ከፍ ከፍ ላርግህ Kef Kef Largeh Mezmur TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE MEDIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 171

  • @elanimasresha7957
    @elanimasresha7957 ปีที่แล้ว +19

    እንዴት ትዝታው የጌታን እናት የሚሳደብ ይመስላችሗል ጌታ ያደረባትን እሳተ መለኮት የተሸከመችን አትሸወድ እኛ የኢየሱስ ተከታዬች እንኳን ማርያምዬን አጠገባችን ያለ ያለጠላታችን እንኳን መውድ አለብን

  • @notsoboaring4699
    @notsoboaring4699 2 ปีที่แล้ว +13

    በናዝሬቱ ጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ዘመንህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ኑሮህ የበረከት ይሁንልህ የጌታ ሰው

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +1

    ፓሥተር ትዝትዬ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ጌታኢየሡሥ ይባርክ የወንጌል አርበኛ እኮነህ እንወድሀለን ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭 የሄን መዝሙር በሰማውት ቁጥር አይኔ በእባ ይሞላል ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነው 🙇‍♀️

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +18

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ክርስቶስ አባቴ ከፍ በልልኝ። ትዜ ተባረክ

  • @rakeb6029
    @rakeb6029 4 ปีที่แล้ว +18

    የሾህ አክሊል ከራስህ ላይ ያለው የእውነተኝ ፍቅር ምስክር ነው አሜን !!!!ክብር ሁሉ ለአምላካችን በእየሱስክርስቶስ ይሁን፣ ፀጋው ይብዛልህ ብሩክ ነህ ወንድማችን።

  • @boshabombe8036
    @boshabombe8036 4 ปีที่แล้ว +8

    ይህን መዝሙር በምን ቋንቋ ልግለጸው? ለነፍሴ ስብና ጮማ ብል ምናልባት ይገልጽ ይሁን! ጸጋው በእጥፍ ይብዛልህ !!

  • @lidialidu1085
    @lidialidu1085 ปีที่แล้ว +4

    ሚገርም ዝማሬ ነው መንፈስ ቅዱስ የሰጠህ ይብዛልህ ለምልምልን ፓስተር ትዜ🙏🙏🙏

  • @temesgenadane2551
    @temesgenadane2551 2 ปีที่แล้ว +8

    ዘመን የማይሽረው በፍፁም የማይሰለች እጅግ በጣም ተወዳጅ እና መንፈስን የሚያረሰርስ ድንቅ መዝሙር ነው ትዙ ዘመን ዘላለምህ የተባረከ ይሁን

  • @DhvftTjgy
    @DhvftTjgy 10 หลายเดือนก่อน +17

    ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የምወደው የትዝታውን መዝሙር እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ በተክርስቲያን ይመልስህ ትክክለኛው ክርስቶስ ያለበት 😭😭💔

    • @Joe-gf5mw
      @Joe-gf5mw 8 หลายเดือนก่อน

      😥

    • @Amenbirhanu-m5p
      @Amenbirhanu-m5p 6 หลายเดือนก่อน +5

      ክርስቶስ ያለው ሃይማኖት ላይ ሳይሆን ልብህ ላይ ነው ሃይማኖት አያድንም

  • @uros101
    @uros101 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen tabareki ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @tsigeredakidus1389
    @tsigeredakidus1389 4 ปีที่แล้ว +3

    አንተ የአባቴ ብሩክ ፣ ጌታ አብዝቶ ይባርክሀ። እዉነተኛዉ ብርሃን እናይ ዘንድ አይኖቻችን ያበራ ጌታ ለዘላለም ይባረክ

  • @ብርቅዬአለሙ
    @ብርቅዬአለሙ 4 ปีที่แล้ว +12

    ተባረክ ትዜ ዘመን አገልግሎትክ የተባረከ ይሁን

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 4 ปีที่แล้ว

      betam miwodahu mezemure new tizu tabareke 🙏🙏💖💖😭

  • @tsegagebremichael2578
    @tsegagebremichael2578 4 ปีที่แล้ว +17

    Tebarek wendmye tizta may God bless you for ever I am from Eritrea 🇪🇷 I always blessing by your song and by your teaching thanks

  • @ሙልዬ
    @ሙልዬ 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ የኒ ወድም እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሁል ግዜ መዝሙርህ መንፈሴን ያድስዋል

  • @berhaneteklutesfay
    @berhaneteklutesfay ปีที่แล้ว

    አሜን።እግዚአብሔር አምላክስሙ የተመሰገነይሁን። ወድሜ ይህመዝሙርህ በጣምነዉ እመወደዉየነበር ሁሌም እሰማዉነበር ግንለረጅጊዜ ጠፍቶኝ ።የትባገኘሁትስልነበር ።አሁንግን አግቼዉ ደስብሎኛል ጌታየ።አመሰግንሃለዉ ።በዚህድምፅህስ ለኔምዘምርልኝ።ክብር ካተጋርይሁን።

  • @kassahuntadesse1942
    @kassahuntadesse1942 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ጌታ ብቻ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል፡፡ ትውልዱን ከሞት የዋጀው፡ የዓለሙ ቤዛ፡ ነፍሱን ስለ እኔ የሰጠው ክብር ይሁንለት፡፡ አሜን፡ ጌታ ሆይ ከፍ በልልኝ፡፡
    ትዜ የረዳህ እግዚአብሔር ይክበር፡፡

    • @wubshetabraham8193
      @wubshetabraham8193 2 ปีที่แล้ว

      AMEN!

    • @tigisttigist7937
      @tigisttigist7937 ปีที่แล้ว

      አሜንንንጌታብቻሰሙከፉከፉይበል❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 4 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ኢየሱስ ብርክርክ ያርግክ ወንድሜ ትዝታው!!! ይሄን መዝሙር እንዴት እንደምወደው ቃል የለኝም ለመግለፅ!! ብቻ የፀጋውን ባለቤት ጌታ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ!!!!

  • @temesgengebreyesus3726
    @temesgengebreyesus3726 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ተባረክ ታኣዛዝ በእነት ናረከኝ የእግዚኣብሄር ሰው ኣብዝቶ ቅባት ይጭምርል ኣሜን ኣልማዝ ከጀርመን

  • @ጌታመልካምነውእግዚአብሔር
    @ጌታመልካምነውእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว +7

    Ameen ዘመንህ ይባረክ ትዜ❤❤🙏🙏

  • @meski229
    @meski229 ปีที่แล้ว +1

    በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ,ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወደ ቀድም ሀይማኖትህ ብትመለስ ምነኛ ደስ ባለኝ ነበር

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እልልልልልልልልልልልልል ተባረክ ወንድማችን ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @jessyjerssi
    @jessyjerssi 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebareki tize mezimur barkognali iyesemawiti bewili alixegibewim tebareki

  • @LukaBmsl
    @LukaBmsl 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ይባርከህ😭🙌

  • @meronhni5562
    @meronhni5562 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen ንገስልኝ በምድር በሰማይ

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 3 ปีที่แล้ว +3

    ትዝዬ ብርክ በል የእግዚአብሔር ሰው ፀጋው ይብዛልህ በመዝሙርህ ነፍስ አልቀረልንም ❤️

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክ መስጠትህን ኣይቶ ነው ጌታ ወደ ጉያው ያስጠጋህ ወደ እውነት መንገድ መርጦ የለየህ.!!!

  • @fevenworkineh8357
    @fevenworkineh8357 2 ปีที่แล้ว +1

    blessed እንደ አንተ ቆራጥ የሆኑት ትውልድ ይብዙ በኢትዮጵያ። አገልሎትህን በተከታተልኩ ግዜ ጌታየን እጅግ በጣም እባርካለሁ። እውነት ኢየሱሰን በምትዘመርው መዝሙሮች ደጋግሜ ሰለወንገል የዘመረከው የሁላየ ትቸ የምለው ለአገልግሎተ ለሕይወተ እንደገና መነሳት ሆኖኛል። ጌታ ፀጋ ያበዛል

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

      ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
      (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
      *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ww

  • @እናትሀገርወሎ
    @እናትሀገርወሎ 4 ปีที่แล้ว +11

    ተባርክ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ከድሮ ጀምሬ መዝሙሮችህ መንፈሴን ያድሱታል ጸጋ ይብዛልህ

  • @Heaps_of_knowledge
    @Heaps_of_knowledge ปีที่แล้ว

    ትዜ የበፊቱ መዝሙርህ በጣም የተባረኩበት ነው ያሁኑ መዝሙርህ ...መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው...ተባረክ ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ.

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ጌታ ከፍ ከፍ ይበል ትዙ ተባረክ

  • @hanagebru7958
    @hanagebru7958 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ የትውልድ ማምለጫ ነህ ካንተ ብዙ ተምራለው በጣም ነው እምወድህ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዝያብሄር ዘመንህን ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ትዜ እንወድሃለን በጌታ ፍቅር

  • @MhretEndris
    @MhretEndris ปีที่แล้ว

    ተባረክ የጌታል አተጌታ የረዳህ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @meskishemiso8421
    @meskishemiso8421 4 ปีที่แล้ว +2

    ዎንድሜ ትዜ ጌታ ባብዙ ይባረክ ፀጋ ይብዛ 💖🙌🙌🙌

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 ปีที่แล้ว

    Amen 🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza Amen 💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikrteaddisu9979
    @fikrteaddisu9979 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምርልህ

  • @warrior5847
    @warrior5847 ปีที่แล้ว +3

    7-6-2023 at 2 AM am listening and crying over this gospel song 😢 it struck my heart ♥

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ሀ ሌ ሉ ያ I 👏🏻👏🏻👏🏻🙌🙌🙌🙏

  • @adachbijika2607
    @adachbijika2607 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን ትዜ ተባረከ

  • @NewPhone-zb2uk
    @NewPhone-zb2uk 3 ปีที่แล้ว

    Wowo Amene Amen Amen
    Geta Hoy Kafi Kafi Lirigi Amen
    Beya Malada Samiche Yemalixagibo Mazimuri Amen Tize Be Eyesusi Be Bizu Tabaraki

  • @fantahunnidani598
    @fantahunnidani598 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው 2005 የማስታውስበት መዝሙር ተባረክ

  • @ኪዱበክርስቶስ
    @ኪዱበክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትዜ ፀጋውን ያብዛልክ 🙌

  • @monaali9356
    @monaali9356 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ትዝታው ተባረክ። በብዙ ፀጋው ይብዛልህ ።

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen!!!!! Helsluyaaaa!!!!Egeziabehare Amelaka abezeto yibatrkeh tsega yibezalek!!!!

  • @HywetyemayyabayLj
    @HywetyemayyabayLj ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @elisbtgezahn8461
    @elisbtgezahn8461 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን 🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏

  • @elsayamielsayami8197
    @elsayamielsayami8197 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnn Amen Hallelujah kef kef largihi jorona libachinin kefitin benadamit eko mezmurochik hulu wongel nachew zemenik yibarek

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ ትዜ በጠዋት የሚባርክ ዝማሬ ሰማሁ ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለ እግዚአብሔር ይሁን አሜን ።

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza

  • @fuvadphilpini988
    @fuvadphilpini988 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተባረክ ትዜ ፀጋው ይብዛልህ ያባቴ ብሩክ

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ህይባርክህ እውነተኛ መለወጥ ነው

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Halleluja tebarek 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤

  • @getameharinew3913
    @getameharinew3913 4 ปีที่แล้ว +8

    ወንድም ትዝታው ተባርኬበታለሁ። ተበረክ!

  • @al3z.754
    @al3z.754 3 ปีที่แล้ว +2

    ትዜዬ እግዚአቤሔር ይባርክ

  • @mekdestadesmekdes7649
    @mekdestadesmekdes7649 4 ปีที่แล้ว +1

    ልብ የሚነካ መዝሙን ዘርህ ይባረክ

  • @Salam-us1ty
    @Salam-us1ty ปีที่แล้ว

    paster geta eyesus zemenkin yibarikawo tebarek dinqi mezmuri new

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም የምወደው መዝሙር
    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @hanariyatesfaye1057
    @hanariyatesfaye1057 ปีที่แล้ว

    Pastore really you are blessed thanks to about this Grace

  • @mekdestadesmekdes7649
    @mekdestadesmekdes7649 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @abebasataalano7740
    @abebasataalano7740 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን😭🤲💒😭🤲💒🤲😭💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭

  • @Bcfbvvndv
    @Bcfbvvndv 2 วันที่ผ่านมา +1

    Kabi. Gari. Yasitarken. Eyesusin. Kiristos. New. Lezanew. Eyesus. Kiristos. Yamalidal. Yamalidal🤲🤲🤲🤲🙏

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ትዝታው

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 ปีที่แล้ว

    Hallelujah hallelujah amen amen lord love you till my last breath lord Jesus Christ king of kings lord of lords

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ .

  • @tigistkerensa148
    @tigistkerensa148 2 ปีที่แล้ว +1

    This song is my life
    It is life filled with only #Jesus
    Thank you dearest Tize

  • @ሮሆቦት-ሠ2ሸ
    @ሮሆቦት-ሠ2ሸ 2 ปีที่แล้ว

    ትዜ ዘመንህ ይባረክ

  • @ሳራሳራ-ቐ4ጘ
    @ሳራሳራ-ቐ4ጘ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @Melat_Melat
    @Melat_Melat 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭 yegeta yemeskelu fikir kulich arigo miyasay mezmur! Abizto abizto abizto Geta Iyesus yibarkih 😭😭😭

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ጨ9ሠ
    @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ጨ9ሠ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልል
    ትዜ ጌታ ይባርክህ

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot1848 4 ปีที่แล้ว

    Yene wudi tebarekilgn 👏👏👏👏👏🌱🌱🌱🌱🌷🌷🌷🌷👏👏👏

  • @abebahaile1753
    @abebahaile1753 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መልካም ስራህን አንረሳም ነገርግን ወደ ቀልብህ ተመለስ እልሀለሁ

  • @yetagesuable
    @yetagesuable 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ!!!

  • @usratina2471
    @usratina2471 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን መዝሙር ስሰማው የጠፋው እኔነቴን ነው ሚመልስልኝ

  • @iyaasuskiristosiyyadinalim6008
    @iyaasuskiristosiyyadinalim6008 4 ปีที่แล้ว

    Ameniiiiiiiiiiiiiii ameniiiiiiiiiiiiiii 😍 iyaasus Kiristos Geta naw yadinali bichaa hyyyyulllllllllllllleee iyaasus 💒 🙇 🙇 🙇 🙇 🙇 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭tabarakii taztye Geta yiibarekii

  • @BinyamWerku-nt6xw
    @BinyamWerku-nt6xw 5 หลายเดือนก่อน

    ከልጅነቴ ጀምሮ መሰማት የማይሰለቸኝ መዝሙር

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭 miriye sitzemiraw semichew anitega metaw betam yibarikal tize yibizalih 🙏🙇‍♀️🤲

  • @mimigirma1322
    @mimigirma1322 4 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah yesus geta naw areserekegn

  • @netsayoutubeethiopia728
    @netsayoutubeethiopia728 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen tebareki ❤❣🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 4 ปีที่แล้ว

    Tz ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @mimigirma1322
    @mimigirma1322 4 ปีที่แล้ว +2

    Getaa yibarkh tize tsagawun yabzalik yeserawet geta

  • @mesertjesus6051
    @mesertjesus6051 4 ปีที่แล้ว

    Amennnn ጌታ ዘመንህ ይባረከ ተባረከ

  • @tigisttamiru2907
    @tigisttamiru2907 ปีที่แล้ว

    Ameeeeen 😢My God bless you more😭😭

  • @haymanottaye6537
    @haymanottaye6537 2 ปีที่แล้ว

    Halleluyah

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 8 หลายเดือนก่อน

    ከፍ ከፍ ላርግህ ....❤❤❤

  • @Marta-u2x2b
    @Marta-u2x2b 11 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🙏🙏🙏 amen 💖 amen Amen 🙏💖💖

  • @Salem-cb9kq
    @Salem-cb9kq 2 ปีที่แล้ว +1

    Tize blessed you it’s sprit filled song

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 ปีที่แล้ว

    Amen 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza Amen 💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ghftg6718
    @ghftg6718 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመልስህ🙏🙏🙏

  • @በእምነትበምኒ
    @በእምነትበምኒ 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ

  • @አግዚአብሔርመልካምነው
    @አግዚአብሔርመልካምነው 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ታባረክ
    በብዙ

  • @gonderewgonderkefushinenda7057
    @gonderewgonderkefushinenda7057 3 ปีที่แล้ว

    Tizitaw betame yemigermgn zemah new beteley endene yerdahew yelem melew mezmur yeleyal batekalaye kelebeh zemari nh

  • @Eternity-t6v
    @Eternity-t6v 2 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ እወድሐለሁ

  • @KebebushEnsermu
    @KebebushEnsermu 5 หลายเดือนก่อน

    Ameen This Is Paid For Me

  • @fuvadphilpini988
    @fuvadphilpini988 4 ปีที่แล้ว

    ማን ይከፍላል የፍቅርህን እዳ wow isey haleluyyyyyyyyaaaassss

  • @LidiaEyasu
    @LidiaEyasu 8 หลายเดือนก่อน

    God blessed you ❤❤❤❤

  • @giziesisay2141
    @giziesisay2141 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ የጌታ ባርያ!

  • @meseretmeseret3315
    @meseretmeseret3315 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeen egzaber yibarkeh tize