7 ስህተቶች📌 የሴት ልጅ ህይወት እስከመጨረሻው የሚያበላሹ ውሳኔዎቿ ። ከኔ ተማሪ❗️ጉድ ሰራት😢

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 283

  • @zemenawit
    @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน +62

    ምሳሌ 16✨️📌ከወርቅ ይልቅ ጥበብን ማግኘት፣
    ከብርም ማስተዋልን መምረጥ ምንኛ ይበልጣል!
    17የቅኖች ጐዳና ከክፋት የራቀ ነው፤
    መንገዱንም የሚጠብቅ ሕይወቱን ይጠብቃል።
    18ትዕቢት ጥፋትን፣
    የእብሪት መንፈስም ውድቀትን ትቀድማለች።💯✨️❤️
    📌
    19በተዋረደ መንፈስ ከተጨቈኑት ጋር መሆን፣
    ከትዕቢተኞች ጋር ብዝበዛን ከመካፈል ይሻላል።
    20ምክርን የሚሰማ ይለመልማል፤
    በእግዚአብሔርም የሚታመን ቡሩክ ነው።
    21ልባቸው ጠቢብ የሆነ አስተዋዮች ይባላሉ፤
    ደስ የሚያሰኙ ቃላትም ዕውቀትን ያዳብራሉ።
    22ማስተዋልን ገንዘብ ላደረጋት የሕይወት ምንጭ ናት፤
    ቂልነት ግን በተላሎች ላይ ቅጣት ታመጣባቸዋለች።
    23የጠቢብ ሰው ልብ አንደበቱን ይመራል፤
    ከንፈሮቹም ዕውቀትን ያዳብራሉ።
    24ደስ የሚያሰኝ ቃል የማር ወለላ ነው፤
    ለነፍስ ጣፋጭ፣ ለዐጥንትም ፈውስ ነው።
    25ለሰው ቀና መስሎ የሚታይ መንገድ አለ፤
    በመጨረሻ ግን ወደ ሞት ይመራል።
    26ሠራተኛን የዕለት ጕርስ ፍላጎቱ ታታሪ ያደርገዋል፤
    ራቡም ይገፋፋዋል።
    27ወራዳ ሰው ክፋትን ያውጠነጥናል፤
    ንግግሩም እንደሚለበልብ እሳት ነው።
    28ጠማማ ሰው ጠብን ይዘራል፤
    ሐሜተኛም የቅርብ ወዳጆችን ይለያያል።
    29ክፉ ሰው ባልንጀራውን ያባብለዋል፤
    መልካም ወዳልሆነውም መንገድ ይመራዋል።
    30በዐይኑ የሚጠቅስ ሰው ጠማማነትን ያውጠነጥናል፤
    በከንፈሩ የሚያሽሟጥጥም ወደ ክፋት ያዘነብላል።
    31ሽበት የክብር ዘውድ ነው፤
    የሚገኘውም በጽድቅ ሕይወት ነው።
    32ታጋሽ ሰው ከጦረኛ፣
    ስሜቱን የሚገዛም ከተማን በጕልበቱ ከሚይዝ ይበልጣል።
    33ዕጣ በጕያ ውስጥ ይጣላል፤
    ውሳኔው በሙሉ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው

    • @honeyaddisababa
      @honeyaddisababa 5 หลายเดือนก่อน +2

      Amazing bible quotes

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner 5 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

    • @HiwtSisay-me3gr
      @HiwtSisay-me3gr 5 หลายเดือนก่อน

      Yameral

    • @HiwtSisay-me3gr
      @HiwtSisay-me3gr 5 หลายเดือนก่อน

      Keharernew/yasemetachew

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 5 หลายเดือนก่อน +89

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ምክሮችሽ ሁሉ መሬት ጠብ አይልም እኔ አንድ አመለካከት አለኝ ከማግባቴ በፊት በጣም shapy የሚያምር የሰውነት አቋም ነበረኝ እና ወንድ ብቻ ሳይሆን ሴቶችም ያደንቁኝ ነበር እና አንዳንድ ባለትዳር ሳይቀር የራሳቸው ኑሮ ልጅ ኖሯቸው ወይኔ ባላገባ አንቺን ነበር የማገባው ሁሉ ይሉኛል እና እኔ አንደኛ እንኳን አንተ ባሌ አልሆንክ ምክንያቱም የምትኖረውን ኑሮ ካልወደድክ እኔን በምን ትወደኛለህ ሁለተኛ ለሚስትህ ባሏን እኔ ልጠብቅላት ዝሙት ከሃጢአት ሁሉ የከፋ ሃጢያት ነው ብዬ መክሬ እመልሳለሁ ሲያደንቁኝም ፈጣሪን አድንቁ እኔ የሰራሁት ሰውነት አይደለም ነገ ይፈርሳል ብዬ መክሬ እመልሳለሁ በተለይ before marriage no sex ብዬ በአቋሜ ፀንቼ በቅዱስ ቁርባን ጋብቻ ፈፅሚያለሁ እና ያላገባችሁ እህቶች ወደድን ለሚሉ አላማ ለሌላቸው ወንዶች ራሳችሁን አሳልፋችሁ አትስጡ ለራሳችሁ ክብር ይኑራችሁ ያን ጊዜ የታመናችሁለት አምላክ ለማይታመን ሰው አሳልፎ አይሰጣችሁም ይቅርታ አረዘምኩት ትት ከሆነ ብዬ ነው

    • @tsigeweinebelay8603
      @tsigeweinebelay8603 5 หลายเดือนก่อน

      ዝም ብለሽ አሰክሺ ወሬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน +5

      💯💯📌

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 5 หลายเดือนก่อน

      ምንም የሚያስዋሸኝ ነገር የለም የሚከፍለኝ ነገር የለ ስለምን እዋሻለሁ መሳደብ ተገቢ አይደለም

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 5 หลายเดือนก่อน

      😔ስው አይቀመስ ሴትነትሽን አክብረሽ ይህም ይህም አልጋ የ ስጋ ምኝት ለ ትዳር ዝግጀ አደለውም ይህም አደለኡም ይመስግን ውደድኩሽ አፍቀርኩሽ ላሉኝ ኡላ አልጋ ብጋፍ ዲቃላ ይዥ እቀመጥ ነበር 😒ግልጽነት የ እኛ አንሽን ያርቃል እንጂ አያቀርብም 😔እና እስኪ በ ጽሎት አስቢን መልካም ለ እኛም እንዲስጠን 🤲🏿🤲🏿😔

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 5 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ያንቺ ያለውን እውነተኛ አጋርሽን በትዕግስት ጠብቂ እህቴ ፈጣሪን የሚፈራውን ይስጥሽ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 5 หลายเดือนก่อน +37

    የችን ንግስት ቆንጅየ ሙሉ ሴት እህታችን ማነው እደኔ እሚወዳት ስወድሽ እኮ ቃልየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 5 หลายเดือนก่อน +31

    አዳድቀን ሆደ ባሻ ስሆን አችን ሳይ በጣም ጉልበት ይሆነኛል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🥰🥰🥰💯

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 5 หลายเดือนก่อน +14

    እውነት ነው እህቴ በተለይ መጨረሻ ላይ ያልሽው ሰው ዝም ቢለን እግዚአብሔር ዝም አይልም ተባረኪ ስኬትሽን ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 5 หลายเดือนก่อน +14

    "መሰዋትነት ገደብ አለው" ትክክለኛ አባባል ቃልዬ የልቤ ሰው ስልሽ በምክነያት ነው ሁሌም ስለ እኔ የምታወሪ ሁሉ ነው የሚመሰለኝ በቃ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ተባረኪ የኔ እንቁ ❤❤❤🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      💯🥰🥰

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 5 หลายเดือนก่อน +15

    የልቤ ነሽ እኮ ቃልዬ ስወድሽ ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @user-wp2wd6cp6k
    @user-wp2wd6cp6k 5 หลายเดือนก่อน +5

    ምክርን የሚሰማ ይለመልማል፤ በእግዚያብሔርም የሚታመን ቡሩክ ነው ቃልዬ ልክ ብለሻል እራስን ሆኖ መኖር ትልቅነት ነው።

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🤲🤲

  • @user-yf5ry3cz9v
    @user-yf5ry3cz9v 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ በጣም የሚገርምና የሚጣፍጥ ምክር ነው ተባረኪ

  • @marakimichael6493
    @marakimichael6493 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልዬ ቆንጆ ምን እንደምል፤ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ። ምን አይነት ጥሩ ሀሳብ ነው የምታነሽው! አልተቻልሽም ቃል እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ወይም መገለጥ የሰጠሽ ጌታ ይባረክ። ❤❤❤

    • @marakimichael6493
      @marakimichael6493 5 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ጊዜ የምትሰሪዉን ቪዲዮ ተመለክቻለሁ ኮሜንት ስሰጥ ግን የመጀመሪያዬ ነው ምክንያቱም ❤❤❤ ዮሐ 3:16

  • @user-yz1ss2yt6l
    @user-yz1ss2yt6l 2 หลายเดือนก่อน

    ቃልሻ ብዙ ነገርሽ ከኔጋ ይመሳሰላል ብዙ የተማርዂ ነው ቃልሽ ያጠግባል ብርትትት በይልን መስርት ነእኝ

  • @abaynehachula
    @abaynehachula 5 หลายเดือนก่อน +7

    የእጅግ ቆንጆ ስታምሪ እኮ ኑሪልን

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 9 วันที่ผ่านมา

    አንቺቆንጅያ እድሜጤና ይስጥሽ ጥሩእህት ጥሩምክርነው ተባረኪ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የሚወድሽ የእኔ ቆንጆ ስነምግባር ሽ ዋው😍😍❤❤👍

  • @AddisalemmogesKetema
    @AddisalemmogesKetema 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺን አይቼ ነው ብዙነገሮችን የለወጥኩት ተባረኪ❤❤❤

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 5 หลายเดือนก่อน +1

    Very good advice to those who can actually use it. Keep up the good work, my dear. ❤❤❤

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ነው ሴት ማለት:: በርችልኝ እህቴ::
    እመአምላክ ከፊትሽ ትቅደም ከነመላው ቤተሰብሽ::

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን ፫ እህት ቃልዋዬ አቦ ይመችሽ ❤❤❤ትክክል ነሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🤲🥰🥰

  • @bayushtelila
    @bayushtelila 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ ስወድሽ የኔ ወርቅ ያንቺና ዩትዩበር ኤልሲኮ የኔ መልካም መልካም ምክሮች ዓስተማሪዎቼ ናቹ ልክ እንደ ታላቅ እህት ውድድ❤❤❤❤❤

  • @LovedbyJesus1900
    @LovedbyJesus1900 5 หลายเดือนก่อน +2

    wise woman Let the wisdom of GOD increase in ur life.

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AddisalemmogesKetema
    @AddisalemmogesKetema 5 หลายเดือนก่อน +5

    ምንሽን እደምወድልሽ ታውቂያለሽ ንፅህናሽ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน +3

      Oww thank you my dear ❤️

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 5 หลายเดือนก่อน +8

      ምኗ ይጠላል በሁሉ ያደላት ምርጥ ሰው ናት

    • @AddisalemmogesKetema
      @AddisalemmogesKetema 5 หลายเดือนก่อน

      @@tsigeredagetachew6342 እውነት ነዉ

  • @sobohkayed5660
    @sobohkayed5660 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እኔም የደረሰብኝ ነገር ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ በይኝ ወድ ውሻ ነው።

  • @selamawitwondem5677
    @selamawitwondem5677 5 หลายเดือนก่อน +2

    አፌ ይቆረጥልሽ፣ ብዙ ጊዜ በምትሰሪያቸው ስራዎችሽ፣ ውስጤ ያለውን አንብበሽኝ የምትሰሪ ይመስለኛል ምንም እንኳን ባንተዋወቅም። ደግሞ እንዴት እንደምታምሪ።

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 4 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ምንም መሬት እይወድቅም እውነት ብለሻል መሰዋትነት ገደብ አለው የራሴን ነው የነገርሽኝ ተባረኪ እማ🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @8100A
    @8100A 5 หลายเดือนก่อน +2

    Alhamdulillah for yt Alhamdulillah for you kalye💕 I know what ur gonna say next but I listen to u as if I don’t know nothing I love you and respect you as a good older sister!

  • @tube1864
    @tube1864 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደና መጣሽልኝ የኔ ውብ ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ameleworksahile3495
    @ameleworksahile3495 5 หลายเดือนก่อน

    "ቃልዬ መስዋአትነት ገደብ አለው" !!!!ልብ ያላት ሴት ልብ ትበል ።እግዚአብሔር ጥበብ እና ማስተዋል ይጨምርልሽ።

    • @ameleworksahile3495
      @ameleworksahile3495 5 หลายเดือนก่อน

      የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን።2ነው ያደመጥኩት ከልቤ ሆኜ ።i hope i will watch it same point .big recpect sis .

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃልዬ❤

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 4 หลายเดือนก่อน

    True today u are telling us so people life problems thank you.

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 5 หลายเดือนก่อน

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ካሊ ቆንጆ ከአይን ያውጣሽ በጣም ነው የምታምሪው በትክክል ብለሽዋል ተባረኪ ትልቅ ትምህርት ነው 'ካልተፈለኩ አልገኝም 'ያልሽው እራስን ማክበርና የሚያስከብር ነገር ነው በተለይ ለኛ ለሴቶች

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🙏🙏

  • @leltialemu
    @leltialemu 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቃልዬ ሙሉ ሴት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለችው ልባም ሴት አንችን ነው የምትመስለኝ ❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🤲🥰🥰🥰

  • @elizabethnegash6705
    @elizabethnegash6705 5 หลายเดือนก่อน

    Kalye yene mare hulu negerish melkam endet adrege endemadamitish tebareki benafkot new yemitebikish eko

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ ቃልዬ በቀደም ልደትሽን ያከበርሸ ቀን ፈጣሪን አመሰገንኩ ስላቺ በልጅነትሽ አይንሽም ልብሽ የበራ ነበር እና የኔን ታሪክ በትንሹ ልነግርሽ ፈልጌ ነበር እና አሁን ከተናገርሽው ጋር በጣም ይመሳሰላል ለማንኛውም እወድሻለው ቃል❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰

  • @hiwotwossen3097
    @hiwotwossen3097 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ እህት

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm 5 หลายเดือนก่อน

    you are absolutely right everything has limit.
    Thank you for sharing❤

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you zed people who are involved in others life especially marriage with kids involved. They don't know what god will give them some women they don't understand tomorrow when they turn get in bad life status thry they will cry life time.

  • @user-ct4kr8mo4l
    @user-ct4kr8mo4l 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሽ እኔ በስደት እያለሁ እኔን ልጀን ትዳሬን በታተነችብኝ እሷም የጇን አላህየ ሰጣት ወዲያው ተፍቱ

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 5 หลายเดือนก่อน +1

    የልቤን ነዉ የተናገርሽልኝ የኔ ቃልዬ❤❤❤

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw1987 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል የኔቆንጆ ንገሪያቸው እስኪ

  • @meseretsisay4978
    @meseretsisay4978 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቃልዬ በብዙ ነገር ስለምወድሽ ብዘረዝረው አያልቅም በቃ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናቴ በርቺ!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      💯💯

  • @mammam3182
    @mammam3182 5 หลายเดือนก่อน +4

    It is my life u talk about sacrifices

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kali i like the driya, where did you friend get it from, pls share the link if you can😘😘 tnx

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน +1

      Will ask her my dear 🥰

  • @user-bq1nt9yv4v
    @user-bq1nt9yv4v 5 หลายเดือนก่อน

    qaliye zare demo qurt hindochun mesleshal ,yezaer vido yileyal betam new yewodedkut silesetinet,siletidar,silelijoch astedadeg....bitaqeribilign betam arif new inamsegnalehu

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      😅🥰🥰🥰

  • @hlinahassen8
    @hlinahassen8 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks kalye ✅✅✅

  • @EmuAeishaBintZiyad-le6yg
    @EmuAeishaBintZiyad-le6yg 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ እንዴት ነሽ የምታነሻቸው ሀሳቦች ይመቹኛል አክባሪሽ ነኝ ❤ እና አንድ ማማክርሽ ነገር ነበር ከቻልሽ

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ትምህርት❤❤❤

  • @user-gq9jb1nm8j
    @user-gq9jb1nm8j 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks my dear for your useful advice . God blessed & your Families .🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natin3962
    @natin3962 5 หลายเดือนก่อน +1

    Weye Kaleye betammm eko lek nesh ❤️

  • @mahletgetachew5410
    @mahletgetachew5410 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት ... 🙏

  • @tsigegrimay3379
    @tsigegrimay3379 5 หลายเดือนก่อน

    Kaleya beautiful inside and out side. Thanks for ur advice

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 5 หลายเดือนก่อน

    Zemenawit ulam liyu neshe yezarew demo ken acshinshe was I love it berchilige

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you yene konjo🙏🏼🙏🏼🥰

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 5 หลายเดือนก่อน +1

    Very nice advice and beautiful dress too Kalye

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🙏🙏

  • @asterge7211
    @asterge7211 5 หลายเดือนก่อน

    Zemenawit, My sis geta Yesus abzito yibarkachu ❤️ ♥️ ❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰

  • @NIGISTGEBIRE-dx8zh
    @NIGISTGEBIRE-dx8zh 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you.

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 5 หลายเดือนก่อน

    Kaleye thank you so much

  • @zewdeatnafu7938
    @zewdeatnafu7938 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልየ ምንም አልልሸም❤❤❤❤❤❤

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x 4 หลายเดือนก่อน

    የኔሴት ስወድሺ❤❤

  • @user-uq2pv6dv7t
    @user-uq2pv6dv7t 5 หลายเดือนก่อน

    የኔየዋህ በግልፅሁሉንምምክር ምትሰጭን በጣምነው ምወድሽየእኔፍልቅልቅ ❤❤❤ኮሜንት ምፅፍበትጊዜየለኝም እንጅሁሉንምስራወችሽንምውድልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🤲🤲🥰🥰🥰

  • @zinachzinach4274
    @zinachzinach4274 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarki lezelalem kali hulem taberchinaleshi bizu ewketi kachi agichalehu nurulign ehite

  • @dagmawitkochito6898
    @dagmawitkochito6898 5 หลายเดือนก่อน

    great message kaliye thank you ❤

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 หลายเดือนก่อน

      ✨️🥰💜

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ 4 หลายเดือนก่อน

    ተመሥጨ ነው ያዳመጥኩሽ ሠብ አድርጊለሁ

  • @user-ms2pg5qr5v
    @user-ms2pg5qr5v 4 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ ምን እደምልሽ አላቅም ቃልዬ የሚገርመሽ ነገር በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሴቶች በሰው ትዳር ተጠምደዋል።

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 5 หลายเดือนก่อน

    Wow beautiful God bless 🙌 you

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ቃል ግልፅነታችን እኮ ከሰው ጋር አላኖር አለን በተለይ ኢትዩጵያ ለምንኖር፡፡ ለማንኛውም በጣም ነው የምወድሽ የምታነሻቸውን ሀሳቦች በጣም ነው የምወዳቸው፡፡ 💚💛❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማር. እድምጤና. ይስጥሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እህቴ ፡ 🙏🏽❤️❤️❤️🌺

  • @MeseretSisay-np4cx
    @MeseretSisay-np4cx 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰

  • @hanaalene6428
    @hanaalene6428 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏 ❤❤❤

  • @melat21
    @melat21 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለ ቃልዬ ❤❤❤

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 5 หลายเดือนก่อน

    Kaliyea yalisheiwu hulu enea yeneberikubet nw

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ ቆንጆ የዛሬው ይለያል መስዋትነት ገደብ አለው በዚህ መንገድ አልፊበታለው

  • @swiz_good
    @swiz_good 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጅ በጣም ጭንቀታም ነኝ አንችን ሳይሽ ልውጥ እላለው ተባረኪ

  • @user-pf7ix4dp9k
    @user-pf7ix4dp9k 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @BeynSolomon
    @BeynSolomon 5 หลายเดือนก่อน

    I really appreciate you

  • @lozakebede9280
    @lozakebede9280 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks dear i am let but ..

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት። ነው

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 4 หลายเดือนก่อน

    leke nashi yen asetawaye❤❤❤❤❤

  • @GenetAlemayehu23
    @GenetAlemayehu23 5 หลายเดือนก่อน

    kaliye yetebarekish melikam habeshawit set🙏❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you my dear ❤️

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 5 หลายเดือนก่อน

    You are spice ! kememee zemenawit ! C/of.. wetatoch bezu temaru kezhech Lege Tekame mker new betam ::

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🤲🤲

  • @ze.a285
    @ze.a285 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kalye ene negne sente meswaete yekfelkut gen altemsgenkume cherashe ttekembegne

  • @SumeyaTahir
    @SumeyaTahir 5 หลายเดือนก่อน +2

    Likkinesh ehet❤❤❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 5 หลายเดือนก่อน

    ቃል እንዴት ነሽ እኔ ታሪክ አለኝ ማስተላለፍ የምፈልገው

  • @tsigeredawondwosen2825
    @tsigeredawondwosen2825 5 หลายเดือนก่อน

    Swdsh eko i really need this to tell to my self

  • @embeteferede5119
    @embeteferede5119 5 หลายเดือนก่อน

    Yene Konjo min aynet liyu nesh gin sewodish

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 หลายเดือนก่อน

    🩷❤️❤️🩷❤️መምህርት እንዴት ሰነበትሽ ?ተበረኪ ልጄ

  • @Seni1286
    @Seni1286 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarki this is happened to me . Be ene hiwot yegbach set nbrech eyawekech bet afrsech lej betetnn betammm destga hiwot enoralew le eswa ena le kemtochu gen yezelalem esat endemihonbachew akalew.

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      😢🥰🥰🥰

  • @elsakasshun8643
    @elsakasshun8643 5 หลายเดือนก่อน

    ማር ያንቺ አይነቱን ያብዛልን የኔ ቆንጅዬ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 5 หลายเดือนก่อน +2

    😒😒ግልጽነት በ አበሽ ያለ ስው መኖር ማለት ነው 😒ስለዚህ አስመስሎ መኖር በ ኢትዮጵያ ያዋጣል 😒😒ግልጽነት 😔ይጎዳል እውነትን ማናግር ማለት ነው ግልጽነት 😒

  • @user-pv5hz1ik5k
    @user-pv5hz1ik5k 5 หลายเดือนก่อน

    Tnx

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 5 หลายเดือนก่อน

    thanks beautiful

  • @tigisttadesse4802
    @tigisttadesse4802 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you honey❤

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 5 หลายเดือนก่อน

    Emetegeremy geta Masetewale yeseteshe tebarekey

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🤲🤲🥰🥰

  • @lelejejuliyagemechu3801
    @lelejejuliyagemechu3801 5 หลายเดือนก่อน

    ቃሉ እናመሠግናለን

  • @elsabishaw55
    @elsabishaw55 5 หลายเดือนก่อน

    Yene ehet enkuan dehna metaleshelegn nafkeshign neber

  • @SebeleSubli-dw6bf
    @SebeleSubli-dw6bf 5 หลายเดือนก่อน

    ውዶ ምክሮችሽ ቃል ትለያለሽ ሙሉ ሴት

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 5 หลายเดือนก่อน

    Ur Husband very Lucky my dear sister 💞💞💞💞❤️we ❤you gro🥰🥰🥰🥰🥰🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

  • @user-dd8ft1ec1s
    @user-dd8ft1ec1s 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመናዊቴ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️🙋‍♀️

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 5 หลายเดือนก่อน

    Setamreee eko ❤ tebareke