ባልጩት ስብዕና | አዲስ ሕይወት ፖድካስት | በለው ገበየሁBelew Gebeyehu ዳግማዊ አሰፋ @DagmawiAssefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 เม.ย. 2024
  • ባልጩት ስብዕና
    በዚህ ቪድዬ ከወንድሜ ደራሲ ሃያሲና ገጣሚ በለው ገበየሁ ጋር በግጥሞቹና በአንድ አንድ ሀሳቦች ላይ ትኩረት አድርገን ተወያይተናል፡፡ በተለይም ባልጩት ስብዕና በተሰኘው ግጥም ላይ ጠለቅ ያለ ውይይት አድርገናል፡፡ ብዙ ለህይወት ጠቃሚ ሀሳቦችን አንስተን ታማክረናል፡፡ ህይወትን ስትመርጡ ይቅርታን ስትመርጡ ከእውነተኛ ህይወት መማር ስትፈልጉ የምትመርጡት አዲስ ሕይወት ፖድካስትን ላይክ፣ ሰብስክራይብና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመስግናለን፡፡
    • Facebook - / dagmawi.assefa .
    • Tiktok - / dagmawiassefa0
    #addishewotPodcast #podcast #amharicpodcast #ethiopia #dagmawiassefa #addishewot #ethiopianmusic #ethiopianmovie #ethiopan_tik_tok #comedianeshetu #ebstv #abelbirhanu #ethiopanews #dawitdreams #inspireethiopia #shanta #artstvworld #amharic #ebs #amharicmotivation #amharic_mezmur

ความคิดเห็น • 17

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚያብሔር ብርታቱን ይስጥሕ ጤናሕን ይመልስልሕ እኛም ያንተን ጥንካሪ እያየን ብዙ ትምሕርት እያገኘን ነው። ተባረክ

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቤተሰብ እሰቲ የሄ ድንቅ ልጅ ላይክ አድረጉ አያሰከፍልም ድሞ በጣም ወደቾኀለሁ❤❤❤❤❤

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣረ የተመሰገነ ይሁን ዳግማዊ ዳግም ተፈጥረሀል ሰላም ጤና ደስታን እስከመጨረሻው ሕይወትህ ይስጥህ እኔ ሁሌም በፀሎት እስከመጨረሻ እንድትድን ፈጣሪን እየለመንኩልህ ነው እንዳንተ በዊልቸር ላይ ላሉ ብርታት እንዲያገኙ አድርገሀል ህይወትን ለመኖር ላስጠላው ሁሉ ህይወት ሆነሀል የኔ ልጅ ፈጣሪ ለቤትሰቦችህ ያኑርህ አሜን ።

    • @DagmawiAssefa
      @DagmawiAssefa  2 หลายเดือนก่อน

      Amen kelib Amesegnalehu

  • @wolleabegaz3709
    @wolleabegaz3709 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ በጣም አስተማሪ ነው ::

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks wow amazing❤❤🙏

  • @muluayelign5744
    @muluayelign5744 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም መጣህ

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r 2 หลายเดือนก่อน

    Dagmeye wendeme yene mert❤❤

  • @naniasefa4384
    @naniasefa4384 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @user-dj1xw7ho8u
    @user-dj1xw7ho8u 2 หลายเดือนก่อน

    🌿💞🌿

  • @user-cc3qf6uv9e
    @user-cc3qf6uv9e 2 หลายเดือนก่อน

    Bexam amesegenlo iwunet

  • @Akielsa
    @Akielsa 2 หลายเดือนก่อน

    ቲክቶክ ላይ መልህክት አስቀምጬልካለሁ እባክህ ተመልከተው ወንድሜ

    • @DagmawiAssefa
      @DagmawiAssefa  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ኤልሳ እንዴት ነሽ? ሁሉ ሰላም ነው? ቪዲዮውን ሰዎች ልከውልኝ አይቼ በጣም ነው ደስ ያለኝ:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ከልብ ነው የማመሰግንሽ::

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እሚገርመኝ ይሄ ይቱቡ የሱ አደለም እዴ ማለቴ ለምን ላይክ የለውም በአላህ የማንንም ምናምን ለይክ ከምታረጉ የሰሄን ልጅ ላይክ አርጉ እኔኮ አዳደየ የሱ አደለም እዴ ምናልባች እየተገዱበት ይሆ እዴ በስሙ እላለሁ

    • @DagmawiAssefa
      @DagmawiAssefa  2 หลายเดือนก่อน

      Rabia Betam Amesegnalehu Yihe yene you tube channel new

    • @rabiasaid9888
      @rabiasaid9888 2 หลายเดือนก่อน

      አብሺር በርታ አተ ጀግና ነህ ወላሂ