✅ የገራዶ ሜዳን አቋርጬ ወደ ገጠር የተጓዝኩበት ሚስጥር ። እዛ ያገኘሗቸው ጥበበኛ አርሶ አደር !

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น •

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +57

    ✅ ውድ ቤተሰቦቼ ላይክና ሼር አይረሳ 🙏❤

    • @eveali6794
      @eveali6794 3 หลายเดือนก่อน

      @@Tossatube. አብሽረ

    • @Samira-o1q
      @Samira-o1q 3 หลายเดือนก่อน

      አብሽር አድዞህ ወንድሜ ጉዞ ወደ 100K🏃🏃🎉🎉🎉

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 3 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ሰፈሬን አየሁ የዳባ ልጂ ነኚ ከአስባልቱ ትንሺየ ሱቅ አለቺ ከሱ በታቺ የኔ ቤት ነው ልቤ ስጥቅ ነው ያለው እዴው ቁመህ ቀርፀህልኚ በነበረ ስልክህን እፈልጋለሁ😢😢

    • @Hayat-fc5pf
      @Hayat-fc5pf 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ssaa3540
      @ssaa3540 3 หลายเดือนก่อน

      @@Tossatube. እሽ አብሽሪ

  • @soledw3037
    @soledw3037 3 หลายเดือนก่อน +97

    እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ሁሌም ማየት እና መጎብኘት ምፈልገው ቦታ ቢኖር ወሎ እና እራያን ነው እስቲ የዛ አካባቢ ተወላጆች ካላቹህ ጋብዙኝ ❤

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si 3 หลายเดือนก่อน +10

      በደስታ ግንኮ ወድም አለም ራያ ወሎውስጥ የሚገኝ አንድ አካባቢነው ና ❤

    • @Sameera1122-o4s
      @Sameera1122-o4s 3 หลายเดือนก่อน +3

      ናልንእንጋብዛሃለን:ወድምአለምዋ😘

    • @halimah8631
      @halimah8631 3 หลายเดือนก่อน +6

      እንቀበላለን ወሎም የእናንተነው ጎንደርም የእኛነው ኑልን እንመጣለን

    • @fozi-t5x
      @fozi-t5x 3 หลายเดือนก่อน +2

      ነይልኚ እሕቴ ላስጎብኚሺ❤❤

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 3 หลายเดือนก่อน +3

      አህለን ወሳህለን እህት ራያምኮ ወሎ ነዉ አህለን

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 หลายเดือนก่อน +15

    😮😮 👌👌ትልቅሰው ይኑር አቤት ግርማሞገሱ ማሻአላህ እረጂም እድሜ ለአባቶቻችን ደስሲል 💚👍👍💚💚💚💚💚💚💚

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 3 หลายเดือนก่อน +12

    እናት አለም ደሴ ገራዶየ ወፍጮ ቤቱ ትዜየሚለኝስ አይይይ እኔ የጀግናው ገበሬልጅ የወድምቹ ንስር የእህቶቸ ስስስስት የለቆጭ ተወላጅነኝ ጀማል ሰይድ እሲ 11 ልጅ ወልዳ ድራ ለዚህያበቃችን የሴትወንድ እናት አለችኝ በዚህ ሚድያ ትጋበዝልኝ የሚከፈለውን ሁሉ አለ ዛሬ የኛን ልጆች ይዛለች አስራአንድልጅ ወልዳና አሳድጋ የለቆጭንውሀ የግራይሜዳን አቀበት ወታናወርዳ የሰጣንአቀበት የገራዶን አግድመት በግሯ ተጉዛ ከጀግና ባሏጋር አባታችን 7 ልጅ ከዳረ በኋላ ሞተ ከዛወድህያለውን አባት ከማያጋድለው ሳታጓድልእየዳረችነው አንዱ የመጨረሻው ቀርቷል እሱንም እኔ ልዳረው እላታለሁ እኔ ያሉ ትለኛለች አገርየሚያወራላት ጀግነነትን ጥንካሬን የተቸረችው እናቴ እኔ ቁጭብየ እሷ የምታስተናግደኝስ ደከመኝ አታቅም እናት ❤❤❤

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk 3 หลายเดือนก่อน +9

    ዳይ ጉዞ 100k ጀም በርታ ውብ ናት ሀገራችን ኢንሻአላህ በቅርብ❤🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah 3 หลายเดือนก่อน +8

    የማንንም ራቁት የሚጃጃሉትን ታሣድጓቸዋላችሁ ይህንን የመሠለ ቻናል ግን እሥካሁን መቶሺ አልገባም ደሥ ሢል የሀገራችንን ባህልና ወግ በተለይ ለኛ ለሥደተኞች ምርጥ የሆነ ፕሮግራምነው ፕሊሥ አሣድጉት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና እናት እና አባት እድህ ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 3 หลายเดือนก่อน +24

    የድሮወቹ ምን ያክል ለትዳራቸው ምፅዋት እደከፈሉ ሡበሀን አላህ ማጣትኳ አለያያቸውም የአሁን ዘመን ትዳር ግን እያለን ሞልቶን ተርፎን ፍቅር እሚባል ነገር ጠፍ

    • @medhin8187
      @medhin8187 3 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም የድሮ ናፋቂ ነኝ እኔ❤

    • @Qemarahmad
      @Qemarahmad 3 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል እህት አላህ ፍቅሩን ያብዛልን

    • @ziantaily2355
      @ziantaily2355 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም 😭ሱበሃነሏህ

    • @SmilingCentaur-ho9sy
      @SmilingCentaur-ho9sy 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂኡነትሺንኮነው ያረብ ማጣትኮ አይለያቸውም

  • @zuzu-zr2uy
    @zuzu-zr2uy 3 หลายเดือนก่อน +13

    እምዬ ወሎ አላህ ሰላምሽን ያብዛልን ያረብ
    ሰውንም አለህ ያስተዛዝነው
    ምቀኝነትን አላህ ያጥፋልን ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Elumara2016
    @Elumara2016 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ወንድማችንን ቻናሉን እናሳድግለት 🙏 እናመሰግናለን ወንድም ጀማል አቀራረብህ ገራሚ ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 3 หลายเดือนก่อน +6

    እዉነት ነዉ ሸህ አህመድን በጣም ቲንሽ ሁኘ ነዉ የማቃቸዉ ስራ ወዳድ ነታቸዉና ታማኝነ ታቸዉ ትሁትነ ታቸዉ የሠዉን ልጅ ዴሃ ሀብታም ብለዉ ሳይለዩ በእኩል አይን የሚያዩ ማህበረሰቡን የሜገለግሉ ምርጥ አባትናቸዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ጀምየ ወድሜ ማሻአላህ እኳን ሀገራችንን አሰየኸን በድጋሜ ሀገሬን ስላሰየኸኝ ዴስ ብሎኛል ግን ጓራ ብለህ ሙሽሮቹን እግር መገድህን መልመዳቸዉ ሳጠይቃቸዉ ቀረህ🥰🥰

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +3

      እህቴ እነ ጋሽዬ ጋርማ ተገናኝተናል። ሳምንት ጠብቂ።

    • @keshintube6178
      @keshintube6178 3 หลายเดือนก่อน

      @@Tossatube. ማሻአላህ በርታ ወድምየ🥰

    • @AhamedAhemad-tg6lf
      @AhamedAhemad-tg6lf 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው በደንብ ገልጸኸዋል. ሰፈራችን ላይ ጊዜ ያልቀየረው የትልቅሰው ለዛ ያለው ሰውነው. ለማንም ምሳሌና አርአያ መሆን የሚችል ሰው

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 3 หลายเดือนก่อน +12

    ይሄንን ወድማችንን እናሳድገዉ ቤተሰብ ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Alawia-ix1tu
    @Alawia-ix1tu 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትዉልደ ቡቃሳ ነዉ ሸህ አህመድ የተለ ኢማንና ማህበራዉ ህይወት የሚችሉ ምርጥ አባት ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ በስደት ያለነዉንም ሀገራችንን ስላሳየኸን እናመሰግናለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @saadaaa
      @saadaaa 3 หลายเดือนก่อน

      @@Alawia-ix1tu የትላይቡቃሳ

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይሀገሬ ጀሙየ እግዚአብሔር ይባርክህወድሜ ሁሌም ሀገሬን ስለሜታሳየኝ ልጅነቴንም ታስታውሰኛለል የገጠሰወችንሳይ ግን ይሄስፍራ ለመካነሰላም ይቀርባል ልበል

  • @bossmohammad2840
    @bossmohammad2840 3 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ትውልዴ አዲስ አበባ ነው የአባቴ የትውልድ ቦታን ለማየት እድል ገጥሞኝ ሄጄ ከደሴ እስከ ማሻ ድረስ እያየሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ አሁን ከ14 አመት ብኃላ ደግመህ አሳየህኝ አመስግናለው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና እናትና አባት እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ እውነት ለመናገር አባቴ ጀግና ገበሬ ስንምንት ልጆችን ምንም ሳያጓደል ነው ያሳዳገን ማዙካ ሀይለኛ እና ብልህ ናት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @newinfo-2017
    @newinfo-2017 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀም በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ። አመሠግናለሁ በርታ። ሀጂ አህመድ ሙሀመድ የምር ጀግና አባት ነው።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 3 หลายเดือนก่อน +7

    እድሜ እና ጤና ጅግና አባት ናቸው ጅም አንተም እንድህ ጅግናጀግና ስው ብታቀርብልን ብርታት ነው❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቤተሰቦቻችን እኛን ለማሳደግ ስንት መፅዋት ከፍለዋል ያውም በባዶ እግራቼው😢😢 መቼ ይሆን ውለታህን የምከፍል አባዬ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @lubabaseid-kz4te
    @lubabaseid-kz4te 3 หลายเดือนก่อน +5

    መሻ አላ ተባረክ አላህ የሚገርም ታሪክ ነው ቀጣይ ጉጉፍቱን አምጣልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Dundee616
    @Dundee616 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄን የመሰለ ሀገር እያለን ዘላለም በጦርነትና ርሃብ እንሰቃያለን: ያሳዝናል!!
    አስተዋይ መሪወችን ይስጠን ! ምናልባት መጪው ትውልድ የተሻለ ህይወት ይኖረዋል

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ 3 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ አባት ቢወራለት አያልቅም እናቴ 5ልጅ ትታ ከሊላ የወለዳቸው 3ልጆች እንዳሉ መተች እኔ አመት ከግማሽ ከኔ በታች 6ወር ሆንን ነው የሞተችው እናት አላህ ይዘንላት እና አባቴ ስት ሆኖ አሳደገን ሰፈራ የሚባል ስድት ነበር በጎደር ነው መተማ ነው ሲያጣ እዛ ይዞን ተሰደድ ከዛ 6ወሮ ልጁ 5አመት ሆናት አደገችልኝ ሲል ሞተች እኔም ስታመም እራሱን ሊያጠፋ ልጆቸን ቀብሬ አገሬ አልገባም ብሎ ልሞት እህቴ እሪሪሪይ ብላ አዳኑት እኔም ዳንኩ እዝህ ደረስኩ የአባቴን ነገር አላህ ውለታወን እምክፍል ያርግኝ ያረብ እኔ ባወራው አያልቅም እእእእእእእ

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ አህት አይዞሽ

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 3 หลายเดือนก่อน

      የኔማር በይ አትሽን አስደስችው እኔስ አባየ ታልካድመው ሞተብኝ አደኩ ትል አረብ አገር መጥቸ ቀረሁ ታንተያይ እደተነፋፈቅን ቀረን ስት ሁነው አሳድገውን

    • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
      @የኔልጅአላህያሳድግሽ 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@marifazw7969 አላህ ይዘንላቸው አብሽር እናትሽ ካሁን እሳቸውን ካድሚ እሸአላህ እካድመዋለሁ ሁሉም የአላህ ፍቃድ ነው ግን አመመኝ በለኝ ቁርጥ እፈራለሁ አላህ ያቆይልኝ

    • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
      @የኔልጅአላህያሳድግሽ 3 หลายเดือนก่อน

      @@fatumaali1668 እሽ እህቴ

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 3 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ የኔውድ

  • @bossmohammad2840
    @bossmohammad2840 3 หลายเดือนก่อน +9

    ምርጥ የወሎ ልጅ በርታልን ወንድሜ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን የምርጦች ምርጥ አባት ኡፍ ታድላችሁ እናትስ አንዴ እናት እናት እንዲህ አይነት አባት ግን ከሺ አንድ ነው ያለው ረጅም እድሜ ይስጦት አባባ big love❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 3 หลายเดือนก่อน +4

    መሽአላህ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው እደዚህ ያሉ ስኬታማ ሠዎችን እና አረአያ የሚሆኑ ባለትዳሮችን አቅርብልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @eveali6794
    @eveali6794 3 หลายเดือนก่อน +6

    ማሸአላህ የኔ አባት ምነው ያተ ልጅ ሆኞ ኑሮ
    እዳተ አባት እደቀናሁ ማሸአላህ እድሜ ከጤና አላህ ይስጥህ

    • @saedahimed1400
      @saedahimed1400 3 หลายเดือนก่อน

      ሚስኪን

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k 2 หลายเดือนก่อน

      አይዜሽ ሁቢ ያንቺስ?

    • @eveali6794
      @eveali6794 2 หลายเดือนก่อน

      @@Zeyneba-v5k አለ ግን?

  • @bbcc2199
    @bbcc2199 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቦታዎችን ማፕ ጨምረህ ስለምታሳይ ቦታዎች የት እንደሚገኙ ለማወቅ ስለሚረዳን ሥራህ በጣም ጥሩ ነው!! በርታ

  • @Rabia-g3y
    @Rabia-g3y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያባቴ አገረ ገራዶ ሃያት ትምርት ቤት ይለኝ ነበር ጉጉፍቶ ከድጆ ሁሉን ቦታ ዘምድ አዝማዱ እዛው ናቸው ይለኝ ነበር እና እዚህ ቤት ስገባ ሁሌ አይኖቼ በእባ ተሞልተው ነው የምጨርሰው አባቴን ያስታውሰኛል ሁሉ ነገራቹሁ አባቴን ካጣሁ አደመት ሆነኝ የሰው አውሬወቹ በሉብኝ ወላጋ ሃገሬ የሰቱን ነብስ በላሽው ያባቴን የተወለደበት ቦታ ማየት ምኞቴ ነው ኢንሻኣለህ ከስደት መልስ❤

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና እናት እናአባትእረጀም እድሚ ከጤነጋር ጀማል አላህ ይሥጣህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @RehamaMohammed
    @RehamaMohammed 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረተው ጀሙ ተውናፍቂለሑ ሐገሬን ዳባመግለቢያን ወርድብለሕ አስጎዶኖን የተወለድኩበት ሖሴሌ ትምርትቤት ሀሁን የተማርኩበት ሐገሬ ናፍቆኛል❤❤❤ ጀም አላሕይጠብቅሕ ስወድሕ ያገሬልጅ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጠንካራ ሰው ናችሁ አላህእረጅምድሜና ጤና ይስጣችሁ የዛሬው ወጣት ትምርትነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላሉ። ጀማል በርታ እኔም እናቴ ሰት ሁና ነው ያሳደገችን አልሀምዱሊላ አረብ ሀገር ላወቀበት ችግርን ማራገፌ ነው እደሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን❤❤❤

  • @selamfrag3859
    @selamfrag3859 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ጀግና አባት እና እናት ናቸው 👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 3 หลายเดือนก่อน +2

    እይ ውሎዬ በጣም ደስ ይላል ይህ ነው ወሎ የስሺ መኮነን ስሟ የክርስቲያን ይመስላል ወሎ
    ለዚህ ነው ከሌው የሚለው እግዚእብሔር ይጨምርላችሁ ወሎ ውስጥ መቻቻል የሚባል ነው የለም
    ያለው መፋቀር እና መተሳሰብ ነው ወሎ በርቱ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወሎኮ ብዙ ጊዜ በትርጉም እንጂ የሙስሊም የክርስቲያን ስም አይልም ትንሺ ብቻ ነዉ
      አሁን ነዉ inji

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ የገጠር እናት ልዮ ናቸው በጣም ጀግና ነቸው በፈተና ነው ያአሳደጉን ወላሂ የእኔ እናት እኝን ልጆዎቾን ያአሳደገቸው በብዙ መከራ ነው እጀራ ቆጥሪ ነው ያሳደኮችሁው ብላናለች ለእናታችን ምንም ያስባታል ከቦሩ ከጥድ ስር አውጥተን አድስ አበባ ነው ፍቅና ምድር ቤት ሰርተን ነው ያመጣናት ግን ይህም ያስባታል የእናታችን መቸም አንመልሰውም ለእራሳችንም ጡሩ ቦታ ላይ ነን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Birhane16
    @Birhane16 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ደስ ሲል ሀገሩ ማርያምን ውዶቼ ኧረ በፈጣሪ 100k እናስገባው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 3 หลายเดือนก่อน +4

    አማራ በሁሉም አቅጣጫ ውብ የተፈጥሮ ባለቤት❤️ ጠላቶቻችን አይናቸው ይጥፋ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @lamesgnmalede9479
    @lamesgnmalede9479 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወሎ እወዳችሁለህ ከጎንደር❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በርታልን ኦርጅናሉ ያገረ ሰው 😍😘🙏😇❤🌹🌹🌹🌹

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HayatHayat-o5o
    @HayatHayat-o5o 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሄወት ፈተና ነች ማሻ አላህ ያሁሉ አለፈ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀም ፓሮግራሙ ጡሩ ነው እስኪ ቢሰሙህ ዘዎር ዘዎር እያልክ የልጆቻቸውን ገዘብ ማጥፍት እደሌለባቸው ዎላጆችን ምከርልን

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 3 หลายเดือนก่อน

      እርድገሞ አንዱ አንገቱን በሉይገድለውድ😂

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው 3 หลายเดือนก่อน

      @@Rahan-vi3mi እውነሽን እኮ ነው

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 3 หลายเดือนก่อน +14

    ለቤትህ 2 ምንም ሳልሰማ ኮመንት የሰጠሁት ለማንኛውም የማከብርህ ወንድሜ በርታ አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ🙏👍

    • @RehamaMohammed
      @RehamaMohammed 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔውድ እኔም ሙቸነው የምወዳችሑ ጎድር ጎጃም ወላሒ ኑሪልን ጀም ጥሩልጅነው ወሎ እራያም ወሎነው እኮ

  • @ኣስመራሺኮር
    @ኣስመራሺኮር 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ ደስ የሚሉ ኣባትና እናት ኣልሃምዱሊላህ የማይለየው እድሜና ጤና ይስጣቸው አላህ ከኩፉ ይጠብቃቸው ጦሳ ዩቱብ አመሰግናለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @madnam4895
    @madnam4895 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት አድንቆታለሁ አላህእድሜጤና ይሰጦት ደጋጋግአባቶችንአላህያብዛልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe 3 หลายเดือนก่อน +2

    እማማ ሀይለኝነተወ ያስታዉቃል እንደኔ እናትና አባት ጀግና ወላጆች ናችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @fisehaabera9935
    @fisehaabera9935 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጦሳ ፕሮግራም ሁሌ አያመልጠኝም ነገር ግን ከደሴ ዙሪያ አትወጣም እሰኪ ወደ አባሰል ተሻገር ወደ ድብል

  • @Seyaftaw-do9wc
    @Seyaftaw-do9wc 3 หลายเดือนก่อน +5

    አይይ አገራችን ዉብዋ ናትኮ በርታ ወድም❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @lamesgnmalede9479
    @lamesgnmalede9479 3 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን ትልቅ አባት ናቸዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @hayatyimer1267
    @hayatyimer1267 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠአዲዬ ጥለሽን ሄዲሽ በቃ አይ ሠፈሬ በጣም ነው የናፈቀኝ ሠፈሩ ጋራው ሸተረሩ ኢሻ አላህ እኔም ለሀገሬ በሠላም ልግባ ብቻ አይ ትዝታ ብቻ😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግኖች በተለይ ወሎ ላይ ስደት መሰደድ መቆም አለበት ትኩርት ተሰቶት እዲማሩ መደርግ አለበት ወጣቱን በመስኖ እዳለማ ሀገሩ ላይ የስራድል መፍጠር አለበት ጎበዝ ልጆቻችሁን አስተምሩ ሀገር ላይ እደዚህ ጠንክሮ መስራት ልጆችን ማስተማር ውጤት እዳመጡ መሰራት አለት ጎበዞች 🙏❤😍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና አባት❤❤❤❤ኧረ ደሴ ደሴ የማትጠገብ ዘፋኝ ማሪቱ ለገሰ❤❤❤❤ትክክል ጥሩ ምክርነው ሁሌ ጤናየለም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ
    @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ የባሌ ሀገር እንኳን ጎርቤቶቸን አሳየህኝ ጀምየ ባሌን እና ልጀን ሳላያቸወ ቀርሁኝ እንጂ 😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Hayatyimer-n1u
    @Hayatyimer-n1u 3 หลายเดือนก่อน

    ከሰፈሮቸ ሰወች የምወዳቸው የማከብራቸው እነሱነው የኔውዶች አላህ ሰላማችሁን ብዝት ትርፍር ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @BdfgGgxgg
    @BdfgGgxgg 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወድም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @እናትፈትህያYouTubeቻናል
    @እናትፈትህያYouTubeቻናል 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ አገሬን ዘመዶቸን አየሁ ማሻአላህ ወላሂደስይላል❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Mariam-od7zc
    @Mariam-od7zc 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚለው ነገር ገለፃህ ለማናቀው ገልፅ ይሆንልናል በዝሁ ቀጥልበት ስራህ በጣም ጥሩነው ማሻ አላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @RabiaRabiaa-x4z
    @RabiaRabiaa-x4z 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሰአድስላየሁሽ ደስብሎኛል❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @zuzusweet615
    @zuzusweet615 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዉድሀገሬደሴገራዶ ሰላምያርግሽ
    ገራዶሜዳንአለፍብለህ ትምርትቤቶቻችንን አለፍብለህ ከጎሮች አጋላችግኝጣቤ ለማየትጎጉቸ አልፈህ ዳባገባህ ቀጣይእጠብቃለን ወድማችንን❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 3 หลายเดือนก่อน +3

    አተልጅ ምላርግህ ተባረክልኝ አገሬን ሰታሳየኝ ደሰአለኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በጣም ጀግ ና አባት❤❤❤

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኝህ አባት መሸለም አለባቸው አባባ እረጅም እድሜ ይስጥዎት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ፋፊየጅጅጋዋየአየመንእናት
    @ፋፊየጅጅጋዋየአየመንእናት 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጠባሲት ገባያን አሳየን

  • @FatulaAli
    @FatulaAli 28 วันที่ผ่านมา

    በጣምጥንካሬአገኘሁበነዚህእናትአባት ❤❤እኔብቻየተከፋሁይመስለኝነበር ጋሽሰይድ በጣምነውእማ መሠግንነው

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀነላህ የድሮሰወችኮ ጠካራናቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 3 หลายเดือนก่อน

    _ማሻ አላህ ጀግና አባት አላህ ሀያትዎን ያርዝመው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በርታ ጀምዬ_

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @فاطمهمحمد-ك9ث
    @فاطمهمحمد-ك9ث 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቦይመችህ..ያገሬልጅ...አየየየየየትዝታ...ሰፈሬነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @فاطمهمحمد-ك9ث
      @فاطمهمحمد-ك9ث 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tossatube. እሽጀምየ.💗💗💗💗

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና አባትና እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ሳይማሩ የተማሩ አባት ኖት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306
    @neimcaabdoulkaderchardi1306 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገታራ ፅድ ገባየ ሂድና ቪድዮ ስራልን ጀም❤❤❤❤❤❤

  • @ዘይነብወሎዘይነብወሎ
    @ዘይነብወሎዘይነብወሎ 3 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ እናት እደኔናት በወለደች 3ቀኗ ባቄላ ነዶ አግዥለሁ ትለኝ ነበር የዱሮ እናቶች ብርቱ የዋህ ናቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @SeidTube-u4z
    @SeidTube-u4z 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤተሠብ ጀምን እናበረታታው በጣም ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞቺን ነው የማቀርበው ጀምየ በርታልን ሀቢቢቢ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ቤተሰብ ናቸው ማሻ አላህ

  • @MALAKMohmd-yg5my
    @MALAKMohmd-yg5my 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፀህ ሰነ ስርአትህ ደስ ይላል ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @muhammedali7242
    @muhammedali7242 3 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው በጣም ደስ የሚሉ አባት እና እናት ናቸው አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @abebegizachewdemissie7698
    @abebegizachewdemissie7698 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የሸዋ ሰው ነኝ። ወሎ ሰባት ዓመት ሠርቼ ወደ ትውልድ አካባቢዬ ከተመለስኩ ከዐርባ ዓመት በላይ ሆኖኛል ሆኖም ግን ወሎን መርሣት አልቻልኩም።ምክንያቱን ምን ይሆን?

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወሎንየሞተ ሰውብቻነው መርሳትሚችለው

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 3 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅነት ውበት ታየኝ የእናታችን ጀግና እናት የኔ እናት ወልጀ አልተኛምትላለች😭ስስቴእናቴ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምድማችን በርታ እናመሰግናለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @endrisessa9620
    @endrisessa9620 3 หลายเดือนก่อน

    @Tossatube ወንድሜ በርታ Tossatube ከጥቂት አመታት ቡሃላ ግዙፍ media እንደሚሆን አልጠራጠርም። እና በርታ አሁንም በርታ። እኔም በቻልኩት አግዝሃለው። በ Vedio editing Graphics design, content creation ለመስራት ዝግጁ ነኝ። ይህንን ያልኩህ Tossatube ትልቅ ደረጃ ደርሶ ማየት ስለምፈልግ ነው። እኔ የማውቅህ Amhara mass media እያለህ ነው።

  • @SosoSaada-qj3nv
    @SosoSaada-qj3nv 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ እንደቱ አይነት አባት ይብዛልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 3 หลายเดือนก่อน +1

    የበፊት እናቶችኮ ጠካራ ና ብልህ ልበ ሙሉ ባልተማሩበት በሰብር በጥበብ በትግሰት ያሁኖቹ ትውልድ ከኔ ጀምሮ ሀሞቱ ፈሶል😂😂 በሰምንት ቀን ነዶ ማጋዝ የሁኖ ትውልድ ማነው የሚድርገው ያለ ጊዜችን አረጀን😢 በረሀ በላን😢

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ምረጥ አባት አላህ እረጅም እረሜና ጤና ይሥጣችሁ ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @FatimaMuhammed-j5n
    @FatimaMuhammed-j5n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአላህ በርታ ወንድሜ ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 3 หลายเดือนก่อน

    Wallh kaa demist fikir.yazeng akararabe batam das yelal.mashallj❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Hawi704
    @Hawi704 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ እናተን አለማድነቅ አይቻልም ጠንካራ ወላጆች ናችሁ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀም ጀግና በርታ በየ ወረዳው እየዞርክ በሁሉም ቦታ እንደዚህ አይነት ጠንካራ ሰወችን ማቅረብህ ጥሩ ነው ለሌሎችም ያስተምራል!!

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Alaweya389
    @Alaweya389 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ያሰላም አላህ ይጨምርላችሁ❤🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HasenAlemu-us5xf
    @HasenAlemu-us5xf 3 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ የኔአባት መጨረሃን ያሳምርልህ ሌላ ምን ልበልህ ቃላት ያጥረኛል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Mesii4-m
    @Mesii4-m 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወረድ በል ከጉጉፍቶ በታች ወረኢሉ ጃማና ወረኢሉ እያልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MerkebAsefa-y3y
      @MerkebAsefa-y3y 3 หลายเดือนก่อน

      አንድ ቀን እናየዋለን

    • @Mesii4-m
      @Mesii4-m 3 หลายเดือนก่อน

      @@MerkebAsefa-y3y እሺ😍😍😍

  • @alamgir481
    @alamgir481 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ግርማ ሞገሳቸው ደስ ሲሉ ማሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ታሪክ ነው I love it ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @BsbsSghs-pi2vu
    @BsbsSghs-pi2vu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጠበሲቲንም፣ገባያቺን፣ነት፣ወንድማቸንም፣በማንነትሕ፣የማታፍር፣ጀግና

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @mekedesbekele5204
    @mekedesbekele5204 3 หลายเดือนก่อน +1

    እርጂም እዲሜ እና ጤና ተመኘሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ 3 หลายเดือนก่อน

    ማነዉእደኔ አዘማራ የሚወድ እናገጠር😢😢😢ወላሂ ሀገሬነፋቆኛል በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ አሰቤለሁ😢❤❤❤🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ZenabMusaa
    @ZenabMusaa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህእዲህጀምትንንሽከተሞቻችንን
    ስታሳየንደስይለናልእኛስደተኞች
    ገበያውንምዘወርዘወርእያልክአሳየን
    ምንአልበችበተሰቦቻችንምልናይእችላለን
    ዋው❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
    @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 3 หลายเดือนก่อน

    አላህአገራችንን ሰላም ያርግልን 2017 ጥሩ ጥሩ ውንያሰማን😢❤❤❤❤❤❤❤ውበት💚💛❤💪🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👈

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ
    @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንድን ነው ቦሩ ሜዳ መጅድሽ አካባቢ በጣም ባለውን ምህበረሰብ ብታቀርብልን🎉

  • @TigestEshetu-hu7pu
    @TigestEshetu-hu7pu 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እንኳን ለአድስ አመት አደረሰህ ከነቤተሰብህ!!!❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @fatumaHassen-i9e
    @fatumaHassen-i9e 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና አባት ርጂም እድሜና ጤና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @FafiBintHissien
    @FafiBintHissien 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ ጀግና አባትናእናት አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @FatimaMuhammed-j5n
    @FatimaMuhammed-j5n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገራችን እኮ ውብ ነች ያረብ ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ አማራዬ ሠላምህ ይመለስልኝ😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @MohmmedKhalid-q6c
    @MohmmedKhalid-q6c 2 หลายเดือนก่อน

    አገራችን ሰላም ቢሆን መቀሌ ህደህ ሸማኔወቹን ታሳየኝ ነበር ጥበብ የሚሰሩትን በቃ ደሴ አሉ አሳየን እዴት አደሚሰሩ ጥበቡን አዴት እደሚለቅሙ. አቅላሞቹንም አደዛው አደሚያቀልሙ ፈታዮቹንም እዴት አዝርት አደሚያሽከረክሩ. ❤❤