ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ነፃ አገልግሎት መስጠት ወገንን እና ሃገርን ከመውደድ የሚፈልቅ: የህሊና እርካታን የሚሰጥ: እና ወገን ሲገለገል እራሱ እንደተገለገለ የሚቆጥር ሰው ሁሉ የሚያበረክተው የውዴታ ግዴታ ነው:: መሲ ከ2001 ጀምሮ በተለያየ ወቅት የኢትዮጵያ ማህበርን ስታገለግል ባጠቃላይ ቦርድ ውስጥ የሚያገለግሉ ጥቅም የሚያገኙ የሚመስላቸው ብዙ ነበሩና ጥሩ ማብራሪያ ሰጥተሻል:: ያነፃ አገልግሎት ዘመንሽን የተገነዘበ እኔ እስከዛሬ ምንም አላበረከትኩ ቢያንስ አባል በመሆን ልጀምር እንድንል የህሊናችንን በር ያንኳኳ ውይይት ነው Gwaro tubeም ወገንንየሚያነቃቃ ሥራ ላይ ትኩረት ሰጥተሻልና በርቺ እንበርታ ለትውልድ የተጨበጠ ቅርስ እየተውን እንድንጓዝ ፈጣሪ ይርዳን እላለሁ::
አሜን የሁላችንም ጥረት እዲታከልበት ፈጣሪ ያግዘን🙏
ማዬ ቆንጆ በጣም ጥሩ እየሰራሽነው በጣም ነው የማደንቅሽ የኔ ጎበዝ የማይክ ጥራቱን ግን አስቢበት 😁
Mamiy you getting better and better good job my sis 💐💐💐happy Ethiopia 🇪🇹 new year 🙏🙏🙏
Thank you, Messi happy new year to you too🙏🙏🙏
መሲዬ የኔ ፍቅር በርቺ ኮራሁቡሽ የኔ እህት ❤️❤️❤️❤️❤️
መሲዬ❤ መልካም ሰው እኔ ተቀጥራ ነው የሚመስለኝ በዚ ልክ በመልካምነት ሰውን መርዳት የደግነት ጥግ ነው ማሜ በጣም እናመሰግናለን ለመልካም ስራሽ መሲዬ ፈጣሪ መልካም ስራሽን ይክፈልሽ በርችልን❤❤❤❤
አሜን በጣም እናመሰግናለን🙏
ውድ መሠረት ደመቀ እኔ በግሌ ስለ አንች ጠንካራነት ልመመስክር እችላለሁ። መሠረትን ሳውቃት ለ20 አመታት ነው። ጎበዚ እወነተኛሠራተኛ ውጤታማ ነች። ጎበዝ
benatshi canda mehed efelgelaw
የገጠር ልጆች ከከተማዎች ጥረታቸው የተሻለ ነው ድፍረት አላቸው ሀፍረት አያውቁም ይደነቃሉ
ነፃ አገልግሎት መስጠት ወገንን እና ሃገርን ከመውደድ የሚፈልቅ: የህሊና እርካታን የሚሰጥ: እና ወገን ሲገለገል እራሱ እንደተገለገለ የሚቆጥር ሰው ሁሉ የሚያበረክተው የውዴታ ግዴታ ነው:: መሲ ከ2001 ጀምሮ በተለያየ ወቅት የኢትዮጵያ ማህበርን ስታገለግል ባጠቃላይ ቦርድ ውስጥ የሚያገለግሉ ጥቅም የሚያገኙ የሚመስላቸው ብዙ ነበሩና ጥሩ ማብራሪያ ሰጥተሻል:: ያነፃ አገልግሎት ዘመንሽን የተገነዘበ እኔ እስከዛሬ ምንም አላበረከትኩ ቢያንስ አባል በመሆን ልጀምር እንድንል የህሊናችንን በር ያንኳኳ ውይይት ነው
Gwaro tubeም ወገንን
የሚያነቃቃ ሥራ ላይ ትኩረት ሰጥተሻልና በርቺ እንበርታ ለትውልድ የተጨበጠ ቅርስ እየተውን እንድንጓዝ ፈጣሪ ይርዳን እላለሁ::
አሜን የሁላችንም ጥረት እዲታከልበት ፈጣሪ ያግዘን🙏
ማዬ ቆንጆ በጣም ጥሩ እየሰራሽነው በጣም ነው የማደንቅሽ የኔ ጎበዝ የማይክ ጥራቱን ግን አስቢበት 😁
Mamiy you getting better and better good job my sis 💐💐💐happy Ethiopia 🇪🇹 new year 🙏🙏🙏
Thank you, Messi happy new year to you too🙏🙏🙏
መሲዬ የኔ ፍቅር በርቺ ኮራሁቡሽ የኔ እህት ❤️❤️❤️❤️❤️
መሲዬ❤ መልካም ሰው እኔ ተቀጥራ ነው የሚመስለኝ በዚ ልክ በመልካምነት ሰውን መርዳት የደግነት ጥግ ነው ማሜ በጣም እናመሰግናለን ለመልካም ስራሽ መሲዬ ፈጣሪ መልካም ስራሽን ይክፈልሽ በርችልን❤❤❤❤
አሜን በጣም እናመሰግናለን🙏
ውድ መሠረት ደመቀ እኔ በግሌ ስለ አንች ጠንካራነት ልመመስክር እችላለሁ። መሠረትን ሳውቃት ለ20 አመታት ነው። ጎበዚ እወነተኛ
ሠራተኛ ውጤታማ ነች። ጎበዝ
benatshi canda mehed efelgelaw
የገጠር ልጆች ከከተማዎች ጥረታቸው የተሻለ ነው ድፍረት አላቸው ሀፍረት አያውቁም ይደነቃሉ