ውስጥ አዋቂው ጀነራል የግብፅን ጦር ገመና አጋለጡ! | Ethiopia | Egypt

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 212

  • @AaaBbb-fx6fh
    @AaaBbb-fx6fh 4 ปีที่แล้ว +23

    ወላሂ እናመሰግናል እንዲህ የሚያፅናና ነገር ሰላሰማሀን እናመሰግናለን

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 4 ปีที่แล้ว +42

    እስቲ ይሄንንን አቅራቢ እንደኔ የምትወዱትት like ስጡኛ እንደው በአባይ ግድ ይዣችዋለሁ 😃😁❤❤❤🙏👍👍👍👍👍👍

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 4 ปีที่แล้ว +15

    ለኢትዮጵያ መንግሥት መልእክት አለኝ እኚህ ጀግና ኢትዮጵያዊ የተናገሩት 100 በ 100 እውነት ነው የጠለቀ እውቀት ከኢትዮጵያዉዊ ጀግንነት ጋር ይታይባቸዋል ደግሞም የሠከኑ ናቸው ስለዚህ መንግስታችን እርሳቸውን እና ሌሎች የበሰሉ ሀገር ወዳዶችን አቅርቦ አብሮ መስራት አለበት እላለሁ

    • @dolololo7573
      @dolololo7573 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩነው በዚህ ቀጥሉበት

  • @DrABDULLAHALShehri
    @DrABDULLAHALShehri 4 ปีที่แล้ว +1

    نحن كشعب سعودي نحب الشعب الاثيوبي 🇸🇦🇪🇹 💕 ومسلمين اثيوبيا نكن لهم الاحترام بالكامل اثيوبيا في عيوننا عشق بين البلدين

  • @الال-م9د2ط
    @الال-م9د2ط 4 ปีที่แล้ว

    በጣነውየምትመቸኝ በናትአላህይጠብቅህ አቀረብህማንንም ጋዜጠኛያመዝናል ባለህበትይመችህ

  • @ehstltube2265
    @ehstltube2265 3 ปีที่แล้ว

    መሳጭ ምልከታ አስገራሚ አቀራረብ ትንፋሽ ዋጥ አድርገህ የምትሰማው ነው። እናመሰግናለን

  • @hailunega7519
    @hailunega7519 4 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ ፈታ ደይሊ !
    አስደንጋጭ ፣ አሳዛኝ ከሚል ዜና አተረፋችሁኝ ዛሬ

  • @endatresawteklahaimanot4810
    @endatresawteklahaimanot4810 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር፡ከርስዎ፡ጋር፡ይሁን፡ትልቅ፡ሰው፡አይጥፋ።

  • @amen23
    @amen23 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በርታ

  • @aaasa2100
    @aaasa2100 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በረታ ትረካህ ተመቺቶኛል

  • @sarachannel8947
    @sarachannel8947 4 ปีที่แล้ว

    በጭቀት ላብድ ነበር ወላሂ ይሄን ካዳመጥኩ ቡሀላ ደስ አለኝ ኢትዮጵያውያንእወዳችሆለው

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 4 ปีที่แล้ว

    የእስራኤልን ወዳጅነት ማጠናከር ስላውን የበለጠ ጠንካራ ውጤትን ማግኘት ለኢትዮጵያ የበላይነት አስተማማኝ ነው

  • @redwanali5837
    @redwanali5837 4 ปีที่แล้ว +2

    Very good I like it
    I am 100% ready to help Ethiopia in this case

  • @brokeranddriver2858
    @brokeranddriver2858 4 ปีที่แล้ว

    Thank you bro

  • @thetruth1394
    @thetruth1394 4 ปีที่แล้ว

    God bless Ethiopia

  • @አሚኑአድሴ
    @አሚኑአድሴ 4 ปีที่แล้ว

    ስለመርጃህ በጣም ያምራን በርታ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia is amazing Nation 👏👍

  • @dejed9804
    @dejed9804 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ!!

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 4 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ አይነት ዜና ስሰማ ትልቅ ክብር።ይሰማኛል

  • @gmxhhkzxe2614
    @gmxhhkzxe2614 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ምናይነት ጀግና ሠው ነው ሥላገሩ ጠንቅቆ የሚያቅ ኖረልኝ ጀግናየ አላህ ይጠብቅህ ውድድድድድ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @مريماحمد-ح9ن
    @مريماحمد-ح9ن 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም ጡሩ ዜና ነው ተፈስ አልኩ ውዳ አገሬ ኢትዮጵያ ዳትፈርስብኝ ፈርቻለሁስደት ስልችቶኛል ሀገሬ መመለስ እፈልጋልሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ

  • @nathant.4097
    @nathant.4097 4 ปีที่แล้ว +18

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ።ጀነራሉ እውነታቸውን ነው ጉፍቱ ጉፍቱ ዲፕሎማት አላት ኢትዮጵያ ከነሱ ምክር መቀበል ነው።

  • @husensule7601
    @husensule7601 4 ปีที่แล้ว +1

    Will stand 4 Ethiopia

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሀል ወንድሜ እግዚአብሔር ያግዘን

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 4 ปีที่แล้ว

    Long to live ethiopia

  • @ethiopiaethiopia8514
    @ethiopiaethiopia8514 3 ปีที่แล้ว

    አገራ ሰላምሽ ይብዛ አገራ አልፋላት አይቸ ብሞት ደስተኛ ነኝ አረባገር መሠደድ ቀርቶ አይቸው

  • @senaitgdereje9559
    @senaitgdereje9559 4 ปีที่แล้ว +1

    ምን ግዜም ጀግና ኑርበት ጄኔራል

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 4 ปีที่แล้ว

    በውነት እግዚአብሔር ከአለ ብዙ ነገር እናያለን ስለግብፅ ገና ገና እግዚአብሔር ከኢትዮጲ ህዝብ ጋር ነው ወገኒ

  • @kedirtefera2528
    @kedirtefera2528 4 ปีที่แล้ว +5

    እየውማ ፈታ ደይሊ እንደውም እስከ ዛሬ ግብጽ የተጠቀመችበትን ግብር ማስከፈል የሚችል ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ።እንኮራለን በህባችን

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላገራችን !

  • @አማራነትኢትዮጵያነትኢትዮ
    @አማራነትኢትዮጵያነትኢትዮ 4 ปีที่แล้ว

    እድሜሕን እና ጤናሕን ያብዛልሕ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🇪🇹

  • @eheteabebe9059
    @eheteabebe9059 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጲያ የእግዚአብሔር አገር ፤ ምንም እንኳን ግብፅ ለኢትዬጵያ ጥሩ ነገር አድርጋ ባታውቅም ይሀን ሁሉ ዘመን በአባይ ስትጠቀም ኢትዬጵያ ላይ ያለውን ችገር በማቃለል ለራሷ ብቻ በማሰብ መጠመዷን በአውነት ሌላው የአለም ሕዝብ ሊረዳው ይገባል። እንደማንኛውም የሰሀራ በረሀ ውሰጥ ያሉ ሀገሮች እንዴት እንደሚኖሩ ብዙ ትምህርት መውሰድ ይኖርባታል፤ ይልቅ ብዙ የውሐ አማራጭ ያላት በቀይ ባህርና ሜድትራንያን የተከበበች፣የከርሰ ምድር ውሀና ወዘተርፈ ተጠቃሚ መሆን ስትችል፤ሁልግዜም ኢትዮጵያን ለመጉዳት በተንኮል ተጠምዳ ለሌላው አለም ማስተጋባቱን አየተሽቀዳደመች ያልሆነ ነገር እየዘራች በመሆኑ ይሀን የሚያደኖግር ተገባር ከእውነት የራቀ መሆኑን ሁሉም ዜጋ በንቃት ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይነ ነው።

  • @bashiribrahimsalh2172
    @bashiribrahimsalh2172 4 ปีที่แล้ว +1

    የጀኔራሉን ችሎታ አደነቅኩት የኢትዮጵያ መንግሥት በምክራቸው ይጠቀምበት ለጋዜጠኛው ክብርና አድናቆት አለኝ የአየር ሰዓቱን ለአሉቧልታና ለከንቱ ቃለ ምልልስ እንደ ሌሎቹ ሳውለው ለቁም ነገር ነው ያዋለው ሊመሰገን ይገባዋል ሌሎችም አንዳንድ ጋዜጠኞች ከእሱ ተማሩ እላለሁ

  • @hh-h5196
    @hh-h5196 4 ปีที่แล้ว +22

    ዋው ዛሬ ሁለተኛ ነኚ እስኪ ላክ ግጩኚ ወንድማችን ለመረጂህ እናመሠግናለን ግብፅ በፈለገችው ነገር ትምታ በጉልበት የመጣ አይደለም ለመሥኖ እና ለሌላ ነገር በብርጭቆ አናሥጠጣም በፀባይ ካልሆ

  • @ahamadmohammad6801
    @ahamadmohammad6801 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ. ይጠብቅልን. ወታዴር. አቺን. ሀገራቺ. አላህይጠብቅእልን. ለወታዴር. ፍቺ. እኛም. ህግን መቁም. አለብን

  • @AliAhmed-vg7hb
    @AliAhmed-vg7hb 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለንቀጥልበትወንድማችን

  • @zenabali9131
    @zenabali9131 4 ปีที่แล้ว +2

    ወድችን አላህ ከመጥፎነገር ይሰውርህ ደሞም አላህ አለህ በጥብቅ መግስት እዲተባበርህ እንጮሀለን አደረራ አደራ ጠቅላይ ሚኒሥቴር ከጎኑ ሁንለት ይህን ጀግና

  • @tsedekeabera149
    @tsedekeabera149 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you faat

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 4 ปีที่แล้ว +1

    የእኝህ ጀግና ወኔ ብቻ አንጀት ያርሳል ።

  • @enyewworetaw7415
    @enyewworetaw7415 4 ปีที่แล้ว

    Good explanation keep it up!!!

  • @hassansarhan419
    @hassansarhan419 4 ปีที่แล้ว +2

    We in Egypt don’t have any hate against Ethiopia. we wish the best for Ethiopia and all our brothers in Africa

    • @abbeyabebaz4737
      @abbeyabebaz4737 4 ปีที่แล้ว

      They say, "Action speakes louder than words, " egypt's different times rulers sabotages are still existing just because you like Ethiopians then? Com'on! In the age of enlightenment fooling nations is disrespect.

    • @fekadegebreyes3580
      @fekadegebreyes3580 4 ปีที่แล้ว

      የተከበሩ ጀነራል ያቀረቡት የማይጠገብ ርእቱ አንደበትዎ ዘላለም ህያዉ ነው እናከቡረዏታለን የኢትዮጵያ ጋሻ ልጅ ነዏትና!

  • @fikirfikir4135
    @fikirfikir4135 4 ปีที่แล้ว

    selam lehagere Ethoipa 👉🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ጀነራል ድንቅ መልዕክት

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
    @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 4 ปีที่แล้ว

    ድል ለአገሬ ሞትና ሽንፈት ለፈርዖን ሕዝብ

  • @shemsushemsu3184
    @shemsushemsu3184 4 ปีที่แล้ว

    በቃ እደዚ ነው እኛም አለን ለሀገራችን

  • @melkamutube7517
    @melkamutube7517 4 ปีที่แล้ว

    Wow des yimil melkt new nurulin yegna jegnawuch💚💛🧡💯💪👍🌹💐🌹💓💓💓

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 4 ปีที่แล้ว +4

    Right on general that is the voice we need

  • @lamyordi9734
    @lamyordi9734 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia 🇪🇹 e/r ytabkalen amen 🙏🏾

  • @faisalal-arami3162
    @faisalal-arami3162 4 ปีที่แล้ว +23

    ደግነት ሲበዛ ሞኝነት ነው፡፡ ለምንድነው ኢትዮጵያ በአባይ የምትደራደረው? አበዛነው፡፡

    • @antenehhailubekele3478
      @antenehhailubekele3478 4 ปีที่แล้ว


      ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ
      ጠባቦችም በዝተው ሀገርን የሚያምስ ሴራ ጎነጎኑ፡፡
      ስርዓት እናስፍን ኑ አስተዋዮች ኑ
      ታረቁ ከኪዳን፤ሀገርን ትውልድን ከጥፋት አድኑ፡፡
      ጉዝጓዝ ሱስ ሆኖብን ደስታን ከቄጠማ ስንሆን አነፍናፊ፣
      በየ አውዳመቱ ቀጥፎ የሚያመጣው፣ጉሊት አቋቋሚው ይበዛል ቀጣፊ፡፡
      በሁሉም አቅጣጫ፣በሰሜን፣በደቡብ፣በምስራቅ ሲያቀኑ
      ተውሳክ ኃይል ያገኟል ፣ የጥላቻን ዜማ የሚያቀነቅኑ
      ኢትዮጵያን ሊታደግ ሁሉም በየ ሱሱ ታምኖ በኪዳኑ
      ከቷል በምዕራብ፤ የከፋው ሳይመጣ ይልቅ በሱዳኑ፡፡

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 4 ปีที่แล้ว

    Very proud to be Ethiopian, there is big natural gift and proration from God.

  • @adcollection6340
    @adcollection6340 4 ปีที่แล้ว

    #💪💪💪 ... 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @binyamletarge2481
    @binyamletarge2481 4 ปีที่แล้ว

    Really, I like your way flow of information, it's clear and to the point. Keep it up.

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowww

  • @gizawhaile8685
    @gizawhaile8685 4 ปีที่แล้ว

    really exact

  • @beleteketema7769
    @beleteketema7769 4 ปีที่แล้ว

    ጀነራል የሚያኮራ መግለጫ ነው እናንተን የመሰሉ ሰዎች ያኑርል እድሜዎን ያርዝምልን

  • @merry5936
    @merry5936 4 ปีที่แล้ว

    Thank you! Attractive, interesting and good point

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 ปีที่แล้ว +7

    He is a good general. He knows the boll game. I wish I would ask him that how about Ethiopia getting into offensive? Ethiopia has been fighting a defensive war. How about giving Egypt its own medicine through Libya? There is lawlessness in Libya. Using the opportunity to make Egypt for its crime for centuries against Ethiopia.

    • @hassansarhan419
      @hassansarhan419 4 ปีที่แล้ว

      We in Egypt don’t have any hate against Ethiopia. we wish the best for Ethiopia and all our brothers in Africa

  • @michealtesfay9340
    @michealtesfay9340 4 ปีที่แล้ว

    I agree with general Kasa ideas

  • @ethiomothergroup2680
    @ethiomothergroup2680 4 ปีที่แล้ว

    Yes Yes

  • @balahunbelay1937
    @balahunbelay1937 4 ปีที่แล้ว

    Good service

  • @hanam3589
    @hanam3589 4 ปีที่แล้ว +2

    Egypt should pay for the water that belongs to Ethiopia

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 4 ปีที่แล้ว +2

    We must hear the Man

  • @tilayewendimageng153
    @tilayewendimageng153 2 ปีที่แล้ว

    ዳዊት የሚባል ባንዳ ባታስገባ ይሻላል እነ ጎሹ ወልዴ ጥሩ

  • @betybety660
    @betybety660 4 ปีที่แล้ว

    #እኛኮ_እትዮጵውያን ነን 💪💪

  • @tammytamene5874
    @tammytamene5874 4 ปีที่แล้ว +1

    Yes,💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ethiopiaethiopia8514
    @ethiopiaethiopia8514 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @عبداللهعب-ن1غ
    @عبداللهعب-ن1غ 4 ปีที่แล้ว

    Allhe yetbkene

  • @matyasassefa1439
    @matyasassefa1439 4 ปีที่แล้ว

    አቅራቢው ጀግና ሰው ነህ ኢትዮጺያን የደፈረችው ግብፅ አርፋ ብትቀመጥ ይሻላታል

  • @getnetlemma7460
    @getnetlemma7460 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Feta for extremely informative broadcast which I hope to reach the Egyptian population! They also should know that the Ethiopian people are peace loving and compassionate. However, should any foreign aggression faced the nation, not only the Ethiopian army, few Ethiopian nationals without the Ethiopian Government approval can send a barrel of bacteria such as Aba Gendi or a bunch of Inboch only on the Nile river which can totally devastate Egypt!!! Please tell them the tell tell story but important lesson of Ethiopian father Aleka Gebrehana “EZAM BET ESAT ALE”!!! God Bless Ethiopia🙏🙏🙏

  • @meklitregasa9130
    @meklitregasa9130 4 ปีที่แล้ว +11

    እቺን ወሬ እስኪ በአረብኝ ተርጉማቹ ለግብፅ አሰሙልን

    • @emiyeethiopia4752
      @emiyeethiopia4752 4 ปีที่แล้ว

      enatih tibeda ante banda!! bagengih kulalitihn nbr emibelalih ante wusha!!!!

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 4 ปีที่แล้ว

    Www Amazing storia 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿💚💛❤

  • @weyfnkichamee3566
    @weyfnkichamee3566 4 ปีที่แล้ว +13

    egypt is fightinig by jawar$tplf

  • @meskiyeenulij7824
    @meskiyeenulij7824 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ እግዚአብሔር አንርሳ እኛ ኢትዮጵያውያን ለምንድነው ፈጣሪ የረዳንን ምንዘነጋው?

  • @sulthansultan5966
    @sulthansultan5966 4 ปีที่แล้ว

    እትዩጲያለዘላለምትኑር
    የምርአድአዴደሞ ተስፋይሞላኛል

  • @husensule7601
    @husensule7601 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks general kahsay , we have a right to use our water. Egypt has to pay for using our water.

    • @mosses7011
      @mosses7011 4 ปีที่แล้ว

      @ϥⲣⲁⲟⲛ our bombs also can land on your dams also try us.😡😡😡😡😡

  • @sabagizawgizaw8606
    @sabagizawgizaw8606 4 ปีที่แล้ว

    ለጀርመንም በኃይለስላሤ ዘመንም ኢትዮጵያ እርዳታ አድርጋ ነበር ።

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 4 ปีที่แล้ว +1

    kehulum belay Egziabher alelen!

  • @seidhusein7996
    @seidhusein7996 4 ปีที่แล้ว

    Good

  • @ሰላሚዝምሐበሻ
    @ሰላሚዝምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹💪❤️✌️🙏

  • @banchiyedesalew4503
    @banchiyedesalew4503 4 ปีที่แล้ว

    selam le ethiopia

  • @ወይዘዲሯ
    @ወይዘዲሯ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዋዉ ዉዋ በጣም ሀሪፍ ነዉ መልክቱ ግን ይህን ለግብጥ ባረበኛ ተርጉሙላቺዉ

  • @toyibaseid920
    @toyibaseid920 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን. ኢትዮቪያ. ሖንኩ.

    • @toyibaseid920
      @toyibaseid920 3 ปีที่แล้ว

      አላሕ. ያግዛችሁ. አብያችን. ከነጀግኞች. ይቅደማቸው. እንወደዋለን

  • @Redarmy1074
    @Redarmy1074 4 ปีที่แล้ว

    ልክ ብለሀል ወንድም አለም የእኛም የሚጠበቅብን አንድ ሆነን አሆን ላይ በየሚዲያው ሊሰራበት የሚገባው ነገር የሁሉንም የፑሊቲካ ልዬነተዎች ወደጎን በማድረግ በሀገር ጉዳይ ላይ አንድ መሆናችን ማሳየት እንጂ አሁን ላይ የምንሰማው ነገር ደስ አይልም የሀገር ጉዳይ በልዬነት የመቆም አዝማሚያ የሚመስል አፀያፊ ነገር እየሰማን ነው

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 4 ปีที่แล้ว +1

    Hiy Ethiopian let's be one it time to be one God is with Ethiopian yes

  • @ይፋትዩቱብ
    @ይፋትዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +1

    💪አጀገንከጅ

  • @almazotterbein8374
    @almazotterbein8374 4 ปีที่แล้ว

    እንዲደርስ ያለ ጀነራል ምነው ዛሬም ቢኖር እግዚአብሔር እርሱንም ቤተሰቦትም ይጠብቅልን

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ይገርማል አንዳዴ አባይ ጠላታችን ሆኖ የኖረ ውሃ አሁን ግን the game is over የስባት ሽህ አመት ታሪክ ሊዘጋ ነው አባይ ከኛ ሊታረቅ ሰው ልንሆን እግዚአብሄር ለምድሪቷ ለኢትዮጽጲያ ያሰበው ሊሆን ከኛ በኳላ የሚመጣው ትውልድ እንዴት እድለኛ ነው ድህነትን በተረት ነው የሚሰሙት እድሜና ጤና ለ ድ/ር እብይ አህመድ የቁርጥ ቀን ልጂ ከሌብነት የፀዳ እንኳን ከእናቱ ኢትዯጲያ ሊዘርፍ የራሱን አውጥቶ የሚሰጥ ነው አይይይ ስዩም መስፍን ሃሽሻሙ እኔ እና ዐብይ እስከ ሰባት ዘራችን እንፈተሽ ማነው ዘራፊው ሲል ብሰማው ከሳቅ በላይ ሳኩኝ ያንቀን ለድፍረት እንዲሆነው ኦቩር ዶዝ አሽሹን ተግቶ ነበር የመጣው ማፈሪያዎች

  • @sabaal6989
    @sabaal6989 4 ปีที่แล้ว

    Bedenb kemimeh atafteh new yskerebkew lben asdesetkew tebareck Ethiopia lezelalem tnur wede fittttttt💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @zebenemandefro9984
    @zebenemandefro9984 4 ปีที่แล้ว

    wawu you are ethiopia haro

  • @ayshaethi9847
    @ayshaethi9847 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጲያዊ ሆኖ ወኔ የሌለው የለም
    እኛም የሀገራችን ሰራዊት ነን

  • @thomashernandes4294
    @thomashernandes4294 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopea has the full right to built the Dam no question what soever dont listen to anybady GO ETHIOPEA

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 4 ปีที่แล้ว

    ጀነራል ሰላሞት ብዝት ይበል አንጀቴን ነው ያራሱት።

  • @HermelaBrook
    @HermelaBrook 4 ปีที่แล้ว

    ✊🏾✊🏾✊🏾💚💛❤✊🏾✊🏾✊🏾

  • @አልሃምዱሊላህ-ዸ6ፐ
    @አልሃምዱሊላህ-ዸ6ፐ 4 ปีที่แล้ว +1

    መለማመጥ አያስፈልግም እርቅ ስምምነትእያሉ ባለስልጣኑ ግዜቸውን አያባክኑ

  • @yemanekibret1251
    @yemanekibret1251 4 ปีที่แล้ว

    God bless you GKC

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 4 ปีที่แล้ว +11

    ሄ ጋዜጠኛው እኔ ጀኔራሉን ሰምቻቸዋለሁ ግን ያው ባንተ ድምፅ ልስማው ብየ ነው ለምን ስለ ሚኒሊክ የተናገሩትን ንፍሮ ቀቅለን ወደ አውስትራሊያ እንደላክን የተናሩትን ቆረጥከው አ 😡 ለምን ሰሜን ተራራ ላይ ስላሉት የሚፀሉይትን አባቶች ቆረጥከው ነው ? ታሳዝናለህ

  • @dejenebafa7181
    @dejenebafa7181 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ውይ ደስ አለኝ ምርጥ ገለፃ ነው። እንደው ይህን ለግብፅ ማን ያሰማው ?

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 4 ปีที่แล้ว

    ይቀጥላል ትግሉ
    የማይታለፍ መርግ መስሎ የሚፈትነንን ተግዳሮት
    ጀግነን ከተፋለምነው እንደማይቀጥል አቅም ኖሮት
    ያስተምረናል ድላችን ያነሳሳናል ለትግሉ
    ድህነት፣ኋላ ቀርነት እእኪከስም ትጥቅ አትጣሉ ፡፡
    እሰከ ህይወት መስዋዕትነት የሚከፈለው ተከፍሎ
    ድል አርጎ ለዝክር መሰብሰበ ደስ ይላል የአንድነት ውሎ፤
    ሁሉም ሰው የየዘመኑን ‹ማን አለብኝ› ባይ ጎልያድ
    በወኔ ከተነሳሳ ፣ ለመገዳደር ለማራድ
    በእምነት ወለድ ድፍረቱ የተማመነ ሰው ሁሉ
    በእልህ አስጨራሽ ፍልሚያ ውስጥ ምንግዜም የእርሱው ነው ድሉ፡፡
    ይህ እውነት ስለመሆኑ ሌላ ምስክር ሳንሻ
    እነሆ ሁሌም ድላችን አቅም ሆኖን ለመነሳሻ
    ዘመቻው በድህነት ላይ ቀጣይ መሆኑን አውቃችሁ
    በየእለቱ መዝመቱ ለላቀ ገድል ያብቃችሁ ፡፡
    ለቀጣይ መጻኢ ትውልድ ታስቦ ለሀገር መቅኖ
    ውኃውን ገድቦ መልቀቅ፣ መከተር እጅግ ግድ ሆኖ
    አሳሩ እንዲያበቃና ንግርቱም እንዲሆን ተረት
    ዳግመኛም ለማረጋገጥ የሐበሻን ያን ታላቅነት
    አባይን ከአጓጉል ብክነት በማትረፍ ከማለቅ በተን
    ግድብ ወንዝ ገደቡን አልፎ ከበስተማዶ ሲበተን
    ብጥብጡን ትቶ ተጣርቶ በሃቁ ባሽቆለቆለ
    ፈርኦን ለም አፈር ለምዶ በአሉታ ‹ አይሆንም › አለ፡፡
    ባለ መብት ኮርቶ በምንጩ
    መላው ላይ ቢደርስ ከእቅጩ
    ከልካይም ባረጀ ገደብ
    ቋመጠ ለማስያዝ አደብ፡፡
    ነገሩ ሆኖ የዓባይ
    ብርቱና ጠጣር ጉዳይ
    በአንድ ጎን በተሳለጠ
    ሌላው በቅናት(በክፋት) ፈጠጠ፤
    አፍጣጩስ ያፍጥጥ ግዴለም
    እልሁ እጥፍ ያሰራል፤ ያዘገጃጃል ለማለም፡፡
    ሁሉ በደጁ ያለለት የአባይ ልጅ ጠምቶት ተርቦ
    እንዲት ይዋባል በረሀ ? እንዴትስ ይኖራል ጠግቦ ?
    ግዴለም ሁሉን ሆድ ይፍጀው
    ጥቅሙ የገባው ያብጀው
    ሆድ ፈጅቶት ይክረም በይደር አንሻም ለጦር መንደርደር
    ቀልድ የለም በሀገር ልማት ትተናል ነጥቶ መግደርደር
    ቆርበናል በተሐድሶው ቆርጠናል ጠግቦ ለማደር፡፡
    ይህ መነባንብ ግጥም
    ለልማታዊው የዚህ ዘመን ትውልድ በሙሉ ይሁንልኝ
    በአንተነህ ኃይሉ በቀለ
    መጋቢት 13 ቀን 2006 ዓ.ም

  • @shemsushemsu3184
    @shemsushemsu3184 4 ปีที่แล้ว

    ለግብፅ 2 ግድብ የላት በራሳችን መሬት ልዘዝ አለች እኛ በጨለማ የኖርን

  • @salamhabibi2704
    @salamhabibi2704 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ከሀቀኛ ነዉ ሀቅ እዞ የምን መፊረት ነዉ እኛም ለመግስት መርደት የስፈልገል በአድ ብርም ቢሆን በጄት መኖር የስፈልገል መለየየት ዬለቢንም በሀገረችን🚁🚁🚁🚁