መንፈሳዊ ፊልም እደሙታን ሁኑ menfesawi film edemutan hunu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 168

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh6652 ปีที่แล้ว +38

    ጌታ ሆይ እባክህን ለንሳሐ አብቃኛ እና በአንተ ህግ ውሰጥ እድኖር ፋቀድልኛ የሰደት ኑሮ ይብቃኛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @HhJj-z6g
      @HhJj-z6g หลายเดือนก่อน

      እግዚያብሔር ይልብሽን መሻት ይፈስምልሽ እህቴ❤❤🎉🎉

    • @MekdesMekdes-mz4wg
      @MekdesMekdes-mz4wg หลายเดือนก่อน

      Ameen🤲🤲🤲

    • @HdgHdh-kb5so
      @HdgHdh-kb5so 15 วันที่ผ่านมา +1

      እግዝብአሔር የልብሽን መሻት ይፈፀምልሽ እህታችን❤❤❤

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ በምህረትህ እየን የስደት ኑሮ ይብቃን የንስሀ ሞት አብቃን

  • @GermayGebri
    @GermayGebri ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ብዓይኒ ምሕረቱ ይጠምተና አብ ሰደት ዕረፍቲ ናይ መንፈስ ዘይቡሉ ህወት ❤❤❤😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @Tshay667
    @Tshay667 2 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ከስደት በሰላም መልሰን ለደጅህ አብቃን ለንሰሀ ሞት አብቃን ሀገራችንን ሰላም አርግልን አሜን(3)😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @እሙወለተማርያም
    @እሙወለተማርያም ปีที่แล้ว +11

    በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ በርቱልን እባክህንአምላኬ ሆይ ለንሳሃ ሞት አብቀን አገራችነን ሰላም አድርግልን በስደት ያለነውን በሰላም ላአገራችን አብቃን አሜን 🙏🙏🙏

    • @Frhiwot16
      @Frhiwot16 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን 😢😢😢 አምላኬ ሆይ መንገድህን ምራኝ አቤቱ እደኔ ያለ በደለኛ እዳተ ያለ ይቅር ባይ የለምና ማረን ይቅር በለኝ😢😢😢

  • @haftomhiluf8613
    @haftomhiluf8613 18 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ የሚል መልእክት ነው
    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @netsanetkefil4993
    @netsanetkefil4993 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-im1gm2dd7n
    @user-im1gm2dd7n 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በርቱ ከዚሕም በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ግዜና ያድላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ለንስሐ ሞት ያብቃን 😭😭😭😭😭😭 💝💝💝💝

  • @HabtshTube-j7l
    @HabtshTube-j7l ปีที่แล้ว +3

    መንፈሳዊ ፉልሞችን አብዙልን እናመሠግናለን

  • @YusufAman-d7j
    @YusufAman-d7j 23 วันที่ผ่านมา +2

    እሲ ፀልዩልኝ

  • @اوديباي
    @اوديباي หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬሆይ ለንሰሀህይወት አብቅተህ መጨረሻየን አሳምርልኘ ያንተ አገልጋይ ባርያ ሆኘ ልሙት ለተሳተፋችሁ በሙሉ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Tsega_birhane
    @Tsega_birhane ปีที่แล้ว +4

    እውነት ትልቅ መልእክት። ቃል ሄወት የሰማልን❤😊ተባረኩ።

  • @ትግስትጋሻው
    @ትግስትጋሻው หลายเดือนก่อน

    አቤቱአምላየ በስደት ያለን ልጇችህን በሰላም ላገራችን ታበቃንዘንድ ፈቃድህይሁን አቤቱአምላኬ እኛደካማ ልጇችህን ለንስሀ አብቃን😢😢😢😢

  • @Yoga-yp3pf
    @Yoga-yp3pf หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን በስደት ያለንውን በሰላም ወደሀገራችን ያስገባን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪየ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ

  • @asterbirihane860
    @asterbirihane860 ปีที่แล้ว +7

    እንደዚ አርጋቹሁ አነቃቁን ደስ የሚል መልእክት ነው በርቱልን። እውነት የተሰመኝ ነገር አለ።

  • @awetasheasgedom4788
    @awetasheasgedom4788 ปีที่แล้ว +1

    ኣቤቱ ኣምላኬ መዳኃኔቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመንግስትህ በመጣሃ ግዜ ኣስበን ኣሜን፫♥🙏♥🌹😭😭

  • @EdenAgunga-vl4pr
    @EdenAgunga-vl4pr ปีที่แล้ว +1

    አብነሐብተ ማርያም በረከቱ ይደርብን

  • @YusufAman-d7j
    @YusufAman-d7j 23 วันที่ผ่านมา +2

    ፀልዩልኝ ጨንቆኛል ስደተኛ ነኝ

  • @mkedesemkedsesr1244
    @mkedesemkedsesr1244 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እፍፍፍአምላክ ሆይ አተ በምህረትህ አስበን 😢😢😢😢

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት ዘመኑን የሚዋጅ አስተማሪ ነው በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @adenchdegefi6348
    @adenchdegefi6348 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናችሁ የተዋህዶ ልጆች በፆለታችሁ አሰቡኝ ደካማዋ እህታችሁ ወለተ ገብርኤል

    • @محمود-ق2ي2خ
      @محمود-ق2ي2خ ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን

  • @RtRt-se1iw
    @RtRt-se1iw 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarasar648
    @sarasar648 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኛን እኛንም ከስደት በሰላም ይመልሰን😢😢😢

  • @SerkieDemile
    @SerkieDemile หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬሆይ ስደተኘዋን ልጂህን በሰላም ለሀገሬአብቅተህ ለደጂህ አብቃኝ አምላኬ መጨረሸየን አሳምርልኝ ወደቤትህ ምራኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @Betty-nh5fg
    @Betty-nh5fg ปีที่แล้ว

    በጣም የተማርኩበት መልእክት ነው በእውነት ዘመኑን የሚዋጂ ጌታሆይ የይቅርታ ልብ ስጠን

  • @Woinshet-s8c
    @Woinshet-s8c 6 หลายเดือนก่อน

    አምላኬሆይ እደምሕረትሕ ለንስሐ አብቃኝ በእውነት በርቱልን እኔ በእንባያየድራማነው አምላኬ ሆይለአገሬ አብቃኝ

  • @mairym766
    @mairym766 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ፀጋውን ያብዛላች በርቱ

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላኬ በልቤ ውስጥ ፍቅርህን አሳድርብኝ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እባክህ ማስተዋሉን አድለን

  • @Tringo-xs4yx
    @Tringo-xs4yx 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛን በስደት ያለነዉን ለንሠሀ ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterkiros6731
    @asterkiros6731 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስምዓና 🙏🙏🙏

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን። ተባረኩ እግዚአብሔር ሆ አስተዋይ ልቦናን ስጠኝ አይቼ ማሳልፉ አርገኝ ሰምቼም ምተው አርገኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ የነብስ ማአድ ነው በርቱ

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ለሁላችሁም ቃለ በረከትን ይስጣችሁ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን🙏🕯

  • @hilenaChekol
    @hilenaChekol 10 หลายเดือนก่อน

    አባየሸአመትኑርልን አባ ለንስሀሞትአብቃኝ

  • @GenetNurie
    @GenetNurie 6 วันที่ผ่านมา

    አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ለመንግስትህ አብቃን

  • @kirostesfahans
    @kirostesfahans ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ኣምላክ ብዓይኑ ምሕረቱ ይጠምተና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc หลายเดือนก่อน

    እግዚ አብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij1092 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በርቱ እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃን ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን 😢አይ ዓለም

  • @makdayednglmariyamLiji
    @makdayednglmariyamLiji ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ🌺👏

  • @MdEt-hw8ns
    @MdEt-hw8ns 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱፈጣሪለንስሀአብቃን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Abnew-nf7jk
    @Abnew-nf7jk หลายเดือนก่อน

    ቃልህይወትያሰማልን አምላኬስለሁሉምነገርአመሰ
    ግንሀለዉ

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን3

  • @amya2737
    @amya2737 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tgtg-ed4uz
    @Tgtg-ed4uz ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብራቹ በጣም ደሰ ይላል

  • @ሁንየኔብቻ
    @ሁንየኔብቻ ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን😢😢በርቱሉን

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጣቹ ምረጥ አስተማሪ ነው ደስ ይላል

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን ❤️🙏❤️❤️❤️

  • @እመብርኃንየልቤብርኃን
    @እመብርኃንየልቤብርኃን ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ አሜን

  • @sikosilo3925
    @sikosilo3925 ปีที่แล้ว

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ አምላኬ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅርበለን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃልሂወትያ ሰማል ፈጣሪ ይባረካችሁ❤❤❤

  • @YeshiyeDerebe
    @YeshiyeDerebe 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያስማልን በርቱልን

  • @rahilmarsaa
    @rahilmarsaa 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ትልቅ መልእክት:: ቃል ሄወት የሰማልን ❤ ተባረኩ ::😢😢

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኩልን🙏♥️😢😢

  • @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል
    @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ይሁን ይደርግልን ለሁላችሞ ቃለ ሂወት ቃለ በርከትንያድልል አምላኬ ሆይ እባክ ቅድስሀገራችን ወደቀድሞ ክብርዋ መልስልን እባክ እንደሃፂታችን አትመልከት ምህርትን ላክልን አባትሆይ በስደት አለም ወጥቶ ከመቅርት አድነን የንስሃ ሞት ስጠን አሜን፫

  • @ADISMEDIA3375
    @ADISMEDIA3375 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ፈጣሪ ያበርታቹ

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 11 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለሁላችሁም ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ይጨምርላችሁ አሜን
    አቤቱ በንስሀ መንገድ እንድመላለስ አንተ አግዘኝ 🤲

  • @እናንየነጋአስበኝአምላኬ
    @እናንየነጋአስበኝአምላኬ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃን😥😥🙏

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ የተዋህዶ ልጆች ⛪🎚❤

  • @amya2737
    @amya2737 ปีที่แล้ว

    መንፈሳዊ ጀግኖች በርቱልን

  • @ሐገርሰላምyouTube
    @ሐገርሰላምyouTube ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትያሰማልን መግስተሰማያትያዉርስልንንፀጋዉንያብዛልን

  • @እህተማርያምሀይለሚካኤል
    @እህተማርያምሀይለሚካኤል ปีที่แล้ว +1

    አምላከ ቅዱሳን ሁላችንንም ለንሳሀ ያብቃን ጸጋውን ያብዛላቹ

  • @DgZc-z5m
    @DgZc-z5m หลายเดือนก่อน

    ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ለንስሃ ኣብቃኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @mesretthehay
    @mesretthehay ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን የእዉነት በርቱ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @mastwalebalwemastwalebalwe194
    @mastwalebalwemastwalebalwe194 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ.

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን፣ቃለህይወትያሰማልን

  • @HabtshDemis
    @HabtshDemis 10 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @ቤኪየስለትልጅ
    @ቤኪየስለትልጅ ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል

    በቤቱ ያፅናቹቹ

  • @geddamwassue-6360
    @geddamwassue-6360 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TmesegnAmelaki
    @TmesegnAmelaki ปีที่แล้ว

    እዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉ ያብዛላቹ

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    ለንስሀ ሞት ያብቃን😢😢😢😢😢

  • @mirina5048
    @mirina5048 ปีที่แล้ว

    ቃሉህይወት ያሰማን ያሰማልን

  • @weltkedan9700
    @weltkedan9700 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃሌወት ያሠማልን

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @Sndudamtewu1045
    @Sndudamtewu1045 ปีที่แล้ว

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @mmss8278
    @mmss8278 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትያሠማልንአሜን

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትን ያሠማልን ❤❤❤ጌታሆይ እደኔ እደበደሌ ሣይሆ እደምህርትህ ይቅር በለኝ😢😢😢😢

  • @molumolu633
    @molumolu633 10 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwot yasemalen lhulachum amen amen amen❤❤❤😭😭😭

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ ปีที่แล้ว

    አቤቱ ምህረትን አውርድልን ለንሰሐ ሞት አብቃኝ🤲😥😥😥

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว

    Efffff amolakahoy enase dekamangnie bechirnthi abertagni❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @nazerawigeneralfinishing-iq4wx
    @nazerawigeneralfinishing-iq4wx ปีที่แล้ว

    Egziabehar yebarkachehu bertu telk temehrt new yetmarkubet

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 ปีที่แล้ว

    Good bless you Guys

  • @HannaH-fz5lm
    @HannaH-fz5lm ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r 13 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen kalihowt yasmln

  • @ቲጂየተዋህዶልጅ
    @ቲጂየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልህን💒🙏አስተማሪ ትምህርት ነው 😢😢😢

  • @workyemengesha731
    @workyemengesha731 ปีที่แล้ว

    ❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱ ጸጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ፍጻሚያችንን ያሳምርልን አሜን፫

  • @byetch1
    @byetch1 ปีที่แล้ว

    Egzabihere Amalka Tsagawun Tabzalchu Bartu ❤❤❤

  • @ብሥሪየድግልልጅ
    @ብሥሪየድግልልጅ 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን ለንስሀ ሞት ያብቃን 😢🤲❤️

  • @sofyaaesufyflyheky9613
    @sofyaaesufyflyheky9613 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት የስመዐልን 💯🔐✝️⛪✝️

  • @MdrubelMdrubelbb-n7x
    @MdrubelMdrubelbb-n7x ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🥰🥰😢

  • @azebazi3104
    @azebazi3104 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤ በርቱ

  • @AsterTiku-cg3fu
    @AsterTiku-cg3fu ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 😢😢ቃለ በርከት ይስማልን 😪😢😢😢

  • @AfariKsa-uq6om
    @AfariKsa-uq6om ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ኣምላኬሆይ የንስሃ ሞት ኣበቃኝ😢😢

  • @Trrttt-i2x
    @Trrttt-i2x ปีที่แล้ว

    ዋኔ ዋኔ

  • @RafcaHanna
    @RafcaHanna ปีที่แล้ว

    Kalehwet.yasemaln

  • @እመአምላክእናቴ-ቨ6ጰ
    @እመአምላክእናቴ-ቨ6ጰ 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማአልን ❤❤❤❤❤❤

  • @saraal8955
    @saraal8955 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢😢😢

  • @AqweAqwe-u1p
    @AqweAqwe-u1p 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ