የዘመኑ ፍፃሜ ማንም ያላስተዋለው ዱብዕዳ ተከሰተ!! አባ ጌዲዮን ገላለጡት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 202

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 ปีที่แล้ว +5

    በዚህ ዘመን አስፈላጊ ትምህርት ነው እንዲህ የጣፈጠ ❤ እውቀት አግኝተንበታል ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ሳድስ እናመሰግናለን ። ልብ እንበል ጎበዝ! እንዲህ ያሉ መምህር ያብዛልን አሜን!

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว +5

    ኣባ ኣባ ኣባ ይፍቱን፡ይፍቱን ይፍቱን ኣባየ ቃል ሂወት የስማዓለይ ኣባየ 🙏🏾💐☝🏾☝🏾☝🏾👂🏾🙏🏾🤍⛪💠☝🏾☝🏾👂🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💐💐🇪🇷

  • @ShytooShytoo
    @ShytooShytoo ปีที่แล้ว +24

    ሀሌታዎችና ሳድስ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ከእግዚአብሔር በታች እናንተ ባትኖሩ ማን እንዲ ያነቃን ነበር ሁሉም ሚዲያዎች እና አባቶች እንደምናያቸው ነው እናመሰግናለን ቤተሰብ

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤ ሳድሶች በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤

  • @munalemlem9878
    @munalemlem9878 ปีที่แล้ว +7

    ደስ የሚል ማብራሪያ አንጀት አርስ ትምህርት ነዉ፡ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም ለንስሀ ያብቃን።

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን በርቱልን ሣድስ ሚዲያዎች

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 ปีที่แล้ว +6

    ፉካሬ እየሱስን ጠንቅቆ ለተረዳዉ ሰዉ የዘመን ፍፃሜ ላይ መሆናችንን ያሳያል ቀኑ መቼ እንደሆነ አናዉቀዉም እንጅ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦዎት መድሀኒት አለም አሜን

    • @amanuelasrat799
      @amanuelasrat799 ปีที่แล้ว +2

      ጌታችን ምልክት ነው የነገረን ።የሰዶም መስፋፋት፣ረሀብ፣ጦርነት፣የካህናት መገደል....

  • @እሙነኝየእናቴብቻ
    @እሙነኝየእናቴብቻ ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ወንድማችን እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው የተባርኩት አባታችንን ደግማቹ ብታቀርቧቸው ብዙ እንማራለን ብዬ አስባለው ለኛ ለምህመናንም ማስተዋሉን ይስጠን

    • @yanaedsanaat282
      @yanaedsanaat282 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @mulatbogale5062
      @mulatbogale5062 ปีที่แล้ว

      አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ከዚህ በላይ ምን እንዲነገን እንፈልጋለን
      ተዘጋጅተን ማለት ንስሐ ገብተን ለስጋወደሙ መብቃትና በፅናት መኖር ነው

  • @zematube8985
    @zematube8985 ปีที่แล้ว +5

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +1

      ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና ማለት እንደ መናገር ቀላል ይመስላል አይደል??

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 ปีที่แล้ว

    አባታችን በጣም ደስ የሚል ገለጻ ነው፡ ብዙ መረዳትን አግኝበታለሁ፡፡ ዘመነዎ ይባረክ፡፡

  • @zematube8985
    @zematube8985 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለክርስቶስ ብቻ ሲወራ ደስ ይላል!!

    • @eyeruya
      @eyeruya ปีที่แล้ว +1

      ስውር ሰይጣን ስላደረብህ እኮ ነው እንጂ የክርስቶስ ተከታዬች ስም ሲጠራ ደስ ሊልህ ነው የሚገባው ይህን ማድረግህ ደግሞ በእምነት እንድትመስላቸው ተጋድሏቸውን የእምነታቸውን ፍሬ እንድትማርበት እንድትከተለው ነው ።የእግዚአብሔርን ቃል የነገራቹን ዋኖቻቹን አስቡ የእምነታቸውን ፍሬ እያያቹ በእምነት ምሰሏቸው ተብሏል።።።መላዕክት ቅዱሳን ሰማዕታት የሌሉበት ቤተክርስቲያን የለም ።እነዚህ ሁሉ የቤተክርስቲያን አካላት ናቸውና።በየአዳራሹ እየሱስ እየሱስ የሚሉ ነገር ግን ሀይሉን የካዱ ቅዳሳንን የሚሳደቡ በአለም ላይ ክርስትና እንዲጠላ ያደረጉ ሁሉ የዲያቢሎስ ስሪቶች ናቸው

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj ปีที่แล้ว +7

    አባታች ስወዱት ወንጌል አደበቶት ሲናገሩ እንዴት ይጣፍጣል ፀጋውን ያብዛሎት

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 ปีที่แล้ว +1

    እጂግ በጣም ደስ የሚል ልብን የሚያሞቅ ገለጻ ነበር:: ተባርኬቤታለሁ❤❤❤

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 ปีที่แล้ว +1

    ሳድሶች በርቱልን እንወዳችዋለን እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን! ጆሮ ያለው ይስማ እንግዲህ
    ሳድሶች ልዮ ናችሁ እናመስግናለን!

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት አባቴ እግዚአብሔር እውቀትን አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ቀእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @ሚታ
    @ሚታ ปีที่แล้ว

    Wow በጣም ድንቅ ውይይት ነው በጉጉት ሰማሁዋቸው የእርሳቸው እምነት ተከታይ ባልሆንም በመደነቅ ሰማሁ ድንቅ የእግዚአብሔርን ቃል አካፈሉን እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች በጣም እናመሰግናለን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 ปีที่แล้ว +3

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎ ሳድሶች እናመሰግናለን❤❤❤

  • @edenhabeshawit924
    @edenhabeshawit924 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማን አባታችን ተስፋ መንግሥተ ሰማይ ያዋርስልን
    ድንቅ ትምህርት ነው

  • @جنهمحمد-ف8ث
    @جنهمحمد-ف8ث ปีที่แล้ว +6

    ❤❤❤❤❤❤❤ጣፋጭ የሆነ ትምህርት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @TGMTG
    @TGMTG ปีที่แล้ว

    ሼር ሼር ሼር እናርግ ወገን❤❤❤ግሩም ትምህርት ነው❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤አሜን

  • @yezufan
    @yezufan ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ሣድሦች እናመሰግናለን ትዉልዱን ስለማታስተምሩ እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይስጥልን ዘመኑን የዋጃችሁ መምሮቻችን በርቱልን❤❤❤

    • @lyonnaise6395
      @lyonnaise6395 ปีที่แล้ว

      ዕውነት በስም በአባባል ጴንጤ ነኝ ለ30 ዓመታት ! ግን "ክርስቲያን ነኝ " ማለት የክርስቶስ ተከታዮች ክርስቲያን ተባሉ ስለሚል ቅዱሱ መፅሀፋችን ! ይህን ወንድማችንን አስተምህሮ ምን ልበልህ !!!! ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልጠግበውም !!! 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🥇🥇🥇🥇🥇🙏🙏🙏🙏ስለ ጊዜው ብቻ ሳይሆን መሰረታዊ የሆነውን ትምህርትም ነው ያሳየን !! ደግሞ የክርስቶስ የተቃዋሚዎች ገድለውት እንደሚነሳ የእነሱን ማመን ያሳየበት ፍርሀታቸውን ....የገለፀበት እንዲሁም የምፃቱን ፍርሀት የኛ አይደለም የሚለው ..... ብቻ የሚነቀስ ነገር የሌለበት ንፁህ ትምህርት !!!👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 ปีที่แล้ว

    አባታችን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ግሩም ትምህርት ነው።

  • @konjo7249
    @konjo7249 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎት ያሠማልን አባታቺን እድሜና ጤናዎትን እግዚያብሄር ይስጥልን ሳድስ ሚዲያ በርቱልን ተባረኩ እናመሠግናለን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tigistya
    @tigistya ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሣድሶች

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +37

    እኛ ኦርቶዶክሶች ንስሀ እንግባ ቅዱስ ቁርባን እንውሰድ የበለጠ የላቀ አገረ መንግስተሰማያት ካምላካችን ጋር እንኖሮለን መልካም ሀይማኖት ከመልካም ምግባር ጋር ይኑረን እድሎኞች ነን በቀናች በሀዋርያት ሀይማኖት እንፅና💒

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ተዘጋጅተን እንኑር ! ወደድንም ጠላንም ሰአቱ ደርሷል።

    • @Jesuslord13
      @Jesuslord13 ปีที่แล้ว

      ግን እኮ የሀዋሪያቶች ስብከት ላይ ማርያም ታማልዳለች የሚል የለም። ሐዋሪያቶች ክርስቶስን ነው የሰበኩት። ደሞ ጨሌ: ዘፈንና ዘፋኝነት: ጫት ስካርና መጠጥ ለጢያት እንደሆነ አስተምሩ። ማታ ናይት ክለብ ጠዋት ቤክ አይሰራም ። ደሞ በየ ናይት ክለቡ የሚሰበሰበውን ገንዘብ ወደ ጌታ አታስገቡ። እነዚህን ካረጋችሁ ጌታ ይወዳችሃል። ካልሆነ ግን ታጥቦ ጭቃ

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว

      @@Jesuslord13 ለፓስተሮቻችሁ ተጎንብሳችሁ ጫማቸው ትልሳላችሁ ያምላክ እናት ብናወድስ ምነው አረራችሁ የሰይጣን ፈረሶች መናፍዋን በመጨረሻው ዘመን ትንብት አስፈፃምዎች በስሙ የመጣችሁ ሀሰተኛ ነብያቶች

    • @yonitegegne7169
      @yonitegegne7169 ปีที่แล้ว +3

      @@Jesuslord13እስኪ አንተም አታማልድም አሳየን? ደግሞስ ሀዋርያርት በጊዜው ለማን ነው የሰበኩት?
      1ኛ ለአይሁድ ነው የሰበኩት እንኳን ድንግልን ዋናውን ክርስቶስን አልተቀበሉም።
      2ኛ ለአሕዛብ ነው የሰበኩት እነዛ ደግሞ ማርያምን አብረው ቢጨምሯት አብረው አማልክት ብለው ነው ሚያምኑት ስለዚህ ወንጌልን አባቶቻችን ሁሉም እንዳይሳሳት በመንፈስ ቅዱስ ነው የሰበኩት። ደግሞ ክርስቶስ ማን እንደሆነ ስታውቅ ነው የማርያምን ክብር የሚገባህ ። ምክንያቱም ክሩቤል እንኳ ለማየት ስለማይችሉ ፊታቸውን በክንፋቸው የሚሸፍኑለትን የቀራኒዮ በግ በማህፀኗ ተወስኖ ለሷ ሲታዘዝ ማደጉ ፈጣሪዋን ልጀ ብላ ለመጥራት የታደለች ያዲስ ኪዳን ኪሩብ ክብሯ ይገለጥልህ ነበር።
      ዮሐ 16:26 የዛን ቀን በስሜ ትለምናላቹህ እኔም ስለናንተ አብን የምለምን አይደለሁም።
      ዮሐ 19:30 ተፈፀመ
      2ኛ ቆሮ 5፡18-19 ነገር ግን የሆነው ሁሉ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅንም አገልግሎት ከሰጠን ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ አለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ “ነበርና”በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር በእኛም የማስታረቅን ቃል አኖረ። አየህ ወንድም ይሄ ጥቅስ ለሀዋርያት ከሰራ ታዲያ ለናቱማ አብዝቶስ አይሰራም ትላለህ ። ዋናው ክርስቶስ እስከ መስቀል የማስታረቅን ስራ ከራሱ ጋር ካባቱ ጋር እንዲሁም ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ተፈፀመ እስኪል ሰርቶ ሁሉንም አሳልፎ ለሀዋርያት እና ለፃድቃኖች እንዳስረከበ ይገልፃል ከዚህ ውጭ ቃሉ የትም አያፈናፍንም። በሌሎች ጉዳይ ግን ማለትም አልባሌ አምልኮ፣ ጭፈራ ባልከው በሀሳብህ እስማማለሁ እኔም የእንደዚህ አፀያፊ ነገር ደጋፊ አይደለሁም ። በተረፈ የጌታ ሰላምና ፍቅር በሁላችን ይሁን።

    • @yonitegegne7169
      @yonitegegne7169 ปีที่แล้ว +1

      @@Jesuslord13ደግሞ ወንድም ሲጀመር ቤተክርስቲያን ሂደህ ስለማታውቅ ነው እንጅ ዘፋኝነት፣ ስካር ፣ ጨሌ ፣ጥንቆላ ወዘተ ምናምን ሁሌም ሀጥያት ነው አታድርጉ እያለች ነው ምትሰብከው። ከዛ በከፋው ግን ፈራጁን ጌታ አማላጅ ብሎ መቀበል ደግሞ የሞት ሞት ነው። ምክንያቱም ክርስቶስ ሲያስተምር ማቴ 12:32 የሰውን ልጅ የተሳደበ ሀጥያቱ ይቅር ይባልለታል መንፈስቅዱስን ግን የተሳደበ ሀጥያቱ በሰማይም በምድርም ይቅር አይባልለትም ብሎ ባንደበቱ ተናግሯል ። ስለዚህ አንተም አማላጅ ማለትህ መንፈስ ቅዱስን እንደተሳደብክ አታውቀውም?ሌላም ዮሐ 10:30 እኔ አብ አንድ ነን። እንግዲህ አንተ ግን አይ አንተ አማጅ አባት ፈራጅ ናቹህ ብለህ መናገርስ መንፈስ ቅዱስን መሳደብ አይደለም? ሌላው ዮሐ 14:14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አረገዋለሁ። እንገዲህ ለምኘ አሳርገዋለሁ ሳይሆን ያለው ራሴ አረገዋለሁ ነው ።ያው እናንተ ግን ግዴታ አባትህ እንዲያረገው ለምንልን ለማለትስ መብቱ አላቹህ። ከዚህ በተረፈ ጌታ መንገዱን ይምራህ።

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እውነት ነው ንስሃ ባለ መግባታችን ነው የሚያስጨንቀን ከስደት መልሶ ለንስሀ ያብቃን🙏

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 ปีที่แล้ว

    በእዉነት በትህትና ለሚሰማዉ ሰዉ አእምሮን የሚከፍት ትምህርት ነዉ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว +4

    እዉነት ነዉ አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว

    ይሄ ነው ቃለ ህይወት እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎ የቃሉ አገልጋይ ነዎት ታድለዉ

  • @seyoum917
    @seyoum917 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ይህን ጣፋጭ አንደበት የፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ermiyasermy-cf9wi
    @ermiyasermy-cf9wi ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ ብዙ ስብከት ሰምቻለው ይሄ ትምህርት ግን እጅግ የሚያንፅ ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni
    @Ethiopiahgerahgera-ey7ni ปีที่แล้ว +10

    ውድሞቻችን ስዴሶች በርቱልን እኛም ከጎናቸው ነን

  • @gmai1517
    @gmai1517 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን፡፡

  • @senaitfenta8116
    @senaitfenta8116 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ምርጥ #1 ቃለ መጠይቅ በጣም አስተማሪ ደሰ የሚል ግሩም ነው።
    የምሳ እረፍቴን ነበር የተጠቀምኩት ለነፍሴም ምግብ ስላገኘሁ ደሰ በሎኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!!

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 10 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ሳድሶች ኑውሩልን

  • @rebka5068
    @rebka5068 ปีที่แล้ว

    ደሰ የሚሉ ቀለልል ያሉ አባት አድሚ ከጢና የሰጥልን እኛም እናመሰግናለን ሳድሶች እናመሰግናለን ሰላም ፈቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቿ ይሁን

  • @alemtsehayenyew
    @alemtsehayenyew ปีที่แล้ว

    አባቴ ከረጅም ጊዜ በኋላ ሥላየሁዎት በጣም ደስ ብሎኛል። አለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @mulugetateklu4558
    @mulugetateklu4558 ปีที่แล้ว

    አባ እድሜ ይስጦት ቃሎት ሲጣፍጥ ሁሌ ቢያስተምሩ እና ኖሬ ብከታተል በወደድኩ ነበር

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ተባረክልን

  • @webet2273
    @webet2273 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእዉነት በእግዚህአብሄር መንፈስ ቅዱስ የተነገረ የህይወት የመዳን የደስታ ትምርትና ምህረትነዉ አባታችን ይባርኩኝ በረከትዎ ይደርብኝ ልዩ የእግዚህአብሄር ፀጋዉ ፀጋ በረከቱ ደርቦ ደራርቦይስጥል መልካሙ አባታችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 ปีที่แล้ว

    አባታችንን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏

  • @kibretshiferaw5442
    @kibretshiferaw5442 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alem7474
    @alem7474 ปีที่แล้ว +3

    gym እየሰራሁ ነው ያዳመጥኩዋቸው:: ድንቅ ትምህርት ነው:: ሌላም ግዜ ደግማቹ ጋብዙዋቸው ባካቹ:: ሁላችሁም ተባረኩ!!!

  • @JonyMamo
    @JonyMamo ปีที่แล้ว

    The sweetest midia in Ethiopia. SADS

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 ปีที่แล้ว

    አንጀት አርስ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @zemenuabeje5728
    @zemenuabeje5728 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @medi574
    @medi574 ปีที่แล้ว

    ሰላም ናቹ ምእመናን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ልብ የሚነካ ትምህርት ነው የሰጡን እረጅም እድሜ ይስጦ❤

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሆት

  • @ተስፍአ
    @ተስፍአ ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ❤
    ማስተዋል ይደለን የስማነውን በልቦናችን ያስዲርብን ክንቱነት ስልችቶኝል አምላኪ ባንት እንዲፅና እርዳኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ። ድስ የሚል ትምህርት ነው ልብን ያድሳል ዳቤሎስ ክኔ እራቅ😢😢

  • @hirutgirma7236
    @hirutgirma7236 ปีที่แล้ว

    አንደበተ ርቱ አባት በማቅረችሁ እመስግናለሁ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @belaybirehanu1277
    @belaybirehanu1277 ปีที่แล้ว

    በረከቶ ትደርብን አባቴ ቃለ ሕይወት ያሠማልን።ሣድሶች በርቱ።

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት አግኝቻለህ:: መምህር እናመሰግናቸዋለን::

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 ปีที่แล้ว

    Wht a speech? Much respect 🙏

  • @redatyilma6850
    @redatyilma6850 ปีที่แล้ว

    God Bless you Amen Jesus Christ Name Amen 🙏

  • @meseretkassaye1177
    @meseretkassaye1177 ปีที่แล้ว

    አባቴ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @haimim8323
    @haimim8323 ปีที่แล้ว

    God blessed you it’s amazing I like it

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምታህ ይብዛ መምሕር አብይ ይልማ አስተማሪያችን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @frehiwotafewerki1817
    @frehiwotafewerki1817 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እርግት ያለ የተስፋውን መንግስተ ስማያት ከመፍራት ይልቅ እንዲናፍቅ የሚያረግ ቃለ መጠየቅ እና መልስ👍💕❤️🙏 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @heavenhaftu3570
    @heavenhaftu3570 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን, ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
    @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ ปีที่แล้ว +4

    ወይ ለኔ በስደት ያላችሁ እህት ወንድምቼ ለንሰሀ ምት ያብቃን 🥺😥😥😥😥🙏

  • @አዶትትንበርዝ
    @አዶትትንበርዝ ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤ሳድሶች ስወዳቹ

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 ปีที่แล้ว

    Ye FETARI Selam lenante sadissoch ❤❤❤ huleam bemestewalna desta eyetemarin ena eyetexnanan new FETARI ybarkachu ❤🙏

  • @lijabelo2145
    @lijabelo2145 ปีที่แล้ว +1

    ላባታቺን ቃለ ሒወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካቺን እኳንም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጂ አርከክ ሁለየም የክርስቶን መምጣት እናፍቃለሁ የተዋሕዶ ልጆቺ ንስሐ እንግባ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 ปีที่แล้ว

    የጌታችን መምጣት እውነቱን ለተረዳ የሚናፈቅ ነው፡ የሚጠበቅብን በንስሐ ታጥቦ፡ ከሐጢያት ርቆ መኖር ነው፡ ፡ ጌታ ሆይ ና እንበል፡

  • @ለትሽለገሰ
    @ለትሽለገሰ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን

  • @newworld1212
    @newworld1212 ปีที่แล้ว

    እድሜ ለንስሃ ይስጠን አምላካችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ነፍስን የሚያለመልም ድንቅ ቆይታ ነበር.. ወንድማችን ላቀረብክልን የነፍስምግብ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን.

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን ኦርቶዶክስ እንደምድር አሸዋ እግዚአብሔር አብዛን ለሁላችን

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት 🙏❤

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም በደህና መጣችሁ ሳድሶች አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን ለንሰሀ ሞት ያብቃን በቸርነቱ

  • @انوراديسبابا
    @انوراديسبابا ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @nohaminyohanns7775
    @nohaminyohanns7775 ปีที่แล้ว

    Kale hiwote yasemalen

  • @እውነተኛሰላምያለውከ-ተ7ለ
    @እውነተኛሰላምያለውከ-ተ7ለ ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጣቹ ሣድሶች

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว +1

    ሳድስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለሒወትን ቃለ በረከትንያሰማልን በረከቶት ይደርብን❤

  • @SkyLine-o6n
    @SkyLine-o6n ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    ሳድሶች እግዚያብሄር ይስጣችሁ
    እናንተ ባትኖሩ ምን እንሆን ነበር
    እድሜ ይስጣችሁ❤

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj ปีที่แล้ว

    ጊዜው የእግዚአብሔር ነው

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻው ዘመን ለጋንኤኣ ለሳጥናኤል ለአጋንት አማኞች ነው ለኛ ለእግዚአብሔር አማኞች ለዘላለም ልክ እንደ አምላካችን ለዘለአለም እንኖራለን እግዜርን ይዞ እሚይፍርም እሚፈራም የለም ጸሎት ንስሐ ጾም ወደ ቤተክርስቲያን መመለስ ነው ❤❤❤❤❤

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ❤

  • @nitsihtasnake1360
    @nitsihtasnake1360 ปีที่แล้ว

    Kale hiywotin yasemalin

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h ปีที่แล้ว

    Haleluja.... ewnet krstos yegbaw amagn ....i hope aykelaklim.
    Geta yibarkih sle geta siawra nebs alkrlignm

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +1

    ሣድሶች ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj ปีที่แล้ว

    የክርስቶስ በመሆኔ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ከታሪክ ሁሉ የክርስቶስ ታሪክ
    ይጣፍጣል የአለሙ ቤዛ 🙏➕➕
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว

    እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም እኚህ አባት ግን ልዩ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    Great Man is guest!! Thanks!!

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 ปีที่แล้ว

    ስለትምህርቶት እጅግ በጣም እናመሰግናለን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት በጰሎቶት አይለዮን አባቴ ሳድስ ቻናል ለኛለክርስቲያኖች መዳኛየሆነ ቻናል ነው ሁላችሁንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በተለይ ለአብይ ወንድሜ ክብሬ ከፍ ያለ ነው ይኑርልን ክፋውን ያርቅለት ደጉን ያቅርብለት የማናውቀውን ስላሳወቀን ፈጣሪ ጤናውን ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 ปีที่แล้ว

    💚💛❤እግዛብሔር ዥመሥገን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤

  • @nebiyuzewdu7384
    @nebiyuzewdu7384 ปีที่แล้ว

    ማነው ግን ስለ እውነት የአባቶቻችንን ያክል አስደማሚ መንፈስ ቅዱሳዊ ጥበብ የተሞላ እውቀትን የተጎናጸፈ?? ቃለሕይወት ያሰማልን ሁላችሁንም፡፡

  • @amanueltomajagare6314
    @amanueltomajagare6314 ปีที่แล้ว

    very good i am protestant but this is good & true all Orthodox Tewahido belivers understanded this one?

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 ปีที่แล้ว

      Of course we would understand.... እኔ ግርም የምትሉኝ ብዙ ፕሮቴስታንቶች ከእናንተ ውጪ ወንጌልን የሚረዳ ያለ አይመስላችሁም እኛ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች መነሻችንም መዳረሻችንም ክርስቶስ እና የክርስቶስ የፍቅር ቃል ወንጌል ነው ችግሩ የኦርቶዶክስን አስተምህሮ አታውቁትም ዳር ላይ ሆናችሁ እንደ ፈሪሳውያን አላዋቂ እያላችሁ መዝለፍ ብቻ ነው የምታውቁት

  • @ham.h98
    @ham.h98 ปีที่แล้ว +1

    Elilililililiiii Amlakachin yimetal. Egziabher yimesgen. Egig betam des emil timihirt new. Kale hiwet yasemalin mengiste semayatin yawirisilin.

  • @girmazewdie8907
    @girmazewdie8907 ปีที่แล้ว

    ይህ ነው መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሳል ዕውቀት ያለው ምላሽ! እንደ እኚህ አባ ሁሉም ተመሳሳይ አቋም ቢኖረው የክርስትናና የጌታ ምፃት ትክክለኛ ትርጉም ይታወቃል። ማቴ 22:29

  • @natnaelteferi-tf2ft
    @natnaelteferi-tf2ft ปีที่แล้ว

    Egzabeher yibarkachew