ድርቀት (DERKRT) መንፈሳዊ ፊልም Rehoboth art Ministry new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มี.ค. 2020
  • በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ፊልሞች ይቀርባሉ አዳዲስ ፊልሞች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ
    bit.ly/Rehobothart
    ለሌሎችም ያጋሩ RAM
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 325

  • @REHOBOTHARTRAM
    @REHOBOTHARTRAM  4 ปีที่แล้ว +66

    ይህንን ሊንክ 👉👉 bit.ly/Rehobothart በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

    • @zelalenzelanen4566
      @zelalenzelanen4566 4 ปีที่แล้ว +6

      በጣም እወዳቸዋለሁ እኔ ዘላለም ጌትነትከእስራኤልሀገርአዲስአማኝነኝ

    • @hiruthirut7726
      @hiruthirut7726 4 ปีที่แล้ว +1

      ረ በጌታ መዝሙሩን ላኩልኝ ስለጌታ ብላችሁ

    • @user-do7ns6uo4f
      @user-do7ns6uo4f 4 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ አንዳንዴ እንደው የፍቅር ስጦታ እራሱ እንድንሰጥ ባንክ አካውንት አስቀምጡልን!!!ታዴ

    • @REHOBOTHARTRAM
      @REHOBOTHARTRAM  4 ปีที่แล้ว +3

      @@user-do7ns6uo4f 01320005206200 Awash Bank Tebarekulgne

    • @user-do7ns6uo4f
      @user-do7ns6uo4f 4 ปีที่แล้ว +1

      @@REHOBOTHARTRAM አሜሜሜሜሜሜሜን

  • @aileenm5593
    @aileenm5593 4 ปีที่แล้ว +52

    *እግዚአብሔር ከተማን ከልጣበቃ ጠባቂው በከንቱ ይታገል የእግዚአብሔር ጥባቃ ይባልጣል!!*

  • @user-qo6mj2lr5x
    @user-qo6mj2lr5x 4 ปีที่แล้ว +29

    ክክክክክክክክ በእውነት በጣም ምርጥ መልክት ተባረኩ በሳቅ መትኩኝ😆😍

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባሪካቹ ታዴ በጣም ነው ጌታን ያሳቀኝ እኔ ባልሁብት ቭርጅንያ እጅግ በዝቶዋል ግን የታመንኩትን ጌታ አውቀዋልው ቅዱሳን በፅሎታቹ አስቡን

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 4 ปีที่แล้ว +22

    ወቅቱ የጠበቀ አስተማሪ ፊልም ነው ክርስቲያን መፍራት ሳይሆን መጠንቀቅ ነው ያለበት ጌታ ይባርካቹ ብንሞትም ጥቅም ነው

  • @meskermgetachw6549
    @meskermgetachw6549 4 ปีที่แล้ว +6

    የሰዎች እምነት የሚታወቀዉ ክፉ ቀን ስመጣ ነው በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን 🔥⛪😭⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🔔እመነት ማለት በሁሉም ነገር ላይ በእግዚአብሔር መታመን❤💛💚 እኔ ግን አንደ ቀን ፈረቼም አላዉቅም ለም በትሉ የእግዚአብሔር ቁጣ ሰለሆነ በፀሎትና በንሳሃ በእግዚአብሔር ፍትህ ማዉደቅ😭⛪📢📢📢📢📢

  • @user-rs9cb8vu6w
    @user-rs9cb8vu6w 4 ปีที่แล้ว +12

    😆😆ወይ ኮሮና
    ምርጥ ለሰሞኑ የምያስፈልግ መልዕክት ይዛችሁ ስለ መጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን በመቀጠል እግዚአብሔር አምላክ ዘመነቹን ይባርክ
    በጣም የሚወደቹና የሚያከብራችሁ❤❤

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 ปีที่แล้ว +2

    ኦኦኦኦኦ በርግጥ ጥበብ ይጠብቃል ማስተዋል ይጋርዳል ግን ይህ በዛ እንድዚ የምሆኑም አይጠፉም ጌታ ይጠብቅን

  • @sarakabada9329
    @sarakabada9329 4 ปีที่แล้ว +11

    ትልቅ እግዚአብሔር እንጅ ትልቅ ባሺታ የላም ካኮሮና ያባላጣ ቂዱሳኞቼ እየሱስን እንፍራ ባዝ ብንሞትም አንድ እውነት አሌ ላዛላላም ህይወት አሌን በአብ ቃኝ
    ታባራኩልን

    • @dubaidxb1490
      @dubaidxb1490 4 ปีที่แล้ว

      Amenamenamen amenamenamen amenamenamen nnnnnnnnnnnn ewunetnew

  • @user-sw3ql4ir2j
    @user-sw3ql4ir2j 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሄር ካልጠበቀን እኛ በከንቱ እንደክማለን።።።።ጌታ ይባርካቹ ይሄ በሽታ ቢያልፍ እንኳን ጥሩ ማስታወሻ እና ምልክት ነው።

  • @user-sz7ne2qf2y
    @user-sz7ne2qf2y 4 ปีที่แล้ว +21

    እኳን ደና መጣቹ ተወዳጆች አይ ታዴ ጣለያን Kkkkkkk ነገረስራህ ሁሌም ያስቀኛል ብዙም ኮምት አልፅፍም ግን ሁሌ ተከታታያቹነኝ ተባረኩ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም የአባቴ ብሩካኖች እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ያለው ድራማ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ በስራው ትክክል ነው እንዴት እንደሚያስመልጥም ያውቃል እግዚአብሔር ይጠነቀቅልናል ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አብዝተን ወደ ጌታ እንፀልይ ለአለማችን ጌታ በምህረቱ ወደ እያንዳንዳችን ቤት ይግባ እርሱ ይጠብቀን ብሩክ ሁኑ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረኩ

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 4 ปีที่แล้ว +10

    እንኩዋን ከዚህ ከማናየው ከስንት መቅሰፍት
    እግዚአብሔር በክርስቶስ አድኖናል በራሳችን
    ከምንም ነገር አልዳንም እየሱስ አዳኛችን ነው

  • @user-zs4yb6xz7p
    @user-zs4yb6xz7p 4 ปีที่แล้ว +10

    አልፈራም ጌታ ኢየሱስ ኤራኛችን ነው አሜን ተባረኩ

    • @dubaidxb1490
      @dubaidxb1490 4 ปีที่แล้ว

      Amenamenamen amenamenamen amenamenamen nnnnnnnnnnnn ewunetnew tebareki

  • @appskwt7533
    @appskwt7533 4 ปีที่แล้ว +8

    ክርስት ና የሚለካው ስንነካ ነው👏👏👏👏👏መንፈሳዊ ኮሜዲ ነው ተባረኩ😂😂🙏

  • @helenbeir1792
    @helenbeir1792 4 ปีที่แล้ว +4

    ሮሆቦት ቤተስቦች እግዚአብሔር። ይባርካቹ እውነት ነው መኖሪያችን ጌታ ነው።

  • @dibochewaiqache1463
    @dibochewaiqache1463 4 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል👍💯 እግዚአብሔር ከልጠበቀን እኛ እራሰችን መጠበቅ አንችልም 👍💯ጌታ ይጠብቀን ተበርኩ ምርጦች🙌🙌🌹🌹🇪🇹

  • @betitube1100
    @betitube1100 4 ปีที่แล้ว +10

    አይ ታዴ አንተ የማትሆነው ምን አለ በምትሰረቸው ድራማ ሁሌም ነው የምገረማው ግን ጎበዝ ነህ በርታ

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 4 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክክ ባሌቤቴን እንኳን በካርቶን ልከልላት ነበር?በጣም አሳቅከኝ። ተባረኩ ያባቴ ልጆች።

  • @user-uu7uc5sb1y
    @user-uu7uc5sb1y 4 ปีที่แล้ว +7

    😂😂😂😂😂😂😂😂ከካሜራው ጀርባ እንዴት እንደባላህ ታይቶኛል በተረፈው ተባረኩ ምርጥ መልዕክት ነው❤❤❤

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f 4 ปีที่แล้ว +15

    😂😂😂አቅፍ ደሞዝ ጨምሮ ኮርና ጨመረላት😂እረ ደከመኝ በሳቅ

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 4 ปีที่แล้ว +7

    😀😀😀😀በጣም አሳቃቸውኝ ደግሞ ትልቅ መለክት አለው ጌታ ይባርካችሁ ከክፉ ሁለ የክርስቶስ ደም ይሸፍናቸው

  • @starsscelll1777
    @starsscelll1777 4 ปีที่แล้ว +3

    Wowww Wowwww Geta zemenahcu yibarikachuuu Tebareku bebuzu

  • @ok4757
    @ok4757 4 ปีที่แล้ว +12

    😄😄😄😄😥😥😥😄😄😍😍እግዚአብሔር ይባርኩቹ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍን ዋውውውው

  • @zelekechbezu9020
    @zelekechbezu9020 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርካቹ ተርፎ ያለው ዘመናችው ይባረክ ልብ ልንል ይገባል ኢየሱስ ይመጣል ከእየትኛው ነን ከሚመጣልን ወይስ ከሚመጣብን ኢየሱስ ይመጣል ሲባል ቀልድ የሚመስለው ካለ ኢየሱስ በርግጥ ይመጣል አይመጣም ብሎ ከመዘናጋት ሞት የሚባል አለ እኮ የኢየሱስ መምጣት ማሰብ ለመበርታት በህይወት ውጣ ውርድ ለመፀናት ፀጋ ለመጠየቅ ይጠቅማል

  • @tewabechteferi7681
    @tewabechteferi7681 4 ปีที่แล้ว +5

    ዉዉ በጣም ምገሪም ነው ምንድ ነው ኤኸን ያህል ፍራሃት ኤረ በሳቅ ልሞት ነው ክክክክክክ በንሞትንም ወደ ጌታ እነኸዳሌን እንጅ ሞት ለክሪስትያኖች መሻገሪያ ነው ተባረኩ ጌታ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @user-df9wp5ki5h
    @user-df9wp5ki5h 4 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ተበረኩ ጌታ መልካም ነው ሁሉም ይችላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tgbeloved
    @Tgbeloved 4 ปีที่แล้ว +9

    ክክክክ ወይ ዘንድሮ መጠንቀቅ ተገቢ ሆኖ ሳለ እኛ ግን መጠንቀቅ እሰከየት ድረስ እንደሆነ ጠፋብን በደህናው ጊዜ ዘራፍ ያልንበት የሌለን ወደመኖር የሚያመጣውን የእግዚአብሔር ቃል ዛሬ ድመት አንዳየች አይጥ ሆንንኮ አንዳንዱ ምንም ጥንቃቄ አያደርግም አንዳንዱ በራሱ ጥንቃቄ የሚድን ይመስለዋል ታዳጊው ግን የናዝሪቱ ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @user-qd6ds3fq5x
    @user-qd6ds3fq5x 4 ปีที่แล้ว +8

    Woow የእውነት አንደ እኔ ሞት የሚፈራ ሰው አለ ብዬ አላ ሰብም ግን ዛሬ አጽናናችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ

    • @tibebeweeager8083
      @tibebeweeager8083 4 ปีที่แล้ว

      God bless you, this is the message of the season!

  • @zelekechbezu9020
    @zelekechbezu9020 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አምላክ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን !!የሁሉ ባለቤት ስለሆንክ እህት ወንድሞቼን የረዳህ ያገዝህ አንተ ነህ ተመስገን

  • @tezetasahbel9846
    @tezetasahbel9846 4 ปีที่แล้ว +3

    ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ያብዛቹ

  • @user-sq3bw6sv4q
    @user-sq3bw6sv4q 4 ปีที่แล้ว +3

    ክርስቲያን መፍራት ሳይሆን ጥንቃቄ ማድረግ አለበት !
    ቃሉ ሲናገር ማስተዋል ይጠብቃል ጥንቃቄ ይጋርዳል ይላል !

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f 4 ปีที่แล้ว +5

    የዘላለም አምላክ ይባርካቹ ከሚሰማው ከሚወራው የክርስቶስ ደም ይሸፍናቹ

  • @mihiretmilkias4178
    @mihiretmilkias4178 4 ปีที่แล้ว +2

    Hahaha የውነት በጣም አስቀሀኛል እደዚህ አዝናኑን እንጂ ......ሰው ከመፍራቱ የተነሳ ያንተን ባህሪ ይዟል .....አሪፍ ነው በርቱ

  • @barekezayne5380
    @barekezayne5380 4 ปีที่แล้ว +5

    ተበረኩ ዉዶች መከረ እሰከ ደረሲ ድረሲ ሁሉም አመኝ ደግሙም ተመኝ እንደዚ ፈተነ በምመጠበት ግዜ ሲንቶች ነው በፂነት የምን ቆሙ ጌተ ፂነትን ይስጠን R A M ቅዱሰን ተበረኩ ለምየሰተውል ሚልክት ነው

  • @biryemash3629
    @biryemash3629 4 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ነው ለኔ ጌታ እየሱሴ ተጠናቀቀ mesehafe የታማኝን በምድረበዳ ያቀረቡ እናንተንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ብዙ ትምህርት ወሰደና እንደዚህ ቀን ተባረኩልኝ ሰፈሮች

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀይል እግዚአብሔር ማዳንምየእግዚአብሆርነው ይች አየለማዋ ህይወትን ነው ያምድራዊ ህይወት ሞት ለማንም አይቀርም አመታችእና ወራት ሊለየንእንጂ አይ ይች አለም

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው እግዚአብሔር ይባረክ ማስተዋልና ጥበብ ይብዛላችሁ ተባረኩ ያባቴ ብሩካን ታዴ ግን በጣም አቃከኝ

  • @lordjesuscomingsoon4730
    @lordjesuscomingsoon4730 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እነታዴ ስወዳችሁ ኢትዮጵያ ብሆን አብሬያችሁ ብሰራ የጌታስራ ከናንተጋር ደስባለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ትምርቶችን በናንተ አግንተናል ተባረኩ 😍👍🏻🙏❤️☦️ ኢየሱስ ያድናል ☝️

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ተባረኩ ቅዱሳን የአባቴ ልጆች በጣም አስተማሪ ና የማንቂያ ደወል ያዘለ ምርጥ ወቅታዊ መንፈሳዊ ድራማ ነው ፡እኔ በጣም ተምሬበታለሁ በርቱ በነገር ሁሉ ጌታ ይርዳችሁ ፡እንወዳችኻለን ብርክ በሉልን

    • @emabetbb9024
      @emabetbb9024 4 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkk woyi koronaa

  • @jesuschristislord5194
    @jesuschristislord5194 4 ปีที่แล้ว +3

    kkkkkkkkk geta ybarkachuh tekenawenu

  • @zafuzafu1721
    @zafuzafu1721 4 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku betam nowmewedachu🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🌷🌷

  • @samechaltusame8909
    @samechaltusame8909 4 ปีที่แล้ว +3

    Tabareku iyasusi getanewu ameeeeeeeeeen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻📖

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄርን በመተማመን የሚጠባበቁ አያፍሩም አሁንም አንድ እና አንድ እርሱን በመጠበቅ ነው መፍቴው እና ወንድምቼ ተባረኩ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 4 ปีที่แล้ว +2

    GBU more and more! ! !

  • @user-ly5nv4po7t
    @user-ly5nv4po7t 4 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂 የመጣብን ነገረ አይለኛ ነው፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እንወጠዋለን፣ የሚያሳዝ ነው ጌታን የማያውቁ በጭንቅ ውስጥ ናቸው። እግዚሐብኤር ምህረት ያርግልን🙏🙏🙏

  • @Asya-kz7fk
    @Asya-kz7fk 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ተባርኩ ደሥ የሚል ትምርት

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 ปีที่แล้ว +1

    #እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂው በከቱ ይለፋል ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀን ታዴ ግን እረ በሳቅ ክክክክ ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @VPS277
    @VPS277 4 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku 🙏🙏🙏

  • @zinatzinat6498
    @zinatzinat6498 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምገርም መልክት ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 😘😘✋✋

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ይህን መቅሰፍት ከምድራችን ና ከአለም ዙሪያ ምንጩን አድርቅልን
    ጌታ ይባርካችሁ ጥሩ መልዕክት ነዉ
    ኢየሱስ ያድናል

  • @user-oj7qp9vg5k
    @user-oj7qp9vg5k 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያስቃል ግን በእውነትም የሚደረግ ነው።
    በዓለም የመጣ አስከፊ የሰውን ህይወት ቀጣፊ ነው።
    በንስሀ ፊቱ እየወደቅን ይህ ቁጣ ከዓለማችን እንዲነሳ መለመን ነው። ክርስትናችን በዚህ ይፈተናል።
    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @godismylifebdb1817
    @godismylifebdb1817 4 ปีที่แล้ว +6

    Wow! Tebareku! It's amazing advice and amazing film,more blessing

  • @user-dr4mj3mg9y
    @user-dr4mj3mg9y 4 ปีที่แล้ว +4

    እኛ በውድ ደሙ የተዋጀን ምርጥ ትውልድ ነን ፍርሐት አያውቀንም

  • @tijimucayesusinjalaatamte.9969
    @tijimucayesusinjalaatamte.9969 4 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku ye abate wudoch

  • @user-uu7uc5sb1y
    @user-uu7uc5sb1y 4 ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭😭😭😭😭ግን በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ተባረኩ

  • @godisgood3923
    @godisgood3923 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ተባረኩልን

  • @melatsentyw1458
    @melatsentyw1458 4 ปีที่แล้ว +2

    እደው ዘመናችው ይባሬረክ እጅግ አስተማሪነው!!!ፀጋ ይብዛላችው!!!

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 ปีที่แล้ว +6

    Tebarek u.....amen
    ❤❤❤❤❤❤

  • @wesookoogoftaa7025
    @wesookoogoftaa7025 4 ปีที่แล้ว +2

    It is good to trust God in this bad time. Go bless all of Rehobot art ministry team!!!

  • @vhhggbvvv5268
    @vhhggbvvv5268 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባርኩ አስተማረኖ

  • @rphonetastic4712
    @rphonetastic4712 4 ปีที่แล้ว +3

    Tabarku be bizu

  • @user-hd1ep5so4z
    @user-hd1ep5so4z 4 ปีที่แล้ว +3

    አስተማሪ ነው ተባረኩ

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 4 ปีที่แล้ว +4

    Geta Yibarikachew Ye migerim melkit new ❤️

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 4 ปีที่แล้ว +2

    Kkkkkkkkk ጌታ ይባርካችሁ በእውነት ሰው ራሱን ጠብቆ አይችልም እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @betigirma7042
    @betigirma7042 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ታድዬ ስወድህ ክክክክ በሳቅ ደከምኩ ኡፍፍ ተባረኩ

  • @Bisrattiruayehu
    @Bisrattiruayehu 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታሲጠብቅነውእጅስውስለተጠነቀቅአይድልምእግ/ርሀገርችንይጠብቅልን

  • @ethiopiawolde4884
    @ethiopiawolde4884 4 ปีที่แล้ว +3

    You’re do great 👍job Holy God bless uuuuu more and more

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 4 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስን ሠላማችው ይቡዛ ሁላችንም በጌታ ፍቅር እወዳችዋለው

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 4 ปีที่แล้ว +5

    በመንፈሳዊ ስጦታ መቀለድ ግን ሌሎች ለፀጋ ስጦታ ያላቸውን ፍላጎት የሚቀንስ ነው ።መንፈስ ቅዱስ ገልፆልኛል እያልክ የምትናገርው ጅማሬ ላይ ይታረም ።በመንፈስ ቅዱስ ስራ ላይ ቲያትር አስፈላጊ አልመስሎኝም ።

  • @shimeleshamda2245
    @shimeleshamda2245 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 4 ปีที่แล้ว +2

    Tabarakuu geta abizto yibarkachuu

  • @mabezashajm4937
    @mabezashajm4937 4 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል ውዶች ተባረኩኩ

  • @matibasa97
    @matibasa97 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጉርሚና ድንቅ ደርማ ቴባርኩ ቀጠሊ እደዠ ጌታ ከናቴ ጋር ይሑ

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 4 ปีที่แล้ว +3

    Kkkkkkkkkkውይ ታዴ ተባረኩልን
    አስተማሪ ነው

  • @hanayegetaliji2335
    @hanayegetaliji2335 4 ปีที่แล้ว +2

    Hhhhhhhhhhhh አረ በሳቅቅቅቅ ድክም ነው ያልኩት ጌታን ተባረኩልኝ ውዶችዬ

  • @user-vv5ht4tu1n
    @user-vv5ht4tu1n 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ተባረኩ ፅድቅና መግስቱን ያብዛላችሁ በጣም እያስተማራቹን ነው ብሩክ ሁኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tarekegnhadero4258
    @tarekegnhadero4258 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች ታዲዬ ደቪድ ሄኒ ፈቪ በጣም እወዳችሃለሁ

  • @bertukanm3733
    @bertukanm3733 4 ปีที่แล้ว +2

    Wowo Wowo bize temirte etamarku new tebarkuu wudddddddd

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 4 ปีที่แล้ว +1

    ስንቱን መጠንቀቅ እንችላለን ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይቅር ባለን ማርን ተራቀን አባ እኛ ምንም ለማድረግ አቅምም ጉልበትም የለንም ቸርነትህ አያልቅምና እንደቸርነትህ አስበን 🙏🙏ቃልህ እውነት ነው ለቀልህ እንድንኖር እርዳን አሜን።ተዴ ፀጉርህ ምን ጉድ ነው 😅የተበራከችሁ ነችሁ ተበራኩ

  • @user-pn4ll8zo9w
    @user-pn4ll8zo9w 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምለኪይበረከቹታበረኩልኝ
    ዋውውውውው🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘❤

  • @bettygzawu6435
    @bettygzawu6435 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው እውነት ነው ከምድር ያለፈ ሄዎት ነው ያለን Uffffffff Tebareku♥♥♥♥♥

  • @tesfanshwaorku9076
    @tesfanshwaorku9076 4 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ተባረኩ እግዚአብሔር ለዘላለም አዪነቹ ያብራላቹ

  • @mariaser1880
    @mariaser1880 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይበረከቹ ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @tititechale5602
    @tititechale5602 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው በእየሱስ መታመን ነው

  • @telilenegera5062
    @telilenegera5062 4 ปีที่แล้ว

    Sewedachu eko !Tebarekulgn Ahunm Geta Tsegan yabzalachu!

  • @bettyabdisa5062
    @bettyabdisa5062 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርከቹ
    Woooooooow
    We'll come we'll come

  • @hanaahelo2675
    @hanaahelo2675 4 ปีที่แล้ว +3

    Woowwwww

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 4 ปีที่แล้ว +1

    የጊዜው መልእክት ነው ተባረኩ አርት ሚኒስትሪ

  • @ganitomasiphone2406
    @ganitomasiphone2406 4 ปีที่แล้ว +2

    በየሱሰ ስም ተባረከ ተበረከች ለበረከቱ ሁን

  • @asteradugna4211
    @asteradugna4211 4 ปีที่แล้ว +3

    waww kkkk betam arfi nw tabarku

  • @user-po4cu6ml5h
    @user-po4cu6ml5h 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአናተ ይሁን የአባቴ ቡርካን በጣም ጥሩ መልክት ተባረኩ በቡዙ ከከከከከከከከከከከ

  • @Lolololo-wy8mn
    @Lolololo-wy8mn 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen taberkuuu

  • @zoyacell1759
    @zoyacell1759 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እጅግ በጣም ደስ ይላል በእዉነት አስተማሪ ነዉ መልክቱ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bereshebere6036
    @bereshebere6036 4 ปีที่แล้ว +2

    Getaysus yebarkachu betam yemigerm melket newe

  • @lina4090
    @lina4090 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawu tabrku ye ba leul matgiya yeminor hulun bamchil amilak tilawust yadaral amen amen

  • @rosakejela4503
    @rosakejela4503 4 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekulign siwodachu sitgermu

  • @TadLo-hm3sg
    @TadLo-hm3sg 4 ปีที่แล้ว +2

    Gata ybarekacu gata yalewe aiqereme

  • @amenadisu4991
    @amenadisu4991 4 ปีที่แล้ว +2

    Wowowo geta abezeto yebarekachu

  • @tinatina1355
    @tinatina1355 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ ታደዋ እንደው ምን ልሁንልህ ልዩ እኮ ነህ ወንድሜ

    • @addisalemzeleke
      @addisalemzeleke ปีที่แล้ว

      Kkkkk ababu kelale swe adlem kkkkkk