"ሕያው ማኅበር"፦ ገዛኸኝ ዘበነ - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 4

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 8 หลายเดือนก่อน

    Tebareku ❤❤❤

  • @AmexDend
    @AmexDend 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @BetsegawD
    @BetsegawD 8 หลายเดือนก่อน

    Interesting ❤

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 8 หลายเดือนก่อน

    ተርጓሚው መጽሐፉ ለአሁኗ ቤተክርስቲያን ያለውን ፋይዳ የገለፀው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በተቃራኒው ገምጋሚው ያየበት አቅጣጫ ከእውነት ባይርቅም አልተመቸኝም ።
    በመዝሙር መጽሐፍ የተነሳው ሀሳብ ግን እጅግ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ባይ ነኝ ፣ ከጸሐፊውም ሆነ ከገምጋሚው ፣ ከአድማጩ ትኩረት ያልተሰጠውና አልተስተዋለ ጉዳይ አለ፦ 66ቱም መጽሐፍ እንከን የለሽና እስትንፋሰ መለኮት ያለበት መጽሐፍ ብሆንም ብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ቀዳሚ ተደራሲያን እነማን ናቸው? በቀጥታ እንታዘዛለን ወይ? የሚሉ ጉዳዮች እንድነሱ አድርጋችኋል ። ይሄ በእናንተ በአንባብያን ዘንድ የሚጠበቅ አይደለም ። የመዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ ከነእርግማኑ ወስደን ለቤተክርስቲያን እንደተጻፈ ደብዳቤ እናንብብ ወደማለት ስታዘነቡሉ ማየት በጣም ከባድና አደገኛ ነገር ነው ። በዚሁ ከቀጠላችሁ በኦሪት የተጻፈ ህግ አይደለም እንዴ ሰው ሁሉ ካልተገረዘ... ወደማለት እንዳት መጡ ብዬ እላለሁ