Am so happy for u anchi tenkara sewi neshi please fix your TH-cam the sound the camera plus other staff trust you will be some where my dear because l know u .... Congura Egizabiher tidarish yebarkish
The most honest and beautiful human being l know her personally l also know her story so surprise to see her here Egizabiher selam fekirum yadelish ayzoshi ehit
አለም ሰገዲን እስኪ እንደኔ የሚወደውና ሚያከብረው ፈገግታው ሰወችን በትግስትና በትህትና እኮነው የሚያዳምጣቸው
❤❤
እኞም,እንወደዋለሁ,,በልጂነቴ,በሬዶ,አዳምጠው,ነበር,አሁን,በካሜራ,አየሁት
እርጋታዋ ስነስረዓቷ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ❤❤❤ ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 💚💛❤🙏
እውነት ነው አሜን ትዳሯን ይባርክላት ❤
እድሜየን ሙሉ ሚስት ስፈልግ የት አባትሽ ነበርሽ!
Ewunet New Amen
እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርከው በጣም የማከብርህሽሴት ነሽ ጨዋሥርአት ያለሽነሽ
እንዳተ ቁጭ ብሎ ችግራችንን እሚያዳምጠን ቢኖር ጥሩ ነበር የተባረክ ነህ ማዳመጥህ በራሡ ትልቅ ነገር ነው የኛ የስደት ሂወት ቢጻፍ የያንዳንዳችን ታሪክ ይወጣዋል ብቻ አልሃምዱሊላህ
እኔ ኣዳምጥሻለሑ ቪድኦ እየሠራች ለኩልኝ ዩቱብ ሥላለኝ እኔ እለቅቃለሁ ❤💚❤️
@@GenetKokebe ስለትብብርሽ አመሠግናለሁ እሚያዳምጠን እንጂ በኛ ቪዲዮ ዩቲዩብ እሚሸቅልብንን አላልኩም ክክክክክ ወይ ጉድ ሰው ሁሉ ለብር ሆኗል እሚሮጠው
😂😂😂😂😅😅
@@GenetKokebeለሆዴ ልደር የሚለን መች አጣን
😄😄😄😄 video eyserachu lakulgn des yilal😜
የጋዜጠኛዉ አድናቂ ❤❤❤
እኔም አንድ ወር ቀርኝ ከ13አመት ቡሀላ የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ ቢሆንም እመለሳለሁ የአላህ ሀብትና ንብርታችንን በሀገራችን አድርገዉ ዳግም ላልመለስም እርዳኝ
ፈጣሪ ይርዳሽ
❤ሃሳብሽ ይሙላልሽ
Egziyabher yirdash ehite sidet yibkash
ውደአላህሰላምያድርሰሺ፡እኔ5ወርቀረኝግንገናልህድልቅርእላለሁ
ሀሣብሽን ይሙላልሽ
" እኔ በሕይወቴ ሦስት ነገሮችን ሳስብ እፈራለሁ:: ነፍሴ ከሥጋዬ የምትለይበት ሰዓት ፤ ወደ እግዚአብሔር ፊት እንድቀርብ መላእክት በሚወስዱኝ ሰዓት ፤ ከፈጣሪም አንደበት የፍርድ ቃል ለመስማት በፊቱ የምቆምባትን ሰዓት::"
እኔም እህቴ 😭😭😭😭😊
ምድራዊ ህይወትሽን አስተካክይ እየሱስ ጌታ ነው
እውነት ነው
እኔም😢😢😢
እኔም
የኔ ቤተሰቦች የተባረኩ ናቸው ለሻሀይ ቡና ብዬ የላኩላቸውን ሳይጠቀሙበት ስሄድ ሰብስበው ነው የሰጡኝ ተማሪ ወንድሜ እንኳን የሰጠሁትን ገንዘብ ሙሉውን አይቀበለኝም ከላኩለት ቀንሶ ሌላውን ይመልስልኛል ለምን ስለው ይበቃኛል ይለኛል ቤተሰቦቼን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
እድለኛ የታመኑ ቤተሰቦች የተባረኩ ናቸው ያሉሽ!!
በጣም እድለኛ ነሺ
Amen yetebekelsh
በጣም እድለኛ ነሸ እኔ የሚያዝንልኝ ሰለጠፍ ሰደት ቀረው😢😢😢
ቤተሰብ የሚለብሱት ካላቸው የሚበሉት ካላቸው በቃ የአረብ ሀገር ኮተት አትሰብስቡ::
መሰረት በዙና ኣለምሰገድ በጣም የምያድንቃቸው ጋዜጥኞች ናቸው ተባረኩ
በጣም ጀግና ሴት ናት አስተሳሰቧ የሚገርም ነው
አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ሁሉም አሟልቷ የፈጣረህ አምላክ ይመስገን 🙏🙏❤️❤️❤️
ጀግና ሴት ነሽ! ለብዙ እሕቶች ትልቅ ትምርት ነው ያካፈልሸው። እግዚሐብሔር ላደረግሽው ነገር ሁሉ እ/ር ይካስሽ።
ልጅቷ ደስ ስትል እውቀቷ እራሱ ከአንዳንድ ዶክተር ተብየወች ትበልጣለች❤❤❤
የአረብ ሀገር ስራ እድሜና ጉልበት መጨረስ ነው 😢 እህቴ ልክ ነሽ ሁሉም ባህሪው ይለያል እደምግብ መስራት የሚሰለች ነገር የለም 😢 የኛን ድካም አያቁም መስራታችን ብቻ ነው ሚታያቸው መልካም ትዳር ይሁንልሽ
እች ልጅ ጥሩ የንግግር ችሎታ አላት ተሰጥኦዋን ብትጠቀም።
የ ጋዜጠኛዉ ስነምግባር ማለፊያ ነዉ ( ሰዉ በነፃነት እንዲናገር ያደርጋል እንደሌሎች ጣልቃ እየገባ አያቀርጥም)። Keep it up!
የመዳም ቅመምች በያላችሁበት የአላህ ሰላምታ አይለያችሁ❤
አሜን አሜን አሜን
በጣም ልባም ነሽ የእኛን ህይወት በደምብ ነው የገለፅሸው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው የኔ እህት ጋዜጠኛው አለም ሰገድ በጣም አክባርህ ነኝ❤🙏🙏
ቁስሌ ተነካ እኔም በ 15 አመቴ ነበር እዚህ አረብ ሀገር የመጣሁት ጎበዝ ጠንካራ ብርቱ ሴት ነኝ አልሀምዱሊላህ ብዙ ሞክሬያለሁ ከብዙ ጥቂቱን ያሳካሁት አላማ ቢኖረኝም ያሰብኩትን ያህል ርቀት ግን እንዳልጓዋዝ ያደረገኝ እሷ ልክ እንዳለችው የኔን አላማ እና ህልም አግዞኝ የሚያሳካልኝ ጠንካራ አካል በማጣት ነው ....... ለቤተሰቤ ብቸኛ ልጅ ነኝ .....ያንን ለማሸነፍ ስል በፍጥነት እዚሁ ሆኜ ትዳር መስርቼ መኖሪያ ፍቃድ ስለነበረኝ ባለቤቴንም አምጥቼው እዚሁ እየሰራ ልጆችን ወለድኩኝ አልሀምዱሊላህ ከትዳር በፊት ትዳርን እናሰብኩት አልሆነልኝም አምኜው ብዙ አላማን አንግቤ ትዳርን አብሬው ትዳር ለማድረግ የለፋሁ የጣርኩለት ሰው /የልጆቼ አባት የድብቅ ትዳርም ልጆችም ነበሩት በግዜ ሂደት ሁሉም ገሀድ ወጣ እኔ ግን በብዙ መልኩ ተጎዳሁ በእምነቴ ይፈቀዳል ካንድም ሁለት እንዲያገባ ብዬም አልፌ ለመኖር ብሞክርም ከጥፋቱ ዳግም ተቆጥረው የማያልቁ ስህተቶችን ይሳሳታል ...... እኔ የምለፋውን ያህል አይለፋም አይጥርም ይልቅስ አገር ተመልሶ ቁጭ ብሎ የኔን ገንዘብ መቀባበል ጀመረ የልጆቼም አባት ነው በዛ ላይ ብቸኛም ነኝ በዛ ላይ ቤተሰቦቼም እሱን በማግባቴ ፍቃደኛ ስላልነበሩ እሱ እሜን ለመበደል ተመቸው እጅግ በጣም ሰባብሮኝ የ ህይወት ትርጉሙን አጥፍቶብኝ ይሀው እኔም እስካዛሬም ልጆቼን አገር እናቴ ጋ አድርሼ በስደት አለሁ ..........በልጆቼ ናፍቆት በሀገር ናፍቆት ስንገላታ አለሁ እርግጥ ነው ገብቼ እወጣለሁ ግን በሀገሬም ስራ ፈጥሬ እንዳልሰራ የሀገራችን ሁኔታ ያስፈራል ። በዛ ላይ በህይወቴ ያግዘኛል ወንድምም ባልልም እህትም ሁሉ ነገሬ ያልኩት ሰው በውሸቱም በብዙ ነገር ህልሜን ነጥቆኛል ። ከእናቴ ጋ በቅርብ ለመኖር እየጓጓሁ የሰው አፍፍ እና ጥያቄ ፍራቻ ርቆ መኖርን መርጬ ትርጉም አልባ ኑሮን እኖራለሁ ለስሙ በህይወት አለ ልጆቹን እዛው ሀገር ሆኖ ዞር ብሎ አያይም እኔ በርግጥ እልሀምዱሊላህ ለልጆቼም ለእናቴም አላንስም የሚፈልጉትን አደርግላቸዋለሁ ነገር ግን የ አባት ፍቅር ቢያንስ ነፈጋቸው ። ህይወት ውጥንቅጥ ናት
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን
አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኝ ሰላየውህ ደሰ ብሎኝል
“ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥10
❤
እውነትሽ ነው እህቴ እኔ በጣም ኩዌት ቆይቻለሁ እንደ ኩዌት የምወድ ሀገር የለችም ከኢትዮጵያ ቀጥሎ እኔ ኩዌት አስራ አራት አመት 14 ኖርሃለሁ❤❤❤❤።
ይቼን ኮሜንት የምታነቡ መላኩ ቅዱሱ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ❤
አሜን እናቴ❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen🙏
አሜን አሜን አሜን
አነጋገሯ ደስ ሲል! She is highly articulate! I imagine if she continued with her education?! 🥰🥰 God bless you & your marriage
ጋዜጠኛውን በምን አንደበቴ ልግለፀው መታደል ነው ትግስቱ ❤
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያ እና ኤርትራውያን በያላችሁበት ሰላም ይብዛላችሁ ዮሃ ቤተሰብ በጣም አመሰግናለሁ ታሪክን ስለ ተካፈላችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ።
berchi yenee konjo subscribers inaderish berchi😢
Am so happy for u anchi tenkara sewi neshi please fix your TH-cam the sound the camera plus other staff trust you will be some where my dear because l know u .... Congura Egizabiher tidarish yebarkish
አልሚዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላቻዉ ❤❤❤
በርቺ እህቴ ተባረክ በነገራችን ሁሉ እግዚአብሔርን ካስቀደምን ሁሉም ነገራችን ይሳካልናል ትዳርሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ ዉለዱ ክበዱ
ጀግና ነሽ ኮሜንትሽን ስፈልግ ነበር ሊንክ ስለሌለ በምን ቤተሰብ ልሁንሽ ስል አገኘሁሽ በርቺ ቅመምዬ ውለዱ ክበዱ❤
እግዚአብሔር. የአብርሃም እና ይሳራ ያደርግላችው እግዚአብሔር. የስደት የእራፍት እንጀራሽን ይገለፅለሽ
አሜን አሜን አሜን እህት
አሜን
በጣም እርግት ያለች መልካም ልጅ ናት ጎበዝም አስተዋይም ነች እግዚያብሄር ትዳርሽን ይባርክልሽ ውለጅ ክበጅ ሰላምሽ ይብዛ
ጋዜጠኛው የማከብርክ አንደኛ ነክ የማዳመጥ ችሎታክ ❤❤❤
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ በጣም ቅን ጀግኒት አስተዋይ ሴት ነሽ አንቺን ያገባ ባል ማርያምን እድለኛ ነው የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ትዳርሽንም ለመስራት ያሰብሽውንም ይባርክልሽ ጋዜጠኛ አለምሰገድ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እናመሰግናለን
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ጎበዝ ነሽ አንቺ ሌሎች እህቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ በርቺ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ተባረኪ
አረብ አገር የመጣ ብቻ ነው ችግራችንን የሚያቀው ስደታችን አብቅቶ በሰላም ለአገራችን ምድር ያብቃን።
አሚን
በኑሮሽ ይባርክሽ። የሰውን ውለታ የማይረሳ ሰው ትልቅ ነው።
በጣም እንባዬ ነው የተናነቀኝ ስለወንድሟ ስትናገር 😢
የመዳም ቅመሞችየ የረፍት እጀራ ይሥጠን የኔ ሻማዎች
😢አሜን
አሜንአሜንአሜን😢😢😢😢❤❤❤❤
አሚን
እኛ እየቀለጥን ለሌሎች ብርሀን የሆን
አስተዋይ መልካም እህት የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ነው❤❤❤❤
የእውነት ጀግና ነሽ በስደት ያለን አብዛሀኞቻችን መብታችንን አናስከብርም ምግብ አበሉም ስንባል ዝም ብለን እየተጠማዘዝን እንሰራና በትንሽየ በሽታ አልጋ ላይ ወድቀን እንቀራለን ከዛ ወስደው ይጡልናን 😢😢 መልስ መመለስ እደነውር ይመስለናን እንፈራለንም መቸም አደየ ተስድታችሁ መቱ ብሎናን አሁን የሚመጡ ሰልጥነው ይምጥልን እህቶቻችን በስደት እያለቁብን ነው 😢😢
😢የአረብ አገር ሴት እድሜያችንን የሚበሉ ቤተሰብ እና የማይረባ የወንድ ጓደኛ አይደል አምላክ ይመልከተን ቢቻ
betikiki😢
እርቦችኮ እኛ እንደ ተገዛ እቃ ነው ሚቆጥሩን ስንበላ አይውዱ ስንተኛ አይወዱ አሞኛል ስትያቸው ያኮርፋሉ ምንም ይመምሽ በሽታው ሳይታወቅ ፋናዶ ይሰጡሻል እኔም የው ሰባት አመቴ ምንም ቢቸግርኝ አንዴ ወጥቻለሁ አልመላለስም ብዬ እየሰራሁ ነው እግዚአብሄር ይመስጋን ዋናው ጤና
ጋዜጠኛዉ ግንለመግለፅ እኔ ቃል የለኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስልን 😊😊
❤❤❤❤❤😂❤😂❤❤❤😂😂😂😂😂 m
Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah
you're welcome you're welcome you're beautiful girl we love you so much
ደስ እምትይ ልጂ ነሽ እርጋታሽ ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ወልዳችሁ ሳሙ ምክርሽ የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ እዉነት ነዉ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ እህት
ሴት ልጅን ብር አምጪ የሚል ወንድ አፈር ደቼ ይብላ። እህቶች ፈፅሞ ብር ስጪኝ የሚል ለማኝ ወንድ አይሆናችሁም።
Amen😂dimem chamiro yibilu
@@mashaallhsss3479 eshi Amiiiiiin 😓😂
እርጋታዋ ደስ ይላል ስሙኒ ያልሻት ልጅ አጭር ሰው ቅመም ነው ❤❤❤
ትዳርሽ ይባረክ ፈጣሪ በልጅ ያበሽብሻችሁ አሜን አሜን አሜን።
ጠንካራ ቤተሰብ ያስፈልጋልእኛ ደግሞ የለንም ለዚህ እኮ ነው የሰው ሀገር ደማችን ምጥምጥ ያደረገን
:-\
ድምጿ የሀሊማን ይመስለ
ላል በጣም ደስ ትላለች እርጋታዋ ስነስርአትዋ ደስ ሲል እንኳን ደስ ያለሽ🎉
እውነት ነው የአረበ ሀገር ሴት መከራ ተዘርዝሮ አያልቅም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን
አባታችን ወንድማችንም የእዮሃ ጋዜጠኛ አቶ አለም ሰገድ ኑርልን ያንተን ፕሮግራም በጉጉት ነው እምጠብቀው አይዞክ በርታልን ለብዙ ሰወች ትምህርት የሚሆን ነገር ስለምታቀርብ እንወድሀለን እናከብርሀለን፡፡
ለወንድምሽ ሚስት ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል ውለታን የማይረሳ ሰው የተባረከ ነው እግዚአብሔር እንድትገናኙ ይርዳቹ
እዉነት ብለሻል እማክያ እኔም የሥድሥት ልጆች እናት ይኸዉ እንከራተታለዉ አንድም ነገር ሣይሠሩልኝ አሑን ታማሚ ሖንኩኝ ጭንቅላቴም ትክክል አይደለም ወገኖቼ በፀሎታችሑ አሥቡኝ የልጆች አባት ነዉ ደሜን የጠጣዉ ሕሕሕሕሕሕ ያንጀቴን ተናገርሽ እማ
አይዞሽ እህቴ አላህ አለሽ ዱዐ አድርጊ ሁሉንም የሚያይ አላህ ሀቅሽን አያስቀርም
አይዞሽ የኔ እህት 😢😢❤
.እሺ እማኮ
አይዞሽ እህቴ ላለፈ ነገር ቢቆጩት ትርፋ ድካምና ህመም ነው እናም አንቺ ስትኖሪ ነው ሁሉም የሚሆነው በርትተሽ ፀልይ ቸሩ መድሐኒአለም ይርዳሽ።
@@eshetneshteklehaymanot9615 አሜን አሜን አሜን ክብር ይሥጥልኝ
እግዚአብሔርን እድሜ እና ጤና ይስጥክ ወንድማችን እህቶቻችን ለምታቀርብልን እና እህታችን በሄድሽበት ሁሉ እመብርሀን ከፊት ትሁንሽ❤❤❤❤
አለም ሰገድ አድናቂህ ነኝ ማነው ደስ የሚለው አለም ሰገድ
አረተው እኛ ሀገራችን መሆን መስራት እንፈልጋለን ዙሪያው ገደል ሲሆንብን ነው ምንመለስ እሱዋ ትክክል ናት ገንዘቡን ባግባቡና በግዜው ካልተጠቀምንበት ዋጋ አይኖረውም እዚ እየሰራን ባንክ ከሚቀመጥ የሆነ ስራ ቢሰራበት ጥሩነው
ቅንጅት ቀናነት ሁሌም በሰዎች ዘንድ ይጎዳል ውለታን የሚያስብ የለምና። ነገር ግን እግዚአብሔር ይከፍላል። አሁንም ይሳካልሽ መጨረሻችሁን ያሳምረው።
ስላረብ ሀገር ሥራ ሥለዐበያቼው አገላለዕሽ በጣም ደሥ አለኝ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ቆንጅዬ
ወላሂ የልጅቷ ስለምግባራ ደስ ይላል እስከ መጨረሻ ደረስ ሰመውት አቤት ጨውነት👌👍
አንደበትክ ይባረክ እኔ አለው አንደኛ ባመንኳት ታናሽ እህቴ ተክጄ የምኑር ክደት በቤተሰብክ ሲኡኦን ደሞ ህመሙ ከባድ ነው 12 አመት የተቃጠልኩበትን ሽመጠጠችኝ እሄው ባጠቃላይ ያለምንም ነገር በስደት 22 አመቴ እያከበርኩ እገኛለው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እኛ ሀርብ ሀገር የመጣን ሰዎች አብዛኞቻችን አይነቱ ይለያይ እንጄ ታሪካችን ተመሳሳይ ነው አንድ አንዴ ተረግመነው ነው እንዴ የመጣነው እላለው ብቻ ስለሁለም ነገር እግዚያአብሔር ይመስግን ጤናብቻ ባምላኪ እተማመናለው ነገ የተሻለ ነገር አለው የኔ ልዩ እህቶቼ እቺን መዝሙር ልጋብዛቹ የተሻለነገር እበህልኝ ነው መከራው የበዛው የሚለውን መዝሙ ተጋበዙልኝ እወዳቺሀለው የስደት እህቶቼ መልካም ቀን
አይዞኝ 😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይካስሽ 😢
እግዚአብሔር ትዳርሽ ይባርክልሽ እማ❤❤❤ ሁሉም የተናገርሽ ትክልነው እኛም እንድናስተውል ይርዳን ። በዚ ያልተማር መቼ አይማርም😢😢❓ ምን የሚወዳችሁ ወንድ አምስት ሳንቴብ እንዳትሰጡ ምክሬነው❓
ተረቱ ተሳስቷል ለምን ብትሉ ሴትን ያመነ ጉምን የዘገነ ሳይሆን ወንዶችን ያመነ ጉምን የዘገነ በሚለው ይቀየርልን ለሁላችንም ሴቶች።
👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@@asressetegn9050🤔🤔ምን ማለት ነው ስምቼ አላውቅም
100%😄😄😄
እውነትነው
@@ኢትዮጵያየእኝናት አይጨመጡም😅
ትሁትና ታታሪ ነሽ ያለፈው አልፏል የወደፊቱን ይባርክልሽ በርች
እኔ ለቤተሰቦቼ ሁሌ እልክላቸዋለሁ ብአመት ውስጥ ስንት በአል አለ አስቡት ሁሌ ለበአል 15-25ሺ ብር እየላኩ እኩል አከፋፍላቸዋለሁ ለ3ማለት ነው እህቴ ወንድሜ አባቴ ግን የሆነ ሰአት ገብቼ እሁድ ቀን ነው ባንክ ቤት ዝግ ነበረ እና 100ብር አበድረኝ ሰኞ አውጥቼ እሰጥሀለሁ አልኩት ወንድሜን ምንም መልስ ሳይሰጠኝ ኩሽና ገብቶ ሚስቱን ያማክራታል ምን ይሻላል ሲላ በቃ ስጣት አለችው ልብ በሉ ኮሜንቴን የምታነቡ ማርያምን በጣም ነው የተሰማኝ እኔ ሁሌ በስንት እሽወች የሚቆጠሩ ብሮች በየጊዜው እየላኩለት እሱ ግን ለ100ብር ሚስቱን አማከረ አያችሁ የኔ ብር ብር አይደለም
በጣም እናመሰግናለን እስተማሪ ነው ታሪክሽ እንዳንቺ አይነት ታሪክ ያለው ብዙ ነው።አላህ ብድርሽን ለበጎ ስራሽ ይስጥሽ ።
በጣም ምርጥ ሰው ነው ይሄ ሰውዬ አንቺም እመብርሀን ትርዳሽ
በጣም አሰተዋይ ልጁ ናት
ባል ፈልግልኝ እና እንግዳህ አድርገኝ ውይ ወንዶች እንደኔ የተቃጠለባቸው የለም ይሄው 10 አመት እኔም በማዳም ቤት ሁለቴ ላገባ ወደ ሐገር ገባሁ ሁለቴም ይቅር የማያስብል ቅያሜ አስቀይመው ተመልሸ እንድሰደድ ምክኒያት ሆነውኛል 😢 እውነት ከኔ የበለጠ በኔ የትዳር አለመሳካት የ እናቴ መከፋት አሁንም ያመኛል
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ አንድ ቀን መልካም ይሆን ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል
አይዞሺ እህት እግዚአብሄር የተሻለውን ሊሰጥሺ ነው የማይሆኑሺን ካንቺ ያራቀልሺ በፆም በፀሎት በርቺ ሁሉም በጊዜው መልካም ይሆናል በርቺ
አብሽሪ😭😭😭
በልካምነት ዋጋ አለውና ልጅቷ ለከፈለችው ድካም ባለመርሳትሽ ጥሩ ነው ። በስፋት የጠፋ ሰው በማገናኘ የሚታወቀው ኢቢኤስ ላይ አስፈልጊአት ኢዮሃም ሚዲያ ትልቅ እውቅና ያለው ሚዲያ ነው ❤ አለም ሰገድ ስለአንተ ስላለህ ትህትና ገልጬ አልጨርሰውም ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።❤
ጎበዝልጅናት.በእውነት❤❤❤❤❤❤
ያረብ ሀገር ሴት ለራሶ ኖራ አታውቅም እሶ እየቀለጠች ለሰው ነው እምታበራው አገር ያለሰው ግን ምንም አይመሰለውም ቢመክሩንም አነሰማም ለምን እደሆነ አላውቅም አሎህ የረፍት እጀራ ይስጠን የማታችን ያሳምርልን ስት እህቶች ተጉዱ በባል በቤተሰብ አደራበሚቀመጠው ይህን ሀሉጉድ ችላነው የኔ ከርታታ በሰው አገር
ሌላው ቀርቶ መልካም ፊት ባሳዬን
እህታችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ አሜን አለመይ❤
አይ ስደት ስንቱን አሳየን አሰማን እኛኮ ከሻማም በላይ ውሀ ላይ የተቀመጠ ጨው ሆነን ነው ያለነው ያረብ በቃችሁ በለን መቼ ይሆን ቤተሰብ የሚረዳን ግን ብቻ ሁሉም ለኸይር ነው
ጎበዝ እና አስተዋይ ልጅ ነሽ በጣም እናመስግናለን እኔ ከንግግሯ ርሴን ዞር ብዬ እንዳይ አድርጎኛለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለምዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ተመስጠህ አዳማጭ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ ትሁት ❤❤❤
ደስ ስትይ የኔ ፍልቅልቅ
ጋዜጠና እናመሰግናለን❤❤
በጣም ጎበዝ ነች ወንድ መቀለብና ገንዘብ መሰጠት አያሰፈልግም በልቶ ዘወር ነው አንች ግን በጣም የበሰልሸ ነሽ ትዳርሽ ያማራ ያርግልሽ
እንኴን ለመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሰን ቅዱስ መላዕክ ምልጃው አይለየን❤❤❤የተባረከብትዳር ይሁንልሽ በጣም አዋቂና ቁም ነገረኛ ሴት አግኝቷል ወንድማችንም የታደለ ሰው ነው ልል እፈልጋለሁ❤
አሜን አሜን አሜን
በውነት ያየው ነው ሜዝነው የሥደትን ሄወት ያየ ብቻነው የሜረዳው ፈጣሬ ለሀገራችን ያብቃን እግዚአብሔር የተቀደሠ ሄወት ያድርግልሺ እህታችን❤
በጣም ብልህ ሴት ነሽ! እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ!
ዘር ይስጥሽ ::
አሜን አሜን አሜን
ጋዜጠኛው ግን😢😢😢😢 አላህ ያቆይህ የስደተኞችን እምሰማን አገኘን
አለም ሰገድ ያቦይ ታደሰ ልጅ እንወድሃለን 🥰🥰
ውይይይይይ ምን አይነት መልካም ሴት ነሽ በ positive enegy የተሞላሽ ኡፍ እ/ር ይባርክሽ ❤❤
ሸገርዬ የኛ ጀግና ዋናው ቤተሰቦችሽን መቀየርሽን ፈጣሪ ትዳርሽን ባርኮ በልጆችሽ ጡዋሪ ሁኚ ልኚ
እግዚአብሔር ሆይ እኔም እንደዚህ. እንደልክ አስፍ ጋር ማውራት. እፈልጋለው እውነት እግዚአብሔር ያስክልሽ በሉይ የስላም ገበታ
አሌክስዬ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ የኔ ትሁት ሰው
እኔ እራሱ አግብቼ ወልጄ ተረጋግቼ መኖር አቅቶኝ ልጄ ትቼ መጣሁ እድሜ፣ለቤተሰብ ባዶዬ፣አስቀሩኝ
ልጅ ካለሽም ጥሩ ነዉ
እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን ህይወትሽን ይባርክልሽ በልጅ ልጅ ተባረኩ አብራችሁ አርጁ የኔ ቆንጆ እርግት ያልሽ ሴት አስተዋይ ነሽ የኛን ስቃይ መከራ ገልፀሽዋን እናመሰግናለን አወ በጣም እንወድሀለን አለምዬ በጣም አዳማጭ ነህ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
አለምዬ ልዩ ነህ 😊 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ምርጥ የባል እህት ነሽ ተባረኪ አዎ ከጎን የሚረዳ ከሌለ ከንቱ ድካም ነው
እህቴ በጣም ደስ የምትይ ነሽ ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ,ወንድማችን እድሜ ይስጥህ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የምንበላውን እንኩዋን ትቆጥራለች 😢😢😢😢 የደረሰበት ያውቀዋል
ayizoshi wude hulum yalfale😢
😢
ትክክል ሲልክ አለቀ ሲሉ በሰማም ከለስ😂ስሲሉ ግርም ይለኛል ተመስገን እኔ ድካሜ ምንም አይሰማኝቤተሰብ ሰላም ነንሲሉኝ ደስልይለናል ሀገራችን በዛይ አረብሀገር ብዙነገር አለ ይህንን የመናውቀዉ ሰደትያለነው ን ሆኖም ሀገራችነ ሰላም ብቶንልን ደስይለናል ውዴ እግዚያቤሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ❤
የኔ ቆንጆ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ትዳርሽን ይባርከው❤
አለምሠገድ አድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
I love her she is so positive!!
The most honest and beautiful human being l know her personally l also know her story so surprise to see her here Egizabiher selam fekirum yadelish ayzoshi ehit
ኣነጋገራ ግልፅነቷ የዋህነቷ ደስ ይላል ቡሌ ላይ ያላት ኣቋም በጣም ተመችቶኛል❤
😂😂😂
የልቤን ነው የተናገርሺው😢 ወንድም ቢሆን ለራሱ ብቻ ነው እሚያሰብው
እህት ምክርሽ ምርጥ ነው እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ትዳርሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ
ትክክል ነሸ እህቴ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ 😍😍
እህቴ እንኮን ለዚህ ክብር አበቃሽ የተናገርሽው ሁሉ በጣም ትክክል ነገር ነው ሀሳብሽንም ምክርሽም የገለጽሽው
በጣም ድስ የሚል ቃል መልልስ ❤️❤️😍😍😍