💥ማዕበልማ ነበረ! መስፍን ጉቱ New Music Video../4/9/ 2015/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 673

  • @tirhasberhe7938
    @tirhasberhe7938 ปีที่แล้ว +287

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ መስፍን ጉቱን እስከ አሁን እሰማዋለሁ ድንቅ ዘማሪ🙏🙏🙏 ይሔ መዝሙር ደሞ ይገርማል ተመስገን ጌታ እየሱሴ ነገር ተቀየረ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @abeniking12
      @abeniking12 ปีที่แล้ว +6

      endt ortodox honshi 🙄🙄betam yegermal geta yebarkish

    • @tirhasberhe7938
      @tirhasberhe7938 ปีที่แล้ว +8

      @@abeniking12 አሜን መላው ቤተሰቤ ኦርቶዶክስ ናቸው

    • @GenetAbuje
      @GenetAbuje ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን ተባረክህ 😢❤❤❤❤❤

    • @christiantube5244
      @christiantube5244 ปีที่แล้ว +2

      teberk egnam enwodalen

    • @Tik12914
      @Tik12914 ปีที่แล้ว

      Me too😊😊😊😊

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 ปีที่แล้ว +528

    በኢየሱስ ስም ይሄ ዝማሬ መቃብር ከሆነ ጭንቀት ከሞት አወጣኝ ለካ ኢየሱስ አልተወኝም ለካ ኢየሱስ አብሮኝ ነው ተመስገን😭🙏

    • @ኢትዮጽያሀገሬ
      @ኢትዮጽያሀገሬ ปีที่แล้ว +6

    • @Jesus-dc8lv
      @Jesus-dc8lv ปีที่แล้ว +8

      ሰው አይጥልም

    • @SaronKasim
      @SaronKasim ปีที่แล้ว +4

      መስፍን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ።

    • @bobbylashly6152
      @bobbylashly6152 ปีที่แล้ว +6

      ተታሪክ ይመርመር ይታይ ጌታ የት ስጥል አየን የት ስተው ሰማን ??
      እንካን ደረሰልሽ እቱዬዋ🥰🥰🥰

    • @gelananbessie2022
      @gelananbessie2022 ปีที่แล้ว +1

      ​@@bobbylashly6152e🎉🎉

  • @Mogusha.
    @Mogusha. ปีที่แล้ว +172

    ትላንትም ኣለፈ
    ኣሰባለኝ ይሄ ጌታ x 2
    እንደተናገረው
    ሲክሰኝ ይህው መጣ
    ሊያሰበኝ ይህው መጣ
    ለቅሶ እዳልነበር
    ወጀቡ እዳልነበር
    ማዕበሉ እዳልነበር
    ይሄም ቀን እንደሚያልፍ
    ጌታ ብሎ ነበር x2
    ማዕበልማ ነበረ
    ወጀብማ ነበረ
    ንፋሰማ ነበረ
    ነገር ተቀየረ
    ነገር ተቀየረ
    ሁሉ ተቀየረ / 2 /2
    በቋፍ በፍርሃት ውሰጥ ሆኜ
    ምጠፋ መሰለኝ ኣንተ ረስቼ
    ፍራት ኣይኔን ጋርዶት
    የሞት ጦር ሲከበኝ
    የማዕበሉ ጌታ
    ለካ ኣብሮኝ ነበር
    ለማዕበል ንፋሱ ለካ ኣዛዥ ኣለው
    ከኔ ሚጠበቀው መዘመር ብቻ ነው
    ምችለው
    ማመሰገን ብቻ ነው
    ምችለው
    መዘመር ብቻ ነው
    ምችለው
    መባረክ ብቻ ነው /2
    ብዘምር አነሰብኝ
    ብጮህም አነሰብኝ
    እልል ብል አነሰብኝ
    ውለታው እኔ አለብኝ /2
    እንደቀላል ነገሬን
    እንደቀላል ሂወቴን
    እንደቀላል ሀሀሀ
    እንደቀላል ወጀቡን
    እንደቀላል ማበሉን
    አሰረገጠኝ ሀሀሀ
    ሲዝት...
    ረዳት እንደሌለው
    የረሳኝ የተወኝ ፡ጠላቴ ሲመስለው
    ለዘመመው ቤቴ ፡ቢሞት አለው ተሰፋ
    ብርሀነው ለኔ ፡ጨለማን ሚያጠፋ
    ስንቱን ያለፍኩብህ፡የማምለጫ ኣለቴ
    መዘመር አልተውም፡ እሰካለች ህይወቴ
    ምችለው
    ማመሰገን ብቻ ነው
    ምችለው
    መዘመር ብቻ ነው
    ምችለው
    መባረክ ብቻ ነው /2
    ብዘምር አነሰብኝ
    ብጮህ አነሰብኝ
    እልል ብል አነሰብኝ
    ውለታው እኔ አለብኝ /2
    እንደቀላል ነገሬን
    እንደቀላል ሂወቴን
    እንደቀላል ሀሀሀ
    እንደቀላል ወጀቡን
    እንደቀላል ማበሉን
    አሰረገጠኝ ሀሀሀ

  • @etsegenetlayne1314
    @etsegenetlayne1314 8 หลายเดือนก่อน +8

    እንደ አዲስ ይዞኛል በቃ ይሄ መዝሙር ተጣብቆብኛል። ማበልማ ነበረ፣ ወጀብማ ነበረ ግን ተቀየረ። እንዳለ የሚኖር እርሱ ጌታ አምላክ ብቻ ነው። ስሙ ይባረክ። መስፍንዬ ብርክ በልልኝ

  • @sirsamkuk605
    @sirsamkuk605 ปีที่แล้ว +45

    በዚህ ዝማሬ በሞት ጥላ ተከብቤ በነበርኩበት ሰዓት ኢየሱሴ ከሞት ከበባ ነፃ አወጣኝ ክብር ለስሙ ይሁን🙏🙏ሀሌሉያ🙏🙌

  • @Mimitwa
    @Mimitwa ปีที่แล้ว +33

    መስፍኔ ተባረክ ድምፅህ ላይ ድሮ የነበረውን ሞገስና የተሰጠህን የዝማሬ ፀጋና ቅባት በትጋትና በፅናት ይዘህ ስለቆየህ ተባረክ። ፀጋ ይጨመርልህ

  • @nahom399
    @nahom399 ปีที่แล้ว +51

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ እኔ አሁን ላይ ኦርቶዶክስ ነኝ እጅግ የሚያፅናና ዝማሬ ነው ይህን መዝሙር የምሰማው በከባድ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ነው እየሱስ ግን ከዚ ሁኔታ አውጥቶኝ መልካም እና ታላቅን ስጦታን እንደሚያረግልኝ በ ልቤ አምናለሁ አንድ ቀንም ለ ጌታ ምስክር እሆናለሁ...

    • @habelwondesen8571
      @habelwondesen8571 ปีที่แล้ว +2

      ለሱ ሁሉም ቀላል ነው ሁሉን መልካም ሊያደርግ የታመነ አምላክ ነው ይሆንልሀል ኢየሱስ ከሁሉ ያስመልጣል ❤

    • @henokad7
      @henokad7 9 หลายเดือนก่อน

      Mesfiniye betam new miwedih ! Geta Eyesus abezeto yebarkeh!
      Eyesus le zelalem Geta new!

  • @sintayehujemil9881
    @sintayehujemil9881 ปีที่แล้ว +20

    ማዕበልማ ነበረ
    ወጀብማ ነበረ
    በኢየሱሴ በመልካም ተቀየረ
    መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ በማይቆም በእንባ ጅረት እያለቀስኩ የምሰማው ዝማሬ
    ምችለው መዘመር ብቻ ነው
    ምችለው መባረክ ብቻ ነው

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 ปีที่แล้ว +13

    እሄ መዝሙር በብዙ የህይወት ዉጣ ዉረድ ዉስጥ እያለፍኩ ባለሁበት ነዉ የዘመርከዉ መስፍኔ እና እኔም የሰማሁት እና የተጽናናሁበት ተባረክ ለምልም

  • @mezmuretube5092
    @mezmuretube5092 ปีที่แล้ว +61

    “በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ።”
    - መዝሙር 9፥2

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 ปีที่แล้ว +47

    ከኔ የሚጠበቀው መዘመር ብቻ ነው እንደቀላል""""""""“አይ የጌታ ሠው ይሄ የዝማሬ ቀጥታ ከሠማይ የመጣ መልእክት ነው ለዘመመው ቤቴህይወት ያለው ተስፋ ብርሀን ነው ለኔ ጨለማ የሚያበራ አሜን አሜን መስፍኔ ውድድድድድድድ ነው የማረግህ በነገር ሁሉ ተባረክ I love soMach

    • @ephremgorsa8985
      @ephremgorsa8985 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @menbereashine6215
      @menbereashine6215 หลายเดือนก่อน

      መስፍኔ የኔ ልጅ ሁሌም መዝሙርህን አዳምጣለሁ፣በጣም ደስታም ይሰጠኛል ።የኩኩ እናት ለም ሇቴል ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 ปีที่แล้ว +15

    የአንተን መዝሙር ሰምቶ የማይቀየር ጌታን የማይቀበል ያለ አይመስልኝም የመፀሀፍን መልክት ነው የምታስተላልፍው ተባረክ

  • @HenokTeka-xx7fz
    @HenokTeka-xx7fz 6 หลายเดือนก่อน +8

    መስፍኔ ባንተ ስላለው የጌታ ፀጋ እግዚአብሔር አባታችንን እጅግ አመሰግናለሁ!!!❤❤❤

  • @yemesrachmesfin4143
    @yemesrachmesfin4143 ปีที่แล้ว +80

    መስፍንዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ያንተ ዝማሬዎች ሁልጊዜ መልእክት ናቸው. በተለይ ይሄ መዝሙር ለኔና ለቤተሰቤ በዚህ ወቅት ትልቅ የድል መዝሙር ሆኖልናል. እግዚአብሔር አንተንም ማህዬንም ልጆችህን አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ
    በጣም አከብርሃለሁ እወዳችህዋለሁ ❤❤❤❤

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 ปีที่แล้ว +67

    "ትናንትም አለፈ አስባለኝ ይህ ጌታ"
    ውይ እየሱስ ድንቅ ነህ እኮ "የምችለው ማመስገን ብቻ ነው"
    ተባረክ መስፍኔ ❤❤

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel ปีที่แล้ว +7

    መስፍኔ እባክህን "ማዕረጌ ነህ" እና "ታለፈ ያ ዘመን" የተሰኙት ቪሲዲዎች ሁሉንም ክሊፖች ከነ መግቢያና end credit ፣ ቁጥር 2 ካሴትህን እና በሌሎች ኮላክሽኖች ላይ ያሏቸውንም መዝሙሮችህን ልቁቅልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NebyatGuyu
    @NebyatGuyu ปีที่แล้ว +26

    መስፎ ወንድሜ በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ በዚህ መዝሙር አማካኝነት ጌታ ተስፋ ዘራብኝ ❤❤❤❤

  • @User1-v8v
    @User1-v8v ปีที่แล้ว +5

    ሻሎም መስፍኔ የተባረክ ወንድም በከባድ ፈተና ውስጥ ነው እኔ እና ቤተሰቤ እያለፍን ያለነው ይህ ዝማሬ ለዕኔ ትልቅ መልዕክት አለዉ ጌታ ይባርክህ ድሌን በዚህ ዝማሬ ነገዬን አየውት ለምልምልን በሁሉም ስለአንተ ጌታን እናመሰግናለን🙏

  • @SamuelMekango-kp7fy
    @SamuelMekango-kp7fy ปีที่แล้ว +9

    ወጀብማ ነበረ
    ንፋስማ ነበረ
    ማዕበልማ ነበረ.....
    ዘመንህ ይባረክ መስፍኔ!!!

  • @alexdawit
    @alexdawit ปีที่แล้ว +5

    በእየሱሱ ስም ተበራክልኝ መባራክ ብቻ አይባቃኝም በእዉኔት ቃር ዘመን እንዴ ጋና የከፍታ ያበራካት የዝማሬ ይሁንልክ ዉድ ዬእግዚአብሔር ሰዉ ኑርልኝ ሁሌም ዎዳኃሎ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @forgivenminstry1236
    @forgivenminstry1236 9 หลายเดือนก่อน +4

    Am listening this song being in a midst of dozens of overwhelming family, financial and academic issues.
    God is faithful and he is a provider!
    Bless you Mafiye for this most uplifting song

  • @yohannesbekele1265
    @yohannesbekele1265 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ያለው እርሱ ከያዘኝ ጀምሮ በእግዚአብሔር ሁሌ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ብሎኝ ቀረ መሀሉ አይነገር ሁልጊዜ ድመቅ መሥፍን የፒያሳው

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ ปีที่แล้ว +4

    እንደቀላል ነገሬን ውይ ምንልበልህ ጌታ ተባረክልኝ 👋🏼መስፍኔ ተባረክ 👋🏼 ከማንኛውም ክፉ ነገር አንተና ያንተ የሆነው ሁሉ በ ጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ።🙏🏼

  • @Ribka-t5m
    @Ribka-t5m ปีที่แล้ว +22

    መዝሙሩ ለእኔ መልክት ነዉ ድንቅነዉ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክ መስፍኔ!!!

  • @SolononDebsh
    @SolononDebsh ปีที่แล้ว +4

    እኔጌታ ከአወኩ ግዜ ጀምሮ በመዝሙሮችህ ጌታን አይበታለሁ ይህም እንደ ቀደሙት ሁሉ ኢየሱስ እየሱስ ይሽታል ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ጌታ ይክበርበት

  • @misganakassa123
    @misganakassa123 ปีที่แล้ว +9

    መስፍኔ አንተ በረከታችን ነህ ዝማሬዎችህን እያዳመጥን ነፍስም አልቀረልን ። ቀጣዩ ዘመንህ የፍሬያማነት ይሁን

  • @binaburtukan9006
    @binaburtukan9006 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ሚገርም መዝሙር መስፍን ጉቱ ተባረክ አሁንም በድሮ መዝሙሮችህ አለቅሳለሁ ለሰርጌ ትዘምራለህ የፈለከዉን ያህል እክፍልሀለዉ እዉድሀለዉ ተባረክ

    • @biruktesfaye2967
      @biruktesfaye2967 ปีที่แล้ว

      😊 that so funny

    • @habtamugyohannes9911
      @habtamugyohannes9911 ปีที่แล้ว +1

      ሰው መቼም የሚያስበውን ያህል ነው መናገር የሚችለው።

    • @savedbygrace3014
      @savedbygrace3014 ปีที่แล้ว

      ኧረ ሳቄ ናልኝ ቀልደኛ እኔ ደግሞ እተነብያለው ፡፡

    • @habtamugyohannes9911
      @habtamugyohannes9911 ปีที่แล้ว

      @@savedbygrace3014 ሁሉንም አንድ ላይ መፈረጆ fair አይደለም

    • @kenaniaisrael9141
      @kenaniaisrael9141 ปีที่แล้ว

      አንቺም ብርሽም አብራችሁ ጥፉ‼️

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 ปีที่แล้ว +7

    ትናትም አለፈ አስባለኝ ጌታ
    እንዴ ተናገረው ልክሰኝ ነው መጣ
    ሀለሉያያያያያያ የማያልፍ የለም ሁሉም አለፈ ክብር ለመድናችን ይሁን🙌🏾…. ብዙ የምያስጨንቁ ቀናቶችን እና ለሊቶችን በእግዚአብሔር ምህረት እና ቼርነት አልፈአለሁ ,ባዶኔተን የሞላ , ጉድለቴን እየሸፈኔ,በድካሜ እያገዜኝ ዛሬ ደርሻለሁ ጉድ እኮ ትናትም አለፈ አስባለኝ ጌታ ...አወይይይ ጌታ ቼርነትህ😭🙏🏿 ..መስፍንዬ የኛ እንቁ ስጦታችን ነህ በጣም እንወድሀለን❤️‍🔥❤️🙏🏿

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 ปีที่แล้ว +59

    መስፍኔ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው!ድንቅ ዝማሬ ነው!!

    • @FanosEyu-ln7fr
      @FanosEyu-ln7fr 2 หลายเดือนก่อน

      ❤salmhi❤🎉

  • @sintayehutiku2833
    @sintayehutiku2833 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ቀብቶ ለቤተክርስቲያን ከተሰጡ ዘማሪያን አንዱ ዘማሪ መስፍን ብዙ ተጽናንቼአለሁ ተባርኬለው ዘመንህ ይባረክ።

  • @birukeyeshawas9701
    @birukeyeshawas9701 ปีที่แล้ว +4

    ማበልማ ነበረ
    ወጀብ እማ ነበረ
    ንፍስ እማ ነበረ
    ነገር ተቀየረ
    አሜን አሜን አሜን
    ሁሎም የሚገዙልህ ጌታ
    ተባረክ
    መስፍኔ ጌታ ይባርክህ በምጥ ተቀብለህ ህይወት ያለውን ዝማሪ ሰለሰጠህን

  • @bereketkasaye9875
    @bereketkasaye9875 ปีที่แล้ว +5

    እደቀላል ነገርን እደቀላል ወጀቡን እደቀላል ታድያ ምን ይባላል ቺሎ መዘመር ብቻ ነው ዋው እየሱስ

  • @gezahegnyenew5506
    @gezahegnyenew5506 ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ መዝሙር!! ተባረክልኝ! አንተ ከልጅነት እስከእውቀት ጌታን በመዝሙርህ ባርከህ እንድንባረከው ሥላደረከን ፀጋው ይብዛልህ መስፍኔ!!

  • @giftgeskenk9010
    @giftgeskenk9010 ปีที่แล้ว +14

    Glory be God! I love this music even though I don't understand the language but the holly spirit interprets ...From South Africa

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +7

    ❤❤እየሱስ እንኳን የአንተ ልጅ ሆንኩኝ
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሀሌ ሉያ ❤❤የሚባረክ መዝሙር መስፍኔ እግዚአብሔር❤❤ያኑሪ እርጅም እዴሜ ሁሌ እንድትዝምሪ ❤❤በአንተ አልፋ የሚያፀናናን እግዚአብሔር ይባርክ❤

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንንንን ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meazaeshetu713
    @meazaeshetu713 ปีที่แล้ว +5

    በሞት ጥላ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋርነህ ❤❤❤❤❤❤ምችለው ማመስገን ብቻ ነው መስፍን ባንተ እግዚአብሔር አፅናናኝ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdiyAbreham-wc3ec
    @AdiyAbreham-wc3ec ปีที่แล้ว +3

    ማበልማ ነበረ
    ወጀብማ ነበረ
    ነፋስማ ነበረ
    ነገር ተቀረ ኢየሱሴ ባንተ እሰይ እእእእእእእእልልልልልልልልል
    ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ

  • @Helenteshome-h3s
    @Helenteshome-h3s ปีที่แล้ว +2

    ኦ ጌታ ሆይ መፅናኛ መዝሙር በባሪያዎችህ ሰለሰጠህን እናመሰግናለን ወንድማችን መስፍን ጉቱ ከነቤተሰብህ ተባረክ እንወድሀለን ለምልም ለኔ ለነፍሴ መልስ ሰቶልኛል❤❤

  • @solomontesema1
    @solomontesema1 ปีที่แล้ว +16

    ብሩክ ሁን ❤❤❤ ።
    Such an Amazing song. ገራሚ ፡ ቃላቶችና ገራሚ ፡ ቅንብር ። You’re such a blessing.

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 ปีที่แล้ว +4

    😢አሜን የኔ ጌታ በማበሉና በዉጀቡ መንገድ አለዉ ስሙ ይባረክ መስፍኔ የትዉልድ በረከትነህ ለምልም

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 ปีที่แล้ว +1

    መሰፍኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የአንተ ዝማሬዎች ቀጥታ ከሰማይ ከእግ/ር የተቀበልከው ሰለሁና መንፈሰን እንዴት እንደሚያረሰርሰ ተባረክልን ፀጋው ከዝህ በበለጠ ይግለጥህ ለምልም ተባረክ

  • @habtemelaw9968
    @habtemelaw9968 ปีที่แล้ว +6

    መስፍኔ ኢሄን መዝሙር ስሰማ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤❤❤❤

  • @סרקעלםמנגיסטו
    @סרקעלםמנגיסטו ปีที่แล้ว +4

    መስፍኔ ወንድሜ ተባረክልኝ ፀጋዉ በጥፍ ይጨምርልህ ቀጥል ከመረጠህ ጌታጋር እወድሀለሁ❤

  • @fafyahmed1122
    @fafyahmed1122 ปีที่แล้ว +12

    ማዓበልማ ነበር ንፋስማ ነበር 🥺🥺🥺 የምያልፍ የማይመስሉ ሁሉ በፈጣሪ ኃይል አለፉ 🙏🙏🙏

  • @HiwotS-gk8gx
    @HiwotS-gk8gx ปีที่แล้ว +6

    Mesfinyeeee My dearest brother I thank the good lord who keeps on working in you, blessing us through your songs. May all the glory be to the Almighty God. May God bless you abudently. Much love dear.

  • @GatwechWour
    @GatwechWour 4 หลายเดือนก่อน

    This song burst me into tears. How blessed is this generation to have anointed servants of lord like ,mesfin ,awtaru,pastor tekeste getnet and many more! Long live mesfiniyee , your songs are inspiring and powerful .i found a treasure and comfort through your calling in Christ. Fetari yeredah

  • @Savedbygrace20
    @Savedbygrace20 ปีที่แล้ว +17

    ፍርሀት አይኔን ጋርዶት የሞት ጣር ሲከበኝ
    የማእበሉ ጌታ ለካ አብሮኝ ነበር
    ለማእበል ንፋሱ ለካ አዛዥ አለው
    ከኔ የሚጠበቀው መዘመር ብቻ ነው
    ሃሌሉያ!
    መስፍኔ ጌታ አብዠቶ ይባርክህ, በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርልህ!

    • @botin6076
      @botin6076 ปีที่แล้ว +1

      Amennnnnn 🙏

  • @Azt189
    @Azt189 ปีที่แล้ว +9

    ዋው! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ውድ መስፍኔ ❤

  • @mirafdechassalegesse5006
    @mirafdechassalegesse5006 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ገና ከዚህ በላይ በብዙ ክብር እና ኅይል እንድታገለግለው ዘመኖችህን ይባርክ

  • @Feben353
    @Feben353 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜንንን ተባረክ መስፍንዬ ❤❤❤🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @derejedegu8520
    @derejedegu8520 ปีที่แล้ว +8

    This song about my all history 😢😢, he wrote my history here right 👉, now time to worship him that's all he's done 4me,,praise God ❤❤😊

  • @jesunborn3506
    @jesunborn3506 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የሚያምርብህ ጌታን ስትታመን እና እንዲህ ስታመልከው ነው ማዕበሎችን ያሳለፈህን ጌታ ክበር በለው

  • @Brother_Alelign
    @Brother_Alelign ปีที่แล้ว +5

    Bless you Mesfinie, you are a great blessing to the body of Christ! NEGER TEKEYERE!!!

  • @meronkassahunofficial3079
    @meronkassahunofficial3079 ปีที่แล้ว +8

    ምችለዉ መዘመር ብቻ ነዉ I cannot stop listening this song 🎵

  • @wintatensay5502
    @wintatensay5502 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah 🙌 glory be lord i cannot stop to listen 👂 በ ኢየሱስ ስም ድንቅ ዝማሬ ተባረክልን

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 ปีที่แล้ว +6

    Blessed Brother. Thank you for this new song & Album. you are a great blessing to the Ethiopian Church. Miss you in America.

  • @meronshola9110
    @meronshola9110 ปีที่แล้ว +2

    ባንተ ላይ ያለው የዝማሬ ፀጋ ይለያል!በጣም ያበረታል፣ያፅናናል!ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ!❤❤❤❤❤❤❤

  • @sara-np5eh
    @sara-np5eh ปีที่แล้ว +4

    አሜን መስፍኔ የሚባርክ ዝማሬ ነው ተባረክ

  • @globecell6176
    @globecell6176 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ይሄ መልክት ለኔ ነው ነገር ተቀየረ በኢየሱስም በህይወቴ ተፈፀመ

  • @ananiagetachew63
    @ananiagetachew63 ปีที่แล้ว

    መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ ስለ አንተ እግዚአብሔር ን አመሠግናለሁ የማታመቻምች ለጌታ የጨከንክ ከእውነትና ከጽድቅ ጋር የቆምክ ስለሆንክ አደንቅሀለሁ! በዝማሬህም ተጽናንቻለሁ

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ።የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ ! መስፍኔ ቀሪ ዘመንህ በዕጥፍ ቅባት የምትነሳበት ይሁንልህ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimifeleke8789
    @mimifeleke8789 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ሁል ግዜው ዛሬም የማያቋርጥ መንፈስ ያለው ዝማሬ።ተባረክልኝ ወንድሜ።

  • @dahab1812
    @dahab1812 ปีที่แล้ว +6

    በጤና በጸጋ ብሞጎስ በርክ ብልልን መስፍንየ🔥❤️🔥❤️

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 ปีที่แล้ว

    ይሄ መዝሙር ለኔ ከነበርኩበት ከባድ መከራ ወጀብና መአበል መንጭቆ ያወጣኝ እደገና እንድቆም የረዳኝ ነው
    ለኔ ብቻ የወጣ መዝሙር እስኪመስለኝ ዝም ብዬ እዘምረዋለሁ
    ወንድሜ መስፍን ጉቱ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በአዲስመዝሙር ይሙላህ በቡዙ ተባረክ

  • @ARDATUBE8708
    @ARDATUBE8708 ปีที่แล้ว +3

    Michilew GOD Bless More and More Singer I am Bless with this Song I no word to explain about GOD grace on you i wish Grace and presents of GOD to the end of your life.

  • @temet01
    @temet01 ปีที่แล้ว +2

    Our Dad, your are blessed singer and blessing us by amazing message of your songs! may Our creator Almighty God bless you and your family!

  • @bifat7758
    @bifat7758 10 หลายเดือนก่อน +2

    Mesfine Gutu God bless you, you are our blessing, stay blessed ❤

  • @Thumbs_midwer
    @Thumbs_midwer ปีที่แล้ว +4

    ስንተወውም የማይተወን ጌታ ስሙ ይባረክ!!!!

  • @HirutTefri
    @HirutTefri 8 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ሁሌም ብሠማው የማልጠግበው መዝሙር በስብከት ካለሁበት ያወጣኝ ተባረክ

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent ปีที่แล้ว +19

    Hallelujah! He lead us through the storm and wilderness....to keep us for the glorious eternity!!

    • @fevenasgodom4425
      @fevenasgodom4425 ปีที่แล้ว +1

      Am passing through this....But am sure Jesus never let me down...

  • @SamuelGezahegn-wb9yw
    @SamuelGezahegn-wb9yw ปีที่แล้ว +1

    መስፈን አንተ እኮ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ !!! ስለዚህ በጣም እነቁ ነህ እሺ !!! በጣም ታሰፈልገናል !!!ረጅም እድሜ ይሰጥ እፀልያለሁ !!!!

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባረክ መስፍኔ❤❤
    አሜንንን አሜንንን 😢😢

  • @samrulyn6385
    @samrulyn6385 ปีที่แล้ว +2

    ሀሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ።
    መስፍኔ ከዚህ በላይ ተባረክ!

  • @bulanemera8612
    @bulanemera8612 ปีที่แล้ว +3

    ምችለው ማመስገን ብቻ ነው❤❤❤❤
    Mesfine በረከታችን ነህ።

  • @habelwondesen8571
    @habelwondesen8571 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ ምን አይነት መልካም አባት ነህ ስምህ ይባረክ ኢየሱሴ ❤❤❤❤❤❤

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 ปีที่แล้ว +5

    የኔአባት አዘኔን የምረሳበት መዝሙር 😭😭😭🙏🙏👏👏🙏🙏🙏😱😱😱

  • @YabFikir
    @YabFikir 6 หลายเดือนก่อน +1

    መስፍኔ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @rebabejiga2362
    @rebabejiga2362 ปีที่แล้ว

    ተመስገን አምላኬ ተባረክ እየሱስ ቃላትም አነሰብኝ ያንተን ውለታ ተመስገን ብቻ ማእበልማ ነበረ ተቀለበሰ

  • @abenezerabera1414
    @abenezerabera1414 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው!

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq ปีที่แล้ว +2

    Mesfine endate yemwedew zemare yelem beka mezumerk eko hiwote nw hiwoten yetegelete ageleglote geta eysus zemenk hulu yebarek .

  • @Geni74-m7l
    @Geni74-m7l ปีที่แล้ว +3

    እስይይ ይባረክ ስምህ እየሱስ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏 ተባረኩልኝ 🥰🥰🥰

  • @SaadaMohammed-bw9wh
    @SaadaMohammed-bw9wh 7 หลายเดือนก่อน

    በአረብ ሀገር ስራ ላይ ነኝ ጭንቀት ላይ ሁኔ በዚህ መዝሙር ተባረኩኝ ተባረክ እረጂም እድሜ ይስትልኝ መስፍኔ ❤

  • @teshomekebede2211
    @teshomekebede2211 ปีที่แล้ว +2

    Mesfnee Tebareke . Please come here in America we need to worship with you .God bless you .

  • @KalkidanMekonnen-x2y
    @KalkidanMekonnen-x2y ปีที่แล้ว +5

    ሀሌሉያ ጌታ አብዝቶ ዘመንክን ይባርከዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetesfaalemayehu3806
    @yetesfaalemayehu3806 ปีที่แล้ว +8

    የማምለጫ አለቴ እየሱስ 🙏☀💪🏽

  • @konjitbelaynehendeshaw210
    @konjitbelaynehendeshaw210 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተቀየረ እግዚአብሄር ይባረክ በእናንተ ውስጥ ዝማሬን ፀጋ ያስቀመጠ

  • @Renewedlifeinchrist1993
    @Renewedlifeinchrist1993 6 หลายเดือนก่อน

    It hits different whenever I hear this song ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን መስፍን ጉቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤ much love

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ትክክል የተባረክ መስፍን

  • @barkotbekele9050
    @barkotbekele9050 ปีที่แล้ว +3

    I can’t stop watching this video and listening God Bless You dear

  • @helinaaltaseb5427
    @helinaaltaseb5427 ปีที่แล้ว +1

    እንደቀላል ነገሬን ሠራው ጌታ በዚህ መዝሙር ከነበርኩበት አዚም መንጭቆ አውጥቶኛል

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ኢየሱስ ብይኢየሱስ ሰመህን ሰጥሬ ተባረክ መሰፋነንን ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @jam7all270
    @jam7all270 ปีที่แล้ว +3

    Amen! Amen
    May God bless you and increase His Grace.

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ እየሱስ 😭🙏😘😘😘😘💞💞💞አግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🎧🔥🔥🔥

  • @henokgube3789
    @henokgube3789 ปีที่แล้ว +5

    you are blessed. Thank you for this powerful song!!

  • @getachewadmasu6218
    @getachewadmasu6218 ปีที่แล้ว +2

    በጌታ ስጦታ የተባረክ ወንድሜ መስፍኔ🎉🎉🎉

  • @WubeBezabh
    @WubeBezabh 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፋ የሚዘራ መዝሙር ወንድሜ ተባረክ🕺

  • @elulmulugeta
    @elulmulugeta ปีที่แล้ว +3

    This song is on repeat!!!! God bless you abundantly!!

  • @yonatansisay8128
    @yonatansisay8128 ปีที่แล้ว +4

    I have much reasons that's why I respect you because you are our blessing❤❤

  • @yonasatlaw2873
    @yonasatlaw2873 ปีที่แล้ว +1

    Halelujah amen Hulu neger des yemil mezmur ewedhalehu mesfn God bless you💕💕💕💕🎈💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕