9ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የአንድ ባል ሁለት ሚስቶች ፍቅርና...(በመምህር ተስፋዬ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @etanuagegnehu3467
    @etanuagegnehu3467 3 ปีที่แล้ว +228

    በኪዳነ ምህረት ብላችሁ ልጄን ሃይለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ 🙏

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 3 ปีที่แล้ว +68

    የኛ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @girmachewaddisu5373
    @girmachewaddisu5373 3 ปีที่แล้ว +137

    ወልደ ቂርቆስ : ሰይፈ ሚካኤል: አጸደ ማርያም: ሃይለ ገብርኤል ብላችሁ ጸልዩልን

    • @hana967
      @hana967 3 ปีที่แล้ว +5

      አምላከ ቅዱሳን ያስብልን ✝️

    • @asenakew5099
      @asenakew5099 3 ปีที่แล้ว +2

      እመቤቴ ትሰባችሁ

    • @mesert834
      @mesert834 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ያስባችሁ

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 3 ปีที่แล้ว +2

      ድንግል ማርያም ታስባችሁ በፀሎት በርቱ

    • @salam5113
      @salam5113 3 ปีที่แล้ว +2

      ወላዲቱ አምላክ ታስባቹ

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 3 ปีที่แล้ว +4

    _ወይኔ ደስስስስስስስ ሲል በማርያም_
    _የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው_
    _በረከታቸው ይደርብን የእናታችን_
    _መታደል ነው በእውነት_
    _መምህር እባክህ መላ በለኝ_

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 3 ปีที่แล้ว +27

    ምርጥ እናት አንቺ ቤት የገባ መዳህኒ አለም እኛም ቤት ይግባ በረከትሽ ይድረሰን አሜን

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 3 ปีที่แล้ว +1

    amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln memhrachin...betele..gram..sdewul..atanesam..ebachn..sdewullh..asalqi ..bzu..yemnegrh..aleqi..eshi..memhre..

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 3 ปีที่แล้ว +79

    መምህር ቀላልነገር አይደለም የምትሰራው እጅግ ከባድ ነው ማንም ሊሰራው አይችልም መድሀኒአለም ከንተ ጋር ይሁን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህራችን እልልልል ልልልልል እንኳን ደሰ
    አለ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
    እርኩሰ መንፈስ ከእግራችን በታች ይጣልን ።
    ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ።

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 3 ปีที่แล้ว +17

    አቤት ትህትና መታደል ነው መልካምነት ከእግዚአብሔር ሲሰጥ የእውነት ይሄን ልብ ለሁላችን ይስጠን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 ปีที่แล้ว +29

    ኤፍታህ ወላተ ማርያም ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ዳና መጠኽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን ቃላህወት የሰማልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 ปีที่แล้ว +4

    ✝️በስመ አብ ወ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ! አቤቱ ጌታ ሆይ ! ስለ እናትህ ስለ ኪዳነ ምህረት ብለህ የተዘጋውን የልባችንን በር ኤፍታህ ብለህ እዘዝልን :: ተስፋ ሥላሴ ! በምትገባበት ቦታ ሁሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቀድማ ትገኝልህ ::

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 ปีที่แล้ว +29

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጣም በጉጉት የሚጠበቅ ልዩ ገጠመኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር በጸሎትህም አስበኝ( እህተ ማርያም)

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
    @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 3 ปีที่แล้ว +35

    ወይ ጉድ ይገርማል አረ እራስህን ጠብቅ መምህር መቼም ተጠንቅቀን አንችልም ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ይሔንን ኮሜንት የምታነቡ ደብተራዎች የዘራቹትን ታጭዳላቹ አይቀርላቹም የሰው ሕይወት የምታበላሹ

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว +2

    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን
    አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +41

    ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እንኳን በሰላም መጡልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን የተዋህዶ ልጆች ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተ ተክለሐይማኖት ብላችሁ

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ግርማ ጉባኤ ሲጀምር እባክህን በአንተ በኩል ይፋ አድርግልን ትክክለኛ ቀኑን ቦታውን ወንድሜ ተስፋስላሴ

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ 3 ปีที่แล้ว +12

    እመቤቴ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክ🙏🏻

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
    በጸሎታችሁ አስቡኝ
    እህተ ሰላሴ
    እህተ መስቀል
    ወለተ ማርያም
    ሀይለ ስላሴ
    ፍቅረ ጊዮርጊስ
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ ይህን የመሰለ ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀደልን ፈጣሪ ይመስገን መምህር በፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ አስተማሪ ነው!!! መምህር አይዞህ በርታ!!!እህታችን በርከትሽ ይደርብን ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን👏

  • @alisaleh6504
    @alisaleh6504 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነዉ በእውነት በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ከእህታችን እንማር❤

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ለካ እግዚአብሔር ቅርብ ነው በእውነት ከቀረቡት
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ትሳኤ እያላችሁ

  • @ኒህምያጓልተዋህዶ
    @ኒህምያጓልተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚኣብሔር ኣምላካችን የተመሰገነ ይሁን የኛ እንቁ የተዋህዶ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ 🤲 ክብርና ምስጋና ለእመ ኣምላክ ይድረሳት🤲🤲🤲

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 3 ปีที่แล้ว +12

    መምህር አንተም እድለኛ ነህ ብዙ ነብስ አድነሃል እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ተከተልህ

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 3 ปีที่แล้ว +14

    መምህራችን ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ ጥላቶችህን አምላከ ቅዱሳን ያዋርድልህ አባታችንንም እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ ዎች

  • @hannahemmanuel4112
    @hannahemmanuel4112 3 ปีที่แล้ว +14

    እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥክ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว +12

    የሴጣን ስራ አደለም ብለው ለመካድ ካሰቡ ተሳስተዋል አለመቀበል ከእግዚያብሄር ቅጣት ያስመጣል። ደብተራ ዋ ይበቀሀል ዘመኑ የናተ አደለም ነቅተህ እጅህን ከኦርቶዶክስ ላይ አንሳ በቃ እያለህ ነው እግዚያብሄር በጣም ነቅተንብሀል ።

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 3 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን እግዚአብሔር ፍቅርን ትግስትን አስተምሮናል ይሔ ትልቅ ትምህርት አግኝተናል ይቅርታ ትልቅ ሐይል ነዉ የሠዉ ችግሩን መረዳት መታደል ነዉ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ በጣም እናመሠግናለን ።

  • @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ
    @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በእውነትም ልዮ ገጠመኝ መልካምነቷ አልጠገብኩትም እኔ በሷ አይነት የቱ ላይ ነው መንፈሳዊነቴ ብያለሁ እግዚአብሔር መልካምነቷን ያብዛው ትዕግስቷን ሩቡን እግዚአብሔር ለኔ ይስጠኝ

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 3 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን አብዝቶ ያድልልን

    • @jenetbekele5565
      @jenetbekele5565 3 ปีที่แล้ว +1

      በፀሎት አሰቡኝ ፍቅሪተ አማኑኤል

    • @hanatatte6155
      @hanatatte6155 3 ปีที่แล้ว +1

      @@jenetbekele5565 እግዚያብሄር ያስብሼ የልብሼን መሻትወላዲት አምላክ የቅዱሳንን ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን አብዝቶ ያድልልን

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚሐቢር ይመሠግን
    በጣም ቡዙ ያሥተምራል በመጀመርያም ባለ ታሬኳን አመሰግናታለሁ ከእሷ ቡዙ ተምራለሁ የ3 ት ሠው ሕይወት ገጠመኝ ነው የተማርኩት አግዚሐቢር የተመሠገን ይሁን
    የእማማ መጫረሻው ገጠመኝ አስለቀሰኝ እንደማውቃቸው ያክል ያለቀሥኩት እግዚአብሔር ጣር አላበዛባቸው በንሠአ ታጥበው ሞት አይቀርም ለስጋዎደም አብቅቷቸው ወሰዳቸው
    መምህር የማናወቅው ያሣወከን
    ፀጋውን ያብዛልን የእግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 ปีที่แล้ว +12

    መምህርዬ እግዚአብሔር ሁሌም ከክፉ ነገር ይጠብቅ ምቀኞችን ይያዝል የኛ እቁ አባታችንንም እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያስረዝምልን

  • @frihiwot4166
    @frihiwot4166 3 ปีที่แล้ว +68

    መምህር የአማኑኤል እናት ህፃን ሳለ እሱን ባቀፈችበይ ቀሚስዋ ጋርዳ ከክፉ ነገር ትሰውርህ

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን እንዴት ዋልክ አመሸህ ተስፋ ስላሴ ይችን ቀንና ሰአት እንድናመሰግን የረዳን እድሜ የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን።

    • @gjch6531
      @gjch6531 2 ปีที่แล้ว

      እሽ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ

  • @ahilamiahilami2684
    @ahilamiahilami2684 3 ปีที่แล้ว +13

    እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እንደምህቱ ያርግልን

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ እፁብ እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስ ሲል በመቤቴ
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን የኛ እንቁ በእውነት እንወድሃለን ከአባታችን ከመምህር ግርማ በታች አንተ ብዙ ስራ እየሰራህ ነው በመናፍስቱ ሴራ

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 3 ปีที่แล้ว +8

    ውዱ መምህራችን እድሜውን ጤናውን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
    @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህር በጣም ለየት ያለ አሰተማሪ ትምረት ነው እግዚአብሔር ይባርካት ባለታሪካችን ሁላቸውም እግዚአብሔር እንኳን እርዳቸው መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን ፫

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ 3 ปีที่แล้ว +16

    እንኳንደህና መጣህልን መምህር
    እግዚአብሔር
    ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ከክፉ ይጠብቅ

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው መምህር ከልባቸው ከተመለሱ ልባቸው ከተሰበረ በማወቅም ባለማወቅም የሰሩት ኃጢያት እያሰቡ ተጸጽተወ በንሰሃ መታጠብ ነው :: ልጁን አደለም ሲያሳዛኑ የኖሩ ፈጣሪን እንጂ ለሁላችንም የንሰሃ ሞት ያብቃን

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 3 ปีที่แล้ว +27

    #እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ❗️እሰይ መምህር እንኳን ደስ አለህ ☝️🙏 ጣላቶችህን ሁሉ ከእግርህ በታች ይጣልልህ ☝️🙏

  • @yosefandsafuyoutube.1243
    @yosefandsafuyoutube.1243 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመዝገን ወንድማችን
    የአባታችን መለአከ መንክራት ግርማ
    ወንድሙ ን እግዚአብሔር አምላክ
    እድሜና ጤናን ከረዘዥም እድሜ ጋር
    አቆይቶ በእጃቸዉ እንድንባሰክ ፈቃዱ ይሁንለቀን ሴፈ ገብሬኤል ብላችሁ
    በፀሎት አስቡን ከስደት አለም

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አለህ መምህር ከጠላት ስለተገላገልክ አይዞህ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ቅዱስ ሚካኤል ከአንተ ጋራ ነቸው ስለተፈውስክ ደስ ብሎኛል

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

      ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @abusharedaei7801
      @abusharedaei7801 3 ปีที่แล้ว

      Kale hiert yasemaln

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዑል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥክ በእውነት ብርታቱን ይስጥክ ውድ ወድማችን መምህር ተስፋዬ ያገልግሎት ዘመንክን ኪዳነ ምህረት ትባርከው አሜ

  • @ወለተፃድቅን
    @ወለተፃድቅን 3 ปีที่แล้ว +4

    ኤፍታህ ኤፍታህ ኤፍታህ ተከፈት የመምህር ተስፋዬ ታክታተዮች ወለተ ፃድቅ እያላችሁ በፀሎት እህቴ ወድሞቸ

    • @hana967
      @hana967 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን

    • @ወለተፃድቅን
      @ወለተፃድቅን 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እህቴ

  • @zufanamera8795
    @zufanamera8795 3 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ደስ ሲል ስለማይነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የወስድኩት ላንተም እንደዚ አይነት ትምህርት እንደምናገኝ ስላደረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 3 ปีที่แล้ว +4

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ ሰማሁ
    መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መምህር መታደልህ! የዛሩ መያዝ ያስገረመኝ የራሴን ኃጢያት መጠን ማወቄና እስካሁንም ድረስ ሊጋለጥልኝ ባለመቻሉ ነው እንጂ የአንተን ብርቱ ፀሎተኛ መሆንህን ሳላውቅ ቀርቼ አይደለም። የመምህር ግርማ አምላክ በሁላችን ላይ ተጣብቶን ያለውን ርኩስ መንፈስ ይንቀልልን።

  • @odeeg4337
    @odeeg4337 3 ปีที่แล้ว +10

    ውድ መምህራችን እንኮን በሰላም መጡለን እግዚብሔር እርጅም እድሜ ያስጥልን ከጤናጋ

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
    @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በለታሪካችን የዛሬዋ ልዩነሽ ባልሽበት የእግዚአብሔር ሰላም ብዝዝት ይበልሽ ጄግናነሽ ኑሪ እንደናተ ያለ እናቶችን ያብዛልን
    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ahilamiahilami2684
    @ahilamiahilami2684 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር አርጋኖ ፆልት በምፀልይበት ሰአት መንፈሱ እራሴን ነው ሚቆጣጠረኝ እና በጣም አዝኜ አለቅሳለሁ እያለቀስኩም እፀልያለሁ ትላትና ማታ ግን ትከሻዬ ላይ ሆኖ ተይ ተይ ተይ እያለ ሲጎተጉተኝ ነበር ልክ እንደሰው በጣም ግራ ገብቶኛል እንደዛም ሆኖ ፆሎቴን አላቋረጥሁም እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እህተ ማርያም ብላችሁ ፀልዪልኝ በምፀልዪበት ሰአት

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል እውነት መታደል ነው ሰውን ገፍቶ ማናገር መቻል ማሳመን ትልክ ትእግስትን ይጠይቃል ፈጣሪ ለሁላችንም ትእግስቱን ይስጠን ቃለ ህይዎትን ያአሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያአውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን😍😍😍

  • @kuwaitstar751
    @kuwaitstar751 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህሬ አስተማሪዬ መካርዬ እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @girmahaile855
    @girmahaile855 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማህ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አማን አሜን እግዚሐብሄር ስለረዳክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን
    እግዜአቢሄር ፀጋውን ያብዛልህ
    ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያውርድልን ቸሩ አምላካችን አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ እመቤታችን ከነ መላ ቤተሰብህ ጥላ ከለላ ትሁናቹ እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ። ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን ወለተ ማርያም እህተ ማርያም ሀይለ ገብርኤል በፀሎትህ አስበን ለአባታችንም እድሜና ፀጋውን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ያድልልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ
    @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ መምህራችን ሰከነቤተሰብህ ይብዛልህ ፀጋውን ያብዛልክ
    አሜን አሜን አሜን

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይመስገን ምን ይሳነዋል በጣም ደስይላ ታድለው ጌታሆ ለኛም ድረስልን መቼነ ሀገሬ ገብቼ እንደዚ አይነት ህይወት የምኖረው መምህር እግዚያብሄር ዘመንእን ሁሉ ይባርክልክ አሜን

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተስፋይ አግዛቢሄር ሰላሙ የብዛህልካ አግዛኣብሄር ይመስገን ደስ ዝበል ኣብ ጸሎትኩም ዘኩሩና ወልተ ኪሮስ ወልተ መድሀን በርሃነ መስቀል በርከታኣብ

  • @ብርሀነመስቀልለኔሥእናቴድ
    @ብርሀነመስቀልለኔሥእናቴድ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ውይይ በጣም ደስስ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለህይወት ያሰማልን እንኳንም ክፎ ጥላትህ ወደቀልህ መምህራችን እኔንም ብርሀነ መስቀል እያላችሁ አበፀሎት ስቡኝ

  • @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ
    @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እንኳን ተፈወሱ እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ ትጠብቅልን የስደት አባቴ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ
    @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ 3 ปีที่แล้ว

    በጸሎት አስቡን ጽጌ ማርያም አስካለ ማርያም ወለተ ሚካኤል ወለተ ማርያም

  • @negesteshemelise6009
    @negesteshemelise6009 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወለተ ኪዳን እያላችሁ በጸሎት አሰቡኝ ወገኖቼ

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ መምህር ድንግል ማርያም ካለች ምንም አያመጡም ልቦና ይስጣቸው
    አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ሺህ አመት ያኑርልን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫ በጸሎት አሰቡን ወልደ ተክለሃይማኖት ወለተ ኪዳን

  • @rtecujh4666
    @rtecujh4666 3 ปีที่แล้ว

    ወለተ ፃዲቅ ወለተ ፃዲቅ ህይወት
    ወለደ ተክለ ሃይማኖት
    ገብረ መስቀል
    ገብረ ሰምአት
    ገብረ ኪዳን
    ሀብተ ገብርኤል
    ዘ ሚካኤል እያላችሁ በፁሎታችን አስቡን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አመሽህ መምህርዬ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ተፈወስህ እግዚአብሔር ይመስገን
    ለአባታችን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥል

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ የእግዚአብሔር ስራ በጣም ደስ የሚል ትትና ለሁላችንም እንዲህ ያለ ልብ ይስጠን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mnm9103
    @mnm9103 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዛብሔር ይክበር ይመስገን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mahbexgobaden162
    @mahbexgobaden162 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ እይወት ያሰማልን እኔ ይእን ትምህርት ከመስማቴ በፊት እንዱ አይነቱን ነገር አገር ስገባ አደርጋለው እኔ ድኜ ሰዋችም እንዲድኑ አደርጋለውእያልኩ አስብ ነበር ዛሬ አንተ አስተማርከን እናቴ ኪዳነ ምህረት ልባችንን ትክፈትልን አንተም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ፍጻሜቻችሁን ያሳምርላችሁ እውነት እግዚአብሔር ይወዳችኻል በእናንተም እግዚአብሔር ደስ እያለው ነው መምህር ደብተራ ጥንቆላ አይነጥላ ድግምት አይሰራም አንተጋ ለምን ዘወትር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው እና

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @ሶልያናነይእመቤቴነይ
    @ሶልያናነይእመቤቴነይ 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ታስረልህ ላንተ የደረስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን እማምላክ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ፍትነው ይድረሱልኝ በእውነት ምናይነት ፍተና ውስጥ እዳለሁ እኔና አምላክ ያውቃል

  • @alemtsahayweldegebral9678
    @alemtsahayweldegebral9678 3 ปีที่แล้ว +4

    ለዕኝም ልዑል እግዚአብሔር ለንስሀ አብቅቱ ለስጋው ደሙ ለመቀበል ፍቃዱ ይሁን

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge1525 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋየ ፈጣሪ ይጠብቅህ መፈወስህንም አይቸው አለው ።
    እደው አባታችን መላከመክራ አገልግሎታቸው አድ የታወቀ ቦታላይ ቢሆን ለሳቸውም ለኛም ጥሩነው ።በተለይ ለሳቸው ።

  • @ahilamiahilami2684
    @ahilamiahilami2684 3 ปีที่แล้ว +5

    በስላሴ ስም እንኳን ደስ አለህ መምህራችን በጣም ደስ ይላል

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማስገን መምህራችን አሜን እሺ መምህር
    ዋውውውውውውው መምህራችን ልዩ ነው የዛሬውም ገጠመኛችን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እህታችን በፀሎትሽ አስቢን የአሁን ትውልዶች በተለይ ትግስት የለንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከልብ እናመግናለን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል ♥️🤲🤲

    • @meseretgebre8853
      @meseretgebre8853 3 ปีที่แล้ว

      መምህርጤናይስጥልኝ እግዚአብሔረ ይጠብቅህእኔም አረብ አገር ነበርኩኝበሕልሜ ያየሁትነገርነበር ግን እስከአሁን ትርጉሙምን እንደሆነ አላቅምያየሁትን ከአፌ ውስጥ ተመዞ ተመዞ የማያልቅየሚምለገለግ ብጎትተው ብጎትተው የማይወጣነገር መድኀኔዓለም ባጠገቤ ሲያልፍ ባርከኝ እለዋለሁ ዞርብሎ ያየኝናትቶኝይሄዳል እኔም ልብሱን ስጎትተውቡጭቅ ብሎ እጄላይ ይቀራል እነቃለሁ አሁን 7አሐት ይሆነኛል ሁልጊዜም ምንድነው ብዬ አስባለሁ ሳስበው ይጨንቀኛል

  • @የወቅሸቱቅድስገብሬኤ-ዸ4ገ
    @የወቅሸቱቅድስገብሬኤ-ዸ4ገ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያቤሄር ይመሰገን መምህር ሰላም ይብዛልን
    ጸጋውን ያብዛልህ በረከትህ ይደረብን በጸሎት አሰብኝ ወለተ መድህን
    አሜን አሜን አሜን
    ለቦና ይሰጣቸው መምህር በማታቀረበው ገጠመኝ ዳቢሎስ ቢወራጪም ምንም አያመጣም እየተቃጠለ ወደሲኦል ከመወረድ በቀር

  • @arsemabarbara7758
    @arsemabarbara7758 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉንም ነገራችንን ለእግዚያብሄር መስጠትነው ከእኛ የሚጠበቀው ማመስገን መንበርከክ ነው

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
    @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ ተከፈቺ በለኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ
    በፍፁም መገናኘት የለበትም አሁን እውነት ይቅርታ ሊጠይቁ ይመስላችሁአል የማይመስል ሆድ ያቆስል ይላሉ የድሮ ሰዎች አሁንም እነዚህ ሰዎች ለጆሮ የማይጥም ነገር ነው እሱን ይቅርታ ከሚሉ ይልቅ እክሀን ጋር ይሂዱ ክርስቶስ ይዞ ፍራቻ የለም የድንግል ማርያም ልጅ ድምጥማጡን ያጥፋላችሁ በዚህ መንገድ የምትጉአዙ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ እውነት አንድ ቀን ትፈርዳለች ልትዘገይ እንጂ ዋው እንኳን ደስ አለህ መምህር እንኳን ተያዘ እሰይ እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህራችን
    ያባታችን ጉባዔ በጉጉት እንጠብቃለን
    ውይ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እንዳቺ ጠንካራ ክርስቲያን ያድርገን ሁላችንንም ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንም እግዚአብሔር ደረሰልህ ለኛም እሱ ይድረስልን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢፍታህ ብለናን የተዘጋውን
    ልብእግዚአብሄር ይክፈትልን አሜን

  • @Embete-
    @Embete- 3 ปีที่แล้ว +84

    አባታችን መልአከ መንክራት እድሜዎት ሺህ ሚሊዮን ይሁንልን ኑሩልን። ቡራኬዎት ይድረሰኝ

  • @berhani5698
    @berhani5698 3 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጠህ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን አሜን መምህራችን ረጅሜ እድሜ እና ጤና ይስጠልን እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን አባ ግርማ ረጅሜ እድሜ ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጠልን በፀጋው ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @mana6355
    @mana6355 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ ደሞም እንኳን ደስ አለህ መምህሬ በብዙ ኑርልን

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 3 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደስ አለክ መምህራችን ሁሌም ዳቢሎስ ይፈር

  • @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ
    @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት በፀሎተወት ያሠቡኝ ወለተኪዳን እና ገብረመሥቀል ገብረሄወት ብለው ያቡኝ ቃለህወት ያሠማልን

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ስጠብቅህ ነው የዋልኩት

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚእብሔር ይመሰገን መምህርችን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
    ድግልን ማርያም ትቀድምልክ በእነውነት ማሰትዋሎን ያሰጥን ሁልችንም ማሰትዋሎን
    ያሰጥን🙏

  • @bisratmathewos6319
    @bisratmathewos6319 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንተን እመቤቴ ትጠብቅህ እነሱንም ልቦና ይስጣቸው🙏🏻

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mezmur7544
      @mezmur7544 3 ปีที่แล้ว

      Selma memhr ene betem temrtun betam eketetelalew ene betam chgrwst new yalewt kebetsebechgar yezeza ehte betam defteratadergebngale keasrad amete eskaw eskeselassedset amete dress ekorbale etelyal ebalebet betsbochm dechtera ylekalu betem kebad new meknaytum eyasadesunew

  • @destapark609
    @destapark609 3 ปีที่แล้ว +1

    አይቼዋለሁ በጣም ይገርማል

  • @የእግዚአብሔርልጄነኝ
    @የእግዚአብሔርልጄነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እጅግ የሚገርም ትህትና
    በመ/ቅዱስ የምናነበውን ሕይወት እነሆ እያየን ነው።
    ክብር ለድንግልና ለልጇ ለዘላለም ይሁን።

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
    @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ባለሎተሪው ስምተናል የእኛ ብርቱ ራስህን ጠብቅ መምህሬ ከባድ ነው ሆ ስው በንስሐ ከተመለስ መደስት ሲገባ ማሳደድ ይገርማል አይዞህ እመብርሃን አለችልህ ረጅም እድሜ ያድልልን ለአባታችን
    እልልልልልልልልልልል እስይ አይ እነዚህ ደብተራዎች ምን ይሻላቸዋል ክፉ ልቦና ይስጣቸው
    እንዴት የተባረከች ሴት ናት እግዚአብሔር ይባርካት

  • @ወለተምካኤልጫልቱ
    @ወለተምካኤልጫልቱ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር እድሜክን ያስረዝምልን ዕንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯🕯🕯🕯🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😢😢😢😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯🕯🕯🕯🙇‍♀️🕯🕯🕯🕯🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
    @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕር በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም እባላለሁ እሔውልሕ 4 ልጆች አስወረድኩ ሳረግዝ ይጨቀኛል አሁን ደግሞ በዝሙት እየተጨማለኩ ነው ልወጣ ስል ይጨንቀኛል እሔውልሕ ወጣትነቴ በሙሉ በሀፂያት ሊያልቅ ነው 😭

    • @እመአምላክአንቺጠብቅኝ
      @እመአምላክአንቺጠብቅኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ በቻልሹ በፆም በለፀሎት በስግደት በርቺ እህቴ

    • @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
      @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ 3 ปีที่แล้ว +4

      ኣይዞሽ እህቴ በየቤቱ አለንልሽ ሚስጢሩ ለካህን እንደሚባለዉ በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር የት አለሽ እንጂ የት ነበርሽ ኣይልም ከቻልሽ ንስሀ ግቢ ለሁላችን እመብርሀን ትርዳን ኣሜን(3)

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 3 ปีที่แล้ว +1

    እስይ ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማሪያም ልጅ መምህር እንኩን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎናል በረከተዎ ይድርስን በእውነት ።

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚያብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን