ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ነው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እኔም አንድ ወንድም አለኝ ከአንተ ጋር መገናኘት ቢችል ደስ ይለኛል ኤዲዬ ተባረኪ
ኖሮ መመስከር ህያው ምስክርነት በእንባ ነው ያየሁት እናም አንድ ዘመዴን እስከምልከው በጣም ጏጉቻለው እግዚአብሔር ይባርክህ አገልግሎትህ ይስፋ ኤደን አንቺና አገልግሎትሽንም እግዚአብሄር ይባርክ ይደግፍ! እግዚአብሔር በየዘመኑ የራሱ ሰዎች አሉት ክብሩን እሱ ይውሰድ!!!!
ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ድንቅ አገልግሎት ጌታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ኤደንም ይህን አይነት አንግዳ ሰለ ጋብዘሽልን ጌታ ይባርክሽ
❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ታማኝ ነዉ እርሱ ስሙ ይከበር ድብቅ ልጆች አሉት እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ!!
ጌታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ
ፓስተር ፍፁም በምን ላግኛችሁ በአቅሜ ጌታ በረዳኝ ባግዝ? እናም የዛው መንገድ ትውልድ ነበርኩ ባለፉት የልጅነት ዘመኔ በጌታ ምህረት ግን ዛሬ በሂወት አለሁ። እግዚአብሔር ይችላል ብዙ ፀጋ ይጨመርልህ መልካም ሰው። እግዚአብሔር ቅንነትንና ትህትናን ይወዳል በንተ ባህሪና ትህትና ብዙዎችን ይፈውሳል። ብዙውን ወጣት የባሰ የሚገድለው የግድየለች ሰወች ልቅ አንደበት ነው። ጌታ እየሱስ ይባርክህ ስለጥንቃቄህና ቅለትህትናህ። አድራቻህን አጋራን።
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
Genuine Testimony. I am sure this will deliver so many people. May God use you more! God bless you both!
This is so true...pastor Fiste,Eyesus bichawun yanesanal!
ትልቅ ቁም ነገር አካፈልከንእውነት ነው ሴጣን ልጆችን ከልጅነት ጀምሮ ነው መጠቀም የሚጀምረው እና እንደ ቤተክርስትያን መንቃት እንዲሆን መልዕክትህ ያስረዳል
እኔ ይሄን ወንድሜን በሰማሁ ቁጥር አንጀቴ ውስጤ ነው የሚገባኝና የሚፈስ ነገር አለ
His love for Christ is very tangible. I am glad i watched your testimony. So much I have learned as a younge Christ-server who has a big heart for the youth group.
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ
Yes
ጌይታ ይባርኪህ
GBU more and more !!!!!!!!!
Pastor Edu, ስልኩ እስክሪኑላይ አልታየም እባክሽ ብታካፍይኝ።
Gata yebarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta yibarkh
🙏🙏🙏🙏🙏
Brukan nachu
እንዴት ነው መርዳት ወይም ማግኘት የምንችለው
በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ነው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እኔም አንድ ወንድም አለኝ ከአንተ ጋር መገናኘት ቢችል ደስ ይለኛል ኤዲዬ ተባረኪ
ኖሮ መመስከር ህያው ምስክርነት በእንባ ነው ያየሁት እናም አንድ ዘመዴን እስከምልከው በጣም ጏጉቻለው እግዚአብሔር ይባርክህ አገልግሎትህ ይስፋ ኤደን አንቺና አገልግሎትሽንም እግዚአብሄር ይባርክ ይደግፍ! እግዚአብሔር በየዘመኑ የራሱ ሰዎች አሉት ክብሩን እሱ ይውሰድ!!!!
ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ድንቅ አገልግሎት ጌታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ኤደንም ይህን አይነት አንግዳ ሰለ ጋብዘሽልን ጌታ ይባርክሽ
❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ታማኝ ነዉ እርሱ ስሙ ይከበር ድብቅ ልጆች አሉት እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ!!
ጌታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ
ፓስተር ፍፁም በምን ላግኛችሁ በአቅሜ ጌታ በረዳኝ ባግዝ? እናም የዛው መንገድ ትውልድ ነበርኩ ባለፉት የልጅነት ዘመኔ በጌታ ምህረት ግን ዛሬ በሂወት አለሁ። እግዚአብሔር ይችላል ብዙ ፀጋ ይጨመርልህ መልካም ሰው። እግዚአብሔር ቅንነትንና ትህትናን ይወዳል በንተ ባህሪና ትህትና ብዙዎችን ይፈውሳል። ብዙውን ወጣት የባሰ የሚገድለው የግድየለች ሰወች ልቅ አንደበት ነው። ጌታ እየሱስ ይባርክህ ስለጥንቃቄህና ቅለትህትናህ። አድራቻህን አጋራን።
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
Genuine Testimony. I am sure this will deliver so many people. May God use you more! God bless you both!
This is so true...pastor Fiste,Eyesus bichawun yanesanal!
ትልቅ ቁም ነገር አካፈልከን
እውነት ነው ሴጣን ልጆችን ከልጅነት ጀምሮ ነው መጠቀም የሚጀምረው እና እንደ ቤተክርስትያን መንቃት እንዲሆን መልዕክትህ ያስረዳል