ቶንሲልን በቤት ውስጥ ማከሚያ 6 ዘዴዎች | ፍሉ ቦምብ ምንድን ነው? Flu bomb |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 178

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน +18

    ☎️ ለህፃናት ሕክምና : 0984650912 ይደውሉ ለማማከር 0964686464 ይደውሉ

    • @asqw6481
      @asqw6481 6 หลายเดือนก่อน +2

      ላዋቂዎች የለም?

  • @kedirredi2gmali
    @kedirredi2gmali 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርትህ በጣም ተከታታይ ነኝ እናመሰግናለን ዶ/ ፋሲል

  • @SeadaKebede-y3e
    @SeadaKebede-y3e 20 วันที่ผ่านมา

    ዶ /ርየ በጣም አመሠግናለሁ ምርጥ ትምህርት ነዉ አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ

  • @zebibhaddish9591
    @zebibhaddish9591 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት እዘል ህክምና ነው የነገርከን ተባረክ እናመሰግናለን

  • @solomonbefekadu9193
    @solomonbefekadu9193 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ፡ ፋሲል ፡ ተባረክ ፡ ዘመንህ ፡ ይባርክህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያክብርህ።

  • @makibamac
    @makibamac วันที่ผ่านมา

    betam enamesegenalen doctor yeleje guroro toniselochu dar ena daru batam nechi yehonal men yeshalal betam techegreku

  • @MikiBereket-l4d
    @MikiBereket-l4d 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት እናመሰግናለን ዶክተር ፋሲል

  • @syedesiraj5499
    @syedesiraj5499 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ስለምትሰጠን እውቀቶች በጣም እናመሰግናለን

  • @AyenewGetachew-o9j
    @AyenewGetachew-o9j 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግለን ዶ/ር

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 6 หลายเดือนก่อน +10

    ኧረእኔ በቶሲር ልሞትነወ እሙክረዋለሁ አላህ ይስጥህ♥️♥️

  • @bezazeleke9492
    @bezazeleke9492 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destatibebe3317
    @destatibebe3317 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር!

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ❤

  • @EmuyaBeza
    @EmuyaBeza 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመስግለን

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 6 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረክ ዶር በትልልለኛ ሰአት ነው የደረስክልኝ ቶንሲል አሟኝ ነው ያለሁት !

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน +1

      ለውጡ ያሳውቁን

  • @ErahmetMuhammed
    @ErahmetMuhammed 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏🙏

  • @haymanottilahun3665
    @haymanottilahun3665 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር !!! ስለ ኩፊኝ ጊንዛቤ ስጠን እባክህ ። ለሁሉም 🙏🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      በቅርቡ ፖስት እናረጋለን

  • @AwualomGirmay
    @AwualomGirmay 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks doctor it is exllent presentations

  • @ሙናሲሆን
    @ሙናሲሆን 6 หลายเดือนก่อน +1

    tnx ዶ/ር

  • @meskeremgebregiorgis6597
    @meskeremgebregiorgis6597 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ እናመስግናለን ዶክተር

  • @zowdi810
    @zowdi810 6 หลายเดือนก่อน +1

    You are amazing thanks ♥️ Dr you right you wow god bless you ❤️ 🙏 😊

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      Subscribe for more

  • @bezawitgelaw4974
    @bezawitgelaw4974 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ዶክተር እናመሠግናለን

  • @jerrykida2188
    @jerrykida2188 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዕድሜ ይስጥህ

  • @gabriellatekle3990
    @gabriellatekle3990 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks dear Dr

  • @AawjaWnanwj-jt2tt
    @AawjaWnanwj-jt2tt 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር በጣም ክብር አለኝ፣እድሜና ጤና ይስጥህ ወደጥያቄዪ ስገባ ልጄ ስሪላክ ይወስዳል 8ወሩነው እናም በየስንት ሰአቱ ልስጠው🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      በየ 3-4 ሰአት ሆኖም የታሸጉ ነገሮችን አታብዙ

  • @andriajovannie7541
    @andriajovannie7541 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Doc ❤

  • @AlemAbele-gs5vx
    @AlemAbele-gs5vx 6 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor egzehabehar edema Ena Tena yestelen tebarek🙏🙏🙏

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u for shearing dear Dr❤

  • @selamawithulgize861
    @selamawithulgize861 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @EyerSami
    @EyerSami หลายเดือนก่อน

    Dokiter gororoya betam yebelagal enam sibelag joroya endezaw min Simon new

  • @Alemneshketema-lo5yb
    @Alemneshketema-lo5yb 6 หลายเดือนก่อน +1

    Batame enmsgnlen an betame eymamingi nabra tonsel getan fatre yebarki bawnati an amsgenalew❤

  • @tigisttamrat5417
    @tigisttamrat5417 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks doctor ❤❤❤❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more🙏

  • @TatekLi
    @TatekLi 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      Subscribe for more

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 6 หลายเดือนก่อน +3

    Thank u D/r

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more🙏

  • @MmMm-p3m
    @MmMm-p3m หลายเดือนก่อน

    tanksdoctor❤❤❤🎉🎉

  • @AyelechHegana
    @AyelechHegana 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tanks Doctre

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      Subscribe for more

  • @SebernaMesba
    @SebernaMesba 6 หลายเดือนก่อน +1

    Lahsante yehonale

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
    @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር መልሥልኝ እሥኪ በውጨኛው አንገቴ ላይ ያበጠ ነገር አለ ጉሮሮየን ደግሞ ይወጋኛል አንዳንዴ ወዴላይ ሊለኝ ያሥጮህኛል ያመኛል ለመዋጥም እቸገራለሁ ርጂም አመት ሆነው እብጠቱ እሥከራሴ ጆሮየ ያመኛል ጉሮሮየ ግንውሥጡ እያመመኘ የመጉታ ሥሜት የተሠማኝ ወር ሊሆነኝ ነው ነው

  • @yerosanguta4131
    @yerosanguta4131 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks doc.

  • @girumneshmelese7037
    @girumneshmelese7037 6 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you ❤

  • @Kebri-tx2hk
    @Kebri-tx2hk 6 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor selam .lije 5 wor new new biletu hulgize wust gebto new mikemetew chigir alew weyis mormal?thank you

  • @workjoozil
    @workjoozil 6 หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሔር የባርክልኝ ልጃን ቶንስል ያስችገራታል 🙏🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      በ አካል ብናያት መልካም ነው

  • @beyenemoges
    @beyenemoges 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ምክር ነው ሎሚና ጨው በሞቀ ውሀ መጉመጥመጥ ጥሩ አይደለም? ብዙ ሰው ጠሩ መሆኑን ይገልጻል ብታብራራልን

  • @Aronj369
    @Aronj369 25 วันที่ผ่านมา

    Waw betam enamesegnalen

  • @SaraHadish-x3i
    @SaraHadish-x3i 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ God Bless You Dr.

  • @HenokMekonnen-tv6kv
    @HenokMekonnen-tv6kv 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u Dr

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف หลายเดือนก่อน

    እሸ እናመሰግናለን ልጀ 13 አመቶ ይሆዉ ቆየባት ዶክተሮች የሚሰጣት መድሀኒት ምንም አላሻላትም
    ምንም አትሆንም ለክፈት አይሰጣትም ነዉ የሚሉት
    እሰኪ አተ ያልከዉን ፅፊ ደዉይ በተከታታ እድሰጧት ላድረግ እያልኩኝ
    ወደ ደሴ ሂዳ ኦብረሸን ትሁን እያሉ ነዉ ቤተሰቦቸ 😢 ሰሞኑን ደግሞ እያቃጠለኝ ነዉ አለቻቸዉና😢😢 እፍፍፍ

  • @GezahegneFekadu
    @GezahegneFekadu 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ።
    9 አመት የሞላት ልጅ አለችኝ። አሞክስሰሊን ተሰጥቷት፣ ለውጥ የለውም፣ ከወሰነ ግዜ (ቀናት) በኋላ እንደገና ይነሳል ዘላቂ መፍተሂ የ አለው? ከሃዋሳ

  • @TigistKebede-p5r
    @TigistKebede-p5r 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር👍👍👍👍👍

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏 Subscribe for more

  • @enanadelele4884
    @enanadelele4884 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks you doctor I like it ❤❤❤❤

  • @HasinaKeli
    @HasinaKeli 6 หลายเดือนก่อน +2

    Gooooooooooood 😮 🎉

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏 subscribe for more

  • @saalimabdallaah2771
    @saalimabdallaah2771 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank a lot Dr videok bxam xqami naw keep it up

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      Subscribe for more

  • @FikerAlemu-l2m
    @FikerAlemu-l2m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እነዚህን ሁሉ ለነፍሰጡር ሴት መጠቀም ይቻላል ወይ ?

  • @Hailewinnipeg
    @Hailewinnipeg 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ thanks

  • @HaneniAlemu
    @HaneniAlemu หลายเดือนก่อน

    Tebarek nurlin

  • @astdeyonas7287
    @astdeyonas7287 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በጣም እከታተልሃለሁ
    ጥያቄ ልጠይቅህ ነበር እባክህ መልስልኝ ልጄ አምስት ወሩ ነው እና በጣም ያስምጠዋል በቀን ከሶስት ከአራት ጊዜ በላይ እናም ንፍጥ እሚመስል ነገር ነው እሚወጣው ሆስፒታል ወስጄ ላቭላቶሪ አስመረመርኩት እናም ምንም የለውም ብለው መለሱኝ እባክህ ተጨንቄአለሁ ምን ላድርግ ?መልስህን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ ዶክተር🙏

  • @BitanyaDamesh
    @BitanyaDamesh 6 หลายเดือนก่อน

    ጉሮሮ መድረቅ ይቸገራል ልጄ በተለይ ጉንፋን ሲይዘው ቶሎቶሎ የመድረቅ ችግር ያመጣበታል ሙቅ ውሃ ቶሎቶሎ ይጠቀማል ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ ካለ ዶክተር ብትመክረን እናመሰግናለን

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 6 หลายเดือนก่อน +1

    thank u dr

  • @heron345
    @heron345 21 วันที่ผ่านมา

    Food before or after?

  • @SelamawitMengistu-fp1ov
    @SelamawitMengistu-fp1ov 5 หลายเดือนก่อน

    አዚተር ለህፃናት ይሰጣል ወይ በማስታገሻ።የሚሰጠው የወራት ርቀትስ? የሚያመጣው የጎንዮሽ ችግርስ አለ ሲደጋገም?

  • @GezahegneFekadu
    @GezahegneFekadu 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ።
    9 አመት የሞላት ልጅ አለችኝ። አሞክስሰሊን ቸሰጥቷት፣ ለውጥ የለውም፣ ከወሰነ ግዜ (ቀናት) በኋላ እንደገና ይነሳል ዘላቂ መፍተሂ አለው? ከሃዋሳ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      ስፔሻሊስት ሀኪም ቢያይት የተሻለ ነው

  • @yamre2752
    @yamre2752 6 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen doctor o

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @TsionTegene-v4i
    @TsionTegene-v4i 6 หลายเดือนก่อน +1

    Lije amet sayihonew new mar iyebela yeneberew min madirg new imichilew

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ልጀ አመት ተኩል ሁኗታል የአሳ ዘይት ላስጠቅማት ፈልጌ ነበር አይነት እና ደረጃ የኖረው የሆን

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      መጠቀም ይቻላል

  • @halimamehamedhalimamehamed4844
    @halimamehamedhalimamehamed4844 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ዶክተር 9ወርከ 10ቀናቸው ሁሌም ተውንል እያስቸገራቸው ነው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      በአካል ብናያቸው መልካም ነው

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሹክረን ዶክተር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏 Subscribe for more

  • @Kaleyee414
    @Kaleyee414 6 หลายเดือนก่อน

    Inamesginalen Dr 🙏🙏🙏doctor please andi nager balegn ine silki baxam new imatew ahun gin silki mayati alchalkum libe new yemiamegn baxam new libe miamegn silki kayew indiwum libe siri yasakikegnal malet qoda sayi hone kawusxi yemi asakiki neger yisamagnal please atilafibign doctor🙏🙏🙏

  • @AshenafiGorems
    @AshenafiGorems 6 หลายเดือนก่อน +1

    Dokter lega ayweram ayngerem ayadem mafetawe kamdenaw

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      በ አካል ብናየው መልካም ነው ☎️ 0984650912

  • @احمدقدوره-غ7ه
    @احمدقدوره-غ7ه 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላምእናምሰግና ‏‪❤🎉🎉🎉

  • @tirngonigusshiferaw2433
    @tirngonigusshiferaw2433 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ዶክተር እኔ በመስታዋት ሳየው እጉሮሮየለይ የህፃን ልጅ ምላስ እምትሀክል ወቶብኛል ምን ባደርግ ይሻለኛል ያለሁት ስደት ነው ዶክተር ጋም ስሄድ የሚዋጥ መድሀኒት ነው እሚሰጡኝ ግን ምንም አልተሻለኝም እባክህ መፍትሄ ንገረኝ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ በጣም ተቸግራለው በጎሮሮህመም እፍፍፍ

  • @MeronGedebu
    @MeronGedebu 5 วันที่ผ่านมา

    Ye1wer ke asir ken erguz negn tonsils gunfan ras mitat alegn mektekem echilalew doc

  • @natsinettesfay4018
    @natsinettesfay4018 6 หลายเดือนก่อน

    አልፎ አልፎ ያስንጥሸኛል,በኣፍንጫየ በተለይ ጥዋት ስነሳ ብዙ ንፍጥ ኣለኝ,ከጭንቅላቴ አክ ስል እንደ ማሽላ ነጭ ሽታ ያለው ይወጣኛል ቅሌ ብዙ አክታ ዋሃ የሚመስል ግን እንደ የተልባ ጀል ይመጠጣል አላርጂ ይመስለኝ ነበር ግን ተመርምሬ አላርጂግ የለሽም አሉኝ።ራሴም ያመኛል የሄ ምን ይሆን አይኔ በጣም ያሳክከኛል ደ/ርየ

  • @WeldshTechane-oy8iw
    @WeldshTechane-oy8iw 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም dr አኔ sergery ቀጠሮ አለኝ ግን ፈርቻለው ምን ላርግ

  • @Sami-hv4mw
    @Sami-hv4mw 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ ኦግመንቲን ለአዋቂ ጥሩ ነው

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በናትህ ወተት በማር እጠጣለሁ ችግር አለው እዳየኸው መልስልኝ ወንድሜ 6 ወሬ ነው

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤you are so kind

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you dear 🙏🙏

  • @ኡምሀናድ
    @ኡምሀናድ 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ዶክተር እኔ ከሞት ነው የዳኩት መተፈስ ማውራት መዋጥ ነበር ያቃተኝ እህ እኔስ ጥፍት የሚረግ ባገኘሁ

  • @AynalemAnjulo
    @AynalemAnjulo 2 หลายเดือนก่อน

    Ye 2t wor erguz neygn gn tonsil eyamemeygn naw mar tuwat tuwat be dabo etekemalo chigr ayasketlm aydele ergzinaw lay doctor

  • @FatomaLove
    @FatomaLove 6 หลายเดือนก่อน

    እኔሥትአመቴ እብጠቱእዳለነዉ ጠፍቶአያቅም ቀዉሥጡምየሚወጣአለዉ ሳማክርምአሶጭተባልኩ

  • @sabrinalli1431
    @sabrinalli1431 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow namsegnali

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      Subscribe for more

  • @sususeid-v6p
    @sususeid-v6p 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር ጥያቄዬ ይሄን ቪዲዮ ባይመለከትም እባክህ መልስልኝ አራስ ነኝ እናም ፍራፍሬ ከበላሽ ልጅሽ ሆዱን ይቆርጠዋል ይላሉ እናም በልቼ አላውቅም እስከመቼ ነው የማይበላው ወይስ ችግር የለውም እባክክ መልስልኝ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      አሁን እድሜው ስንት ነው??

    • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
      @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 6 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ዝም ብለሽ ብይ በላሽም አልበላሽም ልጆች ከተወረዱ ቀን ጀምረው እስከ 4ወር ድረስ ሀይለኛ ሆድ ቁርጠት አለባቸው ያው ሌት ተቀን ቆመሽ ነው ነገር ግን አረብ ሀገር ከሆንሽ የንሱን አጠጭው ይቀንስለታል

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq 6 หลายเดือนก่อน

      Hi doctor you have a new subscriber....thank you for your info

  • @meronokubat3269
    @meronokubat3269 6 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kalokalo1154
    @kalokalo1154 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በፊት ሀኪም ስሄድ ግራ ቀኝ መርፌ ይወጉኝና ከኒን ይሰጡኛል ግን ከኒኑ ከሰራ ጋር አልቺለው ስል ስለሚያዞር አሰሪየ ተይው ስትለኝ ተውኩት አሁን ሲያመኝ ሄድኩኝ እንደዚያው ሰጡ እኔ ስራ ላለመተው ተውኩት አሁን ግን ተግራና ተቀኝ በኩል ነጫጭ እያመጣ አስቸገረኝ ደሞ በጣም ነው የሚሸተው አንዳንደየ ይረግፉና ሌላ ይተካል እስኪ መፉትሄ ካለህ ሎሚ ማር ስጠጣ እረግፈው ሎሚወሰ ደም ማነስ ስላለብኝ እያዞረኝ አስቸገረኝ በጫው ሳጥበው አክታ ይወጣል ነጭ ግን አይረግፉም ሀኪምም ሰለቺኝ ምንም ፉትሄ የለውም በአለፈው ሂጀ የተሠጠኝን ከኒን ጨረሰሰኩ እንዳለ ነው አረገፈም

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እባክህ ልጀ ቶሲል ታሞ ሸሮፓ ታዘዘለት አልጠጣም አለኝ እየተፊ ለመጋት ሰሞክር ጉሮሮውን በምላሱ ዘግቶ ሊሞት ይደርሳል በጡጦ ከወተት ጋር እባለኝእባክህ

  • @kokebelemma4118
    @kokebelemma4118 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ye nech bahirzaf zeit ale pharmacy

  • @Betelemferansa
    @Betelemferansa 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ሰለም ዳክተር አናመስግናለን ውንድምችን አኔ በጠም አመሰግንልው ዬእ ለኔ ነው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      Subscribe for more

  • @tegegnalmaz
    @tegegnalmaz 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Seni1286
    @Seni1286 6 หลายเดือนก่อน

    Are Drye Ye LEJE tonsil yabte new she has been referred to ENT . She doesn’t have fever or pain but she doesn’t take enough meal . Ena gen abtowal.

  • @wongelawittamiru9489
    @wongelawittamiru9489 หลายเดือนก่อน

    😢ሎሚ እና ማር አይሆንም እንዴ dr esti negergn ena gera gebet belognal betam

  • @masiitube8361
    @masiitube8361 6 หลายเดือนก่อน +1

    Seellam new D idenak wadimachuu Tebarek❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      Subscribe for more🙏

  • @meheretm08
    @meheretm08 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more🙏

  • @AshenafiGorems
    @AshenafiGorems 6 หลายเดือนก่อน +1

    Dokter saynse endat naw maxfat yamchalawe gwrwrayn yaskekagal aynane yakxeigal ena mafeta sexag

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 2 หลายเดือนก่อน

    Wye doketare enama batame tachagera nabare eiamokarekote ialekahonen lawete alage amasagenalawe

  • @SeadaKebede-y3e
    @SeadaKebede-y3e 20 วันที่ผ่านมา

    😮

  • @ተስፉነሽጉርማሞ
    @ተስፉነሽጉርማሞ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munirnihal9715
    @munirnihal9715 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጂ ቶሲል አሞት ንበር አሁን ህመሙ የለም ጋን አብጦዋል

  • @jemalyassin3353
    @jemalyassin3353 6 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor alerjik men ladereg

    • @MamiMummad
      @MamiMummad 6 หลายเดือนก่อน

      Thank you