ፀጉሯን የቆረጠው አንገቱ ተቆረጠ | በአህያ አንገት እና በሰው አጥንት መትተውባት ኪዳነምህረት የፈወሰቻት እህት ድንቅ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 173

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s หลายเดือนก่อน +27

    እሰይ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን እረዳሽ የኔ ቆንጆ እመብርሃን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እማ ላንቺ የደረሰች ወላዲተ አምላክ እኛንም ትድረስልን😢😢😢

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 หลายเดือนก่อน +15

    በስመ ስላሴ ስም እኔ ቀድሜ ባውቃቹ ኖሮ ብዙ ነገሪአላጣም ነበር ሁሉ ነገሪን የምታውቅ ጋደኛዬ የምላት ስልቶን እየቀያየረች ብትንትኔን አወጣችኝ በጠባቂ መላእክት አለሁ በህትወት ተመስገን እኔም ንድ ቀን እናገራለሁ ሰው እንዲማርበት ልቦና ይስጣቸው

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 หลายเดือนก่อน +20

    ቅ/ሚካኤል መታችንና አስመታችን ይሰርልን❤

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 หลายเดือนก่อน +1

      ቅዱስ ብለሽ ፃፊ / ቅ አይባልም ስንት ቃል አሟልተሽ ፅፍሽ የቅዱሳን ክብር ማጉደል ምን ይሉታል

    • @EFTAhrestaurant
      @EFTAhrestaurant หลายเดือนก่อน +1

  • @tesfazgihaile
    @tesfazgihaile หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሄር አንድ ቀን ይፈውሰኛል

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 หลายเดือนก่อน +26

    የዚህ አይነት መርሀ ግብርን የሚቃወሙት ሰዎች በድርጊቱ ተሳታፊዎች የሆኑ ናቸው ። የሚመትቱና የሚያስመትቱ ናቸው ። አንተ ግን በርታ ።

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 หลายเดือนก่อน +2

      መርሃ ግብሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ የበለጠ አጥጋቢ የሚሆነዉ ባለታሪኳቹ ሲቀርብ ነዉ አሁን አሉባልታ ነዉ ያሰመሰለዉ 😀

    • @bahiruhaile9733
      @bahiruhaile9733 หลายเดือนก่อน

      @@soniajonathan7618 በአካል ለመቅረብ የጉዳዩ ባለቤት የሆኑትን ግለሰቦች ፈቃደኛነት ይጠይቃል ።የተወሰኑ እንደቀረቡ አስታዉሳለሁ። ከኬክ ጋር በተያያዘ ተላልፎ የነበረ ፕሮግራም ።

  • @itopiawinettewahdonettewah7211
    @itopiawinettewahdonettewah7211 24 วันที่ผ่านมา +1

    👍 ok bro!!!

  • @SolomonFantahun-j9n
    @SolomonFantahun-j9n หลายเดือนก่อน +9

    Absolutely Correct! ወርቅሻ የሚገርም አስተማሪ... ነው። ግልፅ ነው ይህን የሚቃወመው ክፉ ብቻ ነው

  • @tesfazgihaile
    @tesfazgihaile หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሄር እዮብን ፈትኖት እዮብ ያጣውን እጥፍ አድርጎ እንደካሰው ሁሉ እግዚአብሄር አንድ ቀን ሰይጣን ያሳጣኝን እጥፍ አድርጎ ይክሰኛል

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 หลายเดือนก่อน +56

    ይገርማል 🤔 ከዛሬ ስንት ዓመት በፊት የአጎቴ ሚስት እህት ናት ትንሽ ሱቅ ነበረችኝ ፀጉሬም ረጅም ነበር እና ቡና ምሳ ካልን ቡሀላ ፀጉርሽ እንዴት አምሮበታል ብላ ከቦርሰዋ ማበጠርያ አውጥታ አበጠረችኝ አበጥራ ፀጉሬን ከማበጠርያ አውጥታ ጠቅልላ ቦርሳዋ ላይ ስትከት ፊት ለፊቴ ባለ በሱቄ አይህዋት እና እረ ፀጉሬ ቦርሳሽ ላይ ከተሽዋል መጣያ የሌለን መስሎሽ ነው ብዬ የቆሻሻ ትንሽ ባልዲ አምጥቼ ስሰጣት ሽምጥጥ አድርጋ አይኔ እስክጠራጠር ካደችኝ 🤔 የእስዋ እንዳይበቃኝ የአጎቴ ሚስት እህትዋ በቅባት በሽቶ ምሳ ብጠራት አሮጌ ልብስ ደም እያስረጨት እጅግ አስቸገረችኝ መጨረሻ ቤተሰብ እስክያውቅ አኩርፌ ከአጠገቤ አስራቅክዋቼው 🤔ግን ምን ዋጋ አለው እነሱ ባስርቃቸው 💔💔ያሰሩት ነገር እላይ ላየ ሰራ አይኔ ይስለመለማል ቀጥ ብዬ ትኩር ብዬ ማየት አቃተኝ ሲቀጥል አእምሮዬ ስልብ አለብኝ ከዚህም የተነሳ ማመዛዘን አቃተኝ ብዙ ችግርም ደረሰብኝ በስደት አገር ተንበርክኬ እስከፀለይኩበት ግዜ ብዙ ብዙ ችግር አለፈብኝ ደረስብኝ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔እግዚአብሔር ግን ፈረደልኝ መጥፎ ነገር በሙሉ ከሂወቴ አስወገደልኝ 🙏🏿ዛሬ ነፃ ሁኛሎህ ግን በሂወቴ ላልፍበት ልባለው ልናቅ ልጣጣል ላንስ የማይገበኝ ደረጃ ሂወት አለፍኩኝ በተለይ ንቀት እስከ አፍንጫዬ ጠግብያሎህ ተራ የእኔ ደረጃ ለመድረስ 99.5የሚቀረው ሰው በንቀት ከመሬት ተነስቶ ይስድበኛል ይንቀኛል ያንቃቃሽሸኛል እና ከዚህ የተነሳ እጅግ ግራ ተጋባሁኝ እጅግ ብርቱ ጠንካራ የስራ ሰው እዉነት መልክ እያለኝ ሰዎች ከመሬት ተነስተው ምንም ስሜንን እና አገሬ ሂወቴ ስያውቁ እኔ ን መዝለፍ ማንቃሸሽ ማጣጣል ይወዳል እጅግ ግራ ተጋባሁኝ ::-----ቤት ብር ቤተሰብ ልጆች መልክ መልካም ቁመና ትምህርት ዞማ ፀጉር ቀይ ከለር የምያምር መራኪ ፊት እያለኝ ምንም የሌለው ሸፋፋ ወልጋዳ መሀይም አሮጊት የጃጃ ዱርዬ ሽማግሌ ድሀ እየተነሳ ይሰድበኛል እኔ እንዴት ልቃቃም የሰው አገር ላይ ነኝ ግራ እጅግ ተጋባሁ ፖሊስ ጋር assistant ጠበቃ ጋር ጭምር ሄድኩኝ ግን መፍትሄ የለም ሰሚም የለኝም በዚህ ላይ ፕሮሰሴ ትክክል እያለ እኔን እንደውሸታም ያዩኛል 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭በዚህ ላይ ደግሞ ግንባሬ ላይ በትልቁ ጨርት ፍጥጥ ብሎ ይታያል 💔💔💔💔😭😭😭😭 አንዳንዴ ይሰወራል ሲወጣ በፀጉሬ እየሸፈንኩ እሄዳሎህ 😨😨😨😨😨::----እንድያዉም አሁን ስራ ትቼ ይህ የንቀት ስድብ ውሸት እዉነቴን እንዴ ውሸት የምያሳይ እኔን የምይሳጣኝ የምያጣጥለኝ በማንም ዱሩዬ እስኪ ወገድ ለመፀለይ እቤት ተቀምጫሎህ አሁን ስራ ላይ ብሆን ብያንስ 3500ዶላር ይኖረኝ ነበር ስራ ፈትቼ ነው የተቀመጥኩ ግዜ 3500ዶላር ተጠቅምያሎህ ጠቅላላ 7ሺ ዶላር ለበተሰቤ ስንት ነገር እንዲሁም አንዳንድ ሰዎች አግዝበት ነበር እና እነዚህ የምይስደግሙ ሰዎች እጅግ የቤተክርስትያን ሰዎች ናቸው 💔💔💔💔💔💔የአጎቴ ሚስት የቁልቢ ገብርኤል አክባሪ ደጋሽ ናት 💔💔💔💔💔አጎቴም አፍዝዛ አደንዝዛው አለች አእምሮው ድፍረቱ ሀይሉ በሙሉ ነው የተሰለበው 😨😨😨እግዚአብሔር ይፍረድ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @rishane9576
      @rishane9576 หลายเดือนก่อน +10

      ኣይዞሽ እህት ፈጣሪ ቢዘገይ እንካን ለበጎ ነው መፍረዱ ኣይቀርም ምክንያቱ የሰው ልጅ ስንባል በጣም ክፉ ነንና ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንጂ እኔም እንዳንቺ ነው ያሳለፍኩት በስው ዘንድ ምንም ጥፋት ባላጠፋሁት ትንሽም ትልቁም ይንቀኛል ያዋርደኛል ሁሉ ሰው ውርደቴ ክፋቴ ነው ሚፈልገው እናቴ ወንድሞቸ እንካን ስንቱ መልካም ነገር እያሰብኩላቸው እያገዝክዋቸው ልክ እንደ ጠላት ናቸው ሚያዩኝ የኔም ምንም መልካም ነገር ማየት ኣይፈልጉም በቃ ምንም ልበልሽ ያሳለፍኩት ሂወት መሳርያ የሌለበት ጦርነት ነው ግን ይሄ ሁሉ ምን ኣመጣው ቢባል ኣንዳንዱ ከቤተሰብ የመጣ ጣጣ ነው ኣንዳንዴም በዘመድ በባዳ የመጣ የተላከ መተት ምናምን ነው ስለዚ እንደዚ ነው በቁምህ የምትዋረደውና ከባድ ነው ግን እዝጋቢሄር ይመስገን በኔ ላይ መተቱ ክፋቱ ያደረጉት ሰዎች ክፋታቸው ኣውቅ ነበርና ለኔ ያሰቡት ሞት ጥፋት በራሳቸው ላይ ሲወርድ ኣይቻለው ኣንድዋ በክፉ ኣማማት ተዋርዳ መከራዋ በልታ ሞተች ኣንድዋ ደሞ በቁማ እያለች መከራዋ እየበላች ነች እና ከዚ ሚከፋ ውርደት የለምና ኣይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይፈርድልሻል ምክንያቱ ለፈጣሪ ይቅርታ እስካልጠየቁ ድረስ መቸም ፈጣሪም ኣይምራቸውም እና ኣይዞሽ እየጸለይን እየሰገድን የነመምህር ግርማ የነመምህር ተስፋየ የነመምህር ሄኖግ ሌሎችም ኣባቶች ስብከት እየሰማን ከቻልን ደሞ በይበልጥ ስጋና ደሙ እየወሰድን መንፈሱ ይያይዝናል ይወጣል እና ኣይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው እንጂ በገንዘብ በጤናችን በኑራችን በሁሉም ምን ያልሆነው ኣለ ግን ፈጣሪ ክብር ይግባው ኣለን በሂወት ብቻ ክፉ ኣለመስራት በተለይ ይሄ መተቱ ምናምኑ ስለዚ ልቦና ይስጠን በድጋሚ ኣይዞሽ እህት ምህረቱ ሰላሙ ይላክልሽ ይላክልን ፈጣሪ ኣሜን ❤❤❤

    • @ZdKebede
      @ZdKebede หลายเดือนก่อน +7

      @@geneteden4343 ሀሉ ለበጎ ነው የመናፍስት ሴራ መሆንን ማወቅሽ
      ጥሩ ነው

    • @eyrusalemtadele5608
      @eyrusalemtadele5608 หลายเดือนก่อน +1

      Bermil kidus giyorgs hiji hulum yejun yagegnal

    • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
      @ኢትዮጵ-ኀ6ወ หลายเดือนก่อน +3

      ጎበዝ ነሽ እናት አለም አሁንም አልወደቅሽም አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ ምክር ለአጎትሽም የምትነግሪው መፀለይና በቀን በቀን መስገድ እንዳለበት ንገሪው ከሁሉም ነገር ይድናል ምክኒያቱም እግዚአብሔር የኛን ፍቃድና ጥረት ስለሚፈልግ ነው

    • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
      @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ หลายเดือนก่อน +8

      ጎበዝ ነሽ የኔ አንበሳ ፀልይ ስገጅ መቁጠርያ ተጠቀሚ ቀጥቅጭ ድርሳናትን አድርሽ ሰይፈ ስላሴን እንቢ በተለይ ለሊት በኢትዮጵያ 9.00 ላይ እየተነሳሽ የዘወትር ሰይፈ ስላሴ እና የእለቱን ሰይፈ ስላሴ አርጋኖን ፀሎት መዝሙረ ዳዊት ድገሚ ፀልይ በርችልኝ አኃንት ይህን ፀሎት አይቋቋሙትም ይቃጠላል ጠላትሽን እግርሽ ስር የሚጥል ፀሎት ነው እኔ የቤተሰቦቸን ጠላት ዱያብሎስ በአንቀጸ ብርሀን ነው የተጋለጠው በእለተ ቀኗ በ21 ቀን አንቀጸ ብርሀን እያደረስኩ ምላሴ ይተሳሰራል አቃተኝ ሰውነቴ ተቃጠለ አስታውሳለሁ የመዝገበ ፀሎት በእጀ ይች እየፀለይኩ እዴት ልያዘው እጀ ተቃጠለ እፍፍፍፍ ከዛ የቅዱስ ኡራኤል ቀን በ22 አፍ አውጦ መለፍለፍ ጀመረ ተጋለጠ ተመስገን ብቻ ብዙ ነገር አለ ከበርታን ከፀለይን አብዝተን ከሰገድን ከጸለይን ድሉ ለእኛ ነው ለንፁሀን ሰወች ውድመት ለደጋሚወች ለደብተራወች ለቃልቻወች ይሁንልን አሜን😢😢😢

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ,ሂዎት,ያሰማልን,እኔም,,አቃለሁ,የሰፈራችን,ባለ,ሱቅ,ነበር,,የሁሉንም,ሱቅ,ትተው,እየሄድ,,እሡ,ብቻ,ገበያ,እንዳገኚ,አስመትቶ,በመጨረሻ,ግን,ሲምት,ቀብሩ,እየጮኸ,ሰፈር,አስቸገረ,መተት,በሰው,ላይ,የምታሰሩ,የምታሳድሱ,ሰዎች,የስራችሁን,እመቤቴ,ትስጣችሁ,የእኔም,በተሰቦቸ,በድንጋይ,,መተት,ተስርቶባቸዋል,ግን,ያስመተታው,ሰውየ,ሞቶ,ቀብሩ,ነደደ,,በተሰቦቸ,ሚስኪኗች,ለሰው,ክፍት,አያቁም,አሁንም,ከስደት,ገብቸ,በንስሀ,ደሙ,ታጥበን,እስከመጨረሻ,የእግዙአብሄርን,ቃል,ለመፈፅም,ያብቃኚ,ደብተራ,,ጠቐይ,,ያጠፍልን

  • @FikeraddsMola-y9x
    @FikeraddsMola-y9x หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የኛ ጉዲ መቸነው የሚያልቀው ፈጣሪማ ቺሎናል እራሴንም ተጠራጠርኩት የውነት

  • @YordanosHaile-o6g
    @YordanosHaile-o6g หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 หลายเดือนก่อน +11

    ጋዜጠኛ ወርቃፈራው እግዚያብሄር ከዚህ አይነቱን መአት ይጠብቅህ የኛ ቤት ህይዎት በገዛ አጎታቺና አክስታቺን ጎረቤቶቻቺን ህይወታቺን አመሰቃቀሉት የዛሬ፣60አመት ጀግሮ ግን በፀበል ታግለን ነፍሳቺን ብቻ ዳንን ዋና መተተኛዋ አክስታቺን አልጋለይ በስብሳ ሞተቺ ጎረቤታቺንም እንደዛው ሞተቺ

    • @lchielyas3652
      @lchielyas3652 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ያሳዝናል ማርያምን ፈጣሪ ይቅሪ ይበለን የሰይጣን ስራ በጣም ከፊ ማርያምን 😢

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet หลายเดือนก่อน

      ሰርተህ ብላ የምቀኛ ልጅ!!

    • @konjokonjo4190
      @konjokonjo4190 หลายเดือนก่อน +4

      @@netsanethAndinet አንደኛው መተተኛ ነህ ነሺ መሰለኝ ኮመንቴ አልተመቻቹም

    • @azebberhe
      @azebberhe หลายเดือนก่อน

      ​@@netsanethAndinetበሰው እድል ነው የምትኖረው ወይም የምትኖሪው ምነው ተቃጠላችሁ ምድረ ጠንቋይ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ውይ የሰውልጅ የክፋት ጥግ ያየንበት ታሪክ ነው: ይህ ሁሉ የአክስትየው ክፉ ስራ ልጆቿንም አንዱን ገደለ አንዷ የካንስር በሽተኛ: የኪዳነምሕረት ፀጋና ተአምር ገና ይቀጥላል : ብሯን የወሰደው ግን ታያላችሁ እሱም መጭረሻው አያምርም::

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 หลายเดือนก่อน +17

    ፆም ፀሎት ስግደት ብቻ አይደለም የልብ ንፅህና ይፈልጋል

    • @rishane9576
      @rishane9576 หลายเดือนก่อน +3

      @@crstianorolando7549
      ኣዎ ትክክል ነሽ ግንኮ ሰው ክፉ ሚሆነው ወዶ ፈቅዶ ኣይደለም ልባችን ንጹህ እንዳይሆን ተብትቦ የያዘን ክፉ መንንፈስ እስከ ሆነ ድረስ በጾምና ጸሎት ስግደት በቅዱሰ ቁርባን ይዳከምና ወደ ማንነታችን ስንመለስ ልባችን ንጹህ ይሆናል ወደ ክፋት ጥፋት ኣንሄድም ነው ነገሩ

  • @TigistGetachewTadesse
    @TigistGetachewTadesse หลายเดือนก่อน +4

    የፈጠረን አምላክ ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh หลายเดือนก่อน +11

    ወርቅ አፈራሁ ሊንኩን አላገኘውትም ኮሜንት ላይ አስቀምጥልን

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo หลายเดือนก่อน +5

    የምገርም ነው
    ተባረክልን ወንድማችን ወርቃፈራሁ

  • @MeseretWoldeyes
    @MeseretWoldeyes หลายเดือนก่อน +2

    አረበርታ ወድሜ አስተምር ፈጣሪ ለኛም ይድረስልን እድታወራ የማይፈልጉት ሠተተኞች ናቸዉ እዳይጋለጡ

  • @MarkanFikadu
    @MarkanFikadu หลายเดือนก่อน +1

    AMEEN AMEEN

  • @Xuruwatqabirarar
    @Xuruwatqabirarar หลายเดือนก่อน

    እግዚአቢር ከጎንሽ ነዉ አይዞሽ የኔማር አከራተቱሽ የጃቸዉን ሰታቸዋል እኒም ፀጎሪን በተኘዉበት ተቆርጦ አገኘዉት እሶይጠብቀኝ አላቅም እዳች ጎበዚ ነጋዲ ነበርኩኝ አሁን ምንም የለኝም ሲብስብኝ ልጀን ትቸዉ ስደት ሄድኮኝ ሳላቀዉ ተከራተ ትኩኝ እቢት ዉስጥ ያለነዉ ልጀ ባለቢቲ ሊላሰዉ የለም ከሶጋ በነጋ በመሸ ቆጥር መጣላት ነበር ሳየዉ እበሳጫለዉ እሱይስቃ ምንእዳደረገ ፈጣሪ ይፍተዉ ከሱለ ለመለየት ስል ተሰደድኩ እምወደዉን ልጀን ትቸዉ ሰዉአገርም ሁኘ እራስሽን አጥፊ ይለኛል ዉስጢ ፀልዩልኝ ልጀዘመድ የለዉም እናትኳን የለኝም ለልጀ ድግልነች ያለችሁ ሳላየ እዳልሞት በፀሎት አስቦኝ አችን የሰማች ❤❤❤ኪዲየ ❤ እኔንም ትስማኝ አሜን አሜን ❤❤ኦስለግዝአቢር ❤

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሔር ይመስገን እናታችን በርቱልን ወርቃፈራው እናመሰግናለን ሰው ከሴጣን ከፍትዋል😢

  • @tesfayilikal-xq8cn
    @tesfayilikal-xq8cn หลายเดือนก่อน +4

    እረ ይሰማል

  • @EFTAhrestaurant
    @EFTAhrestaurant หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @userasnakech
    @userasnakech หลายเดือนก่อน +5

    ይሰማል ድምጽ የለም ለምትሉ እህቶቼ በደንብ ይሰማል እናመሰግናለን ወንድማችን ይህ ሁሉም ቤተሰብ ዉስጥ የተሰራጨ የሰይጣን መንፈስ እኔ ልብለጥ ባይነት ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ያስፈራል ጊዜዉም ሰዉም የራስ የሆነ የማይታመንበት😭

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa หลายเดือนก่อน +3

    Egziabhier hayal newu❤❤❤

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s หลายเดือนก่อน +12

    የመንግስት ያለህ ኡኡኡ ድምፅ የልጅቷን ፀጉር የቆረጠው ሰውዬ የኛንም ኔትዎርክ ቆረጠው መሰለኝ😢😢😢

    • @ZdKebede
      @ZdKebede หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @tt55-m2i
      @tt55-m2i หลายเดือนก่อน

      Mashofish nw????
      Bitimari nw mishalew...

    • @NigstWelde-q2s
      @NigstWelde-q2s หลายเดือนก่อน

      @@tt55-m2i ላ ማሾፌ ሳይሆን ድምፁ ስላልተሰማኝ ነው እናም ማስታወቂያውን አይቼ ነው ካጠፋው ይቅርታ🙏🙏🙏

    • @bezatomass
      @bezatomass หลายเดือนก่อน

    • @bezatomass
      @bezatomass หลายเดือนก่อน

      ቨ😊

  • @HanaHana-wp1ur
    @HanaHana-wp1ur หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማቺን ሊንኩን አስቀምጥልን ሁለተኛውን

  • @AaAa-bb2tv
    @AaAa-bb2tv 27 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ 🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tsige-ms-ig7qm
    @tsige-ms-ig7qm หลายเดือนก่อน +2

    ወርቅ ኑርልን!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy หลายเดือนก่อน +4

    እ/ር ይስጥህ ለትምህርቱ ወርቅአፈራ ።የእመቤታችንን ስዕለአድህኖ ከቴሌቪዢኑ በላይ ቢሰቀል ምክንያቱም ዝቅ ያለች ያህል እየተሰማን ነውና።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน +2

      ሀረግየ የልዑል እግዚአብሔርን ስም አታሳጥሪ ተሳስተሻል ሀያል ነዉ ስሙ ማሳጠር አይቻልም መለኮታዊ ስም አያጥርምና

    • @HD202v
      @HD202v หลายเดือนก่อน +1

      የሰውን ስህተት ከማረም የራሳችሁን ትልቅ ስህተቶች አይታያችሁም መጀመሪያ አንቺ የ እግዚአብሔር ስም በትክክል ፃፊ።

  • @hiwet7-12y
    @hiwet7-12y หลายเดือนก่อน +1

    በርታ የቤታችንን ጉድ ነው እያስተማርክ ያለህው❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ዬ ሁላቺንም ታርክ ነው አምልኬ ሆይ ማስታዋልን አድለን እናዝ አጋንት ጎታቶቺም የስራጭሆ ስታጭሆ አይዕዕ አማኑሄል የማንሴማ ጉድድድድ የልአም እንድዩ የከፋም ስናይ ማኖር ያስጠላል እርግጥ የኛ ኑሩ ባሰምይ ቤት ነው ጊን ምን አሌባት ላዘኛሁ አሌም ብላን ቶንኮል ባንሰራ 😭ስንት ዓመት ላማኖር ነው እች ምድር ላይ

  • @neginegi4902
    @neginegi4902 หลายเดือนก่อน +2

    ዉድ ቤተሰቦች እኛ ኢትዮጲያውያን ስለማንነታችን በትክክል የማናውቅ እኮ ነን ይህ ሁሉ መአት የሚወርድብን ክፉዎች ሰለሆንን እኮነው ሰው ሲሰራ የማንወድ እስቲ አስታውሱ ሁላችሁም ድሮ የሆነ ሱቅ ወይ ሆቴል ያለው ነጋዴ ምን ይባላል ለሊት አህያ ይጋልባል እራቁት ይሔዳል ሲባል እንሰማለን ሰው ስራ ጀምሮ የሚያጋጥመውን ፈተና ከፈጣሪው ጋር አልፎ ብዙ ሰርቶ ግን ለልጆቻቸዉ ጥሪት እስካሁን ፍሬአቸው ያማረ ሰዎች እናውቃለን በክፋ አሰራር የሔዱም ከነስም አጠራራቸው ጠፍተውም አይተናል እግዚአብሔርን የመሰለ የነጻነት አምላክ እያለን እንዴት አራሳችንን ለባርነት አሳልፈን እንሰጣለን አድራጊዎቹ ግን ስታሳዝኑ የእውነት ትተኛላቹ የሰው ህይወት አበላሽታቹ ግን ቤተሰቦች እናተ ስሩ ሰውን ውደዱት እመኑት በጎ ሁኑለትም ማንንም በጥላቻ አትመልከቱ ይህንን ልመዱ ሰው በድሎኛል እና ሁለተኛ ሰው ባምን አትበሉ ከሰው ጋር እየኖራቹ በጥንቃቄ በማስተዋል ግን ተራመዱ በየትኛውም የህይወት እርከን ውስጥ ሆነን እግዚአብሔርን ያጣነው እለት ከስረናል ጠዋት ተንበርክከን አመሰግንሀለሁ ይችን ቀን የሰጠኸን አባታችን ሆይ የእለቱ እንጀራችንን አስባርከን የበደሉንን ይቅር ብለን ከክፋ ሁሉ አድን ብለን ፀልየን አራሳችንን ለእርሱ አሳልፈን ሰጥተን እንውጣ ስንገባም አመስግነነው እንተኛ ያንጊዜ ጠላት በዙሪያች ያጓራል እንጂ ጫፋችንን አይነካም ይሞክርብናል እኮ ግን ምንህንም ሳይነካ እራሱ ለይ እንደ እሳት ይወርድበታል ሸዋ እንዳለው ከፈጣሪያቹ ጋር ተጣበቁ ያኔ ስለማይደርስባቹ ስማችሁን ብቻ ከርቀት ሆኖ ያጠፋል ግን ምንም አያመጣም ሰርቃነው ባልጋ ነው አስጠንቁላ ነው መዳኒት አብልታኝ ነው ብለው ፀበል ለፍልፎል ጠላቴ ግን እኔ ያለኝ እነሱጋርለው ስለሚበልጥ አባቴ መዳህኒ አለም በከፍታላይ ከፍታን ጨምሮልኝ ዛሬም አለሁ እኔ!!!! ግን የአንድ አባት ልጆች ሆነን በደሙ ያገኘነወን የልጅነት ስልጣን ምንሆነን ነው የስነጠከው እነዴት የንጉስ ልጅ ሆነህ ንጉሱ አዋርዶ ከእግርህ ስር ጥሎ የኔ ልጅነህ በኔ ሰም ተጠርተሀል እናም ትረግጠዋለህ ተብለህ እንዴት ሔደህ በባሪያ እግር ስር ወድቀህ ትዋረዳለህ የሰው ህይወት ለማበላሸት ሴጣን የሚጠቀምባቹ ሰዎች አቤት የምትከፍሉት ዋጋ እባካቹ ተመለሱ በልጅ ልጆቻቹ ተከፍሎ የማያልቅ እዳ ታመጣላቹ ፈጣሪ ልቦናችሁን ይመልስ ::ባለታሪካችን እንኳንም ለቅሶሽ ተሰማ ታያለሽ በድጋሚ ትባረኪያለሽ ትመሰክሪያለሸ መተሽ እንኳንም በህወት ኖርሽ እንኳንም ነፍስሽ አልከሰርሽ መፍትሔሽ የፈለግሽው እንኳን ካባትሽ ሆነ በቃ አሁን የካሳ ዘመንሽ ይሆናል እመብርሀን እንኳን በልጆ ፊት እንባሽን አቀረበችልሽ የእውነተኛው ንጉስ ፍርድ የምታይበት ዘመን ይሁንልሽ ለተጎዳችሁ ሁሉ

  • @Bebeemu
    @Bebeemu หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ይመስገን ሳትምት በቁመናዋ ስላየች እንደዚ ነው ደስ ይላል

  • @almazabera6396
    @almazabera6396 หลายเดือนก่อน +1

    ለአንች የደረሠች እኛንም ተቆላልፈን የምንገኝ ትፍታን እንኳን ፈወሠችሽ አሜን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እደቸርነት ይቅር በለን እባካችሁ የሰው ሕይወት የምታበላሹ ስውች እግዚአብሔር ፍሩ 😢😢😢😢

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d หลายเดือนก่อน

    😢አሜን

  • @HabtamuAbebaw-g9b
    @HabtamuAbebaw-g9b หลายเดือนก่อน

    የ ቤተሰቦቼ ሀብት የወደመው በ አጎታችን እና በ ሆነች ሰይጣን ሰትዮ ነው ፈጣሪ ይፍረድ።

  • @ZdKebede
    @ZdKebede หลายเดือนก่อน +4

    ሞልቶ እየፈሰሰ ነው ግፋችን ክፉ ስራችን

  • @tesfayebocho4350
    @tesfayebocho4350 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ከጀመርከዉ እርእስ ወጣስትል የጀመርከዉን እርእስ ለመከታታል ትንሽ ስለምጨግር ከርእሱ ወጣገባ በትል መልካም ነዉ ከይቅርታጋር ወንድሜ በተረፈ ፕሮግራምህ መልካም ነዉ::

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ หลายเดือนก่อน +3

    የአባቴ የአክስቱ ልጅ የቤቱን ሰው እንዲህ ነው የተጫዎተችብን ያገቡት ትዳራቸው እንዳይሳካ በስደት ያለነው ሰርተን እንዳንለወጥ ከቤተሰብ ጋር እንዳንግባባ እቴ መናየ ሁነን እንድንቀር ነው ያደረገችን ቀአባቷ ድብትርና አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እህቴን ወደ ወንቅእሸት ሒጅ ብዬ መንፈሱ ተይዟል 🙏

  • @AlkhyeliDriver
    @AlkhyeliDriver หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ይመሰገን

  • @AsterWoldemichael
    @AsterWoldemichael หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 หลายเดือนก่อน +4

    "ወርቅ" እንኳን ደህና መጣህ ወደ ቻናልህን እከታተላለው አስተማሪ ነው, ተባረክ የመናፍስት ጥቃት እንዴት እንደሚያገኘን ፣እና እንዴት እንደምንከላከለው ግንዛቤ ስለምሰጠን አመሰግናለው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 27 วันที่ผ่านมา

    በዚሁ ክፋታችን ፈጣሪ እንዴት ይቅር ይበለን😢😢😢 ይሄን ያሀክል ተንኮል በስመአብ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህት ካንቺ ይቅር አክስትሽን ይቅር በያት እግዚአብሔር በደንብ ቀቷታል ግን ይቅር ብትያትም እንዳታቀርቢያት: ቤትሽ እዳታመጫት አንቺም እንዳትሄጂ ይህ የእህትነት ምክሬ ነው::

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d หลายเดือนก่อน +1

    ሰዎች በዚህ ልክ በመክፋታቸው በጣም ያሳዝናል ይቺ አለም ቀሪ ነች አጭር ደግሞ ሰው መግቢያውን የዘላለም ቤቱን እንዴት አያሰብም ይሰበካል ይሰበካል ግን የሚሰማ የለም እግዞኦ እግዚአብሔር ይሰውረን ከነዚህ አይነት ሰዎች ተኩላወች😢

  • @sun1October
    @sun1October หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @hannatesfaye-qj8fw
    @hannatesfaye-qj8fw หลายเดือนก่อน

    ወርቅ አፈራዉ እባክህ ላናግርህ እኔራሴ ተሳስሬ እቤቴ ቁጭ ብያለዉ

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 หลายเดือนก่อน +1

    ደራ ገብረክርስቶስ አንድ እናት አለች ፀበል አለ ብዙ ፀበሎች ገብረክርድቶስ ነው ዋናው ከ 7 ቀን ከተጠመቅክ በሆላ የነበሩትን መተቶች ትናገራለች ሄጃለሁ

    • @rishane9576
      @rishane9576 หลายเดือนก่อน

      @@kidushayleysus8028
      ከይቅርታ ጋር የት ቦታ ነው እህት ተባበሪኝ

  • @rosinatsahaye2214
    @rosinatsahaye2214 หลายเดือนก่อน

    Yes it is true 😭🙏

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 หลายเดือนก่อน +3

    ለንክ እዝ ላይ ይህን

  • @ተክለእስቲፋኖስ
    @ተክለእስቲፋኖስ หลายเดือนก่อน +4

    ወርቃፈራሁ ያልተነካ ግልግል ይባላል በከተምው የታወቀ ወንድሜ በወዳጅ ጋደኞቹ ከስፈር ጎረቤ ከስራ ባልደረቦቹ እረ ምንኙን ልዘርዝር ተሳስሮ ቁጭ ብላል በጣም የሚያምሳስል ታሪክ አለ እኔ ሁሉንም ነገር ገብቶኝ ነገር ግን ባስረዳውም ሊቀበለኝ አልቻለም
    በጣም የሚገርመው የዛሬ 20 አመት ያልፍል እኔ የጠረጠርኩት ነገር ግን እስክ አሁን ወንድሜ ሊቀበለኝ ሊያምነኝ አልቻለም
    ጋደኞቹ ከድሮጀምረው እኔን እይወድኝም በአሁን ስአት እንዳቸውም ሊያዩትም አይፈልጉም
    እረ ስንት ክፍት አለ እደውልልሀለሁ

  • @Embete-
    @Embete- หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ሰማይና ምድርን የፈጠርክ ይህንን ሁሉ ስታይ ምን ትል ? እግዚኦ

  • @repent5044
    @repent5044 หลายเดือนก่อน +1

    ጠያቂው ትልቅ ሰው ነህ ፈዋሽ እግዚአብሄር እንድ ፍጡር አይደለም ፀጋ እንኳን ቢሰጣቸው ክብሩ ግን ለሰጭው ነው

  • @ShewaIndale
    @ShewaIndale หลายเดือนก่อน

    ኧረ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሰው ሁሉ በመተት ታስሮ አልቋል በደንብ አስተምሩልን ጆሮ ያለው ይስማ በጣም ያሣዝናል 😭😭😭😭😭😭😭

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ደራ የነበሩት መንፈሳዊት እናት አሁን አዲስ አበባ መጥተው ብዙ የብዙ ብዙ ሰዎችን እየረዱ ይገኛሉ።

  • @SaraMengustu
    @SaraMengustu หลายเดือนก่อน

    Yeah we need it

  • @helinamestawte
    @helinamestawte หลายเดือนก่อน +3

    እባክህን ወንድሜ የመምህር ግርማን አድራሻ /ሥልክ ቁጥራቸውን ማግኘት ስለምፈልግ እርዳኝስለ ድንግል ብለህ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน

      አስተምህሯቸዉ እኮ ዮቱዮብ ላይ አለ ወገኖቼ ተግባራዊ ካደረጋችሁት እኮ በቃ እሳቸዉን ማግኘት የግድ አይሆንም። እሳቸዉ ዉጭ እያገለገሉ ነዉ እድሜ ለንስሀ ለደብተራ ይስጥና ሀገር ዉስጥ እያሳደዱ እንዳያገለግሉን አደረጉ። ስለዚህ ማግኘት አይቻልም። የሳቸዉ ፍሬዎች እነ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጡ እነ ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም አሉ ያጠምቃሉ አዲስ አበባ ዉስጥ እነ ቆሞስ አባ ሳሙኤል ወይን አንባ ማርያም ረቡዕና አርብ ከናዝሪት እየመጡ ያጠምቃሉ።

  • @liyaskarbekk9888
    @liyaskarbekk9888 หลายเดือนก่อน

    Egziyabher yebarkh🙏

  • @berhaneweldemichael2201
    @berhaneweldemichael2201 หลายเดือนก่อน +1

    19:20 ላይ የተናገርከው እርማት ብታደርግ ጥሩ ነው ምካኤል እና ቁዱስ ግዮርጊስ ታመልካለች ያልከው አርመው

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 หลายเดือนก่อน

    Betam yigermal ure Emebeten yizen eyetagelin new Emebete ahunim tirdash lijochishin yasadigilish !!berchee gobez nesh!!!

  • @Miriamkk
    @Miriamkk หลายเดือนก่อน +1

    Bro you are separating families ! እኛ፣ከስጋና፣ከደም፣ፀብ፣የለንም፣ከመናፍስት፣ጋር፣እንጂ🤔🤔🤔😢

  • @SosenaSOS
    @SosenaSOS หลายเดือนก่อน +1

    WEREKAFRAW 2

  • @meheretzena6405
    @meheretzena6405 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢 ስንቶቻችን ተበላሽተን ግራገብቶን ግን በቸርነቱ አለን

  • @kalmaluna4413
    @kalmaluna4413 หลายเดือนก่อน

    Enesu altenkum

  • @zelalembezabih
    @zelalembezabih หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይፈውሳል የሰይጣንን አሰራራ ማሳየት ይገባል ፀበል በመጠመቅ መፈወስ በእምነት ይፈወሳል ነገር ግን ፀበል ተጠቅማ ተፈወሰች መልካም ነው በእከሌ አባ ግርማ አባ ግርማ ማለት ተገቢ አይመስለኝም።

  • @MeronYeHana
    @MeronYeHana หลายเดือนก่อน

    እኔ አምና ክፉ መንፈስ በአካል ከበሬ ደጃፍ ነው ያየሁት ልሞት ነበር አይኔ አልጨፍንም ነበር አይኔን በጨፈንኩ ቁጥር ነፍሴ ልትወጣ ትደርስና መንፈሱ ክስ ሲያቀርብብኝ ይታየኝ ነበር ግን በፀበልና በነመምህር ተስፋየ ትምህርት በእግዚአብሔር ቸርነት እስከ አሁን አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አሁን በአመቱ ህመምናፍርሃት እየመጣብኝ ነው እቤቴ ግድግዳ ላይም የተቀረፀ ስእል ይታየኛል ይህ መተት ሊሆን ይችላል?እባክህ መልስልኝ ስፀልይም ቀድሞ የሚመጣብኝ ስድብ ነው እባክህ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገረኝ

  • @getuhailu
    @getuhailu หลายเดือนก่อน

    እልል አልል አልል ልልልልልልልልል

  • @meheretzena6405
    @meheretzena6405 หลายเดือนก่อน

    አ ረ አረጋለሁ

  • @Meanddabear
    @Meanddabear หลายเดือนก่อน

    ebakh slkh

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢❤😢😢

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ ሰለፕሮግራሙ አመሰግናለሁ በግሌ በመቀጠል በኔ አመለካከት ባለታሪኳቹ ፊታቸዉን መታየት ካልፍለጉ ፊታቸዉን ሸፍነህ ተሞክሮቸዉን ቢናገሩ የበለጠ ታሪኩ አጥጋቢ ይሆናል አንተ ጋር መጥቶ አንተ ሰትተርከዉ ግን አሉባልታ ይመሰላል አንዲ ብላ ሰዉዬዉ ተቆርጦ ሞቶ ብላ አክሰትዬዉ ታመዉ ይቅርታ ብለዋት ምናምን የመንደር ወሬ መሰለ ለዮቲዮብህም ጥሩ ባለታሪኳቹን ብታቀርብ ነዉ ....

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن หลายเดือนก่อน

    ደራ እኔም ሄጃለሁ በደብተርሽ በስክብርቶ ተደገሞብሻል ብላኛለች ግን መንፈሱ አልተሸኘም ይዠው ስደት መጣሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢ጭንቅላቴ ባዶ ነው😢😢😢😢

  • @shumetewalelegn3895
    @shumetewalelegn3895 หลายเดือนก่อน

    የወላጅ እናቷ እና የወንድሟስ ጉዳይ ምን ላይ ደረሱ ??የመንፈሱንስ ስራ አውቀው ወደ እሷ ተመለሱ ወይስ በዛው ቀጠሉ ??

  • @hamelmalmengestu3373
    @hamelmalmengestu3373 หลายเดือนก่อน

    Berta berta

  • @YoditGoitom-y1d
    @YoditGoitom-y1d หลายเดือนก่อน

    💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MartaMola-p1l
    @MartaMola-p1l หลายเดือนก่อน

    Embtye kdanmhrte ykere tblne Amne

  • @yegebrealwedaj4460
    @yegebrealwedaj4460 หลายเดือนก่อน

    Pls put the link here

  • @Geni_love7
    @Geni_love7 หลายเดือนก่อน

    Wyy good Amlaka Hoye ...ebakhen kna aterakk....🤲🤲🤲🤲🤲🧎🧎

  • @HaregDessie-l5z
    @HaregDessie-l5z หลายเดือนก่อน

    Besua Enie tetsenanahu

  • @aziebgeberetnsea4328
    @aziebgeberetnsea4328 หลายเดือนก่อน

    መድሐኒአለም የጥልቁን እርኩስ ተከታይና አስከታይ ከዝች ከቅድስት አገረና ከየዋሐን ዜጎቿ ይንቀልልን

  • @AtrsawYohannes-le3si
    @AtrsawYohannes-le3si หลายเดือนก่อน

    መነገር የለበትም የሚሉት እኮ እሱም በዛው ስላሉ ነው ።የምን መደባበቅ ነው

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ หลายเดือนก่อน

    የቡዙዎች ሰቆቃ ነዉ ፈጣሪ ልብ ይስጣቾ አቤቱ ማረን

  • @ወለተስላሴ-የ4ቈ
    @ወለተስላሴ-የ4ቈ หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛዉን ቻናልህን አላገኘሁትም ምክነያቱም እኔ እግሌዘኛ መፃፍ ስለማልችል ይቅርታ❤

  • @eyerusalemjiru
    @eyerusalemjiru หลายเดือนก่อน

    Is this true story?

  • @mastietamru4776
    @mastietamru4776 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ለባለታሪካችን የሚገርም እምነት ነው የነበረውን መልካም ነገሮች ይመልስላት ቪዲዮን የምታዩ ላይክ አትርሱ ሸርም አድርጉ ለጓደኛ

  • @gechtilahun2788
    @gechtilahun2788 หลายเดือนก่อน

    Egziabher Yetemesegene Yihun emnetim yadnenal kegna mitebekew metsinat bicha new. Workeaferahun antenim egziabher yitebikih

  • @YordanosHaile-o6g
    @YordanosHaile-o6g หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @naod5774
    @naod5774 หลายเดือนก่อน

    ሀይለኛ ተጋድሎ ነው ያደረገችሁ !! ከዛሬው ትምህርት የምንረዳው አጋንንትን በፅሎት በፅበል መታተር ብቻ ነው ትልቁ ነገር ለሷ የደረሰች ኪዳምህረት ለሁላችንም ትድረስልን

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 หลายเดือนก่อน

    የባሌ እህት ሁሌ ይቅር በይኝ ትለኝ ነበር ምንም ሳታስከፍኝ ::በሃላ ሲገባኝ እኔን ባሌን በመተት ስትበጠብጥ የነበረው እሷ ነበረች:: ወንድሟ ሚስት ሳያገባ እሷን ብቻ እንዲረዳ ስለምፈልግ:እኛን ለማፋታት ያላረገችው የለም

  • @FatiSuliyman
    @FatiSuliyman หลายเดือนก่อน

    Selam nw bate yeminafest aserare betam new ahun yegebgn werkaferaw

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 หลายเดือนก่อน

    በየትኛው የእግዝኣብሄር ቃል ነው እነ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅድስት ምርያም ተኣምር ስትሰራ የተጻፈው ሰይጣን ሲያስመስል በዙ ነገር ሊያደርግ ይችላል የሙሴ ጠንቃዮች እና ያ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 8:9 -13 መተት እያደርጉ ህዝቡን ያስቱ እንደነበር ራስህም እንደገለጽከው በአክሱም ጽዮን መትት ሊያሰሩ እንደሚሄዱ እያወቅክ መዳን ብእየሱስ በሌላ እንደሌለ መጽሓፍ ቅዱስ እየተናገረ አንተም ህዝቡን ወደ ስህተት እየመራህ እንደሆነ ይግባህ

    • @selamhabte3070
      @selamhabte3070 หลายเดือนก่อน

      Do u mean Gojam or Axum ,people go to Axum to pray

    • @DageeAlemneh
      @DageeAlemneh หลายเดือนก่อน

      yemin axum metet new mitaweraw Axum Tision mariam yemefewesha bota nech enji yetenkuayoch bota ayidelechim

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 หลายเดือนก่อน

    Do you have your second link 🔗 under this video?

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 หลายเดือนก่อน

    ከዘብር ደብዳቤ ማምጣትና መስጠት ነው ምሎ በወንጌል አምጥቶ ቢሰጡ ይገላገላሉ

  • @tizetatesfaye
    @tizetatesfaye หลายเดือนก่อน

    😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tijtastyfood6025
    @tijtastyfood6025 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ይብዛ ወርቅ አፈራው ስልክ አንቢ አለኞ ዋትሳፕ ደውዬ

  • @hahsbabhshsbsb7813
    @hahsbabhshsbsb7813 หลายเดือนก่อน

    Lesea yederese legnam yederesln

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl หลายเดือนก่อน

    ሌኩን አስቀምጥልን አልሰማንም ነበር