila3960 4 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ቤተሰብ ስወዳቸው ሁሉም ያበሻ ልብስ ያምራሉ በይበልጥ የመጀመሪያው በጣም ያምራል

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    የመጨረሻዋን ወድጃታለሁ። ግን እንዴት ነው የምትልኩልን። አመሠግናለሁ።🙏💐💐💐

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሩ እጅግዬ እድለኛ ነሽ ጥሩ ጥሩ ልጆች ሰቶሻል🎉

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ካሊ ቆንጆና እጅጌ ደስ ስትሉ ጉዋደኛ ነው የምትመስሉት ልብሶቹም በጣም ነው የሚያምሩት ከአይን ያውጣሽ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልዬ ፒንኩ በጣም ያምራል፣ ሦስተኛው ግን ለትልቅም ሰው ይሆናል አሪፍ ነው

  • @pic8927
    @pic8927 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልሽ ለናትሽ በጣም እድለኛ ነሽ እናትሽ አሉ በደንብ ተከባከቢያቸው ወደፊት ሥታሥቢው ምንም ሚቆጭሽ ነገር እዳይኖር አሁን ተከባከቢያቸው

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🙏💯🥰

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃልዬ ሁሉም ያምርብሻል❤❤❤ እጅጌም እንወድሻለን❤❤❤

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 5 หลายเดือนก่อน +3

    መሰቀል ያለ በትን ውድጄ ዋለው ለፈሲጋ ይደርሳል አንችጋስ ሚሽጥ አለ?

  • @rahelzemedkun4910
    @rahelzemedkun4910 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ኮጆ ሰታምሪ እኮ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 5 หลายเดือนก่อน +3

    መጨረሻ ላይ የለበስሽው በጣም ያምራል

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንደምን አለሽ የኔ እህት ጎበዝ ነሽ ብዙ ቤተሰብ እንዳለሽ ቁጭ ብለሽ እራስሽን ስትንከባከቢ ደስ ትያለሽ

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 5 หลายเดือนก่อน +5

    ማሚዬ ስወድሽ የኔ እናት

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

  • @user-es6xs9kz3j
    @user-es6xs9kz3j 5 หลายเดือนก่อน +1

    ባለቤትሽስ የኔ ቆንጆ አስተዋዊቅን

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደርባባዬ ስታምሩ እድሜ ጤና ይስጣችው ማደሻ ላኪ❤

  • @tube1864
    @tube1864 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ታድለሽ ❤❤❤❤ በጣም ነው የምወዳችሁ ሙሉ ቤተሰቡን ❤❤❤

  • @MarakiBrhanu-ng5ej
    @MarakiBrhanu-ng5ej 5 หลายเดือนก่อน +1

    Owwww rbshegn alawkim lemin endhon I wish enat norogn bihon , tasknalachu lemanignawum

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ቡና ግን ንዴት ነው ሳይሽ ብዙ የምትጠጪ ይምስልኛ እኔም እወዳለሁ ግን እንቅልፍ ይከለክለኛል እንቺ ግን የትመቸሽ ይመስላል👍❤️😊

  • @user-tc5zp3ch4q
    @user-tc5zp3ch4q 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደርባባ ስታምሪ እናትሽ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሪ ተባረኪልኝ

  • @mimidawit9385
    @mimidawit9385 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ beautiful mama and her daughter also best friends neqo ymtmeslut tbrku kaley

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሮጌ ነገር በሙሉ ይፍረስ ሲያልቅ ያምራል በአዲስ ሲተካ

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน +1

      True 💯

  • @user-lm6py1kt7b
    @user-lm6py1kt7b 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ማዘዝ ይቻላል

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 5 หลายเดือนก่อน +2

    ታምራላችሁ እናትና ልጅ

  • @loveisgreat9102
    @loveisgreat9102 5 หลายเดือนก่อน +5

    Derbaba konjo thank you zemenawit you are beautiful just like your mother ❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you my dear ❤️ 🥰🥰

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 5 หลายเดือนก่อน

    እኔን ቡና ጥሩኝ😂 ቃሊ የኔና የ እህቴ bedroom ድሮ ነው የተሰናበትናት ያንቺ እንዲያውም ሠንብቶል

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kalye shikorina ❤ hulum nw yemiamribish❤

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ ሁሉም ያምራል እኔ በጣም የወደድኩት ግን ይቺ ቡና ያፈላሽባት ትለያለች ❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 5 หลายเดือนก่อน

    አቤት ውበት ቃልዬ ልብሶቹ ይለያሉ መስቀያውም ዋው የኔ ምርጥ❤❤🎉

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ:እጅጌ:አቤት:ሰታሰቀኑ:ኦጅጌ:የገባት:አራዳ:ፍቅር:የሆነች:እናት:ጓደኛሞች:ነው:የምትመሰሉት:ተባረኩ:ፍቅራቹ:ይብዛ:ከአይን:ያውጣቹ:ፍቅር:የሆናቹ ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘

  • @emebetAmde
    @emebetAmde 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እኛም የምናረገው ነገርሽኝ እኔ ለአባቴ ለማስመሰል ሙቀጫ አስተኝተን እንወጣ ነበር አስታወሽኝ የኔ ቆንጆ መኝታ ቤትሽ ባለዉለታ ናት

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🥰🥰

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 5 หลายเดือนก่อน +1

    Lakiw Lakiw temechegn ayi mami😂😂

  • @Sebli12
    @Sebli12 5 หลายเดือนก่อน

    ምታስቀኑ እናትና ልጅ
    ረጅም እድሜ ለእናትሽ እመኛለው
    መጠየቅ ከሌለብኝ ይቅርታ ልጆችሽ ኢትዮጵያ ነው ሚኖሩት?

  • @AddisalemmogesKetema
    @AddisalemmogesKetema 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃዬ የኔውድ በጣም ነው የምታምሩት ከእናትሽ ጋር ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🥰🥰🥰

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 5 หลายเดือนก่อน

    ንግሥቲቱ ሁሉ ያምርብሻል። ምርጫስ ደግሞ simply wow ነው!! ❤❤❤💅💅💅👍👍

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ እንዴት ናችሁ ወይዘሮ እጅጌ ሰላም ብይለሁ በጣም እወዳችለሁ ሁሉም ልብስ ያምራል ቃልዬ ከመስቀያዉ ነዉ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🤣💖💖🙏🙏

  • @YesuSira
    @YesuSira 5 หลายเดือนก่อน

    Yechamawun hasab bisetun mazer😂 yet endemigegn bayhon enitekumalen❤

  • @user-xz3gf1xu1o
    @user-xz3gf1xu1o 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ እጅግ ደስ የምትል እናት ❤❤❤❤ስወዳቹ እድሜ ከጤና ይስጣቹ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰

  • @MakAbera
    @MakAbera 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kali konjo ❤❤❤ God bless you dear

  • @kiddywo67
    @kiddywo67 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች ይሄን ሁሉ ጉድ ከሜላት ወጪ😊ማሚዬ እውነቷን ነው ሀገር ልብስ ያለነጠላ አይታሰብም ተናፍቃችሁ ነበር ሁላችሁም ወደፊት ቤትሽን አፈላልገን መምጣታችን አይቀርም😂

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      ♥️♥️🥰🥰

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 4 หลายเดือนก่อน

    እሮዙን ወድጀዋለሁ❤

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ የኔ ወድ😅😅😅 እንኳን በማዘር ጊዜ በኔም ጊዜም የለም ውድድድድድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      Haha 😄 🥰🥰🥰

  • @Dina6146
    @Dina6146 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hi endat nesh ❤ batsh gin eka bezaw yechnkal

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል አረንጓዴው ግን አንደኛ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      💯

  • @aidaberhane7769
    @aidaberhane7769 5 หลายเดือนก่อน +1

    How to order

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 5 หลายเดือนก่อน

    የምወዳችሁ እናትና ልጅ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 5 หลายเดือนก่อน

    I like the pink and the green one I ordered both thank you so much 🥰🥰🥰

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 5 หลายเดือนก่อน

    እናትና ልጅ ሰታምሩ

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ ፒንኳን በጣም ወደድኳት

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናትና ልጂ እዴት ደስስስስ እደምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

  • @user-eo5ck1yl8e
    @user-eo5ck1yl8e 5 หลายเดือนก่อน

    Mashallha des telalachu regm edme nuru

  • @user-fd5mi8yh3c
    @user-fd5mi8yh3c 5 หลายเดือนก่อน +1

    So beautiful ❤️❤️

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 5 หลายเดือนก่อน

    ልጄ የኔ ቆንጆ እምኖረው ቨርጂኒያ ነው እባክሽ በርበሬ አስመጪልን ካንቺ እንገዛለን አንዴም ፅፌልፕ ነበረና መልስ አላየሁም እና እባክሽ ... እኔ ፒክ አደርጋለሁ የናትሽ አዘግጃጃቸው ደስ ይለኛል እናቶቼን ያስታውሰኛል ልጄ እባክሽ...🙏 :: አሳቃችሁኝ ድሮ እምንዘልበት አልሽ አሁን ብረት ሆኗል 😂😂😂 ለልጆችሽ ነው እንጂ አንቺማ 3ጉልቻ አስሮሻል ልጄ :: ያገራችን መልካሞች ደስስስ ትላላችሁ:: እናመሰግናለን 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน +2

      +251911207033 please contact her

  • @mahletfekremariam
    @mahletfekremariam 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማዘርሽ ግን እናቴን ነው ያስታወሱኝ ሁሉንም ላኩት ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน +1

      Lol I know 🤣

    • @mahletfekremariam
      @mahletfekremariam 5 หลายเดือนก่อน

      @@zemenawit እውነቴን ነው የምልሽ እናቴ ለኔ ጓደኛዬ ናት እና በቃ የገዛውትን በቪዲዮ ሳሳያት በይ እሷን ላኪያት ለራስሽ ታቂበታለሽ ምናም ነው የምትለኝ ና ማዘርሽም እደዛ ሲሉ እናቴ ናት ትዝ ያለችኝ ።እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን ።

  • @f.ahassen1718
    @f.ahassen1718 4 หลายเดือนก่อน

    Kal lek 3 lebes lay akimekug mayet lemon setasetewaweki hulun yamakele behon lemuselimochem mesekelun endi.... endiya... betey teru neber enede aseteyayet new yemecheshe magelel Gen tey tey banchi ayamerem

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ 3ተኛው ሲያምር ❤❤

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 5 หลายเดือนก่อน

    My lovely people I love you, mom and daughter 🧒 ❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ ማሚ ደስ ስትሉ ልብሶቹ በጣም ያምራሉ ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🥰🥰🥰

  • @hallelujahgirma7855
    @hallelujahgirma7855 5 หลายเดือนก่อน +1

    የማፍረሻ ክፈይ ደስ ይላል 😢😢😅😅😅😅

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁🥰🥰

  • @yebaleworkshitaye2306
    @yebaleworkshitaye2306 5 หลายเดือนก่อน

    Weyne benateshi. Libsochuni felgacew nber gini Australia nini endat letelikilini techyalishi please

  • @12weyni
    @12weyni 5 หลายเดือนก่อน

    የመጨረሻውን ያምናል ❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 5 หลายเดือนก่อน

    ቃል ልዩ ሴት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ci9jq8me7p
    @user-ci9jq8me7p 5 หลายเดือนก่อน

    Kalya endet nshi ebakeshi 25 kilo tefe gezelg

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 5 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ እጅጌ እና ቃልዬ 💐💐😍😍😍

  • @mahletgetachew5410
    @mahletgetachew5410 5 หลายเดือนก่อน

    All looks amazing , easy to wear , so breezy too... & most of all u make the look...🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰💯

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy 5 หลายเดือนก่อน +2

    እደዚህ የልብልብ እደጓደኛ ሳናወራ እናቴ ተቀጨጭብኝ በጊዜ እረጅም እድሜ ለናቶች

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      Ayzoshe yene konjo, i lost my dad too 😢 💔

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 5 หลายเดือนก่อน

    Woy betshe symer malye fewaa yale ❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ለእራሳችሁማ ታቁበታላችሁ አይ ማዘር በይ ቆንጆየአበሻቀሚስ ግዥልቸው

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🤞

  • @di3910
    @di3910 5 หลายเดือนก่อน

    Much love to you guys # so cute and sweet❤... I have the same child hood in addis ... omg the way you guys talk remind me my family wow!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🙏🙏🙏

  • @user-zw2fk8rt2z
    @user-zw2fk8rt2z 5 หลายเดือนก่อน

    ድርብብ ያልሽ ስወድሽ

  • @user-zw2fk8rt2z
    @user-zw2fk8rt2z 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ሄዶብሻል

  • @looov-h1q
    @looov-h1q 5 หลายเดือนก่อน

    ወይመታደል

  • @beautifullily767
    @beautifullily767 5 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot 5 หลายเดือนก่อน

    I love derbabeye ❤❤the third one

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 5 หลายเดือนก่อน

    Welcome kalye mekariye I miss you 😔 ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰 miss you too my dear

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 5 หลายเดือนก่อน

    የምወድሽ ❤❤🎉🎉😊😊

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 5 หลายเดือนก่อน

    ዌልካም ዌልካም ቃልዬ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaMohamed-tk7qs
    @SeadaMohamed-tk7qs 5 หลายเดือนก่อน

    Kal 3 nga yamiral

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 5 หลายเดือนก่อน

    ልብሱን እንዴት አድርጌ ልዘዝ ወደ አውሮፓ መልሽልኝ Z

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      Yes you can order, እነዚህን ቆንጆ ቀሚሶች ለማዘዝ በቴሌግራም t.me/zemenawt ይዘዙ, ወይም +251911716935 ይደውሉ

  • @mestawetirenna3221
    @mestawetirenna3221 5 หลายเดือนก่อน

    The white is Beautiful

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 5 หลายเดือนก่อน

    I can’t wait too see I order for gift

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰

  • @getu859
    @getu859 5 หลายเดือนก่อน

    ኦሆ😅😅😅

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 5 หลายเดือนก่อน

    Beautiful dress kal I will order for me and my kids

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      Eshi yene konjo thank you 😊

  • @emmy1365
    @emmy1365 5 หลายเดือนก่อน

    Love the pink one❤

  • @godmysave33
    @godmysave33 5 หลายเดือนก่อน

    እጅግዬ 😅 ስታምሩ

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 5 หลายเดือนก่อน

    Hay sis thanks for sharning all abesha kemese beautiful I love it secondery I love your mum say hello for me ok thanks❤❤❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @yemaryamleje4033
    @yemaryamleje4033 5 หลายเดือนก่อน

    Welcome zemenye ❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️🥰🥰

  • @edensolomon9937
    @edensolomon9937 5 หลายเดือนก่อน

    Endehulew konjo❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰