አዲስ ዝማሬ " ያሳለፍኩት" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ (Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 240

  • @selamawitgenale4955
    @selamawitgenale4955 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ስለዚህ መዝሙር መናገር ቃላት ያጥረኛል ባዶ የነበረ ህይወቴን የሞላ የእማምላክ ፍቅሯን ለእኔ ደካማዋ ዠደረገችውን እያሰብኩ ያስለቅሰኛል በቀን ያለማጋነን ከሀያ ግዜ በላይ ነው የማምሰማው እና ደግሜ እላለሁ እህታችን ዝማሬ መላእክትን የሰማልን

  • @weynikuskwam8712
    @weynikuskwam8712 3 ปีที่แล้ว +6

    ሲስተር ሕይወት ዝማሬ መላክት ያሰማሽ አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ይሄ መዝሙር ላይ የሞት ድምፅ ውስጤ ሰምቶ ማምለጫውም ብለሽ የሚቀጥለውን ግልፅ አርጊልኝ

    • @hiwottube12
      @hiwottube12 2 ปีที่แล้ว +1

      ወዴት እንደው አምባው ጠፍቶኝ

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 3 ปีที่แล้ว +24

    #ያሳለፍኩት
    ያሳለፍኩት ብዙ ነገር በኔ ህይወት የሰራሽው
    መች ተነግሮ መች ተገልጦ ለደካማ ያደረግሽው
    ለትውልዱ እገልጣለሁ እናቴ ሆይ ውለታሽን
    ማርያም(፪) እልሻለሁ እነግራለሁ ታምርሽን
    አዝ___
    አንደበቴም በል ተፈታ ስለ ጽዮን ለመመስከር
    ዘምርላት አመስግናት አውጅ ለዓለም ግለጥ ንገር
    ትውልድ ይስማ ስለክብሯ ለምስጋና ይታደም
    ማርያም(፪)የሚላትም ድንግል ፍጹም አትረሳም
    አዝ...
    መልካሞችም ተሰብሰቡ ጽድቅን ማፍራት ያቃታችሁ
    ማሰሮዋ ጨው ይዛለች ሊወገድ ነው መርገማችሁ
    መረጋጋት ያቃታችሁ የዳዊት ልጅ ታጽናናችሁ
    መሰንቆ ናት ድንግል ማርያም ድምጿ ፈውስን ያድላችሁ
    አዝ____
    የሞትን ድምጽ ውስጤ ሰምቶ ተጨንቄ ግራ ገብቶኝ
    ማምለጫውን መሸሸጊያ እንዴት እንደሆን እንኳጠፍቶኝ
    ብቻየን ነኝ ድረሽልኝ ብየሽ ነበር በጭንቀቴ
    አልተውሽኝም ፈጥነሽ ደርሰሽ አወጣሽኝ እመቤቴ
    አዝ___
    ንግስቲቱ የወርቅ ልብስ ተጎናጽፋ ተሸልማ
    በንጉሱ በልጇ ቀኝ የአምላክ እናት በክብርቆማ
    ቃልኪዷኗን አሳስባለች ሀጥአንን ልታስምር
    በጽናጽል በከበሮ እናመስግን እንዘምር።
    እልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
    ዘማሪት ሲስተር ህይወት።

  • @genetaemare8994
    @genetaemare8994 3 ปีที่แล้ว +5

    Lbe tesebere mnale fetariye yerasu biyaregen bifekdln bnamesegnew biredan ❤️🙏🏻ehtachn zmare melaktn yasemaln tebareku

  • @fitsumabraham3319
    @fitsumabraham3319 3 ปีที่แล้ว +4

    እህታችን ዘማሪት ሲ/ር ሒዊ ይሄን እንደ ብርዝ ሰክኖ ጣፍጦ ተደጋግሞ የሚጠጣ የመንፈስ ቅዱስ መጠጥ የሆነ ውብ ዝማሬሽን እመብርሃን በልቦናችን ትሳልብን!

    • @hiwottube12
      @hiwottube12 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @kokobeworku1232
    @kokobeworku1232 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነው ሲስተርተዬ

  • @Mes355
    @Mes355 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲✝️🤲🤲😓😓😓😭😭😭

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @mieraflaike2436
    @mieraflaike2436 3 ปีที่แล้ว +21

    ሒወትዬ አንቺ ስለ ድንግል ማርያም በዘመርሽ ቁጥር አይናችን እንባ እያቀረ በፍቅር እና በደስታ ያነባል ። እመብርሃን ከነቤተሰብሽ ትባርካችሁ ❤

  • @ሄለንሄለን-ደ5ቘ
    @ሄለንሄለን-ደ5ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

    እረ ስቱ ተነግሮ አልቅም የእመብርሀን ተአምር🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @emawayishfetene4059
    @emawayishfetene4059 2 ปีที่แล้ว +2

    Zemare melahkit yasemalen. Be strong!!!

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልል እልል ልልል ልል ልልልልል ልል ልልልል ልልልል ልል ልልል ል ልልል ልልልል ልል ልልልልል ልል ልል ልልል
    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ደስ የሚል ዝማሬነው

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏 🙏 zmari melayikt yasemaln

  • @hilinaendris7547
    @hilinaendris7547 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክን ያሰማልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @raheltsegay7991
    @raheltsegay7991 3 ปีที่แล้ว +3

    Aseyyyyy !!!! Temesgen gitaye andit ytaftalll zmari melaakt yasemaln ..... Amen 🙏🙏🙏🙏🙌🙏🙏🙌🙏🙏🙏🙌

  • @yenaalmbirhanu9843
    @yenaalmbirhanu9843 3 ปีที่แล้ว +50

    እንኩዋን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዐል በሰላም አደረሳችሁ እመብርሀን ሀገራችንን ትጠብቅልን

    • @mulu9232
      @mulu9232 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ጊሸን ማርያም በበረከቷ አትለየን🙏

    • @kasgeb.d
      @kasgeb.d 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @tigraya826
      @tigraya826 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @asitavip1918
      @asitavip1918 3 ปีที่แล้ว

      @@mulu9232 l

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @aynalembiyane6168
    @aynalembiyane6168 3 ปีที่แล้ว +4

    ሂዊዬ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ መልካም እህታችን ፀጋዉን ያብዝልሽ

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኮን አደርሰን🙏🙏🙏🙏

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 3 ปีที่แล้ว +2

    Kalhiyot yasemalin zimare malaykt yasemalin edime tena estilin tetawahido lij bamahone hulem ekoralow

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @yabsrayabsra6789
    @yabsrayabsra6789 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @MobilePlus-cr2yl
    @MobilePlus-cr2yl ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen zemari melikti yasemalin 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣❣❣❣❣💒💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @temesgen637
    @temesgen637 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሄዊየ የምወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @aynalemtamiru8947
    @aynalemtamiru8947 2 ปีที่แล้ว +2

    🌺🌺💚💛❤️ እልልልልልል 🌺🌺እምዬ ቤዛዊት አለም ምስጋናሽ ይብዛልን 🌺🌺🌺❤️ ፀጋውን ደርባ ደራርባ ታድልሽ የኔ ውድ እህት

  • @ቅድስት-ወ7ጨ
    @ቅድስት-ወ7ጨ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእ ክት ያሠማልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hanaworku9699
    @hanaworku9699 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እልልልልልልልል👏 ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን 🙏💚💛❤😍

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኩዋን ለእመቤታችን ክብረ በአል አደረሳችሁ የእመብርሀን አማላጅነት አይለየን

  • @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
    @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    ጥኡም ዝማሬ አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በቤቱ ያጽናልን በእውነት ሂዊዬ

  • @kalg3771
    @kalg3771 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ የኔ ልዩ በእውነት ለኔ የዘመርሽ እና ያመሰገንሽልኝ ነው የመሰለኝ የውስጤን ነው የገለፀልኝ እመብርሃን ትባርክሽ

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለዓክትን ያሠማልን🙏
    እልልልልልልልልል✝️🇪🇹🌹💞እልልልልልልል🙏

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @usjsis7022
    @usjsis7022 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬመላእትያሰማልንእህታችን

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 3 ปีที่แล้ว +2

    Zimare melakt yasemalin ehitachin regim edme en tena yistlin agelgilotish ybarkiln betselotish asbin AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN Zemare melaketen yasemalen

  • @yihenewassefa323
    @yihenewassefa323 3 ปีที่แล้ว +4

    #ዝማሬ_መላእክትን_ያሰማልን✝✝✞✞✟✟

  • @TehaMerga-ms6xe
    @TehaMerga-ms6xe ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ስርዐተ ቤ ተክርስቲያን ያላቸው ዝማሬዎችን ከዚህ ልንማር ይገባል

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen zemari melhakt yasemaln

  • @antenehmekonnendesalegen9230
    @antenehmekonnendesalegen9230 2 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS YOU! I am a witness my mother "emamlak" Weladitey!!!

  • @manguestoulouji746
    @manguestoulouji746 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል🤲🤲🤲🤲👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @mizantube.5999
    @mizantube.5999 3 ปีที่แล้ว +5

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ህይወዬ!!

    • @mizantube.5999
      @mizantube.5999 3 ปีที่แล้ว

      @Silassie tube - ሥላሴ ዩቱብ I did .

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 ปีที่แล้ว +4

    ማርያም
    ማርያም እልሻለሁ
    እነግራለሁ ታምርሽን
    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @martamarta6257
    @martamarta6257 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 ปีที่แล้ว +1

    የሲስተር ህይወት መዝሙሮች ውስጥን የሚነኩ እጅግ በጣም አሳዛኝ ናቸው።በዚያ ላይ የድምጿ ጥራት ልክ እንደ ምንጭ ውሃ ኩልል ያለ ነው ልብን ከመንካቱ በተጨማሪ ነፍስን የሚያለመልም ነው።ጥያቄ ግን አለኝ ለምንድነው መዝምሮቿ ብዙ view (እይታ) የሌላቸው? ለኔ ድምጿ ከሴት መዘምራን አንደኛ ነች።ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን!ያገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሽ! አሜን!!

  • @mignottesfaye7343
    @mignottesfaye7343 2 ปีที่แล้ว +3

    አጥንትን የሚያለመልም የመለአክትን ዝማሬ የሳማልን፣ ረጅም እድሜ የአልግሎት ዘመን ይስጥልን፡፡

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን። አሜን። አሜን። ዝማሪት። መላህክት። ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 3 ปีที่แล้ว +4

    Sister Amlake Kidusan Zimare Melaiktn Yasemalin Tebareki Yene enat !!!

  • @eskadaruae4098
    @eskadaruae4098 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @amanuhailemariam2923
    @amanuhailemariam2923 ปีที่แล้ว +4

    እዉነት ነዉ እመብርሃን በህይወታችን የሰራችዉ መች ተነግሮ ፍቅሯን በልቦናችን ጣዕሟን በአንደበታችን ታሳድርብን አሜንንን

  • @gdihdjbj4728
    @gdihdjbj4728 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💚🙏🏼⛪🙏🏼⛪🙏🏼⛪🙏🏼⛪🙏🏼⛪🙏🏼💚⛪⛪⛪⛪

  • @Александр_Цуркан
    @Александр_Цуркан 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @mazghana2269
    @mazghana2269 3 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልል ዝማረ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤

    • @tube-ni5py
      @tube-ni5py 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጊልኝ

  • @alfalebanon4601
    @alfalebanon4601 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen zemare melak yasemalen

  • @utopuyakuwait113
    @utopuyakuwait113 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen zemar malek yasmaln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማርያም ማርያም እልሻለሁ ዕልልልልል👏👏👏

  • @aishakhaliefa1302
    @aishakhaliefa1302 3 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    በስመአብ ማነው እደኔ እሄን መዝሙር የወደደው❤

    • @tube-ni5py
      @tube-ni5py 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጊልኝ

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ🙌 መዝሙሮቿን በሙሉ❤

  • @mahdermahi860
    @mahdermahi860 3 ปีที่แล้ว +1

    Hiwotye zemare melaekt yasemash

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏💚💛❤⛪⛪⛪🕊🕊🕊🕊🕊

  • @guzguzbelachew9154
    @guzguzbelachew9154 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን!!! ዝማሬ መለይክትን ያሰማልን እውነት ነው ምኑን ተነግሮ ያልቃል እናቴ እመቤቴ እንችን የሰጠኝ ይክበር ይመስገን ደራሲው መልከ ሰላም ቀሲስ ያሬድ ገብረመድህን እድሜና ፀጋውን፣ያገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን ደግመው ደግመው ይፃፉ የኔምን የውስጤን ሁሉ ነው የፃፉልኝ በእንባ ነው የሰማሁት🙏

    • @RkRk-tf9gp
      @RkRk-tf9gp 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you

  • @fertunahagos2005
    @fertunahagos2005 3 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን በጣም ልብን የሚነካ ድስ የሚል መዝሙር ነዉ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ🙏

  • @mulu9232
    @mulu9232 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ማያልቀውን ፀጋ ያጎናፅፍልን

  • @johnnybelay1140
    @johnnybelay1140 3 ปีที่แล้ว +4

    መች ተነግሮ ያልቃል ድንግል ለትውልዱ ያማለደችው ውለታዋ! ክብር ለእርሷ ይሁን እርሷን የሰጠን ግን የዘላለም አምላክ ሰሙ ይክበር ይመስገን!

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏 እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን👏🇨🇬 ለዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን ዘንድ እንፀልይ🙏🙏🙏

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል👏👏👏🌻🌻💐🕊

  • @tube-mc4wp
    @tube-mc4wp 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናሺ 😍😍😍

  • @mulukenalemayehu4122
    @mulukenalemayehu4122 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ግሩም ዝማሬ: ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ ያልኩት መዝሙር ነው። ቃለ-ሕይወትን ያሰማለን

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ሂዊዬ እናቴ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ!
    "ቃጥላ ጽዮን ማርያም ኑ መዳንን እዩ!"

  • @agurashtube5648
    @agurashtube5648 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏

  • @mekonnengirma134
    @mekonnengirma134 3 ปีที่แล้ว

    Zemare melaketen yasemash. Endet beya leglesew . Wedhala yesew lege biyasebe yelafewen fetena biyaseb .endet endamelte cherefeta saynekaw. Ena endeza negne.benate mariam bezu ayew.
    Keberwa lezetalem yehun.
    Amen.

  • @adnaelbinyam6473
    @adnaelbinyam6473 ปีที่แล้ว

    Zemare melaekt yasemalen wed ehtachen eyalekeseku new degageme yemesemaw yhen mezemur Emebetachen yaderegchekegnen ene awekewalehuna tebarekilegn heywetye❤❤❤❤

  • @susususu6723
    @susususu6723 3 ปีที่แล้ว +23

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ በዓል አደረሳችሁ። እመ አምላክ ሀገራችን ሰላም ታድርግልን የቤተሰቦቻችንን ክፉ አታሰማን ጭንቅ አማሏጇ ከጭንቀት አውጭን

  • @melkamushitaw1845
    @melkamushitaw1845 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !!!

    • @tube-ni5py
      @tube-ni5py 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርግልኝ

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኳን ለእናታችን ለወላዲተ አምላክ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን በረከቷ እረደቷ የናትነት ፍቅሯ አይለየን አሜን✟✟💒💒✟✟💚💛♥

  • @memelove351
    @memelove351 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Amen zamar melekame yemesegene

  • @natanimtub303
    @natanimtub303 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @tube-ni5py
      @tube-ni5py 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርግልኝ

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን እውነት ነው እመብርሃን እመአምላክ ወላዲት አምላክ

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu7719 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን ።የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክእህት ዘማሪት ሲስተር ህይወት!!!!

  • @ናይሎሚንጽባሕ
    @ናይሎሚንጽባሕ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማረ መላእክት ያስማለን።

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልሺ አሜን አሜን አሜን

  • @የወሎዋቀበጥ-ደ7ከ
    @የወሎዋቀበጥ-ደ7ከ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን 👏👏👏

  • @hiwotihiwo36
    @hiwotihiwo36 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እውነት ነው ስንቱ ይነገራል ፅዬን ለኛ ያረገችው ክብር ምስጋና ይድረሳት ለእናታችን አሜን።

  • @tedrosfasil9624
    @tedrosfasil9624 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቀልን

  • @ኢየሩሳሌምዩቱብ
    @ኢየሩሳሌምዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሂዊዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ጸጋውን አብዝታ ትስጥሽ

  • @yiergalemhailu9173
    @yiergalemhailu9173 2 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ!

  • @serkalemfikadu6861
    @serkalemfikadu6861 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen zemeran melaketn yasemalen

  • @jeke1244
    @jeke1244 3 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ሕይወትዬ ♥

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነት በእድሜ በጸጋ ያቆይልን🤲🤲🤲

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lulsegedwoldetensay4041
    @lulsegedwoldetensay4041 3 ปีที่แล้ว +3

    ሲስተር ውብ ዝማሬ ነው ያቀረብሽልን እ/ር ይባርክሽ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን አምላክ ቅዱሳን በቤቱ አጽንቶ ይጠብቅልን

  • @meskerem73
    @meskerem73 2 ปีที่แล้ว +6

    በውነት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር🙏😇😇😇❤🙌