Mahmud Al arusi should be one of our negotiators. He will tell them with the language they understand. Having said that war is not an option for both countries.
You are a very proudYoung Ethiopia man very proud God bless you I am very proud you areVery proud brave young man your mom she’s a very very proud she have wonderful son God bless you Ethiopia live forever thank you we’re all proud of you
የኔ አንበሳ የኔ ጀግና የኔ ምርጥ የኔ ወንድም የኔ የኔ የኔ ብርሃን ማሜ ሀበሻው የኢትዮጵያ ምርጥ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌹
ወንድሜ መሐመድ አለአሩሴ አምላክ ጥላና ከለላ ይሁንልህ እንደ አንተ አይነት ጀግና ለሀገራችን ያብዛልን ጠላቷን ያጥፋልን
አሚሚሚሚሚሚሚሚንን
Amin amin amin
አሚሚሚሚሚሚሚሚሚ
ሰላምእውነትህነውመለማመጥይብቃእኛጨዋየሚያደርገውንነውያደረግነውግብጵመቼምቢሆንአይጠሩም ሁለትመቶኩንታንሸርበነሱላይተረጭቶዋልተዋቸው
እውነት ነው 100 % መክፈል አለባት ብዙ ግድቦችም መሰራት አለበት ።ወንድም አልአሩሲ በርታ ጌታ ሞገስን ይጨምርልህ
መሐመድ አልአሩሲ የአኢትዪጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ
የአመቱ ታላቅ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀው 🙏🙏🙏
አላአሩሲ ኢትዬጰያዊ ጀግናችን
Wowwwww yee Ethiopia jagnaaaaaa (Aallh yetabik) dasii yilaaaaaaaa
ተባረከ መሐመድ አለ አሩሲ እድሜና ፀጋውን የብዛልሕ መድሐኒያለም !!!!!!!
Aylaalem Mako ሀቡብ
መሃመድ ጀግና ነው
ወንድማችን በርታልን አና ስለኢትዮጵያዊያን እውነተኛ ሐብቱን የመጠቀመ መፍት እዳላት ልክ ልካቸውን ነገርልን በተረፈ እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀቱን ይጥክ ።
እኔምለው ምነው መሪዎቻችን እንዲህ ቢያስቡ አቦ ተባረክ
ትክክል🇪🇹ኢትዮጵያን ፈጠሪ ለዘላለም ይጠብቅልን🥰🥰
ወላሂ ትክክል ነው
ba tikikiliii durom awunim Abayii wonzii yee Ethiopia nawu
እናመሰግናለን ወድም
ይሄ፡ጥሩ፡ኢትዮጲያዊ፡የእውነት፡አገር፡ወዳድ፡ሁላችንም፡አንድ፡መሆን፡አለብን።
🌹🌹
ባንዳ ገደል ግባ ምን ድስ ላክ ትላሌህ
በገዛ ወንዛችን ግብፅን እሹሩሩ ማለቱ ለምን እንደሆን አይገባኝም
ዶክተር አብይ ቆራጥ እርምጃ መውሰድ ይጠበቅብሀል ይህ ሁሉ ሕዝብ አንተን ነው የሚያየው።
ሙሀመዲ አል አሩሲ የኢ/ያ የቁረጥ ቀን ልጂነው አላህ ይጠብቀው ጀግናቹን
እግ/ር ይባርክህ
በእውነት የጀግና ጀግና ነው 💪💪💪💪💪💪
50 ቢወለድ 50 ነው ጉዱ አንደ መሀመድ ይበቃል አንድ የመይሳው ካሳ ምትክ ኖርልን ዘላለም ♥m♥የገሬ ጀግና ♥
መሀመዲ አል አሩሲ ኢቲዮቢየ ቢሎ ሲየወረ ደስ ሰል❤❤❤❤❤❤ አለሀ ከታገሺነዉ
ግብፆች አባይ የኛ ነው ካሉ ውሀው ወደኛ እንዳይፈስ ይገድቡት እኛም የራሳችንን እንገድባለን
መሀመድ አልአሩሲ ሰላምህ ይብዛ።።።።
ተወዴጁ መሐመድ አላሩሲ፣ የኢትዮጲያ አምላክ/አላህ በሄድክበት በደረስክበት ከነቤተሠብህ፣ እንደዚሁም ወዳጆችህ ጋራ ይጠብቅህ። ጠዋት ማታ ጸሎትህን አድርግ። ማንም በአባያችን ወንዝ የሚያገባው የለም። ለኢትዮጵያ ልጆች የተሰጠ ጸጋ ነው። የግብጽ ተንኮል እብደት ለአመታት የነበረ፣ የሚቀጥልም ነው። እድሜ ይስጠን ፍርዱና ቅጣቱን ከሃያሉጌታ ያገኙታል፣ ታዲያ ያንጊዜ መሬት ዋጭኝ ቢሉ ማምለጥ የለም። በርታ ቀጥልበት፣ በጣም አደንቅሀለሁ፣ ታላቋ አትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን!
እናመሰግናለንወንድም
በጣም ቆንጆ አቀራረብ.
Thank you dear you are the great Ethiopian.
መሀመድ አል አሩሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግኖ ነው ልናመሰግነው ይገባል!!!!
እንቁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የምንኮራብት ተስፍ የጣልንብህ ወንድማችን መሀመድ አል አሩሲ ከፍ ያለ አቃል በላይ በሆነ ምስጋና ላመሰግንህ ወደድኩ የእዉነት አምላክ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩና ጥበቃዉ አይለይህ ከክፉ ጠላቶች ይሰዉርህ እንዳንተ ያለ ሀገር ወዳድ ለሀገር ለወገን ተቆርቋሪ ሰወችን ያብዛልን 💚💛❤️❤️❤️
ተመችቶናል እውነት ቀጥልበት እድሜና ጤና ላተ ይሁን ወድሜ
ማሻ አላህ ወንድማችን ሙሀመድ
አባይ የኛ የኢትዮጵያውያን እልውና ነው
አንደራደርም !!
ወድማችን መሀመድ አለሩሲ አላህ ይጠብቅህ
ትክክል ነው ምንም አያገባንም ይጎዱ
ጀግና ይኑርበት ሠላም ለናትአገሬ
Thanks Mohammad al arusi
መሀመድ አልአሩሲ አንተ በእውነት ድንቅና ሀገር ወዳድ ኢትዮጲያዊ ነህ ልትመሠገን ብቻ ሣይሆን ልትሸለም የሚገባህ ጀግናችን ነህ አዎን ተቃዋሚ የፓለቲካ ፓርቲዎች ስለ ምርጫ እንጂ ስለ አባይ ሲተነፍሱ አልታዩም ምክንያቱም እነሡ በአባይ ጉዳይ ላይ ሁሉም የተቃዋሚ ፓርቲዎች አንድ ቢሆኑ ኖሮ የግብፅ ተቃዋሚዎች እንዲህ በየሚዲያው እየወጡ ሲለፈልፉ አንድ መሐመድ አላሩሲ እያርበደበዳቸው ነው ያሁሉ ተቃዋሚ ባለባት ኢትዬጲያ መሐመድ አልአሩሲ ግን ለናንተ ተቃዋሚ ፓርቲ ነን ለምትሉ ግን ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፈው ከገባቹ አሰቡበት ስለ ሀገራቹ መሀመድ አል አሩሲ አንድም ወንድማችን አለ ወደ ዲሲ አካባቢ እነዚህ ሁለቱ ስለ ኢትዮጲያ የሚሟገቱ ኢትዬጲያውያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
👏👏👏👏ማሜዋ ሹኩራን
ዋው ፍታ ዜና እወነት ነው ልለማመጥ አይገባም አሁንም ካስከበጠበጣት እንደትከፍልበመስደረግ ነው ድሮ ከአረብ ምን ይጠበቃል።
እሄ ጅግና ነው አላህ እድመና ጤና ይስጦው እንሻ አላህ ፖለቲኮኖች ደሞ ልቦና ይስጣቾው አላህ እንሻ አላህ
አላህይጠብቅህ።
Mhamde ales Ethiopian here good Jobe keep going!!!!!!!!!
በርታልን
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
መሀመድየ የኔወድም አላህ ይስጥህ ያገራችን ጥላት በዛ ጥላትን አላህ በቀኝ ያስገባቸው ግን ህዝቦቸ እዋደድ ጥላትን እናክሽፉ እጅለጅ እንያያዝ የወድማችንን እንገዘው አላህ ይገዝህ እድሜህን ያስረዝምልኝ መሰሎችህን ያብዛልን ጥላትን ያክሽፉልን ያረብ
የኔ ጀግና አኮራሀን መሀመድ አላሩሲ እድሜ ጤና ይስጥህ
እናመሰግናለን ወንድማችን ግብፅ በስነልቦና እየገደለችን እንደሆነ የአገሬ ህዝብ ጥንቅቅ አርጎ መረዳት አለበት
ውድማች መ ድ አል አሩሲ በርታ አላህ ይጠብቅህ
ግብፅን አላምንም ብትተነኩስም ባትተናኩስም ጥንቃቄ አስፈላጊ ነው በጣም መጠንቀቅ አለብን ሀገራችን የጀግኖች ሀገር ናት እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቧቿን ይጠብቅልን ሱዳንም ብትሆን ሁለት መሀል ገብታ ልታዋጋን ትችላለች ግብፆች ከኢትዮጵያ የባሰ በጣም በጣም በጣም ድሀዎች ናቸው ቢሆንም ጥንቃቄ ጥሩ ነው💪💪💪💪👈
ሄራን ኪዳነምህረት እናቴ መጨረሻየን አሳምሪው አወ አትታመንም
አላህ ይጠብቅህ የኔ ጎበዝ ጠላቶችህን አላህ ያጥፍቸው
ሁሌም የድል አገር የቅዱሳን አገር ናት ክብር ለመፍያለም
በርታ ወንድማችን
ሀገሬአላህይጠብቃት
Mahmud Al arusi should be one of our negotiators. He will tell them with the language they understand. Having said that war is not an option for both countries.
ማሜ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ
Mohammad Al Arusi our Hero we love you
The hero youth .keep it up.
ማሻአላ የኛ ጀግና
መሀመድ አለ አሩስ አለህ ይጠብቀው ድል ለኢትዮጵያ እንሽ አለህ
ፈታ አቅራ ቢ በርቱ አሪፍ ነገር ነው ምታ ሰሙን
ለዚህ ጀግና ትልቅ ክብርና ቦታ ኢትዮጵያ መስጠት አለባት ልዩነትን ትተን አንድ መሆን አለብን
Really Hero
Meaningful speech
Keep it up Mohammed.
ይመችህ
Hi is right 👍👍🇪🇹
ከላህይጠብቅሺ
Keskezarew mirt hasab! Bravo Mohammed Al-Arusi!
ትክክል ።
I love him Mohammed Al Arusi he is Ethiopia Hero.
ትክክል ነው እኔም እስማማለው
አል አሩሲይ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ አላህ ይጠብቅህ ንገርልኝ ለግልብጦች ለራስ ወዳዶቹ
ፍርአት አባቶቻችን አላሰተማሩንም በሀገሬ ቀልድ የለም ሀገሬ ዞሮ መግባችን ነች እሰከ ድህነቷ ትናፍቀኛለች
ትክክል ነህ ኢትዮጲያ ለግብፅ ማስፈቀድ ዬለባትም
Yeweseten new yetenagerew alrusi meret Ethiopia 🇪🇹 ♥
ትክክክልነው እኛም ግብፅነው ያን እንዳነሥ ችጋራሞች የለም።
ኧረ ተቃጠልኩ የምን መለማመጥ በራሳችን ንብረት ለሚተርፈን ውሃ ሱዳንም ግብፅም መክፈል አለባው በቃ እንግዲ የመጣ ይምጣ የወታደር እጥረት ካለ መግስታችን ያደራጀንና ወደ አገራችን ተመልሰን እናስከብራለን የምን መልመጥመጥ አለን እኛ ልጆቿ ሀገሬሬሬሬ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
ድንቅ ፅሁፍ የበሰለ ትንታኔ በጣም ግሩም ነው
ለምን መለማመጥ አስፈለገ ንግግሩ ሊደገፉ ይገባል እላለሁ
ማሻአላ
በአባይ አንደራደርም እኛ ኢቶጲያኖች ወንድማችን ሙሀመድ አልሩሲንም እናመሰግናለን የኛ ጀግና
አላህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይስጥልን ሰለ ትምህርት
ድል ለኢትዮጰያ ይሁን
You are a very proudYoung Ethiopia man very proud God bless you I am very proud you areVery proud brave young man your mom she’s a very very proud she have wonderful son God bless you Ethiopia live forever thank you we’re all proud of you
አላህ ይጠብቀው
Great presentation, if the Chinese strategy is employed it will turn situations around to our advantage -mo Alaruse more power to you
You are right
Thank you for your updates. May bless your effort.
መሀመድ.አለህ.ይጠብቅ.እትዮጵየ.ለዘለለም.ትኑር.ግብጽ.ረሱወ.የመጠቹ.ረሱወን.ይምታ.መሀመድን.አይናት.አስር.ጀግና.ቢገኝ.ለሀገር.ይበቃ.ናበር.ለሀገሩ.የሚሞት.መሀመድ.በድገሚ.አለህ.ይጠብቅ.??
ጀግናው ወንድማችን መሐመድ አል አሩሲ! እግዚአብሔር ኃይል ይስጥህ!
እስቲ እያንዳዳችን ከመሀመድ አል አሩሲ ስለ አገር ወዳድነት ከሱ እንማር ብሔራዊ ጀግናችን ነው እሱ።
የሁላችንም እስትንፋስ እስኪጠፋ በአባይ የመጣ ጉዳይ አንደራደርም
በዘፈን የምናውቀውን አባይ በተግባር ማየት እንፈልጋለን 60 ሚሊዮን መብራት የሌላውን ዝብ አዝለናል💪💪💪
አበራታቱልኝ
Thank you
ይህ ምክር ለሁለም ኢትዮጵያዊ ነው ለኢትዮጵያ እድገትን ሲባል በጋራ ንብረታችን ላይ እኛ ኢትዮጵያዊያን አንድ መሆን አለብን
ምርጥ ኢትዮጵያዊው መሀመድ አላ አሩስ አገሩ መሬቱ የኛ ፍጠር የስጣን ውሃው የኛ በገር እን ጠቀም ብሌን የምን ላምን እኛ
ታድ ዛመነት በራብ ከመቃጠት ለግብፅ ቁርጡን መነገር አይሽልም
I admire you dear brother and appreciate so high for ur hard work thanks 10.100.1000... times
ማሻኢላህ
ክበርልን መሀመድ
ጀግና ወንድማችን ጥበቃ እንድደረግለት አመልክቱ ወላሂ የኛ መንግስት ይገርማል አርቲስት ቢሆን ኖሮ ብዙ ነገር ባደረጉ ነበር
ትክክል ግብፅ ድሃ ነች ወላሂ
WOW Ma Ma Ethiopian 😍😍😍
Al Arusi /The only Ethiopian who intelligently defended his country Bravo /May others FALLOW your FOOT STEP GOD !!!!!BLESS AL ARUSI
Mohammed al aruse we love you our hero
ወንድሜ አንተንም ጀግናው መሐመድ አልአሩሲንም ሑላችሑንም አላሕ ይጠብቃችሑ