ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የመንግስቱ ውሸቶች | ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ | የኔ ሀሳብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ส.ค. 2024
  • የመንግስቱ ውሸቶች | ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ | የኔ ሀሳብ
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
    አሻም ለኢትዮጵያችን!!
    Facebook - / ashammedia
    TH-cam. - / @ashamtube
    Telegram - t.me/Asham_TV
    Twitter. - / tv_asham
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
    #Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week
    የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች
    #asham_news #አሻም_ዜና
    #የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት
    #አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል
    #ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ
    #እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ
    #ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ
    #ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel
    #ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ
    #ከጀርባ

ความคิดเห็น • 150

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጠያቂ ምርጥ ጋዜጠኛ!
    ተጠያቂ ምርጥ ደራሲ!
    ጠያቂ እና ተጠያቂ የተገናኙበት ምርጥ
    እና አስተማሪ ውይይት!!!
    አከብራችዋለሁ።

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 3 หลายเดือนก่อน +2

    አበራ ለማ በልጅነቴ ገጠር ውስጥ ሬድዮ ስሰማ ያደኩበት ነው። እንኳን በአይኔ አየሁህ።

  • @jerryking1825
    @jerryking1825 3 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ መሳጭ ብዙ ታሪኮችን ስምቼበታለው በጣም ድንቅ የሆነ clearly main stream and sound ታዴ ወንድማች ምርጥ ስራ እየስራ ነው በርታ.... it’s awesome job
    Thankyou for the info….

  • @jemalseid6778
    @jemalseid6778 3 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you to sheds light on many burning historical issues.
    The likeness of great Bealu Girma and will live on.

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 4 หลายเดือนก่อน +12

    አቶ አበራ የስው ፍፁም የለውም ግን መንጌ በገዘብ ሳይሆን በገዳይነቱ ነው መጠየቅ ያለበት

    • @dabetejah51
      @dabetejah51 3 หลายเดือนก่อน

      ከመንግሰቱ የበለጠ ብዙሲቪል ገዳዮች ነበሩ ለምሳሌ ግርማ ከበደን መንግስቱ እራሱ ስቅጥጦት ነው በህዝብ ፊት ገፈርሳ ወስዶ የረሸነው ግርማ ከበደ ማለት እርጉዝ ሁሉ የገደለ ነው የኛን ትምህርት ቤት ሁለት አስተማሪዎች ጨምሮ 9 ወጣቶች አንድ ቤት በአንድ ምሽት ነው የረሸናቸው፡፡ የብዙ ሲቪል አረመኔዎች ሽፋን ነው የሆነው ደርግ!!! የኢህአፓ የግድያ ወንጀል ሸፋን ነው ደርግ የሆነው የራሱ ሳያንስ!!!

    • @user-nl1hv7ni2l
      @user-nl1hv7ni2l 3 หลายเดือนก่อน

      Money is also the Produkt of ......

    • @rufaelchekol4281
      @rufaelchekol4281 3 หลายเดือนก่อน

      So he is leading a luxurious life in Zimbabwe for free?

    • @user-nl1hv7ni2l
      @user-nl1hv7ni2l 3 หลายเดือนก่อน

      For free???. Please, is that not at the cost of the poor treasury of the Ethiopian people????.​@@rufaelchekol4281

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q 3 หลายเดือนก่อน +2

    አበራ ወሽካታ አብረክ ስትሰራ አልነበርከነ መንግስቱ ጋር

    • @belachewtsegalem1207
      @belachewtsegalem1207 3 หลายเดือนก่อน

      ena min yitebesilih mechem balegiza mehon alebik

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 หลายเดือนก่อน +2

    Great discussion🙏🏾❤️🇪🇹👍

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለሀገራችን አንድነት እና ፍቅር ሥሩ
    ሠላም ናፍቆናል
    ልዩነት የለለን ህዝቦች ነን

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 3 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 3 หลายเดือนก่อน +2

    አበራ በፌስቡክ ቤቱ ለሰው በማሳየት በበአሉ ምክንያት ሰዎችን ስም በማጠልሸት በጣም ለመውጣት የሚጥር ሰው ነው እና ያሳዝነኛል ለራስ ከመስራት ለህዝብ መስራት መልካም ነው ። አስቲ አሁን እሱ ሰላማዊ ሃገር እየኖረ የህዝቡን ችግር ምን እየሰራ ነው።

  • @haqu5431
    @haqu5431 3 หลายเดือนก่อน +2

    መንጌን እዲሜ ይስጠው እውንተኛ ኢትዮጵያይ

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 3 หลายเดือนก่อน +9

    በእናታችሁ ስለዚህ የናዚ ታናሽ ወንድም መንግስቱ የሚባል በደም የሠከረ ቫንፓየር ባናወራስ ብንችል ከነዘረፈው ዶላር አንገቱን ጎትተን ብናመጣው

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 3 หลายเดือนก่อน +2

    መንጌ ለኢትዮጵያ አንድነት ብሎ ስንት ህዝብ አስጨረሰ
    ክላላይሶ

  • @MezgebuKasahun
    @MezgebuKasahun 3 หลายเดือนก่อน

    ገና አላዳመጥኩትም ግን የዚህን ሰው ሃሳብ አልቀበለውም ምክንያቱም ጋዜጠኞች ድምፅ ማጉያ ናቸው ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ፖለቲከኞች ጋዜጠኞችን እንደድምፅ ማጉያ ነው የሚጠቀሙባቸው

  • @ejetawordofa9267
    @ejetawordofa9267 3 หลายเดือนก่อน +6

    Majority of the Ethiopian people are supporting former President Mengistu talk about the current brutal regime!

    • @user-nl1hv7ni2l
      @user-nl1hv7ni2l 3 หลายเดือนก่อน +1

      Don't forget the RED TERROR!!!!!!.

    • @tkyohanes
      @tkyohanes 3 หลายเดือนก่อน

      That is not true. People just don’t have the right information. Only big mouth people talk loudly and the majority is hijacked. It is not even about the money. The saddest part is Mengistu was preparing to exit ways before even killing the Highest military officials in the middle of fierce war against the rebels. Killing those military leaders has contributed a lot more for the rebels to destroy the unity of the armed forces. He killed his own colleagues knowing he was going to lose the war. Mengistu is an evil man. He will never see Ethiopia again.

    • @mkim6017
      @mkim6017 3 หลายเดือนก่อน

      Not majority to be honest. Only few supports him.... Red & White Terror who can forget that😡😭 But things getting from bad to worse even after Mengestu.... In my opinion, Ethiopia has never recovered after overthrowing our KING 👑 Emperor Haile Selassie. Ethiopia was highly regarded and respected country all over the world during the monarchy. It just unfortunate that the famine during that era open the door for cruel foreign journalists to spread their fake news so that the Ethiopians would hate the monarchy. Showing a video clips when Janhoy cutting birthday cake and giving meat to his dogs and on the flip side they show you the famine.... but the truth is. that doesn’t happened at the same time! The famine was hidden from the King but when Algawerash went to Wollo for visiting, they were nearly collapsed when they saw the horrific famine and never recovered from that shock hence they had heart attack and flew to USA that was it! Never to come back alive to his beloved country 😭 I wish if Ethiopia remained Monarch... just like some European countries which they have absolute pride and peaceful life. It is even written in bible, when a country disrespected their king or Queen, that is when disintegration begins! Russia can be a good example... after they assassinated their Tsars their problems has never stopped! RIP all Ethiopian Monarch you worked so hard to keep Ethiopians unity but Ethiopia was beaten to death by her own children!! Even the fascist Italians didn’t hurt our country like the way we did to our own country! Always war, famine and Ethiopians has suffered a lot to the point leaving their beautiful country to settle in foreign countries... it hurts so much when you see still there is civil war, tribal conflicts .... I pray for Africa to respect each other, to be free of wars, conflicts and famine....UnityForEthiopia and Africa ✊🏽

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 3 หลายเดือนก่อน +9

    MENGY. 🙏
    MENGY ❤
    MENGY 💪💪💪
    LONG LIFE FOR MENGY 🙏❤️💪

    • @user-nl1hv7ni2l
      @user-nl1hv7ni2l 3 หลายเดือนก่อน

      Killers do not want to understand the crime of their president Mengistu. Families who lost three or more yongsters????. Are opportunist or like him GRAZIANI??.

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 3 หลายเดือนก่อน +7

    Long life for MENGY. 🙏❤️💪

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 3 หลายเดือนก่อน

      ደደብ አረመኔ

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@LiseyasSanchase-kq8xd anche wicha ywicha leg yache telam enatesh tedefa ☠️👎

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@LiseyasSanchase-kq8xd enateh tedefa. barey yegeberosodom zer

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@LiseyasSanchase-kq8xd yache telam shermuta Enatesh tedefa ☠️👎

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@LiseyasSanchase-kq8xd anche yegeberosodom zer. yache telam shermuta enatesh tedefa ☠️👎

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 3 หลายเดือนก่อน +5

    MENGY. 🙏❤️💪

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 3 หลายเดือนก่อน +4

    60ዎቹን፡ ባለሥልጣናት፡ ካስገደለ፡ በኋላ፡ ምን፡ ሰላም፡ ይኖረዋል፡፡

    • @ateklitarefe7687
      @ateklitarefe7687 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 3 หลายเดือนก่อน +1

    YHUNU YABASA ALLA YA HAGAERA SAWE.

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 3 หลายเดือนก่อน +2

    አበራ ለማ ማነት ከፃፋቸው መፅሀፍትና ንግግሮች በላይ ናቸው:: እንኳን ተስደደ አውኩት ምኑን እትሉም እንዴ ? ርህሩህ እነቱ ሀቁን , ከሀቅ ጋር ምችነቱን :: አይቻለው እንኳን ለእኔ ሲል ተስደደ:: ብቻ ጋሼ የማይቆረጠም የብረት ቆሎ ነው:: ሚስጥርነው:: አዎ ብልስ

  • @zeruyebio8208
    @zeruyebio8208 3 หลายเดือนก่อน +1

    ርእሰ-ነገርህ እና ወግህ ኣይገናኙም። እንዲህ ሲሆን ያስጠላል።

  • @gtgmail1
    @gtgmail1 4 หลายเดือนก่อน +4

    ቆንጆ ጭውውት።
    ባህላችንን ያከበረ አንቱንና ጋሼን ተጠቅሞ ተገቢውን ከበሬታ ያበረከተ ጭውውት ነው። ሌሎቹም ከናንተ ይማሩ እላለሁ።

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 4 หลายเดือนก่อน +14

    ይገርማል አወቅን የሚሉ ሰዎች መንግስታትን ከመተቸት ውጪ ምንም ብቃት የላቸውም! በቃ ሁሌ ያለፈውን ማንቋሸሽ ብቻ ነው ብቃታቸው! ደሞ ሳያፍሩ መንግስቱ ግማሽ ሚሊየን ዶላር ወሰዱ ብለው ያወራሉ። ይሁን ብለን እራሱ ብንቀበል ግማሽ ሚሊየን ዶላር ማለት እኮ ሀገርን ለመራ ሰው ተራ እንደውም ሊወራ የማይችል ነገር ነው።
    አው! መንጌ ጥፋቶች ነበሩበት ግን እነዚህ ሰዎች እሱን የመተቸት ሞራሉ የላቸውም! እሺ ከመንጌ በኋላስ ሀገሪቱ ምን አመጣች? ወያኔ እና ቡድኑ ከመንጌ ቢያንስ 1000 እጥፍ ገንዘብ ወስደው በምዕራባውያን ሀገራት ጨፍረውበታ ከመንጌ በላይ ቢያስ 1000 እጥፍ በላይ ህዝብ ገድለዋል።
    እስኪ መንጌን የዚን ያህል ካበሻቀጥክ በኋላ ከወያኔ በኋላ በሰለጠነው ዘመን አሁን ላይ ያለው መንግስት ቢያንስ በ 6 አመት ከ 1.5 ሚሊየን ህዝብ አልቋል! እርሶን መሰል አወቅኩ የሚሉ ሰዎች ለሀገሪቱ ምን ሳይፈይዱ ሁሌም ወደ ኋላ ተመልሰው እራሳቸውን እያሞገሱ መንጌን ሲወቅሱ ሳይ ያሳዝነኛል ያናደኛልም!

    • @user-gy4lq1id1z
      @user-gy4lq1id1z 4 หลายเดือนก่อน +3

      Mingstu Hailmariam is Ethiopian hero. Ethiopia was great during Mingstu. The problem was Shabia and Weyane ...

    • @alemayehushanko6857
      @alemayehushanko6857 4 หลายเดือนก่อน

      As long as he has the evidences, I don't know why he shouldn't put it out there. All history should be told. Both sides of a person need be narrated and be known for generations to come. Albert Einestien was a genius but he was racist towards chineese. Mahatama Gandi was an indian hero but he was racist against blacks. George Wahington was a founding father of USA but he was a slave owner.

    • @girmawongele
      @girmawongele 3 หลายเดือนก่อน +2

      ምነው የፋሽስት ጠበቃ ሆንክ ?መንግስቱ የአፍሪካ ጉዳይ ሆኖ እንጅ በዘር ማጥፋት ወንጀል ዐለም ዓቀፍ ፍርድ ቤት መቆም ያለበት ሰው ንው

    • @user-si7wy1hc9l
      @user-si7wy1hc9l 3 หลายเดือนก่อน +3

      የመንግስቱ ነገር አንገበገበክ በዛ ላይ ስለ ገንዘብ ስርቆት ሰታወራ በክፍፍሉ የተጣላህ ትመስላለህ ።መረጃህ አዋዋልህን ራስህ ሌባ መሆንክን ካልሆነም ተራ ስም አጥፊ መሆንክን ያሳያል።

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 4 หลายเดือนก่อน +15

    ጋሼ ሰለ ደም መጣጩ አቤይ አህመድ ብትነግረን አይሻልም፡ወሬ 😅😅😅

    • @getachewtessema3979
      @getachewtessema3979 3 หลายเดือนก่อน +2

      ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ከሆነ በዝምታ አልፎ መነገር ባለበት ጊዜ ቢናገር ይሻላል
      " ለሁሉም ጊዜ አለው "

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 3 หลายเดือนก่อน +2

    መዋሸት ፋሸን ነው በተለይ ከፍተኛ የስልጣን እርከን ሰትቆናጥ።
    አቢይም ሆነ መለስ ሥራቸው መቀደድና መሸከት አየደለም ተግባራቸዉ። ይህ ቋሞ መመሪያ ነው

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውሽታሞች እናንተ ናችሁ እሱ ለሀገር ና ለሉዓላዊ ኢትዮጵያ ሲንከራተት ነው የተስደደው በተለይ አንዳንድ ጀነራሎች ከጠላት ጋር በማበርና ወታድሩ ድል እንዳያገኝ በገንዘብ በመመደለል መጨረሻ ኤርትራን አስገነጠሉ እናውቃለን በተለይ ሜጀር ጀኔራል መርዕድ ንጉሥ አሥመራ መጥቶ አምባይሦራ ሆቴል እርፍ ሕዝብን የላካት ሴት ተሽፋፍና ወይተሩ ከውስኪ ጋር ይዟት ሲገባ ከጔደኛየ ጋር ቁጭ ብለን አይተናል እውነት ክህነት አንድ ኤታማጆር በመንግሥት ወታደር መጠበቅ አልነበረበትም ትልቅ ሁሉንም ያወጣዋል የመንግሥቱ ግፍ ግን ሀገራችን ብዙ መከራ ታያለች

  • @YM-yo7jf
    @YM-yo7jf 3 หลายเดือนก่อน +1

    መንግሥቱ ተነካ ብላችሁ እምቧ ከረዩ ያላችሁ የከረዩ ላሞች 😂 ታስቃላችሁ!
    መንግሥቱ በሰው ደም የዋኘ ፣ ጨካኝና ደደብ አምባገነን ነበር።
    አብይ አህመድ አሁን አሳራችሁን እያበላችሁ ያለው ከሱ ኮፒ አድርጎ ነው።
    ቃለመጠይቁ ምንም ያልተጋነነ፣ በአይን የታየ ምርጥ ሪፖርት ነው።

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 3 หลายเดือนก่อน +3

    We don't belive you Mengistu Hilemariam was not corrupted. He spent even his personal gifted $ from Libiya and kuiatte leaders he spend for the country sovereignty. When he left the country he also left awritten big money check on his office table.you better critics on other personal issue that we all human being have weaknesses.

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 3 หลายเดือนก่อน +2

    Gashe Abera berso geze Hobena Dache ybal nber tamarwochum ymemetut kFeche kendber welkete tulubolo sebeta Hosana nber ymemetut l mulu Ethiopia ymet ayebetTmhertbet nber zare endzeh atdrsubgn sanbabal

  • @abduls8233
    @abduls8233 3 หลายเดือนก่อน +1

    መንስቱ ምርጥ ሰዉ ነበር ከጉኑ ያሉት መዥገሮች ሌቦችና ከሃዲዎች ነበራችሁ።

  • @Emblba
    @Emblba 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 3 หลายเดือนก่อน +1

    The statements of the guest entirely contradicts the book of the Eritrean Derg member. Eritrean Derg member for seven months, police major Deniel Gebre-negus totally blames Atnafu for being jeaulous on the Derg chairmanship of Mengistu, and giving hard time to Mengistu. Atnafu was the main organizer of Derg, but members of Derg voted for Mengistu to be their chairman because of his language ability. Atnafu had a poor language ability and that was why he lost the chairmanship. Deniel also blames Atnafu for the massacre of the officials of Haile Selassie by forcefully presenting as an issue to Derg in spite of the opposition of Birhanu Bayeh, Mengistu, Daniel, and a few other. The opposition was overwhelmed by the big majority of the members.

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 3 หลายเดือนก่อน +3

    መንግሥቱ 100 እጥፍ ከመለስ ይበልጣል። መለስ ብዙዎችን ከማስገደሉም በላይ፤ በብሔር ከፋፍሎናል ፣ ኤርትራን አስገንጥሏል፣ ቀይ ባሕርን አሣጥቶናል (የባህር በር አሣጥቶናል)።

  • @yosephyimam9132
    @yosephyimam9132 3 หลายเดือนก่อน +3

    Mengistu has another issues not money. It is a lie.

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z 3 หลายเดือนก่อน +1

    Both of dirty journalism experts no one listens you don’t buy his books

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኛም ጋሽ አበራ ለማ በማለት ልናከብርህ ግድ ይላል። አሻም ቲቪ ጋዜጠኛም ምስጋና ይድረስህ። በተለይ ስለቀድሞው የ ኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ስትወያዩ በጊዜው ጓደኛቸው የነበረውን ሻ.ዳዊት ወደ አስመራ ልከው አ.አ ውስጥ በመሆን የጅቡቲን ወደ ኢትዮጵያ መቀላቀል ለማጨናገፍ የተላኩይመስል ገና በ33ዓመታቸው አገር ካልመራን ብለው የ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ጭምር በመረሸን ካጨናገፉ በሗላ ኤርትራ የነበሩትን ጄነራሎች በተለያዩ አጋጣሚዎች አስፈጅተው የቀሩትን አ.አ. ፈጅተው አገሪቱን የጦር መሪ አልባ አድርገው የቀጣዩ የ ኢትዮጵያ ጠላት ተልኮውን ከግብ እንዲያደርስ መንገድ ጠርገው የሸሹ መሆኑ ዛሬም ከ50 ዓመታት በሗላም ለብዙዎች ግልፅ አይደለም። ግን በጊዜ ሂደት ሁሉ ነገር ቁልጭ ብሎ ይታያልና መጠበቅ ነው።

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 2 หลายเดือนก่อน

    የዘመኑስ ውሻ ፡ ታላላቆቹን ይወዳል ወይ? 🤔👈

  • @dabetejah51
    @dabetejah51 3 หลายเดือนก่อน +3

    የመንግስቱ ውሸቶች ከምትለው የመንግስት ውሸቶች ብትለው ይሻል ነበር መንግስት ካልዋሸ መኖር አይችልም በተለይ ድሀ አገር ሲሆን በጣም ትላልቅ ውሸቶች የግድ ያስፈልጋል፡፡

  • @Eritreana1991
    @Eritreana1991 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኣንደኛ ነገር 1971 ሻዕብያ ወይ ጀብሀ ከባድ መሳራያ አልነበረዉም በፊጹም ።

    • @hewanadam4389
      @hewanadam4389 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 3 หลายเดือนก่อน +1

      1971gz neew (ethiopia kalander 📅)
      1979 ferenge (EU) Malet neew

  • @user-tp1gw9od5d
    @user-tp1gw9od5d 3 หลายเดือนก่อน

    መንግስቱ በገንዘብ የሚታማ ሰው ¡

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew หลายเดือนก่อน

    እንደ ደርግ አገር የገደ የለም

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z 3 หลายเดือนก่อน

    Ashkabach and zeregna why you need this program about Mengestu today after 40. Years?????????? To cover up the current situation for Abye

  • @Fish19610
    @Fish19610 3 หลายเดือนก่อน +2

    በዚያን ጊዜ ወጣቱ በገፍ ሲገደል ምን ያደርጉ ነበር? ስለዚኣስ የጻፉት ምን ነበር? ለነጻነት በታገሉ ሰዎች ላይ መሳልቅ ምን ይሉታል? ለሆዱ አደር ነበርኩ ቢሉ ድፍረት አግኝተው ጥሩ ነበር። ለነገሩ ምን እና ሽንፍላ ቢጥቡት አይጠራም ይባላል። dritt skam full historier du forteller 😟. Journalist??????? Banda passer på deg.

    • @ablem3155
      @ablem3155 3 หลายเดือนก่อน

      ይሄንን በቅኝ ገዢዎች የተሸረበ መነጠል ጌጥ አድርገህ አትወጠር። የጀርባ ማንነት ታሪክህን አስቀድመህ መርምር። Du kan ikke fornarmere meg. Jeg er ikke deg og svarer med din måte. Les mer kjenn dinsolv

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 3 หลายเดือนก่อน +5

    arogey weshetam 👎☠️

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z 3 หลายเดือนก่อน

    Don’t forget this interview program by Abye politics cover up

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አለ ምን አለ መንግስቱ ተዉትና ዛሬን የማንወጣዉ አረንቋ ውስጥ ሊከተን የማፊያ ግሩፕ ጋር አነታገል

  • @danielteklu375
    @danielteklu375 3 หลายเดือนก่อน +1

    Most of this is useless.

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv 4 หลายเดือนก่อน +7

    አማራ ድርግን የሚያፈቅርበት ምክንያት አይገባኝም

    • @mesfinl9425
      @mesfinl9425 4 หลายเดือนก่อน +6

      ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ! እንዳንተ በዘር በሽታ አልተለከፈም! ኩሩ አሁንም ኢትዮጵያዊ ነው !!

    • @taddeselema1646
      @taddeselema1646 4 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ዘረኛ ዉጣ ከዚህ!!!
      ይሄ የዘረኞች ቤት አይደለም።
      ይህ የኢትዮጵያውያን ቤት ነው!!!

    • @aljsalah7685
      @aljsalah7685 4 หลายเดือนก่อน +3

      መቼ ነው ከዚህ ከሚስለች የዘር ዉጥመድ የምትወጣው

    • @tolamariamdaba3125
      @tolamariamdaba3125 4 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ማለት ዜር የሌለው ማለት ነው leka​@@taddeselema1646

    • @girmawongele
      @girmawongele 4 หลายเดือนก่อน +3

      @@mesfinl9425የኣማራን ጀግኖች ፈጅቶ ለዘመኑ የእማራ እልቂት መንገድ የከፈተው ነብሰ በላው መንግስቱ ስለሆነ ነው

  • @tsigielemma3512
    @tsigielemma3512 3 หลายเดือนก่อน

    ቀጣፊ ሰው ነህ አንተ ደራሲ በሰውየው ዘመን አብዮተኛ ነበርክ

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z 3 หลายเดือนก่อน

    Enath tibeda this is not time Talking about Mengestu negative statement talking about Abeye brutality hit by drone attack Amhara people

  • @FekaduBeshah-lq2nr
    @FekaduBeshah-lq2nr 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውሸት🙄

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 3 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስቱ ኋለማሪያም የሚጠላ የሚተች ሀገር አፍራሽ ዘረኛ ጎጠኛ የወረደ ሰው ነው እሱ ማንንም ለይቶ ገሎ አያውቅም የሆነው ሁሉ ደግሞ ሀገርንና ህዝብን ለማስቀጠል ሲባል ነው

  • @rohafurniture
    @rohafurniture 3 หลายเดือนก่อน

    የአፍሪካ መሪ ጋዜጠኛ ነጋዴ አርቲሰት ዉሸታም ነው

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 3 หลายเดือนก่อน

    እሥቲ ሥለአለው መሥክር ሥላለፈውማ በተለያየ አቀራረብ እየተጳፈ እየው እያባላን ነው ሪል ጋዜጠኛው በአሉ ግርማን ሁን
    ከዝንጀሮ ቆንጆ ራሥህን አታውርድ ሁሉም ሥርአት ተቃዋሚውን እየበላ ነው የመጣው ካወዳደርክ ህዝብ ይፍረድ አንተ በቃ ወረድክ ማለት ይቻላል።

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 3 หลายเดือนก่อน

    SELE MENEGESTU WESHETE TETACHEHU MUTANE HULA ZARE ETHIOPIA MENE LAYE NAW YALECHEWE KEBETE BELELEBETE KUBETE LEKEMA BEZA GEZE YEMETELEWE GENEZEBE YELEME BE MEMOCHAHE TAREKE YESERAHE MESELOHE TERA SAW MEHONEHE NAW YEMEYASAYEWE HAGERE WEDADE KEHONEKE BE MOTE MENEGESETE SAYEHONE ZARE BALEWE ESEKE TENAGERE

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 3 หลายเดือนก่อน +1

    Leba nw, mengè lezelalem simu yinoral .tegerfo yihonal betilacha yemiwetaw

  • @user-nl1hv7ni2l
    @user-nl1hv7ni2l 3 หลายเดือนก่อน

    He killed nobody. kkkkkkl

  • @yosephalemayehu8504
    @yosephalemayehu8504 3 หลายเดือนก่อน

    የማይዋሽ የኢትዮጵያ መሪ ለመሆኑ ማነው? በዚህ ዘመን እንኳን አየተዋሸን አኮ ነው አረ አተስቁን

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 3 หลายเดือนก่อน +3

    ante wicha ywicha leg old dog.
    MENGY. gegena Ethiopiaw. new

  • @Fano775
    @Fano775 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሞተን ውሻ መደብደብ

  • @ethiopianhero
    @ethiopianhero 3 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅

  • @fidelatz-tewahedo-8152
    @fidelatz-tewahedo-8152 4 หลายเดือนก่อน +4

    እና ግማሽ ሚሊዮን ዶላር ብርቅ ነው እንዴ?!
    የዛኔ እኮ አንድ ዶላር አንድ ብር ነበር የሚመነዘረው። እንዳሁኑ መቶ ብር አላለፈም።
    🤔አስባችሁታል ወያኔ እና ብልፅግና በቢሊዮን ሲዘርፉን። መርከብ አይሮፕላን ስኳር ፋብሪካ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሲዘርፉ ምነው አልተካበደም😢

    • @user-si7wy1hc9l
      @user-si7wy1hc9l 3 หลายเดือนก่อน

      BTW do you have fact about your accusation or are you son of the lier Suleiman dedefo .how do believe zat.you must be fake human.

  • @TesfatsionHaile
    @TesfatsionHaile 3 หลายเดือนก่อน

    Wshetam anegagerh wshet new

  • @neamen9498
    @neamen9498 4 หลายเดือนก่อน +2

    መንግስቱ በገንዘብ ብዙ የሚታማ ኣልነበረም። መጨረሻ ላይ ሲጠፋ ግን ብር ይዞ እንደሄደ ማንም ያውቃል። እርሱ የሚታማው በዋናነት በጨካኝነቱና ውሸታምነቱ ናቸው። ሲዋሽ መቸም ሰው ይታዘበኛል ኣይልም። ኣብይ ግን ከመንግስቱ በላይ ውሸታም፣ ጨካኝና ስስታም ነው። ከርሱ ጋን ስናወዳድር መንግስቱ መልኣክ ቢመስለን ኣይገርምም።

  • @MrSimonawa
    @MrSimonawa 4 หลายเดือนก่อน +4

    ውሽት!

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውሸት ውሸት ውሸት

  • @aste973
    @aste973 4 หลายเดือนก่อน +5

    ወሬኛ ወሬ ሰለቸን😂😂😂😂

  • @wedislas1
    @wedislas1 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጉረኛ የውሸት ቋት

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 3 หลายเดือนก่อน

    Stupid media hate Mengistu, who is the father of the poor.

  • @mesfinabebe5177
    @mesfinabebe5177 4 หลายเดือนก่อน

    Half million dollars do not need 7 samsonait

  • @kidanedemse9374
    @kidanedemse9374 3 หลายเดือนก่อน

    Amch selhona

  • @agessaanbessa6026
    @agessaanbessa6026 3 หลายเดือนก่อน

    Setegne Merekjo Gudateign Aweko

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 3 หลายเดือนก่อน +2

    መንግሥቱ 100 እጥፍ ከመለስ ይበልጣል። መለስ ብዙዎችን ከማስገደሉም በላይ፤ በብሔር ከፋፍሎናል ፣ ኤርትራን አስገንጥሏል፣ ቀይ ባሕርን አሣጥቶናል (የባህር በር አሣጥቶናል)።