የሎስአንጀለስ ቃጠሎ ቃል-በቃል ዮሐንስ ራዕይ ላይ ተቀምጧል🅰️አቧራ ጨምቆ ነዳጅ የፈጠረው ኢትዮጵያዊ የት ተሰወረ⁉️ጃፓንን 6.8M ርዕደመሬት አርገፈገፋት🔴

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 60

  • @WendeWegayhu
    @WendeWegayhu 3 วันที่ผ่านมา +18

    ወንድሜ አብይ እድሜ ይስጥህ የአለም ህዝብሁሉ ፈጣሪን ረስቷል ቅጣቱም እንደውም ያንሳታል እኛምጋ የጣድነው የሐጺያት ድስት ብስሏል አሯል ጎርንቷል ገንፍሏል ድስታችንን ትተን የሰው ስናማስል እንዳንጠፋ መጸለይ ነው

  • @astu-B
    @astu-B 3 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን መምህር እግዚሀብሄር ይቅር ይበለን

  • @FikreWojo
    @FikreWojo วันที่ผ่านมา

    ተባረክልን መምህር አብይ🙏

  • @Sebat24
    @Sebat24 3 วันที่ผ่านมา +4

    ኑርልን አብይ ወንድማችን የአሜሪካ ቃጠሎ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው እውነትህን ነው🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 3 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር አቢይ በውነት የብዙ ወጣቶች አይምሮ ከ 20እና ከ30አመት ወዲህ በጣም የተመረዘ ስለሆነ ልክ እንደ ኖህና እንደ ሰዶም ጊዜ ህዝቡ በጭራሽ የ እግዚአብሔርን ቃል መዘባበቻ እንዳደረገው አሁንም ያለው አብዛኛው ትውልድ የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት ጆሯቸውን ይደፍናሉ እንግዲህ ለዚህ ትውልድ ትንሽም ቢሆን ቃሉን ሰምተን የምናምነው ጥቂቶቿችን እያለቀስን መፀለይ ያስፈልጋል እግዚአብሔር አምላክ መአቱን ያርቅልን ምህረቱን ያቅርብልን 🙏🙏🙏

    • @Omosuger3838
      @Omosuger3838 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አብዬ እንወድሃለን

  • @gedifabebawalem7731
    @gedifabebawalem7731 3 วันที่ผ่านมา +4

    ትክክል ነው ትንተናው።የሰዎች ሴራ ሳይሆን የልዑል እግዚአብሔር ቁጣ ነው።Day 7 በዚህ ጉዳይ ይታረም።

  • @Sintayewmamo-f8q
    @Sintayewmamo-f8q 3 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ ግልጥ አድርገ የእግዝአብሔር ትንቢት መሆኑን በራይ የሃንስ ላይ የተፃፈውን አጣቅሰህ ለአለም ሁሉ መንቃት እንዳለብን የገለፅክልን ከዚ በላይ ምስክር የለም እንወድሃለን

  • @IilAb456
    @IilAb456 3 วันที่ผ่านมา

    አብይ ወንድማችን አስተዋይ መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ከጥፋት ጠብቀን ልጆቻችንን ከክፉ ነገር ሰውረህ አሳድግልን❤❤❤❤ አሜን

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 3 วันที่ผ่านมา +1

    አቧራውን ወደነዳጅ እንደቀየረ በወቅቱ መስማቴን አስታውሳለሁ ይህ ብቻ አይደለም ገመድ አልባ መብራት የፈጠረ እንዳለ በዚሁ በአማራ ክልል በርግጠኛነት ሰምቻለሁ እሱስ የት ሄደ?

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 3 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ እራሳችን እምናይባት ፀጋ ይብዛልን

  • @AbeKebe-bf8vb
    @AbeKebe-bf8vb 3 วันที่ผ่านมา +2

    እራሳች የሰራነውን ሀጢያት በእግዚአብሔር ላይ መለጠፍ አግባብነት አለው ብዬ አላምንም ያጠፋቸው እና የተበቀላቸው የሚያመልኩት ዲያቢሎስ ነው ምክንኒያቱም ሁሉም የራሱ አማልክት ወይም አጋንንት አለው አንዱ አጋንንት ከሌላው አጋንት ጋር አይስማማም ምክንኒያቱም አመፀኞች ስለሆኑ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ በሰው ልጅ ሀዘን የሚደሰት አምላክ አይደለም የራሳችንን ጥፋት እግዚአብሔር ላይ መለጠፍ እራስን ማታለል ነው ሁሉም ራሱን ይመልከት

  • @retasa7652
    @retasa7652 3 วันที่ผ่านมา +3

    Ahunem enkwan endezh Eyayenew yemandengt feturoci nen eko😢😢😢

  • @Mariya-n9g
    @Mariya-n9g 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃሌከምታልፍ ምድርና ሰማይ ቢያልፍ ይቀላል ይላል እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ በቁጣም ከመጣ ማን ይቃወመዋል እግዚአብሔር የሀገራችንም በደለኞች እግዚአብሔር ልቦናይስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302 3 วันที่ผ่านมา

    ትኽኽል ነው።ተባረክ መ/ ም / ር ❤

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ እያለቀስኩ ነው መጨረሻ ላይ ያዳመጥኩህ🙏🙏🙏

  • @GebeyawuMolla
    @GebeyawuMolla 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @sifanymamoo3946
    @sifanymamoo3946 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር አይዘበትበትም

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን የኔ ወንድም ከራሴ ጀምሮ አገኘን ብለን ለመብል ሆዳችንን ከማስፋት እስቲ ሀኪም ሳይከለክለን ራሳችን ቆጠብ አርገን በፆም ጊዜ ብቻ ሳይሆን በፍስኩም ቢሆን ብንገታው ከዘፈኑም ከጭፈራውም እንዲሁ ተቆጥበን ወደ ቤተ ክርስቲያን በመሄድ እያለቀስን ከለመነው የኛ አምላክ ርህሩህ ነው ይምረናል🙏🙏🙏

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም ይላሉ የኞ አባቶች።

  • @Mariya-n9g
    @Mariya-n9g 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማዘርኔቸር አረ እኔንም አስቆኛል ልቦና ይስጣቸው

  • @AbrahamNerayo
    @AbrahamNerayo 3 วันที่ผ่านมา

    Abraham aydelem.please take care

  • @MG-uv4iq
    @MG-uv4iq 3 วันที่ผ่านมา +1

    ታየላንድን ረስቷት ነው ሌላው ይቅር ኢትዮጵያ ውስጥ የሀጢያት አይነት ምነው ዝምታን መረጠ ??? እየተስተዋለ

  • @genbaw542
    @genbaw542 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንዳዴ ጥፋት ከሰው ሊመጣ ስለሚችል አሳማኝ የሆነ መረጃ እስካቀረቡ ድረስ የመቀበል ያለመቀበል ድርሻው የተመልካች ሆኖ የሴራ ተንታኞችን ምንም ፋይዳ እንደሌላቸው አድርጎ ማግለል እና መተቸት ብንቀንስ መልካም ነው።

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛብሄርን እናመልካለን ጥሩ
    እግዛብሄር ደሞ በልጁ ደም እንድንድን ልጁን እንድንከተልለትና አምነን እና በደሙ መዳናችንን መስክረን እንደ እረኛ እንድንከተለው ይፈልጋል ያ ሲሆን ነው በአለም የሚሆነው ሁሉ የማያስጨንቀን ቁጣ የሚመጣው በዝሙትና በሀሜት፣በስርቆት ብቻ አይደለም ደሙን ያፈሰሰልንን እረኛን ሳንከተለው ና ሳናምነው በሌሎች ስናምን ነው 😢ክርሰቶስ ከሌለን ኒኩለሩን ፣እሳቱን፣መንቀጥቀጡን ፣እንዴት እናመልጣለን😢

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 3 วันที่ผ่านมา

      መፅሀፉ ቅዱስ የእውቀት መጀመሪያ ነው

  • @MesfenHailemariam
    @MesfenHailemariam 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማሰታወቂያውን አጥፍልን

  • @MechaledestaDesta
    @MechaledestaDesta 3 วันที่ผ่านมา +2

    Hi abi menexer yarege abraham idelem

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 3 วันที่ผ่านมา +1

    Memre abyi yilma yemitinagerew hulu ewinet new

  • @CleCleee
    @CleCleee 3 วันที่ผ่านมา

    ❤🙏🙏🙏

  • @hulukentu
    @hulukentu 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @sitotawlegesse2130
    @sitotawlegesse2130 3 วันที่ผ่านมา

    ዕሳቱ፡ፈጣሪን በመሳደባቸው ፡ጀመረ የሚባልው ፡ ነገር፡ በእኛም ሀገር፡የጦርነት፡ አዙሪት/ደም መፍሰስ/ ኢትዮጵያ ከሌሎች፡ ሀገር በተለየ፤ በዕግዚአብሄር፡ ስም፡ ብዙ ጥዖት የሚመለክባት፡ መሆኗ፡ይሁን?

  • @GaddeeImu
    @GaddeeImu 3 วันที่ผ่านมา

    አያልቅበት አቧራ አያልቅበት
    አያልቅበት

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱጌታሆይእደምህረትህይቅርበለንማረን😢😢😢መምህርሰላምህይብዛእናመሰግንኅለን

  • @paulosgashaw6432
    @paulosgashaw6432 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማስታወቂያውን ?

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 3 วันที่ผ่านมา +1

    ተመራማሪው የት አለ

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምለው ሲሰግዱለት ሲያመልኩት የነበረ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣666,ቅዱስ ላሊበላ ላይ ሲጨፍሩ በት ባለ አንድ አይን ዛሬ ለምን አላዳናቸውም ምንም ነገር ስለሌለው አይደል

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 3 วันที่ผ่านมา

    Yehe ye Egziabher ketat sayhon ye sew serash katelo new. Smart City agenda. Yeh ke seytan hast new.

  • @የራማ8617
    @የራማ8617 3 วันที่ผ่านมา

    ከዘህ በፊት የሆነ የሚቀጣጠል ነገር የተቀመጠ አሜሪካ ምድር ውስጥ አለ ብለከን ይህን የመፀሀፍ ቅዱስ ክፍል አንብብበህልም ነበር ይሄንን ከዚያ ጋር እንዴት እናገናኘው?

  • @Mekonnealemu5439
    @Mekonnealemu5439 3 วันที่ผ่านมา +1

    ebakeh abeyachen abebe ebalalehu ke 5 negeroch benezen yemeserabeten formula agenechalehu 10 gegnetoch yalugn sihon yetemezegebewen gegneten process bemareg lay egegnalew. egeziyabehair teleq new .

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 3 วันที่ผ่านมา

    ይህ ቅጣት እያየን ነው እንግዲህ

  • @mebeacake
    @mebeacake 3 วันที่ผ่านมา +1

    የቱን እንመን?እኔ የሚመስኝ እንዳልከዉ የፈጣሪ ቁጣ ነዉ

  • @awtagnekefetena
    @awtagnekefetena 3 วันที่ผ่านมา

    ማስታወቂያውን አስቁመው እንጂ።

  • @nigusekebede4186
    @nigusekebede4186 3 วันที่ผ่านมา

    Lemndnew mntselyew melsew betfu endikdut??

  • @Mako-c8u
    @Mako-c8u 3 วันที่ผ่านมา

    Bitasaxir arip aqerareb nawu gin tarezimaleh yiselechenal

  • @zelalemtesfaye314
    @zelalemtesfaye314 3 วันที่ผ่านมา

    Ageritun le areb shetachu litichersu new be real state Sim. Abiy afihin mazegia new yihe real state mastawkiya. Yebanda lij lij lij lijoch silehonachu ye Hager tirgum ayigebachum

  • @EmaAbi-v6v
    @EmaAbi-v6v วันที่ผ่านมา

    Ahuns abzahew

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 3 วันที่ผ่านมา

    አብይ ወንድሜ ዛሬ የታየው እሳቱ እንደ ቶርናዶ እየዞረ በየቦታው ሲለበልበው ነበር ነጮቹም አምነዋል የፈጣሪ ትንሽዬ አለንጋ መሆኗን እንዲያውም አልቀጣንም ግብረሰዶሙ ሰይጣን አምልኮው በአምሳያው የፈጠረውን ፈጣሪ ሚወደውን የሰው ፍጡር አለምን በቃሉ ሰውን በመዳፉ የሱን እስትንፋስ የሰጠን ስናፌዝበት ማዘዝ ብቻ ነው ከፈጣሪ እሳቱን ባህሩን መሬቱን ሰማዩን ምን ይሳነዋል

  • @EldanaTewelde
    @EldanaTewelde 3 วันที่ผ่านมา

    18 ራኢዪ ያለ ቃል ግን ርግጠኛነክ ወይስ?

  • @senaitalemayehu7619
    @senaitalemayehu7619 3 วันที่ผ่านมา

    Awo yet new yalew?????

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 วันที่ผ่านมา

    What ?this is addis ግኝት aferachin gas alewu malet newu pa ye egzaber sra 🎉🤔

  • @ribkabelachew4023
    @ribkabelachew4023 2 วันที่ผ่านมา

    ነፈጣሪ ቅን ፍርድ ነው

  • @sifanymamoo3946
    @sifanymamoo3946 3 วันที่ผ่านมา

    ገና ዘርማንዘር ኔቸር ይነሳባችሗል በፈጣሪዋ ስታላግጡ

  • @dawitkifleyesus9058
    @dawitkifleyesus9058 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድም አለም አብራሀም አፈወርቂ አይደለም ስተት ነው አሳስቶ ምያሳስቱ ሰላለው ጠንቀቅ በል

  • @sifanymamoo3946
    @sifanymamoo3946 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂

  • @sifanymamoo3946
    @sifanymamoo3946 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር አይዘበትበትም