Ethiopia | የሆድ ድርቀት በሽታ መንስኤዎች እና መድሃኒት (Constipation)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025
- የሆድ ድርቀት የሚከሰተው አንጀትዎ (ትልቁ አንጀት) ብዙ ውሃ ከሰገራ ስለሚወስድ እና ሰገራ ስለሚደርቅ ነው። የሆድ ድርቀት በሳምንት ውስጥ ከ3 በታች የአንጀት እንቅስቃሴ ሲኖር ይከሰታል።
የሆድ ድርቀት በብዙ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። ከነሱም መካከል
በቂ ውሃ አለመጠጣት
እርጅና፡ ↓ muscle contraction
Hormones: High progesterone
Pregnancy and delivery
↓ Fiber diet እና ሌሎች ምክንያቶች አሏቸው።
#የሆድድርቀት #ethiopia #drabraham
በዚህ ቻናል ለተሻለ ጤና የሚረዱ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ።
ስለ ጤና፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በቤት ውስጥ የሚደረጉ መፍትሄዎችን ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ይቀርባሉ።
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደውል ምልክቱን በመጫን እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment ላይ ይጻፉልኝ።
like እና share በማድረግ በቀና ልብ ለሚጠቅመው ሰው ያጋሩ።
#diet #neuropathy #healthydiet #diabetes #hypertension #ኮሶ #የሽንትቧንቧ #ግፊት #የግፊትበሽታ #homemade #health #Diet #health #fitness #Amharic #Ethiopia #habesha #Addistena #dr.abraham #dr.abrahamkassahun #healthtips #healthy #weightloss #weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food #exercise #gym #medical #wellness #eatlocal #exercise #dr #love #inspiration #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #ethiopian_music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
#drabraham #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #ዶርአብርሃም #አብርሃም
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_ethiopia
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth
የሕክምና ምክር ማስተባበያ
ምንም እንኳን በሞያዬ ዶክተር ብሆንም እኔ የእርስዎ ዶክተር አይደለሁም፡፡ በዚህ TH-cam Channel ውስጥ ያለው ሁሉም ይዘት እና መረጃ፣ ለመረጃ እና ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ ነው። የህክምና ምክር አይሰጥም እንዲሁም በዚህ TH-cam Channel አጠቃቀም ማንኛውንም አይነት የታካሚ የደንበኛ ግንኙነት አይመሰርትም። ምንም እንኳን ትክክለኛ አጠቃላይ መረጃ ለመስጠት ጥረት ባደርግም እዚህ የቀረበው መረጃ ለማንኛውም ዓይነት የባለሙያ ምክር የሚተካ አይደለም ፣ እናም በዚህ መረጃ ላይ ብቻ መተማመን የለብዎትም። ማንኛውንም ሙያዊ ፣ ሕጋዊ ፣ ሕክምና እና ገንዘብ ነክ ወይም ግብርን የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ከማድረግዎ በፊት ሁል ጊዜ በሚፈልጉት ሁኔታ ውስጥ ያለ ባለሞያን ያማክሩ።
MEDICAL ADVICE DISCLAIMER
Although I am a doctor by profession, I am not your doctor. All content and information in this TH-cam Channel is for informational and educational purposes only. It does not provide medical advice and does not establish any type of patient-client relationship through the use of this TH-cam Channel. Although I have endeavored to provide accurate general information, the information provided here is not a substitute for professional advice of any kind, and you should not rely solely on this information. Always consult an expert in your situation before making any professional, legal, medical, financial or tax decisions.