ድፍርስ (DIFRES) መንፈሳዊ ፊልም Rehoboth art ministry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ส.ค. 2021
  • በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ፊልሞች ይቀርባሉ አዳዲስ ፊልሞች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩ
    / @rehobothartram
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 221

  • @meskeremtesfaye843
    @meskeremtesfaye843 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ድንቅ ትምህርት ሰጪ ድራማ ሳይሆን እውነተኛ የሕይወት ተምሳሌት ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን እግዚአብሔር በሰጠን ጌዜ ገንዘብ መጠቀም እንድንችል ተባረኩ በዚህ ፕሮግራም ሁሉ የምትሰሪ ፀጋውብይብዛላችሁ

  • @appskwt7533
    @appskwt7533 2 ปีที่แล้ว +11

    ጨምቀው ሲያራግፉት እግሩ የሚበር ሱሪ እረ በሳቅ ዛሬ ወይ G 5. ክክክክክክ ደሞ መዝ 91 ወይ ጌታ ቀላል አሳቃችሁኝ ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ይለምልም አስተማሪ ነው

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 ปีที่แล้ว +7

    በራሳችን መንገድ ተጉዘን ስናበቃ እግዚአብሔር ን እናማርራለን ትልቅ ትምህርት ነው በርቱ

  • @sileshitesfaye5822
    @sileshitesfaye5822 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደዉ ከትምህርቱ ባሻገር የመፅሄት ድንቅ ብቃት እጅግ የሚደንቅ ነዉ በርቺ በአጠቃላይ ሁላችሁም ተባረኩ በዚህ ድራማ ያለዉን ትምህርት በጣም መሰረታዊና ወሳኝ ነዉ

  • @elsaamare6832
    @elsaamare6832 2 ปีที่แล้ว +6

    በቀኝ ሺ በግራ አስር ሺ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ክክክክ ቅዱሳን በብዙ ተባረኩ ጸጋ ይብዛላቹ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว +15

    ዋው ደሰ ይላል ብዙ ያሰተምራል ትዳር ከጌታ ነው በራሳችን ምርጫ የሚናደርገው አይደለም የሚገርም ነው የጌታን ፍቃድ መጠየቅን የመሰለ ነገር የለም ልጅ የጌታ ሰጦታ ነው እየሱሰ ማሰተዋልን ይሰጠን

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ታዲዬ። ሁሉ ሰላም ነው?
    የዛሬው ድራማ እጅግ እያሳሳቀ ያስተምራል።
    ጌታ እግዚአብሔር ሁላችሁንም በበረከት ላይ በረከት ይሙላባችሁ!!!
    ለሁሉም የከበረ ሰላምታ ስጥልን።

  • @user-xd5fk7no6n
    @user-xd5fk7no6n 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔርን በሁሉ ነገር መውቀስ ስህተት ነው ።

  • @bereketgetu409
    @bereketgetu409 2 ปีที่แล้ว +7

    በምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው 5G ተጠቃሚ...ተመችቶኛል! ርኈቦቶች ስወዳችው በኮሜዲ መልክ የምታስተላልፉት ዘለዓለማዊ እውነት በጣም ትምህርት ሰጪ ህይወት ለዋጭ ነውና በረከቶቻችን ናችሁ። ተባረኩ!

  • @user-kn2on8li5v
    @user-kn2on8li5v 2 ปีที่แล้ว +7

    የአባቴ ምርጦች ብር በሉ ማስተዋል ጥበብ በእጥፍ ይብዛለቹሁ ለምልሙልን 💒💒💒💒💒💒

  • @astawesamericantaye53
    @astawesamericantaye53 2 ปีที่แล้ว +5

    የመከሩ ሰራተኞች እግዚአብሔር ዘመናቹን፣ ትዳራቹንና ሁሉ ነገራችሁን ይባርክላችሁ።

  • @user-te1qm1zl9j
    @user-te1qm1zl9j 6 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም የተወደዱ ቅዱሳኖች

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ የአባቴ ቡሩካኖቺ በጣም ትምርት ነው 🙏🙏🙏

  • @konegen6189
    @konegen6189 2 ปีที่แล้ว +24

    ከድሮ ጀምሮ መንፈሳዊ ፊልም ላይ በጣም ትጥራለህ ክርስቲያን እንደነዚህ አይነቱ ላይ ቢተባበር ጥሩ ነው ስፖንሰር በማድረግ

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን 🙏🙏🙏

  • @user-on2vq8kc7i
    @user-on2vq8kc7i 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ሰባት ጊዜ መዞር ምርጦችዬ በሳቅ ገደላችሁኝ በጣም አስታማር ድራማ ነው ታባራኩልኝ💕💕💖💌💌😅😅😆😄😃😁😁

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 2 ปีที่แล้ว +9

    So funny and teaching as well.
    God bless Y'all R.A.M team.

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም አስተማር ድራማ ነው ተባረኩልኝ
    ኧረ በሳቅ ነው የሞትኩት 😁😁😁😁😁😄😃💓💓💓

    • @user-kj1fu1bz1w
      @user-kj1fu1bz1w 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 2 ปีที่แล้ว

      @@user-kj1fu1bz1w ቤተሰብ እንሁን እህት

    • @user-kj1fu1bz1w
      @user-kj1fu1bz1w 2 ปีที่แล้ว

      Esh😘❤

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 2 ปีที่แล้ว

      @@user-kj1fu1bz1w ደምረኝ በቅንነት እመልሳለው ቆንጆ

    • @user-kj1fu1bz1w
      @user-kj1fu1bz1w 2 ปีที่แล้ว

      @@asnakechtube4485 Bendnaw mdemrsh

  • @mihrettube5211
    @mihrettube5211 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይ እያሳሳቃችሁ ቁም ነገር አስተማራችሁን ተባረኩ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን 🙏❤️

  • @geliladejene8716
    @geliladejene8716 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አዝናኝ 😂🤣😂🤣😂እና አስተማሪ ነው ተባረኩልን

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e 2 ปีที่แล้ว +3

    ወልካም
    ወልካም
    ወልካም
    📖📖📖🙌🏻🙌🏻

  • @tsehaydaniel1739
    @tsehaydaniel1739 2 ปีที่แล้ว +2

    ታዴ በብዙ ተባረኩ በጣም የሚያስተምር ድራማ ነው -:

  • @user-zi5gw9di8v
    @user-zi5gw9di8v 2 ปีที่แล้ว +1

    ሐሪፍ ትምርት ሰጪ ነው ተባረኩ ይብዛላቹ

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል በምርጫ ዘመኗ አለቀ በስደት ሞላ አልሞላ ሲሉ ዘመናቸው ለሔደባቸው ጸልዩ በተለይ በሀረብ ሀገር ላሉ ወገኖች እንጸልይ ጌታ እንዲያስባቸው።

  • @yonasTubeYou
    @yonasTubeYou 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ትልቅ ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @misganawzeleke3351
    @misganawzeleke3351 2 ปีที่แล้ว +2

    🤣😂🤣 aznagnim astemarim chimr nw tebareku😍😍

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ወሳኝ ትምህርት ነዉ ያስተላለፋቹት
    ተባረኩ🙏

  • @sehayzeaiter9459
    @sehayzeaiter9459 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekuu bebizu Haleluya Geta yibaeikachu segawn yabizalachu Zemenachu Yilmilim Tebarekuuuu 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙልዬ ተባረኪ እህቴ

  • @mesiyosef2867
    @mesiyosef2867 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውው በጣም አሪፍ ነው 😂😂😂😂
    ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @user-kn2on8li5v
    @user-kn2on8li5v 2 ปีที่แล้ว

    ሰው በራሴ ተላለናት መንገዶን ያበለሺል በልቤም እግዚአብሔርን ያመረረል የምለው የጌታ ቃል እውነት ነው በጠም አስተማሪ ትምህርት ነው ዳግም ወንጌልም ነው

  • @hanaeh1071
    @hanaeh1071 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku betam astemarna azinagn nw

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ማን በይ አለሽ

  • @fantueshetu955
    @fantueshetu955 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemenachu ybareki 😭😭😭😭

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ፡ትምህርት፡ሰጭ፡ነዉ፡ተባረኩ፡ዋዉ፡ጀግኖች፡ውድድ

  • @milenmesfen1416
    @milenmesfen1416 2 ปีที่แล้ว +3

    Kkkkkk dawit betam naw yasaqien G5 G4

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም መልካም ትምህርት የሚሰጥ ድራማ ነው

  • @everykind
    @everykind ปีที่แล้ว +1

    Egziabher tibebun yabzalachihu tebareku

  • @sevenfilmproduction6431
    @sevenfilmproduction6431 2 ปีที่แล้ว +7

    I really enjoyed watching. Thank you and, keep up the good works!!

  • @mequanentamera3659
    @mequanentamera3659 ปีที่แล้ว +1

    Keep up the Good work Rehoboth Art Ministry!!!

  • @abckml3527
    @abckml3527 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 😍❤

  • @kidoyegetaliji6011
    @kidoyegetaliji6011 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @yeromtubeethio4564
    @yeromtubeethio4564 2 ปีที่แล้ว +2

    አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ጌታ ይባርካችው

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowoo Tebareku Tebareku

  • @hanamulugeta4725
    @hanamulugeta4725 2 ปีที่แล้ว +2

    ሃሃሃሃሃሃሃ...... ይሄ ወንድም በማሳቅ የሚያህለው የለም

  • @binyamkassahunethio3253
    @binyamkassahunethio3253 2 ปีที่แล้ว +1

    tebareku

  • @user-gs8pw4fk9t
    @user-gs8pw4fk9t 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ተባረኩ ትልቅ ትምህርት

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r 2 ปีที่แล้ว +1

    Taberaku kudusan 🙏🙏🙏🙏

  • @huaweil21i69
    @huaweil21i69 2 ปีที่แล้ว

    Wooww Tabarakuuuuuu Baxami dasi yilalii

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 10 หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ታበረኩ በጣም አስታማሪ ድራማ ነው

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ብሩክ ሁኑ

  • @Selamnkul4054
    @Selamnkul4054 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @etemanchgoshu676
    @etemanchgoshu676 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርካቹ በርቱ🙏

  • @genetyegetalijigetaliji8599
    @genetyegetalijigetaliji8599 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekuu

  • @yirgawelday409
    @yirgawelday409 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku ❤

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing God bless you

  • @birhanukifle8230
    @birhanukifle8230 2 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku turu timhirt new

  • @Tk-cg2uj
    @Tk-cg2uj 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarku bexam new yetmarkte

  • @user-cy1kd7oj6g
    @user-cy1kd7oj6g 8 หลายเดือนก่อน +1

    wow ere endet dasilal inaten gin egzahabiher yebarkachu betam betam abzito yibarkachu!

  • @dyiet7964
    @dyiet7964 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይባርካቹ በጣምዐጥሩ ትምርት ነዉ

  • @user-er5gu3zm9d
    @user-er5gu3zm9d 2 ปีที่แล้ว +1

    wowww bizu temralewu eysus geta new geta yibrkachu

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጌታ ይባርካቹ

  • @By_grace100
    @By_grace100 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekulign ❤

  • @selamawitweldemichael5460
    @selamawitweldemichael5460 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku🙏

  • @eyesusigetanew1857
    @eyesusigetanew1857 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሁሉ ነገረችኝ ነው 😭😭

  • @ephrataemiru3178
    @ephrataemiru3178 2 ปีที่แล้ว

    Wow may God be with you RAM family!

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow amazing gift

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 2 ปีที่แล้ว

    Desse setelu geta ybarkachew

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 2 ปีที่แล้ว +1

    Bexam des yilal tebarku

  • @sharingthewordoflife.6307
    @sharingthewordoflife.6307 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ቅድሳን መጨረሻ ላይ ያለውን ዝማሬ የማን እንደሆነ ብትነግሩኝ።ተባረኩ።

  • @LG-xl4io
    @LG-xl4io 2 ปีที่แล้ว +2

    This is hilarious but educational. Thank you

  • @tigisttemsgen5308
    @tigisttemsgen5308 2 ปีที่แล้ว +1

    Abo zemenachu ybarek

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow astemari melikt azel drama new tebareku 🙏

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 ปีที่แล้ว +1

    Very good movie. We can learn 😌 😏 😉 🙂 ☺

  • @altrusitwaterproofing397
    @altrusitwaterproofing397 2 ปีที่แล้ว +1

    bezalaye betammm astemar new... tebarku!!

  • @muchokata6367
    @muchokata6367 2 ปีที่แล้ว +1

    bertu geta yibarikachihu .

  • @ruth2649
    @ruth2649 2 ปีที่แล้ว +2

    So funny and educational

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 10 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂አረተዉ😂😂በሳቅ ❤❤❤

  • @asertkebde9020
    @asertkebde9020 2 ปีที่แล้ว +1

    Waowao Geta ybarkcu

  • @hiruthirut7476
    @hiruthirut7476 2 ปีที่แล้ว +1

    tebarku burukoch

  • @chefchernet5321
    @chefchernet5321 2 ปีที่แล้ว +3

    አስተማሪ ነው !!

  • @frihiwotdaselagh9386
    @frihiwotdaselagh9386 2 ปีที่แล้ว

    Tabarakuu

  • @asteradugna4211
    @asteradugna4211 2 ปีที่แล้ว +1

    tabarku 👏❤❤🙏

  • @bezadaba5714
    @bezadaba5714 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam Arif film new😁😁😁😁😁

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebareku all 💕🙏🏻💕🙏🏻🇪🇹

  • @mimitube270
    @mimitube270 2 ปีที่แล้ว +4

    Watching ❤️እስኪ ፕሊስ እኔም ጋር ቤተሰብ ሁኑ please

  • @JKGedlu
    @JKGedlu ปีที่แล้ว +1

    God bless you all.

  • @truthful9311
    @truthful9311 2 ปีที่แล้ว

    geta Eyesus zemenachu ybark.mamy gin betam funny nech,zemenachu yilemlim

  • @m.m6731
    @m.m6731 2 ปีที่แล้ว

    Tabarakuuuuuu

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow tiliki timerit yalebeti dirama naw ✝️🛐👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯💯😘😘😘

  • @lidiaabera2820
    @lidiaabera2820 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku bertulen

  • @kalebyonas8854
    @kalebyonas8854 2 ปีที่แล้ว +4

    😁😁😁😁😁 this is so funny thank you

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ለዚህ ቤተስብ

  • @hiwettulu9602
    @hiwettulu9602 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳቹ እኮ

  • @ssre8856
    @ssre8856 2 ปีที่แล้ว

    God bleesssss you

  • @getachewkassa2374
    @getachewkassa2374 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ነዉ ኤዲት አደራረግ ይቀረዋል

  • @choosengeneration2470
    @choosengeneration2470 2 ปีที่แล้ว +1

    Tru sra aydelem betam yastelal

    • @newassong7494
      @newassong7494 2 ปีที่แล้ว

      Kenatennga.b.alme.laye.yalqwn.nw.yastamarute