በአካል የተሰወሩት ነብዩ ኤልያስና ሔኖክ የመምጫ ጊዜያቸው ምልክት ታየ!!ከምፅዓት በፊት ይህ የማይቀር ነው!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 201

  • @hirut7396
    @hirut7396 ปีที่แล้ว +43

    ሰላም ሰላም ሳድሶች ቤዚዬ ቆንጆ ስላማችሁ ይብዛ መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማን እንደኔ ማነው እሚወደው እሚያከብረው ሺ አመት ኑርልን መምህራችን እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን በጣም አስፈሪ ነገር ነው እምንሰማውና እምናየው

    • @fitawahferom7577
      @fitawahferom7577 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም እወደዋለሁ ❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +57

    አልነቃ ብለን እንጅ የክርስቶስ መምጫው እኮ ደርሷል 😢እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቃን 🙏🏿እንኩዋን ሰላም መጣችሁ ❤❤

    • @ፀሐይሐበሻዊት
      @ፀሐይሐበሻዊት ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው አሜን 😢

    • @eliasnigushayal3387
      @eliasnigushayal3387 ปีที่แล้ว

      የኤልያስ እሳት ከሰማይ ወርዶ ይብላችሁ መንግሥተ ሥላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ ማኅበር ከ2004 ጀምሮ ኤልያስ ከብሔረ ሕያዋን ወርዷል ብለው ሲነግሯችሁ ጀማነሽ ሶሎሞን ኤልያስ ወረደ አለች ብለው እነምሕረተአብ ሲዲ መሸጫ አደረጉት. ዛሬ ስትጨነቁ ግድ እሳቱ ሊበላችሁ ሲጀምር ኤልያስና፠ሔኖክ ሊመጡ ምልክት ታየ ትላላችሁ. እናንተ ስትናገሩ እውነት ሌሎች ሲናገሩ ደግሞ ሀሰት ነው አይደለ?

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @aklile7691
      @aklile7691 ปีที่แล้ว

      ግሩም ፕሮግራም ነው። ሁለታችሁም ጥሩ ነው አቀራረባችሁ። ግን፣ እእእእ ፣ አዎ፣ ....ማለትን ተይ። ጉሮሮሽን ከማሳመሙም በተጨማሪ፣ አድማጭ ተመልካችን ያሰለቻል። አልፎ አልፎ አንገትሽን በማነቃነቅ ማዳመጥሽን፣ ወይም መስማማትሽን መግለፅ ይሻላል።

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit ปีที่แล้ว +15

    የሚገርም ገለፃ ወንድሜ እግዚአብሔር ይሰጥልን የተኛውን ሁሉ ከነቃ አንቁት

  • @kukuelam2204
    @kukuelam2204 ปีที่แล้ว +15

    መምህራችን ሁሌም ትናፍቀናለህ ኑርልን ስትጠፋ ደስ አይለንም

  • @mm-wm3jd
    @mm-wm3jd ปีที่แล้ว +3

    ቤዚየ ሻምበልን ስለጋበዝሽው በጣም እናመሰግናለን። በሚቀጥለው ደግሞ መምህር ዝግያለው አያሌውን እንጠብቃለን። መምህር አብይ ይልማ ድንቅ ኢትዮጲያዊ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +15

    ማራናታ ጌታችን መድሀኒታችን ሆይ ና አድነን ሰዉረን በመንፈስ ቅዱስ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km ปีที่แล้ว +9

    እናመሰገናለን ሻመበልን ስላመጣቹሁልን ሻምበል አይጠገብም ሁሌ ጋብዙልን ❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫😢😢😢

  • @YerasWerk-o3n
    @YerasWerk-o3n ปีที่แล้ว

    በጣም የማደንቀው በእውነትም እውቀት ያለው ልጅ ይሄ ነው፡፡ አንዳንድ ነገሮች ጊዜ ስለማይበቃ እያልክ የምትተዋቸውን ነገሮች ማወቅ እንፈልጋለን፡፡ እባክህ በምን መልኩ ልትነግረን ትችላለህ፡፡ አምላክ እድሜ ይስጥህ፡፡

  • @ትጅአበሻ
    @ትጅአበሻ ปีที่แล้ว +4

    እችን ልጅ ስወዳት ጀግና ሴት ፀጋ ይብዛልሽ. ወድማችን ሻ..ተባረክ አሁንም አይን ይከፈት አባቴ አብዬም ተባረክልኝ ባለህበት ጥበቃው ይብዛልህ

  • @yakoyayako1404
    @yakoyayako1404 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ የትቢቱ መፈፀሚያ አያድርገን ይጠብቀን ይሰውረን🤲😭 ቢዚዬ ስርአትሽ አለባበስሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ 🥰

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን ሻምበል አበራን ሳድስ ሚዲያ ስለጋበዛችሁት በጣም ደስ ብሎኛል።ወደፊትም ብዙ አብራችሁ እንደምትሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ። ተመልካቾች ወንድማችን ሻምበልን የኖህ መርከብ በሚለው ቻናሉ ተከታተሉት ብዙ ታተርፉበታላችሁ። አበረታቱትም።

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +7

    ጀግኖች እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ይስጣችሁ ይጠብቃችሁ እንቆች የዘመኑ የክርስቶስ ወታደሮች

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 ปีที่แล้ว

    በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ የሚለውን ቃል የተገበራችሁ ለብዙዎች ምሳሌ የመትሆኑ ድንቅ የዚህ ዘመን ጀግኖች በርቱልን. ሣድስ አንደኛ

  • @mayenzekegoba7127
    @mayenzekegoba7127 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሞቸና እህቶቸ መንግስተ ሰመያት ቀረባለችና ንስሐ ገብተን ለሐጥአታችን ስረየት በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠምቀን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታንም ተቀብለን ኢየሱስን ለመቀበል እንዘጋጅ።

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 ปีที่แล้ว

    ቤዝዬ ጀግና ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የአብይ ስሬት ነው የምትመስይኝ ለምን ተናጋሪ ብቻ ሳትሆኚ አዳማጭም ነሽ በርቺ ዘመን ይባረክ አግዚአብሔር ይጠብቃቹ እውቀት ታላቁ እግዚአብሔር ታከብራለች

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
    @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ ปีที่แล้ว +4

    በእውነት የቅዱሳን አምላክ ከቅዱሳን አባቶቻችን ጋር ያደገን ሳደሶች ወይም አባይ ይለማ በርታልን የኢትዮጵያ እንቁ ልጅቻች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቅን ሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @lemlemasegediew6998
    @lemlemasegediew6998 ปีที่แล้ว +23

    አምላክ ሆይ አይነ ልቦናችንን ክፈትልን የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የልደት በአል ዋዜማ አደረሳችሁ 💐💐💐 እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ያብቃን ዘመኑ ያስፈራል አቤቱ ማረን🤲✝️❤️

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለእናተ ይሁን የመምህር አቢይ ይልማ ተማሪዎች እንዲሁም መምህራችን እና አቅራቢዎች እንዴት ሰመበታችሁ

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ ปีที่แล้ว +2

    ለንስሐ ለስጋ ወደሙ ያብቃን በእምነታችን አፅንቶ ያኑረን😢

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ትንታኔ ነበር እናመሠግናለን

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for inviting this wise man Shambel❤😊

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኳን ድና መጣችሁ እውነት በጣም ድስ ይላል እናንተ የቻላችሁትን ያክል አቅርባችሁልናል እሄን ውንድማችን ስላቀርባችሁት ድስ ብሎኛል የውጣት አስተዋይ ሰው ነክ የአብይ አጋሩች እንዲሁም እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ እግዚአብሔር አምላክ ያለው አይቀርም ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም እናም እራሳችንን ለእግዚአብሔር አዘጋጅተን እንጠብቅ 🤲🙏በሌላ ሚድያ አይቸው ነበር አስተዋይ ሰው ነክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
    @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ ปีที่แล้ว +8

    እውቀት ታላቋን እግዚያብሔር ታከብረዋለች አሜን፫ የአለም ፈጣሪ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ጌታ እግዚያብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሥገን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልጆችህን በቅዱስ ደምህ ሸፉንን አባት ሆይ 🤲🤲🤲

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 ปีที่แล้ว +6

    ኤፍታህ ይበለን አምላካችን🙏🙏🙏

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው!! የማደንቀውን እና የምወደውን ወጣት ሙህር ስላቀረብሽን!! እህታችንም እጅግ ደስ የሚል አቀራረብ ነው፡፡ የምታድጊ እና ትልቅ ደረጃ ላይ የምትደርሽ ጋዜጠኛ ነሽ ብርችልን

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
    @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ ปีที่แล้ว +11

    ይችን ጋዜጠኛ ሰወዳት አለባበሷ ስራሀቷ እግዚአብሔር ይስጥሽ የእኔ እህት ወደድኩት ስራሀትህን

    • @yemariamyeshitilaFetle
      @yemariamyeshitilaFetle ปีที่แล้ว +1

      ሚዲያው እራሱ ለዚህ አለባበስ ይገፍፍሻል

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሸንፍል➕⛪️⛪️💒
    ጊዜው የእግዚአብሔር ነው !!!!!!!➕➕➕😍

  • @meharigetaneh6246
    @meharigetaneh6246 ปีที่แล้ว

    ይህንን ፕሮግራም በተቻለኝ ጊዜዬን አጣብቤ የምመለከተው ነው በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችው

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የሳድሰ ቤተሰብ መምህረ ሻንበል
    በረታ በጣም ደሰየሚል ትንታኔ 🙏🙏🇧🇯

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር! ተባረኩ!!!!❤

  • @Block-j3o
    @Block-j3o ปีที่แล้ว +2

    You are blessed.God bless you.

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
    @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ ปีที่แล้ว +6

    ሰላም የምወደው የአብይ ይልማ ቤተሰቦች እንኳን ለመጥመቁ መለኮትቅዱስ ዮሀንስ ወራህዊይ መታሰቢያ እንዲሁም ለእናታችን ለአማላጃችን ለቅድስት ማርያም ግንቦት ልደታ አመታዊይ በዓል አደረሳቹህ አሜን፫ እመብርሃን ሀገራችንን በቃል ኪዳኗ ታሥምርልን

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሳድስ ❤🙏
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን🙏

  • @እመቤትእንደግ
    @እመቤትእንደግ ปีที่แล้ว

    ወንድም ሻንበል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውቀትህ ግሩም ነው ።የተዋህዶ እንቁ

  • @Romana7777
    @Romana7777 ปีที่แล้ว +1

    ድምጽሽ በጣም ያምራል የጋዜጠኛ ድምጽ ነው ።

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven ปีที่แล้ว +1

    Egziabher hoy lezelalem temesgen ❤thank you ❤

  • @seyoum917
    @seyoum917 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ጎበዞች።
    ልዑል እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከፍላችኋል።
    በአገራችንም ሆነ በዓለማችን ላይ ብዙዎቻችን brain washed ሆነናል ስለዚህም ምን እንደተደገሰልን አናውቅም ተኝተናል ትልቅ አደጋ ግን በራችን ላይ አድፍጧል
    የሩሲያው ፕሬዝዳንት በዩክሬን ሚዳ ላይ ከ NATO ጋር ስላለው ውጊያ ለህዝባቸው ከተናገሩት እገልጻለሁ።
    "" እኛ ልጆቻችን አባባ እማማ ብለውን እንዲያድጉ ነው የምንፈልገው የሚዋጉን ጠላቶቻችን ግን ልዑል እግዚአብሔር ከፈቀደው ወንድና ሴት ጾታ በተጨማሪ ብዙ ጾታ አለ ይሉናል ስለዚህ
    ""we are fighting with an evil satanic forces "" የምንዋጋው ሰይጣናዊ ከሆኑ መጥፎ ኃይሎች ጋር ነው ብለው ለህዝባቸው ተናገሩ።
    ከልዑል እግዚአብሔር ጋር የሆነ መከራውን ያልፋል

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @minassiey7645
    @minassiey7645 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም ከማደንቃቸው ሰዎች አንደኛው አንተነህ መጽሐፍህም አለኝ ፣አሁን የምትላቸው ምስሎች እኔ በምኖርበት ከተማ ተቀርፀው በየካሲኖ በር ቆመዋል።

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እቁ ወድሞቻችን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @WttsRyrd
    @WttsRyrd 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችንእድሜናጤናይስጥልን

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመገን🕯⛪️
    የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር መልካሙን እውቀት ይግለፅላቹ ትውልድን የምታነቁ ያድርጋቹ ተናግራቱ ለፍሬ ያድርግልን የነገ ስንቃችንን የምናከማች ያድርገን አማልከ ቅዱሳን⛪️

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ ወድሜ ማስተዋልን ይስጠን አሜን

  • @tigistdubale4588
    @tigistdubale4588 ปีที่แล้ว

    ወንሜ ቃለህይወት ያሰማልኝ እስከ እኛ ምንናርግ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን በርታ 💚💛❤️👍👍👍

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ

  • @yonasmisganaw6023
    @yonasmisganaw6023 ปีที่แล้ว +1

    Thanks it is explanatory and educative program keep the good work.

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 ปีที่แล้ว

    በርቱ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @AlexAlex-mx3rb
    @AlexAlex-mx3rb ปีที่แล้ว +4

    ኧር ይህን መምህር በክፍል ሁለት አቅርቡልን እናመስግናለን

  • @lealemgirma761
    @lealemgirma761 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ክርስቶስ መድሃኒያለም አባቴ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገኝ

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @_tsinukaltube
    @_tsinukaltube ปีที่แล้ว

    መምህር አብይ ይልማ እንዴት ነህ ጋሼ?...እጅ በጣም እፈልግሃለሁ እጅግ ለአስቸኳይ ጉዳይ እና እባክህ አድራሻህን?🙏🙏🙏
    (እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ!)

  • @Daniel_kah
    @Daniel_kah ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሣድስ ቲቪ! ዘመኑን ነቅተን እንድንመለከት እየረዳቹን ስላለ።

  • @ashg8757
    @ashg8757 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lehabeshatube1517
    @lehabeshatube1517 ปีที่แล้ว

    ቤዛ እና ሻምበል በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🥰🥰

  • @demsewkidan3335
    @demsewkidan3335 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔሮእስከመጨረሻውአይለያችሁ

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว

    ሰላም።ሰላም ጥሩ ት/ት ነዉ።በርቱ👍👍👍👍👍

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 ปีที่แล้ว +3

    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ክርስቶስ እየሱስ ነው ።

    • @dhtckktchd
      @dhtckktchd ปีที่แล้ว

      ጌታዬ አምላኬ መድሐኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ የ ተዋህዶ መሰረት።

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว

      ይሄ የተዋህዶ ቤት ነዉ ሰብከትሸን በዛዉ በአዳራሸሸ አርጊዉ ገለቴ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว

    ሠላማችው ይብዛልኝ ሣድሥች

  • @kibretabera-r3u
    @kibretabera-r3u ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🎉🎉ትለያለህ በርታ እውቀት አለህ ፍሬ አፍሩ

  • @themane9894
    @themane9894 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የሚገርመው ቃሉ እየተፈፀመ ነው እኛ ግን ገናመስሎን እየጠበቅን ነው ለንሰሃ ያብቃን

  • @endaletsegaye2594
    @endaletsegaye2594 ปีที่แล้ว

    ሻምበል.እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን የበለጠ ይግለጥልህ! ሳድስ ሚዲያም ሻምበልን እንግዳ አድርጋችሁ ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን››

  • @GirmaB
    @GirmaB ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሻበል ጎበዝ ነህ ተባረክ ወንድሜ

  • @rd9087
    @rd9087 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው።
    ጋዜጠኛዋም ጎበዝነሽ አስፈላጊ የሆኑ ጥያቄዎችን ነው የምታቀርቢው። በጣም ይቅርታ ይደረግልኝ አንድ አስተያየት አንድሰጥ ይፈቀድልኝ ይህውም እንግዳው የጥያቄሽን መልስ በሚሰጥበት ግዚ አንቺ ማለቴ ጋዜጠኛዋ አንዳንድ የሚረብሹ ድምፆችን ታሰሚያለሽ " እ፣ አዎ፣እህ፣እህ___ " አይነት ከቻል ዝም ብለሽ ብታዳምጪ ላይረብሸን ይችላል።ይቅርታ ይሄ የኔ ብቻ ችግር ሊሆን ይችላል ማዳመጥ ስላቃተኝ ነው። ከታላቅ ይቅርታ ጋር

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ሻምበል ድንቅ ት/ት ነዉ ❤❤❤

  • @shibiremengesha5402
    @shibiremengesha5402 ปีที่แล้ว

    Shamble good job keep it up now you got your passion God be with you

  • @giziyawiadrasha1193
    @giziyawiadrasha1193 ปีที่แล้ว

    A very comprehensive explanation. Gobez wondimachin.

  • @fregenetwondimu5939
    @fregenetwondimu5939 ปีที่แล้ว +1

    Beteseteh Eweket kenahu . Egiziabeher yitebekeh. Enameseginalen

  • @elsag2834
    @elsag2834 ปีที่แล้ว

    መዳን በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው::
    እየሱስ ይመጣል በእርግጥም::
    ተባረኩ🌹❤️💥🙏

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 ปีที่แล้ว +3

    ከዚህ ሁሉ ነገር የማምለጫው መንገድ፡ እውነት፡ ህይወት የሆነውን ክርስቶስ እየሱስን አዳኝና አምላክ አድርጎ መቀበል ነው የማምለጫ አለታችን እርሱነው።

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +1

      ምንም አድሰ የምንቀበለዉ ጌታ የለንም ሳይጣንን ነዉጅ መናፍቋ ይልቅ ለራሰሸ አምልጭ ከክህደት ህይወት ዉጭ ካልሆነ አፍሸን ዝጊ ህዝብ አታሰች ለራሰሸ ብቻ ጥፊ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +3

    ይቱቡን በዝህ በስር አስቀምጡልን ❤️❤️❤️

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @Abrham-ux9hl
    @Abrham-ux9hl ปีที่แล้ว

    አዎ ስናገር ሚሰማኝ አጣሁ እኮ😮😮❤❤❤❤

  • @tirutegegne7291
    @tirutegegne7291 ปีที่แล้ว +1

    እግእግዚአብሔር ሆይ ጠብቀን

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 ปีที่แล้ว +1

    Very good

  • @hailuarefayne9856
    @hailuarefayne9856 ปีที่แล้ว +1

    የዮሀንስ ራዕይ17:15_16ያለውነሰ ስናነብ ውሀ ብዙ ህዝብ መሆናቸውን ይገልፃል ከመናወጥና አለመርጋት ጋር አይገናኝም

  • @geresugezahegn8390
    @geresugezahegn8390 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 ปีที่แล้ว

    እውነትም ቆንጅዬ ቤዝ ተባረኩ አብያችን ደግሞ መሰረቱ ያኛው ሳይሆን ይሄኛው

  • @mesgbre
    @mesgbre ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ ሳድሶች በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsadekkibamo9480
    @tsadekkibamo9480 6 หลายเดือนก่อน

    God bless you ❤❤❤

  • @yaredbekele8426
    @yaredbekele8426 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @henokabraham607
    @henokabraham607 ปีที่แล้ว +1

    እናከብራቹ አለን በጣም ኣነቃቂ ዝግጅት ነው እህቴ ቤዚ ያቀረብኩልሽ ሀሳብ በተግባር አሳይተሽኛል ትህትናሽ ያሳያል አከብርሽ አለው

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናተ ይሁን

  • @yibeltalamare9345
    @yibeltalamare9345 ปีที่แล้ว

    እነሱ ከመምጣታቸው በፊት የኢትዮጵያ የትሳኤ 40 ዘመን እንዳላት ረስታችኋል።

  • @bettyzenebe8450
    @bettyzenebe8450 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @aragawgenetu2561
    @aragawgenetu2561 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @LuelsegedMered-dp9qj
    @LuelsegedMered-dp9qj ปีที่แล้ว

    ይህን ዘመን ስመለከተው የመጽሐፍ ቅዱስ የጥፋት ዉሀ ከእግዚአብሔር ምድር ላይ ሕይወትን ጠራርጎ ሊያጠፋ እና የሰዉን እድፍ ሊያጥብ እንደገና እየመጣ ያለ ይመስላል ።የሚለዉ የካህሊል ጂብራል ጽሁፍ በግልጽ አስቀምጦታል

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว

    Selame batesbi❤❤❤

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዘመኑ ምን እንበለው

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew ปีที่แล้ว

    Wedema❤❤❤

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናተ ይሁን ሻምበል ወኔድሜን ወንድሜ ቤት አገኘሁት ማለት ነው ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ws9vn7np3e
    @user-ws9vn7np3e ปีที่แล้ว +1

    የሄኖክ እና የኤልያስ መምጫ ምልክቱ እዚህ ፕሮግራም ላይ የተገለጠልን አልመሰለኝም:: ምን ምልክት ተገኘ? መሲሁ ሳይገለጥ አይመጡም

  • @Godblessethio
    @Godblessethio ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏👏👏👏

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 ปีที่แล้ว

    MrCamp TH-cam channel ላይ የእንግሊዝኛ ብዙ ቃላቶችን እኛ በምናውቀው እንዳልሆነ እየተነተነ እያስረዳን ነበር። ግን ዘጉበት። እባክህን ሻምበል ፈልገውና አግኘው። እኔ ቴሌግራም ላይ አሀኛዋለሁ ግን ለማንም ሰው መላኪያ ብቻ እንጅ ለእሱ እንዳይቀበል አድርጎታል።

  • @yeturyelige5191
    @yeturyelige5191 8 หลายเดือนก่อน

    ሻሽ በማሰርሽ ለኦርቶዶክስ ሴቶች ምሳሌ ነሽ ተባረኪ አሜን