*NEW* "አዲስ ዝማሬ "በኪዳንሽ ጥላ" | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 206

  • @yetemteka5796
    @yetemteka5796 3 ปีที่แล้ว +46

    መግለፅ ያቅተኛል የተሰማኝ ስሜት ይሄን መዝሙር ስሰማው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ሲስተርህይወት በእድሜ በጤና ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቅልን

  • @ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ
    @ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ❤❤❤ የቃል ኪዳኗ ኪዳነምህረት በቤቷ ታፅናሽ ከከንቱ ውዳሴ ይሰውርሽ ምንም አልልሽ በክርስቶስ ፍቅር እወድሻለሁ ሒወትዬ

  • @kasechtadele4356
    @kasechtadele4356 3 ปีที่แล้ว +18

    ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሚስጥርኛዬ በቅዱሰ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ ። አንቺን የሰጠን መድኃኔዓለም ክብሩ ይስፋ። እንኳን ለእናታችን ለኪዳነ ምሕረት አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ❤ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @Aymerotube9290
    @Aymerotube9290 3 ปีที่แล้ว +26

    በኪዳንሽ ጥላ ተጠልዬ
    ችግሬ እራቀልኝ አንችን ብዬ
    ኪዳነምህረት ጥላ ከለላዬ (2)
    አሜን ዘማሪት ህይወት እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን

  • @evu-tube
    @evu-tube 3 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ለኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
    ኪዳነ ምሕረት ለሁላችንም ጥላ ከለላ ትሁነን
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሲስተር

  • @nikeshnikesh6091
    @nikeshnikesh6091 3 ปีที่แล้ว +14

    እኔ እንደዚህ አይነት
    " ትሁት " የሆነ ድምፅ በጣም
    ነው የምወደው
    እህታችን ዘመንሺ ይባረክ አሜን

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo วันที่ผ่านมา

    አጥንትን የሚያለመልመውየመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ ሄዊ

  • @wengeltube5514
    @wengeltube5514 3 ปีที่แล้ว +3

    ከሴቶች ዘማርያት መካከል ቀዳሚቷ ድምጽሽ እና የድምጽሽ ላህይ ልብ ውስጥ የሚገባ ትህትናን የተላበሽ መልካም ሴት ነሽ
    አንቺ ሁሌም ዘምሪ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሰላምለኪጦቢያዬ
    @ሰላምለኪጦቢያዬ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ኪዳነምህረት ♥️

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ላሰማችን እህታችን ዘማሪት ስስተር ህይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤️

  • @hannaetifu3234
    @hannaetifu3234 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬም በጭንቀት ላለችው ሀገራችን ለኹላችንም ጥላ ከለላ ትኹነን። እኅታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @ምጽዋትአበድርእመስዋዕት
    @ምጽዋትአበድርእመስዋዕት 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤
    በኪዳንሽ ጥላ ተጠልዬ
    ችግሬ እራቀልኝ አንቺን ብዬ
    ኪዳነምህረት ጥላ ከለላዬ
    የምታበሪ እንደ አጥብያ ኮከብ
    ኪዳነምህረት የነብሴ ወደብ
    ሀገሬ አንቺ ነሽ መጠለያዬ
    ከአለም እሳት መከለያዬ
    መግቢያ መውጫዬ ደጄ ተጠርጓል
    የሚያስነክሰኝ ቁስሌ ጠጉአል
    ያስጎነበሰኝ ጠፍቷል አፍረቴ
    አንቺ ስላለሽ በደሳሳው ቤቴ
    የሚያንፀባርቅ ገፅሽ አብርቶ
    ፀጋሽ ጎጆዬ ብርሃንሽ ገብቶ
    ጨለማው የለም ጠፍቷል ጭጋጉ
    በእቅፍሽ ያለው ሽሮልኝ በጉ
    የሚያሸማቅቅ ክፉ ስራዬ
    ከኔ እራቀልኝ ደጅሽ ተጥዬ
    በጥበብሽ ስልት ልጅሽ ተፈታው
    ከመርገም ሀገር ፈጥኜ ወጣው
    ገንዘቤ ሆነሽ ያጣሁኝ ለታ
    ቤቴ ሞልታለች በስምሽ ገዝታ
    ገባሽ ከልቤ ከልጅሽ ጋራ
    በክኜ እንዳልኖር ለበጎ ስራ

  • @mieraflaike2436
    @mieraflaike2436 3 ปีที่แล้ว +9

    ሒዊዬ ይህን ዝማሬ ያለእንባ መስማት እኮ ከበደኝ ምን ያለ ጉልበት ቢኖረው ነው እንዲ ውስጤ ድረስ ገብቶ የሚያስነባኝ

  • @yonastilahun4813
    @yonastilahun4813 3 ปีที่แล้ว +3

    ኪዳምህረት ጥላ ከለላዬ ቃላት ያጥረኛል የለመንኩሽን ጨነቅቴን አስወገድሽልኝ እምዬ ወለላይቱ

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +2

      Ewnte New💯✅
      Yehulahynm Yehyqe Amlijy Nite
      Enatihyn Qedst Kydanmhert🙏
      Yegatiya Enate Mesgana Yegebashal🙏

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን እልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 3 ปีที่แล้ว +6

    ክዳነምሕረት ጥላ ከለለያ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ በጣም ደስ የሚ መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet5347 2 ปีที่แล้ว

    ገንዘቤ ኾነሽ ያጣኹኝ ለታ
    ቤቴ ሞልታለች በስምሽ ገዝታ
    ገባሽ ከልቤ ከልጅሽ ጋራ
    በክኜ እንዳልኖር ለበጎ ስራ
    በኪዳንሽ ጥላ ተጠልዬ
    ጭንቀቴ ራቀልኝ አንቺን ብዬ
    ኪዳነምሕረት ጥላ ከለላዬ።💒🙏💒

  • @yearsemakid2569
    @yearsemakid2569 ปีที่แล้ว

    ኪዳነ-ምህረት ዋስ ጠበቃ ጥላ ከለላዬ የእንጦጦዋ የኔ ውብ የኔ ንፁህ

  • @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
    @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ 3 ปีที่แล้ว +4

    ትሁት የማይገልፀው ደስስ የሚል ድምፅና መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ ነው

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 3 ปีที่แล้ว +2

    "ኪዳነ ምህረት ጥላ ከለላዬ"🤲🤲🤲
    ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን ውድ እህቴ 🤲🤲🤲

  • @marryitaye8562
    @marryitaye8562 3 ปีที่แล้ว +1

    Zamre melaiktn yasemal amen amen amen lemnayen similgni ente kidnibret 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wesenfentahun6626
    @wesenfentahun6626 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው በቤቱ ያፅናሽ ።

  • @meru5678
    @meru5678 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ዝማሬ ከሚገርም ድምፅ ጋር😍 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!ኪዳነ ምህረት ጥላ ከለላ ትሁንሽ እህታችን!!🙏🙏🙏

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን እልልል 🤲👏🙏

  • @abayneshtubez9819
    @abayneshtubez9819 3 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅሽ ማራኪ ነው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
    @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ዛሬ ራማ ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም በድምቀት የሚከበረው የእናታችን ኪዳነ ምሕረት ክብረ በዓል ነው እናቴ እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ ደጅሽን በድጋሜ ለመርገጥ አብቂኝ የልጅነት ትዝታ ሆኖ እንዳይቀርብኝ እናቴ ሆይ በቃል ኪዳንሽ እርጅኝ እንዴት እንደናፈቀኝ ዛሬ ጥዋት ጀምሬ በትዝታ በሃሳብ እያሰብኩ በትዝታ ከዛው ነበር የዋልኩት

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን እህታችን ይወትዬ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 ปีที่แล้ว +1

    የኪዳነምህረትን ዝማሬስሰማ ልቤን ❤️ ደስ አላት ለዝማሬው ቃለህይወትን ያሰማልን ለእህታችን🙏🙏🙏

  • @ABNETification
    @ABNETification 3 ปีที่แล้ว +3

    ራማ ቅድስት ኪዳነምህረት እናቴ ናፍቀሺኛል ሃገራችን ሰላም ሆና ለደጅሽ አቂኝ

  • @habtamuhaile1049
    @habtamuhaile1049 3 ปีที่แล้ว +2

    ኪዳነምህረት ጥላ ከለላዬ፡- ደካማው ልጅሽን በእናትነት ፍቅርሽ አበርችኝ! ልጅሽ ጭንቀታችንን ሁሉ ያርቅልን ዘንድ ለምኝልን!!!

  • @hana4049
    @hana4049 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክን ያሰማልን እህታችን ወላዲት አምላክ ዋስ ጠበቃ ትሁንሽ እህቴ🤲🏽

  • @fikrtefanta2606
    @fikrtefanta2606 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ሲስተር ሕይወት በኪዳንሽ ጥላ ተጠልዬ የማያልቀዉን ፀጋ ታጎናፅፍሽ

  • @endueduofficial
    @endueduofficial 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሂዊ ነፍስን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ነው በጸጋ ይጠብቅሽ እህቴ

  • @bezawittatek5962
    @bezawittatek5962 3 ปีที่แล้ว +6

    💭ደስ የሚል ዝማሬ እግዚአብሔር ይስጥልን 🥰 ዋጋሽን በተራ የውዳሴ ቃላት አይቅበረው ይልቁንም ለሰማያዊው መንግሥት የሚመነዘር ያድርግልሽ😇 እመቤታችን ቅድመ ሥሉስ ቅዱስ እስከ ፍጻሜ ማስተዋል ጥበቡን ትሕትናውን ከጸጋ ጋር ይጠብቁልሽ ዘንድ ዘወትር በምልጃዋ አትርሳብን 😍🤍

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 3 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኪዳነ ብርት እናቴ ደጅሽ ናፍቆኛል በያመቱ ፍልሠታን እንዳልመላለስብሽ አሁን ግን ከደጅሽ ከራኩ አምስት አመት ሞላኝ እናቴ ለድሽ አብቄኝ ዝማሬ መላክት ያሠማልን እህታችን

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለኪዳነ ምህረት አመታዊ በዓል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn 3 ปีที่แล้ว +2

    ኪዳነ ምህረት ጥላ ከለላዬ😭😭😭 እመ ብርሃን ልመናዬን ስሚኝ ጎዶዬን ታውቂዋለሽ እና 😭😭😭😭

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
    ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።

  • @EtsubdinkTesfayeNegussu
    @EtsubdinkTesfayeNegussu ปีที่แล้ว

    መግለፅ ያቅተኛል ኪዳነ ምህረት እናቴ የኔ እሩሩ መጨረሻዬን አሳምሪ ለልጅሽ ንገሪልኝ እመቤቴ

  • @mamilove5383
    @mamilove5383 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬህ መልአክትን ያሠማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 10 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬመላዕክት ያሰማልን ፀጋን አብዝቶ ይስጥልን አሜን !!

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
    @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @zemarimikiyas
    @zemarimikiyas 3 ปีที่แล้ว +1

    ኪዳነምህረት ጥላ ከለላዬ እናቴ ወከታዬ
    ጭንቀቴ እራቀልኝ አንችን ብዬ

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @jerigetu4776
    @jerigetu4776 3 ปีที่แล้ว +3

    በኪዳንሽ ጥላ ተጠልዬ
    ችግሬ እራቀልኝ አንችን ብዬ
    ኪዳነምህረት ጥላ ከለላዬ (2)
    አሜን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን
    !!!

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 3 ปีที่แล้ว +4

    😍💚💛❤️ ✞✞✞ አሜን ! አሜን !! አሜን !!! ✞✞✞ ቃለ ህይወትን ፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !!! ✞✞✞ የቅድስተ-ቅዱሳን እናታችንና እመቤታችን “ኪዳነ ምህረት” ምልጃ ፣ ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! ✞✞✞ ❤️💛💚😍

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !
    አገልግሎትሽን እግዚአብሔር ይቀበልልሽ !

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +1

    Bekydanesh Tela Teteleya
    Hygera Raqeliny Ahyn Beya
    Kydanemehrt Tela Keleliya(2)😭🙏
    Bewnte Nefsen Hisat Yemiderg Zemira
    New Degagema Beba😭New Yesmihut🙏
    Lewd Ehtahyn Zemiryt Hiywet💚💛❤️
    Egzibhar Amlike Ateten Yemilemelm
    Yemelikten Teum Zamin Yasemilen Bebatu
    Beqalw Yatsnaln Bedma Betsga Yaqoyeln
    Amen Amen Amen🙏🙏🙏Enita Qedste
    Kydanemhrt Betisetesh Qale Kydan Kelijsh
    Kewedajsh Keherw MedhnAlem Amiljn
    Astirqyn🙏Degel Hoy Yasrat Hagershn
    Ethiopian⛪️🕊🇨🇬🕊Asebyte⛪️🕊🇨🇬🕊🙏

  • @መስቲየማርያምልጅ
    @መስቲየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ያገልግሎትሽ ዘመንሽን ያርዝምልን የእናታችን ኪዳነምህረት ምልጃዋ፣ በረከቷ፣ ረድኤቷ ፣ጥበቃዋ አይለየን!!

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶYouTube
    @ኦርቶዶክስተዋህዶYouTube 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እኅታችን ሲስተር ህይወት ከእናታችን ከኪዳነ ምህረት በርከት ምልጃ አይለየን

  • @ሞቴንበሞቱየረታውክርስቶስ
    @ሞቴንበሞቱየረታውክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +5

    በኪዳንሽ ጥላ ተጠልየ ችግሬ እራቀልኝ አንችን ብየ ኪዳነ ምሕረት ጥላ ከለላየ/፪/ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @idayi4286
    @idayi4286 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

    *ኪዳንምህርት ለአገራችን ጥላ ከለላ ትሁንልን እናታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን*

  • @TselotuDawit
    @TselotuDawit หลายเดือนก่อน

    በ እግዚአብሔር ስም እንዴት ነው የምያባብለው ድምፅዋ እመቤቴ ተጠብቅሽ

  • @tensaeadmasu4505
    @tensaeadmasu4505 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ተባሪክ

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🤲

  • @yebirhanlijoch
    @yebirhanlijoch 3 ปีที่แล้ว +4

    የልዩ ጸጋ ባለቤት ነሽ ሲስተር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፡፡

  • @mihiretztewahido9606
    @mihiretztewahido9606 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ሁሌ በናፍቆት የማዳምጠው መዝሙር እህቴ ዘመንሽ ይባረክ

  • @aynalemtamiru8947
    @aynalemtamiru8947 2 ปีที่แล้ว

    ውድ እህቴ እምዬ ኪዳነምህረት ፀጋውን ትጨምርልሽ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መዘምራን መላእክት ያሰማልን

  • @አመተማርያምነኝአመተማርያ
    @አመተማርያምነኝአመተማርያ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በእውነት ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነው ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ከእንባ ጋር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ የቅድስት ኪዳነምህረት ምልጃና ጥበቃ አይለይሽ🙏🙏🙏

  • @malefiystotaw8118
    @malefiystotaw8118 3 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tizuevan6834
    @tizuevan6834 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @group7927
    @group7927 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @elenielenn1932
    @elenielenn1932 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እህታችን እመአምላክ ጥላ ከለላ ትሁንሽ ከደጁ አንጣሽ🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ፀጋ ሲፈስ ሒዊዬ ውስጥ ይበረብራል እኮ ድምፅሽ የማያልፈውን መንግስት ያውርስሽ ኪዳነምህረት ዋስ ጠበቃ ትሁንሽ በዘመንሽ

    • @hiwottube12
      @hiwottube12 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሳሚዬ

  • @eldamenjoel467
    @eldamenjoel467 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተመስገን እግዚአብሔር አመቱን ጠብቆ ለኪዳንዬ ክብር በዓል ላደረሰን አሜን እናቴ ኪዳነምህረት በምልጃሽ ስለረዳሽኝ አመሰግንሻለሁ የውስጤን ታውቂያለሽ ልጅሽ እንደፈቀደ

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
    @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 11 หลายเดือนก่อน

    ከስደት ስመለስ እጠጦ ኪዳነምህረት መሄዲ እፈልጋለሁ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💒💒💒💒💒💒🙏🙏❤️❤️❤️💞💞💞❤️❤️🙏🙏

    • @gjch5302
      @gjch5302 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እንኳንስ ኦሮቶዶክስ ሆንሁ ተዋሆዶ

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    በቤቱ ያጽናልን

  • @Betty-pv5hw
    @Betty-pv5hw 3 ปีที่แล้ว

    "ኪዳነምህረት ጥላ ከለላዬ"

  • @LoLa-gc2yi
    @LoLa-gc2yi 3 ปีที่แล้ว +1

    Hiwiye zimare melaekt yasemalin, tebareki

  • @العربيه-ط2ط
    @العربيه-ط2ط 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት 👏👏👏👏

  • @ففبقه
    @ففبقه ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል አሜን አሜን አሜን

  • @emumegra3960
    @emumegra3960 3 ปีที่แล้ว

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን እህቴችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🤲😭😭

  • @yealmayele6709
    @yealmayele6709 3 หลายเดือนก่อน

    የሰደት ስንቄ የማዋይሽ ሞርኮዚ መሽሽጋዬ ጋሻዬ ዋሴ አንቺ ይዤ ምን ጎደለብኝ ሲከፋኝ እንባዬ አባሽ እመቤታችን ኪዳነምህረት እራ ሰንቶን ላዉራው እማዬዬዬዬ እናቴ ልበልሽ ከእናትም በላይ ነሻ ❤ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻችን ሲጪልኝ

    • @-mahtot
      @-mahtot  3 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @solomonnegussie8826
    @solomonnegussie8826 3 ปีที่แล้ว +1

    amen zimare melaiktin yasemalin

  • @jeke1244
    @jeke1244 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ ♥♥♥♥

  • @johnnybelay1140
    @johnnybelay1140 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሂዊ!!!

  • @ቤዛነኘ
    @ቤዛነኘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬመላእትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ሲስተር

  • @eyutitube2138
    @eyutitube2138 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @kefzeleke5330
    @kefzeleke5330 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @hannamaryam6565
    @hannamaryam6565 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን አብዝታ ትባርክልሽ

  • @alemayehukidusalemayehu3573
    @alemayehukidusalemayehu3573 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን+++ዝማሬ መልእክት ያሰማልን+++

  • @zenashetesfaye1126
    @zenashetesfaye1126 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemari melhaket yasemalen eietachen yagelegelot zemeneshen yetebareke yewen amen 🙏 ♥

  • @selamawitgebremichael7515
    @selamawitgebremichael7515 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏 zemare mlketen yasemalen ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว

    ሒዊዬ የምወድሽዋ🥰🥰🥰❤❤❤
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ekuyeassefa2201
    @ekuyeassefa2201 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @selamyiunhaile1871
    @selamyiunhaile1871 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን አሜን አሜን ተመስገን ደስ የሚል ዝማሬ

  • @gdihdjbj4728
    @gdihdjbj4728 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 👏👏👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪⛪⛪

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ዝማሬ 💚🙏

  • @efratazemikael3429
    @efratazemikael3429 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ስል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @HelenFikadu-fj9ko
    @HelenFikadu-fj9ko 9 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናቴ❤❤❤❤

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw6371 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት ሲ/ር ሕይወት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
    @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ መጺናኛ መዝሙር የእውነት መጺናኛ ነው😢

  • @ritakanew4747
    @ritakanew4747 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላይክት ካሰማልን እህታችን