ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አቡበክር እና ኡስታዝ ሳዳት ፍጥጫ ውሀብያ አህባሽ በሚለው በማስረጃ ሸር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ย. 2022
  • #አልይኮቻ#ሳዳት_አቡበክር#youtube#

ความคิดเห็น • 133

  • @user-zn2eq9on7m
    @user-zn2eq9on7m หลายเดือนก่อน +2

    አቡ መርየም ንጥር አጠጣሀኝ አላህ ይጠብቅህ አህባሹ አቡ በክር አላህን ፍራ አላህን ፍራ ሳዳት መሠሎችህ አላህ ያብዛልን አተ የኢስላም ጀግና

  • @user-sl3xi6ff3e
    @user-sl3xi6ff3e หลายเดือนก่อน +1

    ሳዳት አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሳዳትዬ አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሓሲድ ምቀኛ አላህ ያርቅልህ ኑርልን የተውሒድ አምበሳ አላህ ይጨምርልህ ❤🎉❤አላህ ይጠብቅህ ውድ ኡስታዛችን❤🎉❤

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa ปีที่แล้ว +4

    አሰላም አለይኩም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቹሁ ይበዛ በያላቹሁበት አረፍ ቁይታ ነበር ሳዳት አንጀት አረስ እኮ ነዉ እረጂም እደሜ ከጤናጋር ኡሰታዝና

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 27 วันที่ผ่านมา +1

    አዎ አላህ ለራሱ ያፀደቀውን እናፀድቃለን ምን አገባኝ እኔ ለአህባሾች አንድ ጥያቄ አለኝ የአላህ ራህመት ይወርዳል ብለው ይፈስራሉ እና ከየት ነው የሚወርደው ❤❤❤

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 26 วันที่ผ่านมา +1

    አህባሾች አዳምጡ❤❤❤

  • @Neimabintmuhammed1
    @Neimabintmuhammed1 ปีที่แล้ว +3

    እናታችን አኢሻ (رضي الله عنها) እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል።
    «እናንተ ሰዎች ሆይ! (ከመልካም) ስራ የምትችሉትን ያክል ብቻ ያዙ። እናንተ እስካልተሰላቻችሁ አላህ አይሰለችም። አላህ ዘንድ ተወዳጅ ስራ ትንሽ እንኳ ብትሆን ዘውታሪነት ያለውን ነው።»

  • @IbnuMuhe
    @IbnuMuhe 20 วันที่ผ่านมา

    ሳዳት ወላሂ ጀግና ነው

  • @YassinKedir-sq6no
    @YassinKedir-sq6no หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HussenAhmed-b7t
    @HussenAhmed-b7t 17 วันที่ผ่านมา

    ምናለ ይህንስው አፈንአላህ ይዘጋው

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh ปีที่แล้ว +1

    :لا اله الا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 2 หลายเดือนก่อน

    የኔጀግናአላህይጠብቅህኡስታስስዳትከማል

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 2 หลายเดือนก่อน

    ኡስታስስዳትከማልጎርቤቴበሆክአላህይጠብቅህ

  • @YYyu-b6i
    @YYyu-b6i หลายเดือนก่อน +1

    Eski bslah lmn bakal atawram ende 1 ytnagrewen tantalk kza ant tawralk mulu videowen eysaykn awera er tktayochu dmo adnkuru balahh berom wehabeyaa

  • @Alemuy
    @Alemuy 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙሏህ። ኸይር❤❤❤ሣዳት። ከከማል። ጀግናዉ። አሏህ ያቆይህ❤❤❤

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ መጨረሻችንንያሳምርልን እስታዝና ጀዛክአላህ

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የሚል ነው እናመሠግናለን

  • @sebah2348
    @sebah2348 3 หลายเดือนก่อน

    ሳዳት፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ፡ምታወራው።ሁሉ፡በማስረጃነዉ።

  • @fatumahassen2923
    @fatumahassen2923 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስጣዝ ሳዳት ከማል እድሜ ይስጥህ.አህባሹ አቡበከር ግን ቁርአን ትክክል አይደለም እያልክ ነው እንዴ? እኛ አላህ የገለጸውን የራሱ ባህሪ እኛ ጋር እንዴት እናመሳስላለን .እብድነን እንዴ.የተምታታብህ ዱአ አድርግ ይህን የሰይጣን ጉትጎታ አላህ ያንሳልህ::ሱረቱ ናስ ቅራ

  • @Nesihatul_islam-tube
    @Nesihatul_islam-tube หลายเดือนก่อน

    Abubeker atawkem kalawk temar mejemeriya ewek akebrh neber ahun nakuh doctrat besdb new meselegn yagegnehew

  • @rahmirahi015
    @rahmirahi015 28 วันที่ผ่านมา +1

    Koyy ante lemn tiqenalleh ke qennahh anten Doctor anilihim k

  • @zmad3591
    @zmad3591 4 หลายเดือนก่อน +1

    አኡዙቢላሚንኩም

  • @Fathima-pn7gp
    @Fathima-pn7gp หลายเดือนก่อน

    Sewatrebshu

  • @sadamu
    @sadamu ปีที่แล้ว

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ

  • @SEMIRA.WELOYWA
    @SEMIRA.WELOYWA ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውዴ በርቺልኚ ዴምሬሻለሁ ዴምሪኚ

  • @user-xm2eg3ix1r
    @user-xm2eg3ix1r 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ በሀቅና በትክክለኛ መገዲ ይምራን

  • @user-ik8jp3yn7u
    @user-ik8jp3yn7u 3 หลายเดือนก่อน

    Allah yimran

  • @Ekram475
    @Ekram475 ปีที่แล้ว

    አላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ብያለሁ ማሻላህ በጣም ደሥይላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን አላህ መዋደድን አድነትን ሰላምን ይወፍበን ያረብ 💐💐💐💐💐💐💐💐☘️🍀🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @stube3784
      @stube3784 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን ማማዪ

    • @Ekram475
      @Ekram475 ปีที่แล้ว

      @@stube3784 እሽ እህቴ😍😍

  • @Fathima-pn7gp
    @Fathima-pn7gp หลายเดือนก่อน

    Ahbashoch.kefrachihu.atakfra

  • @HayatOmer
    @HayatOmer ปีที่แล้ว +1

    አሠላምወአሊኪምወራህመቱሏህወበረከትሁአህለንአሊበርታአሏህከሽርክይጠብቀን

  • @Fathima-pn7gp
    @Fathima-pn7gp หลายเดือนก่อน

    Abubekr.yemtbalewwusheth.keandebeth.ynageral.ahbashoch.alahn.fru....

  • @fetiyah8160
    @fetiyah8160 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱአህለን አሊ እንዲትነህ እኔሰላምነኝ አልህምዱሊላሰላምአንድነትለሀገራችን

  • @Rahema322
    @Rahema322 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አልይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነዉ አላህ በሃቅ ላይ እና በትክክለኛዉ መንገድ ላይ የምንፀና ያድርገን

    • @haiderjoo-ft4xo
      @haiderjoo-ft4xo 4 หลายเดือนก่อน

      በዝህ በአህባሽ መንገድማ እንዳትፀኚ ቶሎተላቀቂ

  • @yasinMohamed-on6jl
    @yasinMohamed-on6jl 3 หลายเดือนก่อน

    الشيخ ابوبكر سليمان الله يحفظكم شيخنا

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ የረቢ እስኪ አለህ ትክክለኛውን ምገድ ይምራን

  • @ዲንህንእወቅ
    @ዲንህንእወቅ 11 วันที่ผ่านมา

    salatachin takabayinat endlelau eskazare eysawiye akalu eyalenw yanen gen takabelowal eyale nw yamanen endtakabale bemn awak eyko ya አልህ seltan nw mayimnatun asayan ehe abubakr tabyeu

  • @M-ex6ut
    @M-ex6ut 3 หลายเดือนก่อน

    አንታን አለህ ብቻ ይመልስህ ሰደት ሌለ ምንለዉ ነገር ዬለም

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  3 หลายเดือนก่อน

      ምን አጠፋ አታሻርኩ ነው ያለው

    • @nfisa2992
      @nfisa2992 2 หลายเดือนก่อน

      ምንአጠፍሀቅንስለተናገረነው

  • @beekanhasan1754
    @beekanhasan1754 3 หลายเดือนก่อน

    True

  • @HayatAgrani
    @HayatAgrani 3 หลายเดือนก่อน

    ahbash allah yatfaw

    • @user-uo3se8mq9m
      @user-uo3se8mq9m 3 หลายเดือนก่อน

      አችን ያጥፋሽ ፖለቲካ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  3 หลายเดือนก่อน

      ተው ዝም ብላችሁ ተማሩ አህባሽ ውሀብያ እሚባል ሀይማኖት የለም

    • @maremmuhamed1865
      @maremmuhamed1865 3 หลายเดือนก่อน

      qatxanyawn,mngad,imrash

  • @Fathima-pn7gp
    @Fathima-pn7gp หลายเดือนก่อน

    Ahbashoch.midiyalay.atwutu.manm.aykebelachihum.wushetachihu.tawukobachihaul

  • @user-wq2ge5gv8g
    @user-wq2ge5gv8g 3 หลายเดือนก่อน +2

    አየ ሳዳት ጃህል ቅናት ነው😂የኔዋ በሸሻው ዶ/ር ሸይኽ አቡበክሬ❤❤

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  3 หลายเดือนก่อน

      ቁርአን አላለውን እህ እትና ብለዋል ተማለት መቆጠብ የተሻለ ነው አላህ በቁርአን ከአርሽ በላይ ነው እያለ አላህ መውጁዱን ቢላ መካን እምል ተየት መጣ ቁርአን ውስጥ የለም

    • @AishAbdulla-oo4qx
      @AishAbdulla-oo4qx 20 วันที่ผ่านมา

      ቆሻሻ

    • @user-rk3hp7wm5m
      @user-rk3hp7wm5m 7 วันที่ผ่านมา

      ኧረበአቡበክርእኳንሳዳትከማልበእዉቀትየተሞላዉናወላሂእኔራሱአልቀናበትም።

  • @user-vd8mm1qy3h
    @user-vd8mm1qy3h 3 หลายเดือนก่อน

    Sewn mezolem mesadeb bcha new miyakew yhe sadat sheytuan new

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  3 หลายเดือนก่อน

      ማስረጃ ነው እኮ ያመጣው

    • @user-vd8mm1qy3h
      @user-vd8mm1qy3h 2 หลายเดือนก่อน

      @@አልይኮቻALY-kombolcha eski ngeregn nebyachin eyetesadebachu astemru new yalut?

  • @ahmedabdullahi1896
    @ahmedabdullahi1896 3 หลายเดือนก่อน

    Ka wehabi allah yitabekan

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  3 หลายเดือนก่อน

      ውሀብያ እሚባል የለም ሀቅን ያቪ ተቁርአን እና ተሀድስ ውጭ ወደዛ ብለሽ

  • @husseinamin9762
    @husseinamin9762 3 หลายเดือนก่อน

    ሳዳት አላህ ይዘንልህ
    ነፍስን ለማጥራት
    የአላህ ሁሉን አድራጊነት
    ስለተውሂድ ብቻ ዳዋ አድርግ
    መሳደብ አያጠራም ያፈስዳል እንጂ።

  • @aaa3215
    @aaa3215 3 หลายเดือนก่อน

    የልአን ሽክሉ

  • @stube3784
    @stube3784 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም በርታ ወድሜ👍👍

  • @rukiyatube
    @rukiyatube ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ልቦናይስጣቸው

    • @stube3784
      @stube3784 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን😍😍

  • @toybatube
    @toybatube ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይሁም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን 🌹🌹 አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን 🌹አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ መሽአላ🌹

    • @user-ef4mj7gw8l
      @user-ef4mj7gw8l 3 หลายเดือนก่อน

      ወአሌኩም ሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካቱሁ

    • @user-ef4mj7gw8l
      @user-ef4mj7gw8l 3 หลายเดือนก่อน

      ምነው

  • @user-if1kc2po9o
    @user-if1kc2po9o 2 หลายเดือนก่อน

    አፈር ይብላ ይህ አህባሽ ፈጣሪ ያቆይህ ሳዳት

  • @hayuwello3348
    @hayuwello3348 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-hj3xh8hr3q
    @user-hj3xh8hr3q 3 หลายเดือนก่อน

    Ye allah antetkklegnawn mengedi mran

  • @ahmedabdullahi1896
    @ahmedabdullahi1896 3 หลายเดือนก่อน

    Wehabi yaresul talatoch erafu dankoro mahayemoch

  • @user-db8ih9si7z
    @user-db8ih9si7z 2 หลายเดือนก่อน

    አህባሾቹም አላህ ይህዲኩም

  • @Alemuy
    @Alemuy 2 หลายเดือนก่อน

    የተዉሂድ። አበሣ❤❤❤❤

  • @AnwarHussen-hx1hw
    @AnwarHussen-hx1hw 4 หลายเดือนก่อน

    Betkkl Ygeltsatual Geltsuachuhal.YeAyhud Telalakiwoch.Awo Betkkl Inante Endih Nen Alalachum Lemn Yenante Ustazoch Ayhudoch Slehone Akahedachum Indenesu Slehone.Yahdikum

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሊ

    • @stube3784
      @stube3784 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን😍😍

  • @MarefaMarefa-kl6fv
    @MarefaMarefa-kl6fv 9 วันที่ผ่านมา

    አቡበክር ጋ ቁርዓን እምትቀራ ጓደኛነበረችኝ. እሱጋ አልቀራም ስላት. ተወችኝ አቺ ዉሀብይነሽ ብላ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  9 วันที่ผ่านมา

      ዱአ አርጊላት አትተያት ገና ትቅልፋ አልነቃችም እና ነው

    • @MarefaMarefa-kl6fv
      @MarefaMarefa-kl6fv 9 วันที่ผ่านมา

      @@አልይኮቻALY-kombolcha ኢሻአላህ አልተዋትም ልጂቱግን የምትመለስ. አይደለችም በፊት. እኮ. አንድ ቀን ሳናወራተቀረን. አመት የቆየውን ነበር. የሚመስለን አሁን ተይስላት አለ ከስረሻል. አለችኝ

  • @user-uo3se8mq9m
    @user-uo3se8mq9m 3 หลายเดือนก่อน

    አላምጥ ያፍታሪክ አወ ዉሀብዮችነህ

    • @user-on8kn1sd8z
      @user-on8kn1sd8z 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ እነ አህባሾች

  • @user-je8ks8kw8i
    @user-je8ks8kw8i 3 หลายเดือนก่อน

    ወሀብዬች ነን ባትሉም ተግባራቹ ወሀብያ ነዉ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  3 หลายเดือนก่อน +1

      ውሀብያ ማለት ምን ማለት ነው ውሀብ ያላህ ስም መሂኑን አታቁም አብድል ውሀብ ማለት አብደሏህ ማለት ነው ወይ አታነቡ ጫት እየበላችሁ ሙኽችሁ ደዝዟል አላህ ይድረስላችሁ ያረብ

    • @Alemuy
      @Alemuy 2 หลายเดือนก่อน

      አሏህን። ፍራ ወይም ፍሪ። 😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @SeadaJemal-ms6kn
    @SeadaJemal-ms6kn หลายเดือนก่อน

    ኧረ አህባሹ አቡ በ አይ አይአይ ስምህንማ ሙሉውን አልጠራውም ምክንያቱም ስሙ ላተ አይገባም እስቲ ደቁረህ አታደቁረን መጀመሪያ ራስህ ከቅልፍህ ንቃ ወይ ጉድ ደሞ አታፍርም ታወራለህ ምስኪን ባተና በመሰሎችህ ለደኖቆሩ ውንድም እህቶቼ አዘንኩ አላህ ይዘንላቸው አንተማ የማታፍር ጉድ ነህ ገና ብዙ ትል ይሆናል አታፍርም
    አልሀምዱሊሂ እናተን ለሰጠን አላህ የሐቅ ባለቤ ወደሓቅ የምትጠሩን በመገዱም ጸንተን እድንጓዝ ብርታ የምትሆኑን የሱና ኡስታዞቻችን አላህ በያላቹሁበ ይጠብቃችሁ አላህ እናተን ባይሰጠንማ እነሱ እደረከሱት ሁሉ እኛንም ሊያረክሱን ነው አላማቸው ግን አላህ በናተ ጠብቆናል አልሃዱሊህ አላህ ይጠብቃቹህ ኑሩልን ሁሌም በሰላም በአፊያ

  • @AbdusemedHilal
    @AbdusemedHilal 15 วันที่ผ่านมา

    ይድረስ ለሼህአበበክር ዴቆሮ

  • @hayathassen-if9ot
    @hayathassen-if9ot หลายเดือนก่อน

    ኣየ ጀነዝ መጀመሪያ ጎንበስ ብለህ ተማሪ ሳዳቲ ቅማል
    የኛ በሸሻው መውላና ዶ/ር ሸኽ አቡበክር አሏህ ይጨብቅልን ደሞ ድክመትህ ታወቀ ትንሽ ነው አቡበክር የምትላቸው እውቀት በእድሜ አይገደብም🤐
    አዑዙብላህ ሸይጧን ራጅየም

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  หลายเดือนก่อน

      ክክክክ በማስረጃ ነው ሀቁ የማነው ሽርክ ያውው ሽርክ ነው የማንም ገዳፊ አትሁኑ ።

  • @Amina41999
    @Amina41999 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ መሰሎችህን ያብዛለልን አንተንም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @firehiwotassefa
    @firehiwotassefa 21 วันที่ผ่านมา

    ኢልምተደብቆአይደለም አተሳሳት ሳዳትከማል ሴትይመሰል ቤትለቤአተህድ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  21 วันที่ผ่านมา

      ተማሩ ዝም ብላችሁ የማንም ገዳፊ አትሁኑ ደሊሉ ቁርአን እና አድስ ከሆነ ተቀበሉ

  • @user-bd3oj6mm4k
    @user-bd3oj6mm4k 2 หลายเดือนก่อน

    ከዶክተር ጋር አትወዳደር ሳዳት

    • @Alemuy
      @Alemuy 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙉🙉🙉🙉🙊🙊🙊🙊🙊

  • @AziizaaAaziiza-gd4ll
    @AziizaaAaziiza-gd4ll 7 หลายเดือนก่อน

    ዉሻ ሲጮህ አንበሣ አይዞርም የኛ ኡሥታዞች ለድናቸዉ የቆሙ ሀቀኛ ገንዘብ እማያታላቸዉ እናንተ ኡሥታዝን የምትናገሩበት ትንሽኳ እዉቀት ሥለለላችሁ አርገርምም

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  7 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ አህባሽ ተቁርአ እና ተሀድስ ውጭ ነው እሚከተለው ቁርአን ያለውን መቀበል የግድ ነው ጫት እየቃምክ ቀብር አታምልክ ቀብር አትርገጥ

    • @AziizaaAaziiza-gd4ll
      @AziizaaAaziiza-gd4ll 7 หลายเดือนก่อน

      @@አልይኮቻALY-kombolcha መጀመሪያ እወቅ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  7 หลายเดือนก่อน

      @@AziizaaAaziiza-gd4ll እንደት መን አሚለ ነው እኮ እውቀት ታልሰሩበት 0

    • @AziizaaAaziiza-gd4ll
      @AziizaaAaziiza-gd4ll 7 หลายเดือนก่อน

      መጮህጅ ምን ታዉቃላችሁ ማነዉ ቀብር አምላኪ ቀብር ይመለካልደ መጀመሪያ ከመናገርህ በፊት ተማር እወቅ ተማሩ ያንተ አይነት ነዉ ለራሡ ሣያዉቅ ትዉልድ እያበላሸ ያለዉ

    • @AziizaaAaziiza-gd4ll
      @AziizaaAaziiza-gd4ll 7 หลายเดือนก่อน

      የኛ ኡሥታዞች ሀያ አመት ሠላሣ አመት በመማር ያሣለፍ አሊም ናቸዉ እንደናንተ በሁለት በሶሥት አመት በሞባይል ተምረዉ አደለም ምን ግዜም ዉሻኮ በማያዉቀዉ ላይ ነዉ እሚጮህ እወቁ ቅሩ

  • @semaudinakmel4048
    @semaudinakmel4048 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውቀት ካለህ ቀርበህ ሞግተው ከዚህ ውጪ መተርተር አቁም ከባድ ሚዛን ነው እንኳን አንተ አለቆችህም አልቻሉትም ሰምተሀል

  • @mekyaashebir-ps6yk
    @mekyaashebir-ps6yk 3 หลายเดือนก่อน

    Kkkkk

  • @user-ok1xs9qe3b
    @user-ok1xs9qe3b 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዖዚቢላህ ሳዳት ትልቅ አየደለህምንዴ ለምን ትቀጥፋለህ ዶክትሬት እንደሌላቸው ትዋሻለህ ከአንድ አስታዝነኝብሎ የሚያስብ ውሸት ድሮም ውሸታሞች ናቹህ አሏህ ረጅም ዕድሜ ዶክተር ሸይኽ አቡበክር

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  3 หลายเดือนก่อน

      ሳድስት በማስረጃ ነው

    • @user-ok1xs9qe3b
      @user-ok1xs9qe3b 3 หลายเดือนก่อน

      @@አልይኮቻALY-kombolcha አረ በአሏህ ተው አትዋሹ አዖዚቢላህ

    • @IbnuMuhe
      @IbnuMuhe 20 วันที่ผ่านมา

      አቡበክር የውሸት ዶክተር ነው

  • @user-uo3se8mq9m
    @user-uo3se8mq9m 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ አቡበክር ጀዛኩምላ ኸይራት በሀያት ላይሀያት

  • @user-ee5dh1fu1j
    @user-ee5dh1fu1j 2 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክ ሳዳት ከማል❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @Alemuy
      @Alemuy 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @mohamdamin-du8yu
    @mohamdamin-du8yu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ ከማለት ፋንታ በዶክተርነቱ ትመቀኛለህ?

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  4 หลายเดือนก่อน

      ቁርአንን ባላግግባብ እሚተሮግም ዶክተር ፈይባልም

  • @AbditapesryHussen
    @AbditapesryHussen 3 หลายเดือนก่อน

    የናትህ አህባሽ ይቆፍረዉ ቅማላም ወሀብያ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  3 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣🤣 ቅምሀል ጫትህን አውጣና ወደራስህ ተመለሽ ሂድያውን ስጥህ እኔ አልሳደብም

    • @user-bq1vf9jd9y
      @user-bq1vf9jd9y 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክ

  • @user-gy5ne8zy5i
    @user-gy5ne8zy5i หลายเดือนก่อน

    አይሳዳት ተቃጠልክ ከብት ነህኮ ጅላጅል

  • @jundijundela
    @jundijundela 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ጃሂል መሆንህ ማያዉቁት ምናልባት 1 ሺ ማይሞሉ ሰዎች ናቸዉ ፡በሬ ከ ፡አይጥ እየጠመዱ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  3 หลายเดือนก่อน

      ማንኛው ነው ጃሂል መልስ ነው የሰጠው እኮ

    • @user-gr4dt5rl5x
      @user-gr4dt5rl5x 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ ሳዳትን ባልሆነ ?

  • @ksaksaksaksa3823
    @ksaksaksaksa3823 26 วันที่ผ่านมา

    ሳደት ዉሸታም ቱልቱላ

  • @hhjvvchcc6023
    @hhjvvchcc6023 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሳዳት ዘላለምህን ሰው ደተሳደብክ ቱ ወላሂ ስጠላህ አሁን ደሞ ኡስታዛችን ትናገራለህ ኢላሂ አተኮ በስድብ ነው ድግሪ የጫከው አድ የኡስታዝ አደቡ እካን የለህም ሱብሀነላህ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  4 หลายเดือนก่อน +2

      ስተትን ስተት ማለት ይኖርብናል ምን ችግር አለው እያልን ከቁር እና ከሀድስ ውጭ እሚሰራ ለትውልድ አስቸጋሪ ነው ሱናን ዋጅብ ቢድያን ሱኖ ማድረግ አሁን ችግር ላይኖረው ይችላል ግን ለትውልዱ መበከል ነው

    • @user-du7ge8nb7n
      @user-du7ge8nb7n 4 หลายเดือนก่อน

      አችስለጠላሺው ኡስታዝ አቡ ሀይደር ምንም አይቀንስም

    • @user-ef4mj7gw8l
      @user-ef4mj7gw8l 3 หลายเดือนก่อน

      ፁፍን አስተካክል ፈራ

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 3 หลายเดือนก่อน

      Abubekr malet deffar neger yemmigoreggur muslimun kefffffaffffay wellah summe wellah Abdul wehab resulullah yilalu bilo letvi tenagrual beshitenga new Allah hidaya yistew chatm

    • @ustasarewda-tu1gi
      @ustasarewda-tu1gi 2 หลายเดือนก่อน

      ሳዳት አንቺ ውርጋጧ ብትጠሊው ከሰባቱ ሰማይ በላይ ያለው ሱብሓናሁ ወታዓላ አላህ ይወደዋል አንቺ ቶባ ካላልሽ ዱንያ አኺራ ከሰርሽ::😂😂😂😂