ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

እየኖርን እንስራ ወይስ እየሰራን እንኑር? | ዳግማዊ አሰፋ | Work while living | DAGMAWI ASSEFA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2022

ความคิดเห็น • 112

  • @abayabay690
    @abayabay690 ปีที่แล้ว +11

    በትክክል ኑሮ መቼም አይሞላም ! እኛ ገደብ ካላበጀንለት :: ባለን ነገር እግዚአብሔርን እያመሰገንን ለራሳችንም እረፍት መስጠት ለቤተሰቦቻችንም ጊዜ መስጠት ከጉዳት እና ከፀፀት ይጠብቀናል :: ወንድሜ ተባረክ ስለምክርህ::

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ በተላላነት ብዙ የማንገነዘባቸው ጉዳዮች አሉ።ልጄ ክብረት ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።

  • @BiniyeTube-pf2xt
    @BiniyeTube-pf2xt ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ ምንም አልልህም ተባረክልኝ ረጂም እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏ጥባቡን ይጨምርልህ🙏

  • @hana967
    @hana967 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዳጊዬ ይህ ደውል ለእኔ እና እደኔ ላሉ በስደት ነገ ዛሬ እያልን የሰው አኗኗሪ ለሆን እግዚአብሔር በዳጊ አድሮ አስተምሮናል ከአሁን በኋላ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እየኖረኩ እሰራለሁ ።

  • @lulululu9649
    @lulululu9649 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊዬ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠህን አሁንም አሁንም እግዚአብሔር ፅጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @rodasrodasedome
    @rodasrodasedome 10 หลายเดือนก่อน

    ዳጊ ሕይወት ዘመንህን በሙሉ እዉቀትህን አካፍለዉ እዉነት የኔን ማንነት ከ100 99% የራሴን እሰክሪብት

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 ปีที่แล้ว +5

    ዳግምዬ የምወድህ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ❤️ሁሌም ስለምትሰጠን ምክር አመሰግናለሁ ክበርልኝ 🙏

  • @hiwotdhabtamu6978
    @hiwotdhabtamu6978 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ነገር ልብ ላለው ለሚሰማ ሰው ይህ በጆሮ ቢደርስ እላለሁ የምትለው ሁሉ ትክክል ነው ።።።።

  • @lidiya727
    @lidiya727 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ይገርማል ይሄን ሀሳብ ሰሞኑን ለራሴ እያሰብኩት ነበር ዩቱብ ስገባ ደሞ ይሄን ቪዲዮ አገኘሁ።
    እየኖርኩ አይደለም እያልኩ ነበር። አረብ ሀገር ከኢትዮጵያ ውጭ ያለን እየሰራን እንጂ እየኖርን አይደለም

    • @saidasaid467
      @saidasaid467 11 หลายเดือนก่อน

      Awen mama 😢😢😢

  • @tenidad1400
    @tenidad1400 ปีที่แล้ว

    ዳግምየ አንተ ድንቅ ሰው ነህ ግን ለምን ዳግም ጠፋ እያልኩ ሁሌ አስብ ነበር ከዛ ለምን በስሙ አልፈልገውም ብየ ስፈልግህ አገኘሁህ ትክክለኛ ዩቲብህ እንደሆነ ባላውቅም በቃ ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላቶች ያበረቱኛል ፈጣሪ በሙሉ ጤንነት ያቁምህ እናመሰግናለን

  • @King-27
    @King-27 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የልብህን ሀሳብ 💡ያሳካልህ 🤲
    መልካም ትምህርት ነው የምታስተምረው በርታልን ✊

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል ምርጥ ወንድማችን የሚገርም ትምርህርት ነው ኑርልን እኔም እየሰረው እንጅ እየኖረው እየሰረው አይደለም እሂን አድርጊ ሀገሬን ገብቻ የራሴን ህይወት እኖራለው እላለው ስት አመት ሙሉ ስደት ላይ ነኝ

  • @mohammedmudin579
    @mohammedmudin579 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድህና የማደንቅህ በትችል አንተን በአካል ማግኘት እፈልጋለው

  • @Dandibor1216
    @Dandibor1216 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛ

  • @rehimammmm3440
    @rehimammmm3440 ปีที่แล้ว +2

    ጤና እድሜ አላህ 🙏ይስጥህ ቃል የለኝም
    ያተን መልክት ሰምቼ ወደራሴ ተመለስኩ 🥰

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 ปีที่แล้ว

    ብርቱ ጠንካራ ምርጡ ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @EshatTemeru
    @EshatTemeru 16 วันที่ผ่านมา

    ❤geta Tena selami Lanteh yhuni

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 ปีที่แล้ว

    ዳጊ የኔ ብቱ ጠንካራ ነው

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim1617 ปีที่แล้ว +2

    ዳግዬ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ 🥰🥰

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 ปีที่แล้ว +1

    Bexam arif nw enamsegnalen berta demo **back groundu ayrbshm yamral**🙏🙏👏👏👍👍

  • @ajebushabule6888
    @ajebushabule6888 ปีที่แล้ว

    ወንዲሜ፣ጌታ፣ይበሪክ፣ጥሩ፣መከሪ፣ናህ

  • @totot2437
    @totot2437 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወድሚ እኔ 10አመቴ አገሬ ለመገባት አስባለሁ ግን አልተሳካልኝም 👍👍👍👍👍👍

  • @user-ds7vs3nr7t
    @user-ds7vs3nr7t ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይብርክ በጣም የሚጠቅም ትምርት ነዉ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክል እወነት ነው

  • @Tomato-eb5on
    @Tomato-eb5on หลายเดือนก่อน

    አዎ ባትክክል ነው ዎንድሜ የኔ ማልክት ነው
    24 ስዓት ዉስጥ 6ስዓት ብቻ ነው ያለኚ ዎንድሜ 😭 ዎእ ሲዳት 😭

  • @kebam6464
    @kebam6464 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ተባረክ ስለምክርህ::

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 ปีที่แล้ว

    ዳግዬ በርቱ ጀግና

  • @baraxu..hayrel.habebu8465
    @baraxu..hayrel.habebu8465 ปีที่แล้ว

    Tbarakii

  • @tsahayfikadu6823
    @tsahayfikadu6823 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 ปีที่แล้ว

    ዳግምዬ የኔ ብርቱ

  • @areloyicha840
    @areloyicha840 ปีที่แล้ว

    be tikikli new wondime Dagemawi Thank you 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n ปีที่แล้ว

    እሽ ወንድማለም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx ปีที่แล้ว +2

    Good belss you dagi🙏♥️♥️

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርክ❤️❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-xi1ko3du8p
    @user-xi1ko3du8p ปีที่แล้ว

    ትክክል ወንድሜ

  • @abetube6101
    @abetube6101 ปีที่แล้ว

    Ye Geta Selam Ena tsega Lante Ena Lebetih Yihun Dagimwoye Gerami Sew Iko Neh Yalikew Hulum Lik New Enameseginalen Yene Melkam Enwedihalen

  • @shashetu5502
    @shashetu5502 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወዲምምምም

  • @abachoabode8092
    @abachoabode8092 ปีที่แล้ว

    Tabark igziaber yibark

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 ปีที่แล้ว +1

    It is great idea,But it is not easy for most of us to apply.

  • @user-tm7uo2hp8t
    @user-tm7uo2hp8t ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን በርታ

  • @senaitaddis2427
    @senaitaddis2427 ปีที่แล้ว +1

    Dear brother,
    Thank you for sharing this amazing life experience.I learned a lot from you and starts to looking myself.I also get a chance to help client has serious medical problems but I can't see such like you. I also sharing your life experience for them.

  • @wondimwana2635
    @wondimwana2635 9 หลายเดือนก่อน

    Dagim I wish you huge age tebarki

  • @abiyeticha990
    @abiyeticha990 ปีที่แล้ว

    Wendime sile tiru mikrh ena timrth betam ameseginalehu tebarek!!!

  • @zeynbetube3382
    @zeynbetube3382 ปีที่แล้ว

    ጠንክር አይዞህ

  • @user-xj4qv9gm6o
    @user-xj4qv9gm6o ปีที่แล้ว

    ዳጊዉአላህይጠ በቀህ

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hs1qm8uj9g
    @user-hs1qm8uj9g ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ በመጀመሪያ በጣም ጀግና ነክ ከልቤ ነው የምወድክ 🙏እውነት ነው እየኖሩ መስራት ከልብ ነው የምናመሰግነዉ 🙏ተባረክ ፈጣሪ የልብህን መልካም መሻት ሁሉ ይፈጽምልህ🤲🙏 ❤

    • @tigistethiopiayoutube8525
      @tigistethiopiayoutube8525 ปีที่แล้ว

      በውነት እኔም ያንተን ምክር ከሰመሁበት ቀን ደመሪ ብዙ ሀሳቦችን ወሰንሁኝ።
      እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይህ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 ปีที่แล้ว

    Bewente telke hulachenen yemenkeka hasabe newe yagarahen tebarkelen wendmache enamesgnalen

  • @mishamoanbessie9915
    @mishamoanbessie9915 ปีที่แล้ว

    Dagiye Tebarakilign Ezich Medir lay yebizu teyakewoch mels argo yeskamata Egizer Yibarak Ye Ewunat samonun wuste lay ehe simelales nebar betam desbilognal melsun silagegnaw 10q Dagiye

  • @ferenjichalachew7693
    @ferenjichalachew7693 ปีที่แล้ว

    Yene jegna

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 ปีที่แล้ว +2

    Dagiye I can't enough to say thanks 🙏 🙂 ☺️ 😌 you. Love you so much

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም እናመሰግንሀለን አላህ እውቀት ይጨምርልህ በጣም ጠቃሚ ምክር ከእንግዲህ የምቀየር ይመስለኛል በዚህ ትምህርት

  • @saudi5332
    @saudi5332 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንአለን

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 ปีที่แล้ว +1

    " are you working for living or are you living for working. " ?
    Owww.

  • @LubabaLubaba-eq7gm
    @LubabaLubaba-eq7gm ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እየኖርን መስራት ነው ይኤ መልእክት ለእኔ ነው ተባረክልኝ

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 ปีที่แล้ว

    Wwooww enameseginalen

  • @YoDaha
    @YoDaha 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እኔ እየሰራሁ ነውእንጂ እየ ኖርኩ ኣደለሁም ግን ኣስተካክላለው

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏👏👏👏

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว

      ወሳኝ ትምህርት ነው የሰጠኸን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Alem917
    @Alem917 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ ወንድም

  • @thomasmoges9351
    @thomasmoges9351 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ለምትሰጠን የወንድምነት ምክር

  • @kassayetesemma501
    @kassayetesemma501 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ምክር ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዳጊ❤

  • @WoranchaHawassaEthio1973
    @WoranchaHawassaEthio1973 ปีที่แล้ว

    ዳግ በርታ🙏 ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን💚💛❤

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse ปีที่แล้ว

    🥀🌹💖

  • @user-co6ih3qb2k
    @user-co6ih3qb2k ปีที่แล้ว

    👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @Tamara-hw2fz
    @Tamara-hw2fz 8 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @abynshyoutube1361
    @abynshyoutube1361 ปีที่แล้ว

    ❤️🥰

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 ปีที่แล้ว +1

    Dagiii, bartaa, 🙏🙏🙏💪

  • @wabalahaseni8433
    @wabalahaseni8433 ปีที่แล้ว

    Daga Enwdhalne

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስገናለን በርታ🙏🙏❤❤🙌

  • @EritreaSoulChannel-ug3js
    @EritreaSoulChannel-ug3js ปีที่แล้ว

    Dagiye egzabiher antega adero sele aweran sele mekeren egzabiher yemesgen

  • @user-mo7cw4no5n
    @user-mo7cw4no5n 9 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉👍👍

  • @baraxu..hayrel.habebu8465
    @baraxu..hayrel.habebu8465 ปีที่แล้ว

    Samia samia

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 ปีที่แล้ว

    የፅናት ምልክት

  • @sadahassen8098
    @sadahassen8098 ปีที่แล้ว

    ፍጣሪ እወቀቱን ይጨምርልህ

  • @Alemi635
    @Alemi635 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏🥰

  • @tsahayfikadu6823
    @tsahayfikadu6823 ปีที่แล้ว

    በጣም ከባድ ነው ዋንድሜ

  • @aknawkawza4059
    @aknawkawza4059 ปีที่แล้ว

    Thank you dagiye keep moving forward.

  • @asterfitsum4933
    @asterfitsum4933 ปีที่แล้ว

    Waw thank you brother

  • @ሚጣ
    @ሚጣ ปีที่แล้ว

    ተበርክውድድድድውድሜ

  • @user-xj4qv9gm6o
    @user-xj4qv9gm6o ปีที่แล้ว

    አድሚናጤና ይሰጣል ኝ እኔግን በምነአገችህባዉራሁህ

  • @mekdessisay8526
    @mekdessisay8526 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ የኔ መልካም የምወድ ክበርልኝ 😘😘😍

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 ปีที่แล้ว

    🙏🙏❤️❤️❤️🙌

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 11 หลายเดือนก่อน

    Ene enate eylekesey aynshi ayche lmut eyaley enem salhedi kerehu😢😢😢

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w ปีที่แล้ว

    ሰላምላተይሁን ዳኒ እዴትነህ ወድማችን

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @tezebtgetu714
    @tezebtgetu714 ปีที่แล้ว

    Keneleb alek amelakehen amesegen edelejna neh tenekara neh beret

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ ምክርህኮ ነብስ ያድናን መስ ያዲሳን እኔ ይሄዉ ስደት ላይነ ኝ ዘጠኝ አመትሙሉ ከአንድ ቤት ያለረፍት ለዚች አጪር ሂወት እህህህህህህህህህህህህህህ

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 ปีที่แล้ว

    Ate eko batam leyu nek

  • @abetube6101
    @abetube6101 ปีที่แล้ว +1

    Ene Eyenorkugn Mesrat Wesignalehu Enanites ?

  • @yididimelk7643
    @yididimelk7643 ปีที่แล้ว

    Subscribed ❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 ปีที่แล้ว

    ❤😘

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p ปีที่แล้ว

    እዴት አደራቹህ ወገኖቸ

  • @amennahussain3957
    @amennahussain3957 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @binitse5446
    @binitse5446 5 หลายเดือนก่อน

    Ene andu negh

  • @user-re9nd3bn4v
    @user-re9nd3bn4v 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ስደተኛዋእህታችሁነኝ ግን ጨልሙብኛል😢😢😢😢😢😢 ራሲን ላጠፋብሙክራም አልሳካአለኝ እኔ በቃ መሙትእፈልጋለሁኝ😢😢😢😢😢 ብቸኝነት ጉዳኝ እኔ ጠባም ተፈተኩኝ😢😢😢😢 ፈተናው በዛብኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @DagmawiAssefa
      @DagmawiAssefa  5 หลายเดือนก่อน

      Ebakish metfo neger berasish lay atadrgi
      Hulum yalfal

    • @saidasaid467
      @saidasaid467 3 หลายเดือนก่อน

      ተይ የዳግምን ትግስት እኳ አያስተምርሽም እኔ በሱ ብዙ ተምሬለሁ መፀሀፉንም እፈልግ ነበር ግን አላገኘሁ😢

    • @saidasaid467
      @saidasaid467 3 หลายเดือนก่อน

      የተፈቀደልሽ ይሁን ያልተፈቀደልሽ አይጠቅምሽምና ይቅር ጠካራ ሁኚ የምን ተስፋ መቁረጥነው እማ

    • @DagmawiAssefa
      @DagmawiAssefa  3 หลายเดือนก่อน

      Egziabher kanchi gar yihun tesfa atkurechi

  • @martatadesse7609
    @martatadesse7609 ปีที่แล้ว

    ,እውነት እኔም ደከመኝ ሀስበዋለሁ ግን የውሳኔ ሰው መሆን ከበደኝ 😭😭😭

  • @wondimwana2635
    @wondimwana2635 9 หลายเดือนก่อน

    Ante maleti lene ye yikirta asta mari na

  • @tsahayfikadu6823
    @tsahayfikadu6823 ปีที่แล้ว

    ማቼ እንዳ ማርፍ እርሱ አልዉቁም