ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሽህ ዑመር ኮምቦልቻ እና ወሃብያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ค. 2019

ความคิดเห็น • 205

  • @fjgg8664
    @fjgg8664 2 ปีที่แล้ว +14

    ሸህ ዑመር ኣላህ ይጠብቃችሁ የኛ እንቁዎች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @behiryaalito7684
      @behiryaalito7684 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክሀሀሀሀሀሀሀኡኡኡኡኡኡ ወይኔ የት ሄጄ ልሳቅ

    • @hayatmuhamed9794
      @hayatmuhamed9794 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ያጥፋዉ ወይንም ይመልሰዉ ዲሮም ላኢለሀኢለሏህ እያሉ ነዉ እስልምናን ሚያበላሹት የቁም የሞተ

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 3 หลายเดือนก่อน

      ጠምጣምብቻ

    • @user-oy6ix1sr8t
      @user-oy6ix1sr8t หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍​@@hayatmuhamed9794

  • @user-eo5mt8dx4h
    @user-eo5mt8dx4h 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏ ሸህ ኡመረ አሏህያቆያችሁ ያሠላምምምምም እረጂምሀያት ተሙሉአፈያጋር አሏህይሰጥልን❤❤❤❤❤

  • @user-mt4gj2ys2x
    @user-mt4gj2ys2x 2 ปีที่แล้ว +10

    አሏህ በተውሂድ አንድ ያድርገን
    ያረቢ አህባሽን አሏህ ሂዲያ ይስጥልን

  • @user-qo5ts2vk5d
    @user-qo5ts2vk5d 6 วันที่ผ่านมา

    የውሀብያመዳኒትአላህይጠብቅህኡሥታዝ

  • @habibaali8631
    @habibaali8631 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅወት የኛ ጀግና እረጅም እድሜ ከአፊያጋር ይስጥልን ሽህ ኡመር

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 2 ปีที่แล้ว +9

    ዝም ብለህ አትሰማም ጋዜጤኛ ነኝ ብለህ ሙተሀል አሏህ ፊት ቆመህ ትጠየቃለህ ለሆድህ ብለህ ሀቅን አትሸፍን ስማ ሀቅ ነው እሚያወሩት. ሸይኽ ኡመር

    • @user-kd2er5dt1p
      @user-kd2er5dt1p 2 ปีที่แล้ว

      بل يتكلم الكذب ضلوا عن الطريق الحق وأضلكم معهم ربنا يهديكم

    • @user-ez9le6sc1n
      @user-ez9le6sc1n 2 ปีที่แล้ว

      ​@@user-kd2er5dt1p you need to wakeup from your ignorance

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

      አንቺ ለምን ሀቅን በባጢል? አላህን አትፈሪም?

    • @hayatmuhamed9794
      @hayatmuhamed9794 2 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ተማሪ

    • @soneji3266
      @soneji3266 2 ปีที่แล้ว

      Asakegn leka beyebetu bzu jil ale endet awek ene ahun ewnet new wishet new malet alchlm.hadra aderekew zm bleh sma

  • @user-ur6gn2vk1c
    @user-ur6gn2vk1c 2 หลายเดือนก่อน

    የዘመናችን. የሁለተኛዉ የኡመሩል. ፍሩቅ. ምትክ ጀግና❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን መውላና ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋር አሏህ ይወፍቃችሁ

  • @user-bx5fr2hu8w
    @user-bx5fr2hu8w 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሏሁ አክበር ሸኽኡመር ኮቦልቻ የዘመናችን ጀግና መሰሎችህን ያብዛልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @modimomodimo1791
    @modimomodimo1791 2 ปีที่แล้ว +8

    አዉቆ ከመጠመም አለህ ይጠብቀን

  • @user-kr4io5vj9v
    @user-kr4io5vj9v ปีที่แล้ว +3

    አዳመሏሁ ሀያተከ ወኸፈረሏሁ ዘበከ ወሀያተ እህዋኒከ ምን ኡለማኢል ሙኽሊሲን።

  • @medinaseid8322
    @medinaseid8322 2 ปีที่แล้ว +1

    ሼዑመር ኮቦልሸ አላህ ይጠብቃቹ እውነት ትቀጥነለች እጂ አትቆረጠም አባቶች

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነው ኡለሞቻችንን አሏህ ይጠብቃቸው

  • @anuwarmehdi2263
    @anuwarmehdi2263 2 ปีที่แล้ว +5

    ሸህ ኡመርየ ሀቅ ተናጋሪው ጀግና አላህ ይጠብቅህ

    • @user-cf7vy4dm6j
      @user-cf7vy4dm6j 2 ปีที่แล้ว

      ሀቅን ነው ያልከው ያብደዓ አራመጅ ነው

    • @anuwarmehdi2263
      @anuwarmehdi2263 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-cf7vy4dm6j ለጠማሞች ሀቅ አይዋጥላቼውም

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

      ኮምቦልቻ ሰው አምላኪ ነው

  • @aymenmuhammed6542
    @aymenmuhammed6542 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ይጠብቁህ ሸህአችን

  • @FarsAres
    @FarsAres ปีที่แล้ว +3

    የዘመናችን ኡመር ኢብነል ሀጧብ ሀያት

    • @HhHh-zp5ss
      @HhHh-zp5ss 4 หลายเดือนก่อน

      ተውጅ

    • @HhHh-zp5ss
      @HhHh-zp5ss 4 หลายเดือนก่อน +1

      የኛፍየሎች

    • @HhHh-zp5ss
      @HhHh-zp5ss 4 หลายเดือนก่อน

      አታፍሩም

    • @HhHh-zp5ss
      @HhHh-zp5ss 4 หลายเดือนก่อน

      አገረታምጭትህንብላዝብሐህ

    • @Rahma-ls5ji
      @Rahma-ls5ji 20 วันที่ผ่านมา

      ማነዉ ኡመርሀጧብ

  • @FuadMohammed-fr4zo
    @FuadMohammed-fr4zo 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዑመር ኮምቦልቻ አላህ ሂዳያ ይስጥህ

  • @weeeyasho8307
    @weeeyasho8307 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላምህን አላህ ያንሳው ሸይጧን

  • @hayathayat3587
    @hayathayat3587 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ባረከሏሁፊኩም

  • @abdujemal-yo2xv
    @abdujemal-yo2xv ปีที่แล้ว +2

    ኡመር ጃሂል

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 2 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ ይጠብቃችሁ ሸይኹና

  • @tufutd1991
    @tufutd1991 11 หลายเดือนก่อน +1

    شيخنا عمر بار ك الله فيكم وجزاكم الله خير ا احسنالجراء🐅💖💖🐅🐅👌👌👌💖

  • @SukoorSukoor-et7fh
    @SukoorSukoor-et7fh 8 หลายเดือนก่อน

    ሸይኽ ኡመር የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ እወደወታለሁ❤❤❤❤❤

  • @GdDf-f5r
    @GdDf-f5r 25 วันที่ผ่านมา

    ኢንሻአላህ ጃሀነም እየጠበቀህነው

  • @Awad-iu8bp
    @Awad-iu8bp ปีที่แล้ว +3

    ሸኽኡመር፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wi2wr3ce5r
    @user-wi2wr3ce5r 3 หลายเดือนก่อน +1

    • @user-wi2wr3ce5r
      @user-wi2wr3ce5r 3 หลายเดือนก่อน

      الله يحفظك شيخنا

  • @AbdelfetahAhmed
    @AbdelfetahAhmed 2 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ይግደልህ አቦ ሙስሊሞችን የከፋፈልከው ሌቤ

  • @user-xh7xp4pd3w
    @user-xh7xp4pd3w 11 หลายเดือนก่อน +1

    መገን ሁሉም ሀቀኛ ነኝ ይላል ሀቅን የሚያቀዉ አላህ ነዉ

  • @sekinamedia
    @sekinamedia ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤ ኡመሩል ፋሩቅ የኔ አንበሳ

  • @zehraMohammed-vq1rw
    @zehraMohammed-vq1rw 2 หลายเดือนก่อน

    ሽህ ኡመርን ዱአ አድርጉለት ሂድያን አላህ እዲመራው ይ ስሜቶቻችንን ትተን ሀቅን እንከተል ለሆዳችን አንደር እንሞታለን እኮ ውሀብያን ከሚጠሉት ውስጥ አንዷ ነበርኩ አሁን ግን ሀቁ ያለው ውሀብዮች ጋርነው ሲጀመር ወሀብይ የሚባል መንሀጅ የለው ያው እናንተ ካላቹሁ ተብሎ እጂ እና አላህን እንፍራ

  • @Meram-jd9hp
    @Meram-jd9hp 4 วันที่ผ่านมา

    አላሕይጠብቃችሑ❤❤❤❤❤❤🥀🥀🫶🫶🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀💛💚❤️💖💖💖💝💝💝

  • @zubeydamohamed6938
    @zubeydamohamed6938 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛው ምነው ወገንተኛ ሆንክ መጠየቅህ ጥሩ ነው ግን አስጨርስ

  • @ezedinezusha2978
    @ezedinezusha2978 ปีที่แล้ว +1

    Wowww shekachen

  • @mohammedadres9389
    @mohammedadres9389 2 ปีที่แล้ว +4

    ሸይህ ኡመርን ሳይ ሰይድ እና ኡመርን ያስታዉሱኛል

    • @behiryaalito7684
      @behiryaalito7684 2 ปีที่แล้ว +1

      አረ ወይኔ ክክክክክክክ አሁን ነው መሳቅ ሰይዲና ኡመር ኢብኑል ኸጣብን ከዚ ወጠጤ ሴታሴት ቀብር አምላኪ አፈር በሊታ ጋር ስታወዳድሪ ትንሽ አይሰቀጥጥሽም እኔማ ኡመር ኮምቦልቻን ሳየዉ ሴት ነው ሚመስለኝ ምኑም ወንድ አይመስልም ክክክክክክ

  • @user-xp4ip2hj1m
    @user-xp4ip2hj1m 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @kedirmuhamed5934
    @kedirmuhamed5934 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ማን እንደ ዑስታዝ ዑመር ኮምቦልቻ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ ሸህ ኡመር👍

  • @user-gf2wq5wn3b
    @user-gf2wq5wn3b 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ የኮንበልሻዉ ሙሺሪክ ወሏሂ አንተን ባገኝህ አንገትህን ነበረ የምቆርጥልህ ካሀዲ

    • @abduendris3130
      @abduendris3130 ปีที่แล้ว +1

      የማነህካፊርአቦአላህያሳህ

    • @DanielAwetehey
      @DanielAwetehey 4 หลายเดือนก่อน

      ወላሂመቁረጥወንድይላልአንተካፊር

  • @ridhvanr1746
    @ridhvanr1746 2 ปีที่แล้ว +5

    አለህ ይጣብቃቹ ረጂም ሀየትትትት

  • @YusufAdem-yw3lu
    @YusufAdem-yw3lu 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemuti7847
    @kemuti7847 3 ปีที่แล้ว +5

    ኡመር አላህ በጥበቡ ያጥፋህor ያቅናህ

    • @user-ns1ik1vx7g
      @user-ns1ik1vx7g 2 ปีที่แล้ว +4

      ኡመር ነው የወሃብያ መድሃኒት።

    • @bilalmohammed4781
      @bilalmohammed4781 2 ปีที่แล้ว

      እራሱን ያላከመ ድፍን ቅል ጃሂል !!!ንቅል ጅል ጃሂል

    • @user-ns1ik1vx7g
      @user-ns1ik1vx7g 2 ปีที่แล้ว +2

      @@bilalmohammed4781 ቢላሉ የትልቅ ሰው ስም ተሸክመህ አንገትህ ሊቀነጠስ ነው።ሌላ የጃሂል ስም ያውጡልህ።

    • @user-ez9le6sc1n
      @user-ez9le6sc1n 2 ปีที่แล้ว

      ​@@user-ns1ik1vx7g ❤ትክክል፣ ❤❤

    • @user-ez9le6sc1n
      @user-ez9le6sc1n 2 ปีที่แล้ว

      ​@@bilalmohammed4781 ጀሂልመ አንተ ሲሚህን ቀይረ፣ ignorant the name of Bilal does not suit your coomment atitude!

  • @kuwkkk5432
    @kuwkkk5432 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሀቅ ተ መናገር ሲገባው አድነት ይላልዴ

  • @nesrumohammed5318
    @nesrumohammed5318 2 ปีที่แล้ว +3

    sheikh Allah ytebkachhu gn mn ke dngay lay wuha mafses eco new

  • @AbdusemedHilal
    @AbdusemedHilal 15 วันที่ผ่านมา

    አርበተብትልኝወድሜ

  • @melakbintebrahim3089
    @melakbintebrahim3089 2 ปีที่แล้ว +4

    شيخ الاسلام امام عمر بارك الله فيكم وجزاكم الله خيرا احسن الجزاء الله يحفظكم

    • @elhamahmed586
      @elhamahmed586 2 ปีที่แล้ว

      الله يهديكم يا اخواني والله احزن من قلبي لما اراكم

  • @FatmaKh-dz8kk
    @FatmaKh-dz8kk 6 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህይር

  • @cgf8399
    @cgf8399 4 หลายเดือนก่อน

    የትምተወለድበሱናእድግ🎉 ሱባሀንአላህ አላህሂዳይስጣችሁ ህዝብንአታጥሙ ኢተቂላሂ ኢስላምአንድነዉ ከቀብርአምልኩዉጡ አኡዙቢላሂ መሀመድቢንአብዱልዋሀብ ማለትየቱሂድጀግናነዉ ቱሂድንያስፋፋጀግናነዉ ሽርክንየከለክል ነዉ በስሜታችሁአትጉዞ አይ መቀላብድ ?!አሏሁሙስታአን

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 2 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ እድሜአችሁን ያርዝምልን ጀግናው ሸይኽ ኡመር. የኡመሩል ፋሩቅን ስም ብቻ ሳይሆን ተግባርም የያዙ ጀግና ሸይኽ ማለት ሸይኽ ኡመር ይማም አለቀ አባቴ በጣምምምም ነው እምንወዳችሁ

    • @bilalmohammed4781
      @bilalmohammed4781 2 ปีที่แล้ว

      እራሱን ያላከመ ድፍን ቅል ጃሂል !!!ንቅል ጅል ጃሂል

    • @user-ne2zz5rc6o
      @user-ne2zz5rc6o 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ ይሄ ሸኸ ሳይሆን ሾህ ነዉ

    • @user-ez9le6sc1n
      @user-ez9le6sc1n 2 ปีที่แล้ว

      ​@@bilalmohammed4781 its you jahil

    • @user-ez9le6sc1n
      @user-ez9le6sc1n 2 ปีที่แล้ว

      ​@@user-ne2zz5rc6o the name does not suit

  • @user-tm7dr9ww7u
    @user-tm7dr9ww7u 2 ปีที่แล้ว +3

    የናንተ መንገድ አውሬ መንገድ ነው እላህ ያንሳችሁ ወይ ሂዳያ ይስጣችሁ ስምህ ዑመር ባልሆነ እህህህ

    • @hayathayat3587
      @hayathayat3587 2 ปีที่แล้ว

      ተውጂ እባክህ አውሬስእናተ በዘመናችን የመጣችሁት ጠማማ የጥመት የፖሌቲካ አንጃዎች ስድብተውሂድ

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hayathayat3587 አንቺ ተኩላ አርፈሽ ሼህሽን አምልኪ አኡዙቢላህ

    • @user-tm7dr9ww7u
      @user-tm7dr9ww7u 2 ปีที่แล้ว

      ዝም ባያት እነሱን ዝም ነው ሰቤላሁ ወኒመል ወኪል በስ

    • @EdrisNuru
      @EdrisNuru 5 วันที่ผ่านมา

      አያችበጀመሪመርያ ጀህለንሙረከብነሽ

  • @farukwerku3725
    @farukwerku3725 11 หลายเดือนก่อน +1

    Allah yitebikachu

  • @Tube-sx9tj
    @Tube-sx9tj 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ሸህ አቦ ሀያትትት 💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-il6zr1se7p
    @user-il6zr1se7p 2 ปีที่แล้ว +4

    ውመር አላህን ፍራ አተ አህባሽ ነህ ሙሥሊሙን እምታሥገርፈ

  • @seadaseada2115
    @seadaseada2115 2 ปีที่แล้ว +2

    Ay Umer awqeh atetmam alahn ferab afhn atekfet

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 2 ปีที่แล้ว +6

    ያንተስ አስተሳሰብ የሼህ አብዱላሂ አልሀረሪ አስተምሮት ነው ማለት የአል አህባሽ አስተምሮ ነው

  • @user-kc1dk7bq5x
    @user-kc1dk7bq5x 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናኢስታዝኡመርኮምበልቻአላህይጠብቅልንያረብብብብብብብብብ

  • @DanielAwetehey
    @DanielAwetehey 4 หลายเดือนก่อน

    አላሕ ይጠብቅህ ጥላትሕጂን ነው

  • @ttvaddismedia9705
    @ttvaddismedia9705 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ግለሰብ አንድብ የሃይማኖት አባትን አንተ እያለ የሚያነጋግረው? አጃኢብ ነው!

  • @user-yq9tw9mx7c
    @user-yq9tw9mx7c 3 หลายเดือนก่อน

    ፉርአውን

  • @mekaahmed3851
    @mekaahmed3851 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሂዳያ ይስጥህ አለዚኣ በጀሀነም ዘዉታሪ ወደሚያደርገዉ ሺርክ እየጠራህ ስለሆነ አላህ ያጥፋህ ብዙ ህዝብ ከምታጠም

  • @abdrhamidnure5507
    @abdrhamidnure5507 2 ปีที่แล้ว

    sheh umer yewehabiya lik yakalu esh

  • @beekanhasan1754
    @beekanhasan1754 4 หลายเดือนก่อน

    Wushaa

  • @muradadebmura8549
    @muradadebmura8549 4 หลายเดือนก่อน

    Kedada

  • @user-tn4bk7ds9e
    @user-tn4bk7ds9e 4 หลายเดือนก่อน

    ደቆሮ ይመር ኮምቦልቻ

  • @seyamanzayna1408
    @seyamanzayna1408 2 ปีที่แล้ว +1

    Iii wahebiya

  • @dawudyenus2854
    @dawudyenus2854 2 ปีที่แล้ว +5

    ስሜትህን ተከታይ ነህ

  • @user-uf8vs8nr4d
    @user-uf8vs8nr4d 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀያትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት ትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TupacWendeye
    @TupacWendeye 4 หลายเดือนก่อน

    አብሽሩ ሸህ ኡመር ጠንክሩ❤❤❤❤❤ እወዳችኋለሁ

  • @seidadem3009
    @seidadem3009 2 ปีที่แล้ว

    ሠክሩ ነውእደ የገባው ይሂሠውየ አላህይደያ ይስጠው

  • @user-tm7dr9ww7u
    @user-tm7dr9ww7u 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ዲኑ እትድክም ደረቅ ሰነድ የለለው

  • @Awad-iu8bp
    @Awad-iu8bp ปีที่แล้ว

    ሸህኡመርቆይልን

  • @user-ji6mq2ck5m
    @user-ji6mq2ck5m 7 หลายเดือนก่อน

    yene jegna

  • @gdtnfy8778
    @gdtnfy8778 10 หลายเดือนก่อน

    አይ አተሰውየ መተባተብ ብቻ ሱበሀን አላህ

  • @user-yz4tl6tq3b
    @user-yz4tl6tq3b 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጃሂል

  • @mubasadk9211
    @mubasadk9211 2 ปีที่แล้ว

    Allah yanisa Ahibashi

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +1

    አርፈህ መውሊድ ደግስ ግብስብስ

  • @medinayoutube250
    @medinayoutube250 2 หลายเดือนก่อน

    እውቀት ዜሮ

  • @savetime5045
    @savetime5045 2 ปีที่แล้ว

    ከወሀብያ ተንኮል አለህ ይጠብቅህ
    ተላቁ አሊም ሸህ ዑመር ኮምቦልቻ

    • @user-cf7vy4dm6j
      @user-cf7vy4dm6j 2 ปีที่แล้ว

      በደዚ አይነቶች ያብደዓ አረመጆች ኢያተነደቹ በትሉ ይገርመኝ ነበር

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

      ቆሻሾች አላህ ይበቃችኋል ሀስቡናላህ

  • @user-zj6ij7px8v
    @user-zj6ij7px8v 2 ปีที่แล้ว

    ሸህ ኡመር ለፈሳድ ሰውጣጣየለውም የኔጀግናአብሽር ወድሜ አላህከናተይሁን ሀቅአይደበቅም በሀቅ ይሞታልጅ

    • @dawudyenus2854
      @dawudyenus2854 2 ปีที่แล้ว

      የቢድአ አጃወች ሀቅ አይዋጥላችሁም ሌቦች

  • @usmanabdella-qc7mv
    @usmanabdella-qc7mv 3 หลายเดือนก่อน

    Wuhabiyan eyaweqchu endideraj yemitfeqdu geday twulid endifeter adrgachuhal

  • @personperson4914
    @personperson4914 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙሥሊሙን ከፋፋይና አሥጠቂ ወሀብይ የተባለው ጠማማ መንገድ የሚከተሉ የሙሥሊሙ ነቀርሣ ናቸው::

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

      አርፈህ ሆድህን ሙላ አንተ ቅርሻታም

  • @Khalid-ei9go
    @Khalid-ei9go 24 วันที่ผ่านมา

    😮😅

  • @sufiyanland4233
    @sufiyanland4233 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye abdela hareri qeber menkebalelus umer kocha🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ferahitube7645
    @ferahitube7645 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ አይ የኮበልቻዉ አልቀረብህም ይሄ ሁሉ ትግ ትግ ለፍትፍትነዉ ጭራሽ ወገንተኛ አትሁን አላለም አላህ የህድክ

  • @user-kc6ny6lu4n
    @user-kc6ny6lu4n 7 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ባክህ ጫት ሚበላ የተልፈሰፈሰ ሙስሊም መፍጠርማ ችላችኋል ክክክክክ

  • @menyatube3669
    @menyatube3669 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ጀግና ሸህ አላህ ይጠብቅህ

    • @user-cf7vy4dm6j
      @user-cf7vy4dm6j 2 ปีที่แล้ว

      እሄንን ነው ሸህ ኦኦኦኦኦኦኦኦ
      ሸህኽ ሚበሉት አለየህም አይደል አላህ ይወፍቅክ አይዞህ ተያቸወለክ እሄ እኮ አይደለም

    • @elhamahmed586
      @elhamahmed586 2 ปีที่แล้ว

      አልቀረብህም ሸህ

    • @dawuddawud-xx6pt
      @dawuddawud-xx6pt 2 ปีที่แล้ว

      ሙሀመድ ኢብኑ አብዱል ወሀብን በየሄደበት አረ ሲተኛም እንደዚክር ነውኮ የሚለፈልፈው

    • @radiaradia3603
      @radiaradia3603 2 ปีที่แล้ว

      Aree😎

    • @dawudyenus2854
      @dawudyenus2854 2 ปีที่แล้ว

      አህባሽ ሀቅ አይዋጥላችሁም

  • @shamilmuzemil8472
    @shamilmuzemil8472 2 ปีที่แล้ว

    Yaltebalen atizebariqu

  • @user-fd9do3uc6v
    @user-fd9do3uc6v ปีที่แล้ว

    አላሁ ሙስተአን አላህ ሂዳያ ይስጥህ ዳንዬ አንዬ የአንተ ሸይኮች ናቸው ሙሀመድ አብዱል ወሀብ ያመጡት አዲስ አስተምህሮት የቱ ነው የናንተን ቅዠት መንጥረው ስላወጡባችሁ የሙሀመድ አብዱል ወሀብ አስተምህሮ ነው ትላለህ አላህ ሂዳያውን ይስጥህ ምን አይነት ቂልነት ነው ዳንዬ ምናምን መሻኮች ናቸው የምትለው

  • @abdulhamidabdulah3252
    @abdulhamidabdulah3252 2 ปีที่แล้ว +1

    Wehabiyan Aneketelm

  • @MubarekHassen-oi5bt
    @MubarekHassen-oi5bt 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂

  • @debret6767
    @debret6767 18 วันที่ผ่านมา

    ሸኽ ዑሙር እድመ ይስጥ

  • @seyamanzayna1408
    @seyamanzayna1408 2 ปีที่แล้ว +1

    Abdelwahebi eko shente bet weste nw eko yamotawu wahbiya yasheytain kendee setlawu mayewdawu laza nw inshallah waddd ayehudaa enmlesachwalne

  • @jamelaabdulla1360
    @jamelaabdulla1360 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ።ሁላንቻይ።አተብቻነህ።።ወይ

  • @shamilmuzemil8472
    @shamilmuzemil8472 2 ปีที่แล้ว

    Shumet yagegnut bemanew?
    Neweyane.
    Lemin?
    ..........
    Mejlisun yaquaquamut wehabiyin yetekkelebbin Haji Muhammed thany mehonachewin
    Mufty negrewachihual

  • @MohammedSeid-lt1qo
    @MohammedSeid-lt1qo 4 หลายเดือนก่อน

    ስኒ፡ቀጠመ፡በል

  • @modimomodimo1791
    @modimomodimo1791 2 ปีที่แล้ว

    ሸ ኡሙር ሚትሉት ወነ በጥበጭ እሱ ነዉ አጋራችን ለይ

  • @seyamanzayna1408
    @seyamanzayna1408 2 ปีที่แล้ว

    Tesme eko gotem yetigray zafegn yerzmal lemendenw gen kofeya emtragute letachebraberu aaa

  • @user-yc6en6hi5x
    @user-yc6en6hi5x 2 ปีที่แล้ว

    Iye danfa be agababi inkwan mamalasi ayi chilim sheku sijamari akalaqi mamari alebati iskaun yeqayarachuti yibaqali inanata ye wonbar ximati inji le din lemasarati ayidelem 46 amati yalataqayare majilisi

  • @user-yz4tl6tq3b
    @user-yz4tl6tq3b 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሽ ባክህ ከርሳም አይ አህባሽ አበላሽ
    ቱ ቀብር አምላኪ ጫታም መቸም ከናተጋር አድ አንሆንም ኡስሉ ሰላሳኮ ስለምታረበደብዳቹህ ነው

  • @user-iv2ys2kn8g
    @user-iv2ys2kn8g 2 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀያት ይስጥልን ውሀብያ የዲን ኢቮላ ነው አለቀ

    • @user-yo4hp3ty6t
      @user-yo4hp3ty6t 2 ปีที่แล้ว +1

      አህባሽ የዲን አፍራሽ!
      -----------------------\\\\\
      በስሜት መጋለብ ልቡ የታወረ
      ሀቅን ለመቀበል በትዕቢት ታሰረ
      በቢድዓ" ኮተት በሽርክ ተጨማልቆ፣
      ከሱና አፈንግጦ ከተውሒድ ዕርቆ፣
      መታዘዝ አቃተዉ በስሜት ዋዥቀ፣
      በጥመት ጎዳና እንዲሁ ማቀቀ፣
      -------------------------------------------
      በዉሸት አረዳድ ተሞልቷል ልባቸዉ ፣
      በቢድዓ መዓት ታጭቋል ውስጣቸው ፣
      ዒባዳ ነዉ ለሱ የመንዙማዉ ጩኽት ፣
      መለየት አልቻሉም ዒባዳን ከዕብደት፣
      አምልኮ ነዉ ይላል ሽርካ ሽርኩ ኮተት፣
      እውነትን ተቀበል መዋሸት ይቅርብህ ፣
      ከሙታን መለመን ምንድን ነዉ እሚጠቅምህ?
      አጉል መፈራገጥ በእሳት አፋፍ ላይ ፣
      ትዕዛዙን የጣሰ ይከስራል ነገ ላይ ፣
      የአላህን ሲፋት አጠራለሁ ብለክ ?
      እዉነት ግን አጠራህ ዉይስ ኩፍርን ያዝክ?
      ቁርዓንን ተረድቶ በሰለፎች መንገድ ፣
      አሏህ ከአርሽ በላይ መሆኑን የማይክድ ፣
      ይህ ነዉ ትክክሉ እምነቱን የማይካድ ፣
      -------------------------------------------
      ሀርፍን በመቆልመም ለምን ትዋሻለህ
      ውሀብይ ካፊሪ ነው ብለህ ታወራለህ
      እዉነት ለመናገር የከፈረዉ ማን ነዉ ?
      አላህን ያጠራዉ ወይስ ያሻረከዉ ?
      አንተዉ አመሳስለህ በፍጡር ገዲበህ
      ያንተን ስራ ለኔ ለምን ?መቼም አይሳካልህ
      አጠራሁት ብለህ በጣም አሳነስከዉ
      ከዚህ የጠራ ነዉ አንተ ከወሰፍከዉ
      የናንተ ጉድ አያልቅ ፅፌም አልጨርሰዉ
      እንደው ጠማማውን አሏህ ይመልሰው።

    • @user-kd2er5dt1p
      @user-kd2er5dt1p 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-yo4hp3ty6t صح ربنا يهديهم لا حول ولا قوة إلا بالله

    • @zamzamali5191
      @zamzamali5191 2 ปีที่แล้ว +1

      አቤት አቤት ወሬኛ መጀመሬያ ቁረአን ሀድሥ ተማሩ ሥለ ሙሀመድ አቡዱል ወሀብ በደብ ይከባችኃል ሻፈእየ ደሞ አቄዳቸው የሙሀመድ አብዱልወሀብ ነው ወላሂ ቢላሂ አቄዳችሁ የተበላሸው እናተ የአብደላህ ሀረሬ ተከተዮች ናችሁ እሺ

    • @user-ez9le6sc1n
      @user-ez9le6sc1n 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@user-yo4hp3ty6t you, no one can stop the truth or buried!

    • @zamzamali5191
      @zamzamali5191 2 ปีที่แล้ว

      @@user-kd2er5dt1p ሀናን መጀመሬያ ኮሜንቴን ተረጋግተሺ አብቢ የአብደላህ ሀረሬ ተከታይ ሣልሆን እኔ የነብዮ ተከታይ ነኝ ከነብዮ ተከታይ አዱ ሸኸ ሙሀመድ አብዱልወሀብ ናቸው የሣቸውን አሥተምሮት ከቁረአን ከሀድሥ የገጠም ሥለሆነ የሣቸውን ኪታብ እማራለሁ