ምችለው MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025
- “God has given believers the responsibility of spreading the Gospel to all the world, and we need to use all at our disposal to accomplish this task.”
“Any method of evangelism will work if God is in it.”
“The One who calls you to go into all the world and preach the Gospel to every creature is the One who by your consent, goes into all the world and preaches the Gospel to every creature through you!”
ከቀደምት ዘማሪዎች አንዱ የሆኑት ፓስተር ዘማሪ ጋሼ ተስፋዬ ጋቢሶ እንዲ አሉ በአንድ ወቅት እንተርቪ እየተደረጉ ጋሼ ከዘማሪዎች ማንን ያደንቃሉ ስባሉ እንዲ ብለው መለሱ እስከመጨረሻ የዘመረውን ዘማሪ አሉ፡፡ ዘንድሮ አነሳሳቸው ጥሩ ናቸው ያልናቸው በዝማሬያቸው የተባረክንባቸው ስንቶቹ መጨረስ እያቃታቸው ነው፡፡ መስፊኔ እንዲህ ብዬ ሊባርክህ እንዲሁ አንደዘመርክ የዚህች ምድር ቆይታ ይለቅ በጣም ተባርከብሃለሁ መዝሙሙች ከተለቀቁ ጀምሮ በቀን አንዴ አልበምህን አዳምጣለሁ ሁሌም በእንባ ነው ማዳምጣቸው ዘመንህ ይለምልም፡፡
ማዕበል ነበረ
ወጀብማ ነበረ
ንፋስም ነበረ
ነገር ተቀየረ በጌታ ኢየሱስ❤️🙏
ወጀቡም ማዕበሉም ንፋሱም እያለ ማለፍ መዉጣት ሆነልኝ:: መስፍኔ ተባረክ
ትላንትም ኣለፈ
ኣሰባለኝ ይሄ ጌታ x 2
እንደተናገረው
ሲክሰኝ ይህው መጣ
ሊያሰበኝ ይህው መጣ
ለቅሶ እዳልነበር
ወጀቡ እዳልነበር
ማዕበሉ እዳልነበር
ይሄም ቀን እንደሚያልፍ
ጌታ ብሎ ነበር x2
ማዕበልማ ነበረ
ወጀብማ ነበረ
ንፋሰማ ነበረ
ነገር ተቀየረ
ነገር ተቀየረ
ሁሉ ተቀየረ / 2 /2
በቋፍ በፍርሃት ውሰጥ ሆኜ
ምጠፋ መሰለኝ ኣንተ ረስቼ
ፍራት ኣይኔን ጋርዶት
የሞት ጦር ሲከበኝ
የማዕበሉ ጌታ
ለካ ኣብሮኝ ነበር
ለማዕበል ንፋሱ ለካ ኣዛዥ ኣለው
ከኔ ሚጠበቀው መዘመር ብቻ ነው
ምችለው
ማመሰገን ብቻ ነው
ምችለው
መዘመር ብቻ ነው
ምችለው
መባረክ ብቻ ነው /2
ብዘምር አነሰብኝ
ብጮህም አነሰብኝ
እልል ብል አነሰብኝ
ውለታው እኔ አለብኝ /2
እንደቀላል ነገሬን
እንደቀላል ሂወቴን
እንደቀላል ሀሀሀ
እንደቀላል ወጀቡን
እንደቀላል ማበሉን
አሰረገጠኝ ሀሀሀ
ሲዝት...
ረዳት እንደሌለው
የረሳኝ የተወኝ ፡ጠላቴ ሲመስለው
ለዘመመው ቤቴ ፡ቢሞት አለው ተሰፋ
ብርሀነው ለኔ ፡ጨለማን ሚያጠፋ
ስንቱን ያለፍኩብህ፡የማምለጫ ኣለቴ
መዘመር አልተውም፡ እሰካለች ህይወቴ
ምችለው
ማመሰገን ብቻ ነው
ምችለው
መዘመር ብቻ ነው
ምችለው
መባረክ ብቻ ነው /2
ብዘምር አነሰብኝ
ብጮህ አነሰብኝ
እልል ብል አነሰብኝ
ውለታው እኔ አለብኝ /2
እንደቀላል ነገሬን
እንደቀላል ሂወቴን
እንደቀላል ሀሀሀ
እንደቀላል ወጀቡን
እንደቀላል ማበሉን
አሰረገጠኝ ሀሀሀ
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ እና, የሚባርክ ዝማሬ አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ.
I am Ortodox but I can't stop listening ❤
I love you Mesfinye
me to bro
inem ye Orthodox ye tewdros yosefin mezmur betam naw miwodau tebaraku
Teberakilgn betam new miwodh
የተወደዳችሁ በተፈጠረው የጽሑፍ ስህተት ይቅርታ እየጠየቅን የተስተካከለ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። ተባረኩ
መስፍኔ ለምንድነው ሞቻለሁ የሚለው ሼር ሲደረግ? ምችለው አይደል እንዴ?
Lmn lyric atsekimet comments bota lay
ምችለው ነው እንጂ።እሺ ችግር የለም
እንደቀላል ነገሬን እንደቀላል ህይወቴ እንደቀላል
እንደቀላል ወጀቡን እንደቀላል ማዕበሉን ሀላሉያ አስረገጠኝ።።።
ከሰማይ የሚወርድ ዝማሬ ነው መስፍኔ አንተ ልዩ በረከታችን ነህ🙏🙏 🙏 ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሞት ለሸተተን ህይወትን የሚሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ምችለው መዘመር ብቻ ነው❤❤
መስፍን ጉቱ ሁሌም በዝማሬዎች ውስጥ ህይወቴን ያልለወጠ መዝሙር የለም፡፡ ይኸኛው አልበምህ ደግሞ ብሶብህ ነው ያገኘሁህ ከአልበም ውስጥ ደግሞ ይኸኛው ዝማሬ በእርግጥም እኔን ነው የዘመርከው ማለት እችላለሁ በቀን ቢያንስ ለ10 ጊዜና ከዚያን በላይ ነው የምሰማው ይገርመኛል በቃ ጌታ ቢፈቅድ በአካል አገኝሃለሁ ብዙ ምስክርነት አለኝ በአንተ መዝሙሮች እና ጌታ ረጅም እድሜና ጠና ይስጥ መጀመሪያህ በቤቱ እንደሆነ የዚህ ዓለም ቆይታህ መጨረሻ በቤቱ ይሁን! በብዙ በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ
እኔም ጌታ ቢፈቅድ መስፍን ጉቱን በአካል አገኛለሁ
ምችለው መዘመር ብቻ ነው
ምችለው መባረክ ብቻ ነው
አሜን !!!
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር በጣም ተመችቶኛል
❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም አብዝቶ ይባርክህ::
መስፍነ❤የተወደድክና የተባረክ
የምትዘምራቸው መዝሙሮችህ በሙሉ ልባችንን የምያሳርፍ ነው
ዘመንህ በሙሉ የእረፍት ይሁም ።
ይህን ዝማሬን ማለፍ አልቻልኩም
ደግሜ ድጋሜ እየሰማሁት ነው
ነገር ተቀየረ ❤
I feel like I will testify with this song one-day because I believe God is faithful despite the rough times I am going through. ❤❤❤
Indeed 😊 the same here brother
Lol I also believe Dr. Abiy will say that definitely😊
the same here also but i know ድምፄን ከፍ አድርጌ እዘምራለው አባቴ ታማኝ ነወው
Me too but I believe አምላኬ ለቃሉ ታማኝ ነው🙏🙏
Definetly my broo
መስፍኔን ብሩክ ያደረጉ እጆች የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም መዝሙር ነው ዝምብለክ ለምልም እንደባረከን ተባረክ በቃ
አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏 .ምነ አይነት ሚባርክ መዝሙር ነዉ .ስም ይባረክ የኔ ጌታ !!!
❤❤❤ እግዚአብሔር እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ ህይወትህን እና አገልግሎትህን ይባርከው! You are a blessing for the Ethiopian Church.
ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ በጣም የሚገርም ዝማሬ ነው ፡መስፍንየ ኣገልግሎትህ ይባረክ፡ጌታ በነገር ሁሉ ይደግፍ ❤
ምችለው መዘመር ብቻ ነው
ምችለው ማመስገን ብቻ ነው
የኛ በረከት መስፍኔ ብርክ በልልኝ
ማዕብልማ ነበረ
ወጀብማ ነበረ
ንፈስማ ነበረ
ነገር ተቀየረ
ሁሉ ተቀየረ
🙏🙏
Ze
ሰሰማዉ በእንባ ነዉ በቃ ቃል የለኝም ክብሩን ጌታ እየሱስ ብቻ ይዉሰዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ እድሜና ጤና ጌታ ያብዛልህ ወንድሜ!!!
መስፍንዬ ጌታ ዘመንክን ይባርከው ዘመንክ በቤቱ ይለቅ እንወድሀለን
ተገርሚያለሁ ይሄን መዝሙር ከ40 ጊዜ በላይ አዳሚጪያለሁ ይቀጥላል........ ተባረክ መስፍን የአባተ ብሩክ I expect much more from holy spirit through you
Wonderful God bless you!!..
የማዕበሉ ጌታ ለካ አብሮኝ ነበር
ከኔ የሚጠበቀው መዘመር ብቻ ነው!!!!...ዋው..it's wonderful!!
ጌታዬን እያመሰገንኩ እጠብቀዋለሁ ያልፋል ጌታ ያሳልፈኛል ሁሉ ለበጎ ነዉ መስፍንዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ መዝሙሮችህ ጌታን ያስናፋቃሉ እ/ር በመዝሙሮችህ አልፎ ያፅናናል ተባረክ
ትንቢት የሆነ መዝሙር ጌታ ይባርክህ መስፍኔ
ምስፍየ ሞቆረስህ ልብዝዎች በርከት ነህ እንጂ ምንም ኣትሆንም
ገና ትዝምራለህ...
ስላንተ ጎይታ ይባረክ🥰🥰❣️❣️❣️😇😇😇
በርከታችህን ነህ ኑርልን በደስታ መንፈስ ኣሚን
ምችለው መዘመር ብቻ ነው ❤ተባረክ❤
አሜን ምስጋና ብቻ ነው ያለኝ ጌታ ይባረክ
ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ኦኦ ዘመንክ ይባረክ!!!!!!!
God bless you Mesfin with your family, Mechlwe mebarke becha new Mechlweeeee mezmer becha new
What a Lyrics!!!! Im thankful for this Album!!!! Praise praise God!!!
❤❤❤
የፀጋው መንፈስ ይመሰገን ዘንድ …. መስፍኔ ትዳርህን ልጆችክን ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸው እወዳችኃለሁ ፀጋውን ያብዛልክ!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ነዉ ክብር ይሁን ለስሙ በእየሱስ ስም አሜን
❤ፀጋው ይብዛልክ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
Ende enes bichoh yansbinal endiye😭
Ere Eyesus ante liyu neh. 🙏🏾♥️ Mesfinye hulu mezmurh kebad yalhut hiwet lay kelal argo yasalifenal tebarekelign atyaz ♥️🙏🏾
Amen!
ተባረክ መስፍኔ!
ይህ የኔ መዝሙር ነው
ማዕበሉ ነበረ
ወጀቡማ ነበረ
አሁን ግን እየሱሴ ሲመጣ
ነገር ተቀየረ
የምችለው መዘመር ብቻ
ማመሥገን ብቻ
መስፍኔ ተባረክ👏👏❤❤
ማዕበልማ ነበረ 2:02 .....ምችለው ማመስገን ብቻ ነው...እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው, ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ❤❤❤❤
ጠርቶ የማይጥል አባት ስላለን ጌታ ክብሩን እሱ ራሱ ይውሰድ እንዱዬ መዝሙሮች መንፈስ የተሞሉ ናቸው ተሰምተው የማይጠገቡ ይጨመርልህ የሚሰማው ሁሉ ከእስራቱ ይፈታ በእየሱሰ ስም❤ ተባረክእንዱ
በረከታችን ነህ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ 🌹🌹🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤
Ante bereketachen nek ante sentune yalezemerkew ale hiwotachenen new mezemerew yehe demo (ምችለው )it is my life 10q my brother Geta kebrune yewesed
❤
ምችለዉ ማመስገን ብቻ ነዉ
ምችለዉ መባረክ ብቻ ነዉ
አሜን አሜን አሜን
በጣም ድንቅ መዝሙር ነው የኔ መልእክት ነው ሁሉም ነበር ነገር ተቀየረ እውነት ነው 💯 እወድሃለሁ የእግዚአብሔር ሰው ❤❤❤
ሰሞኑን ይሄን ብቻ ነው የምዘምሩ
ትላንትም አለፈ አስባለኝ ይህ ጌታ
እንደተናገረ ልክሰኝ ይሄዉ መጣ
ለቅሶ ወጀብ እንዳልነበር
ይሄም ቀን እንደምያልፍ ጌታ ብሎ ነበር
መስፍኔ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬ ጌታ ዘምንህን ይባርክ አንተ በረከታችን ነህ ! ቤተሰብህ ትዳርህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
ነገሬን ውብ ያረግክ ጌታ ስምህ ይባረክ, ሁሉን ያለፍኩት ባንተ ነው ተስፋዬን ያለመለምክ እየሱሴ እወድሀለው።
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
❤❤❤❤❤
Amen amen michelawu mezemari Bicha nawu tabarakelegne mesifenye
ወንድሜ የጊዜው መልዕክት ነው ተባረክክኝ
Our blessing Mesfin Gutu, God bless you, I am so blessed with this lyrics!
መስፍንዬ ሁሌም አንተ ለኔ ልዩ ነህ ዘመንክህ ይባረክ❤አሌ ሉያ!!
Amen hallelujah we got power through God to pass over from our problems
cant stop listing this song
Ene becha 100k lasgebaw new
አሜን አሜን አሜን
መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ
መስፍንዬ የዚህ ትውልድ ስጦታ ነህ።
❤❤❤❤
Praise to the Lord.
Mesfne geta zemenhn ybark endezih mibark mezmur slametahln God bess you more
Oh my God Amazing songs God bless you masfin🇪🇹 hero
ምችለው መዘመር ብቻ ነው
ምችለው መባረክ ብቻ ነው
አሜን !!!
Blessings !!!
OMG, I FEEL SOMETHING OHH JESUS. ❤❤❤❤ I CAN STOP LISTENING.🙌🏾🙌🏾👏🏾🙏🏾😇😇😭
isayi Amen
wowowo this is truly such an amazing song, it's a powerful song mesfin🔥🔥🔥 God bless you keep singing your our blessing.🙏🙏🙏🙏
Tebarek wendeme zemenh yibarek mesfine.
Amenn tlantm alefe temesgen ihe mezmur yene hiwot mskrnete new eyesuse zemenen lebchak wuresew temesgen ❤
Mesfinye Ante Yedewededki Zemeni Yibareki Ewedhalewu ❤️🔥🔥🎹🎤
GETTA YESUS yibarkih wondim!!!
መስፍን ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
ኡፍፍፍፍፍፍ ውስጥን ዘልቆ የሚነካ ድንቅ መዝሙር
መንፈስ ቅዱስ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤
ማፊዬ ብሩክ ነህ ተባረክልኝ እወድሃለሁ ❤❤❤
This is my testimony exactly what I wanted to say to the world... what Jesus have done from me🎉🎉
ነገሬ ተቀየረ ሀሌሉያ!ከእኔ የሚጠበቀው ማመስገን ብቻ ነው!!!
What a blessing music,i remember what I was passed out. Thank you God ❤🙏🙏🙏🙏🙏
Amen tebarek mesfine.
መስፈን ጉቱ እወድሃለሁ ። ተበርኬአለው በመዝሙሮች። ❤
Amen Amen keber Legeta Yun Zamenk Yebark
አሜን አሜን አሜን የማበሉ ጌታ ለካ አብሮኝ ነበር🙏🙏🙏🙏
Yetebaraki mazmurochik hulu emybareku nachawe negusu eyasuse bereki yaderegeki masefena we love you
ውይይ እሰሰሰይይይይይይ ❤❤❤❤❤❤ዘርህ ይባረክ የጠላትን ደጅ ውረስ
Wooooooo praise the name of God🙌🙌🙌😭
Amen amen thank you Jesus bless you
Praise God, our savior 🙏
Ufff geta abzeto yebarkeh 🙏 geta kezi belay tsegawn yabzaleh🙏betam ewedhalew. Geta zemenhen yebarkeh.
OMG!!!!!!! Mesfen gutu, thank you too much. God bless you more and more.
Mesfine እንዴት እኮ እንደምወድህ,ጌታ እየሱስ ፀጋውን ይጨምርልህ
አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መንፍኔ ምን እንደምንህ አላቅም ቀኑን ሙሉ ስሰማው ነው የዋልኩት ይህን መዝሙር ፀጋ ይብዛልህ
May God bless you brother. I have been tuned to your songs since 1990's. Eebbifami!!!!
As usual your songs are such a blessing !! I remember 20 years a go I listened both of your CD’s. It was prophetic message for my tomorrow’s. God spoke to me & lifted me up, gave me hope back then. Today I have testimony to say “እንደተናገረወረ እንዲሁ አረገው"❤️🙏🙏
My brother Mesfne God bless you and increase you, multiply you in everything you do!!!
መስፍኔ ተባረክ
Be blessed mesfnye geta abzto yibarkih❤
እሰይ መስፍኔ ጌታ ይባርክህ
May God bless you, Mesfiny!! I loved all songs ከህይወትህ ተጨምቆ የወጣ ስለሆነ::
Amen You are Blessed You look so Awesome Singer Mesfin Gutu I love u both God bless u both May God bless u More & More in the name of Jesus Christ both by the power both I love this song ምችለው Michilewi & Tebarakecho Zemenicho Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
God bless you, Mesfin!🙏🙏
I can't stop listening, amazing testimony.🙏
What a blessed song bro. Bebzuh tebarek.
Amen 💞 Thank you LORD for you are good ❤
እንደቀላሌ ነገሬን ❤❤❤❤❤Amen Amen 🙏🏽
How can I stop listening this song? You are blessed mesfine